I have been following your TH-cam channel for a long time. You’re one of my favorite TH-camrs. I love how you work so clean. So proud of you for pursuing your dream of opening an actual restaurant looks beautiful. Great job and good luck many mire success ❤
እሰይ የኔ እህት የኔ ባለሙያ አሁንም ከፍ ያለውን ይስጥሽ ቀን በቀን ነብር የምከታተልሽ ዩቲዩብን አለማማማጃችን ነሽ እኮ እኛም እንጀራ ቆንጆ እየጋገርን መብላት ጀመርን ተባረኪልኝ እኔማ ቀድሜ ሰብስክራይቡን ነው የነካሁት መቼም አንቺ ሬስቶራንት የሚበሉ የታደሉ ናቸው እናታቸው ቤት እንደበሉ ይቁጠሩት በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ የኔ እህት
እደዚህ አይነት ቅኖችን ሳይ በሀገሬላይ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ! በሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ያግዝሽ!!
አሜን
እሰይ ደስ የሚል ዜና መአዚየ እንካን በሰላም በቅ አልሺ ።ደስ ብሎኛል እዚ በመድረስሽ ከዚ በላይ ኘው የሚገባሽ
እንካን በሰላም መጣሽ ክብሩ ይመስገን
ጎበዝ ነሽ የኔ አቡሳ በርች ከዚህ የበለጠ በየቦታው ከፍተሽ እናይሻለን በርች
Congregation ማሪያምን ደስ ይላል
ዋዉ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉 በርቺ እንዴት ላግኝሽ እባክሽ እኔም በውጭው አለም እገኛለሁ እንዲህ እንዳንቺ አይነት ወይ አነስ ያለ ቦታ ይዤ መስራት እፍልጋለሁ እህቴ እባክሽ ትብብርሽን ከቻልሽ ብትሰጪኝ
መዓዝዬ የኔ ጀግና በርቺ
እንኳን ደስ አለሽ🎉 አድናቂሽ ነኝ። ጎበዝ ጥንቁቅ ሴት!
ጀግና ነሽ መአዚ ብርታቱን መድሀኒአለም ይጨምርልሽ
አሜን
በጣም ፍላጎት አለኝ መንገዱን ብቻ ምሪኝ በራስ ለመስራት
ጎበዝ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ሀገርሽን ህዝብሽን የምትወጂ መልካም ኢትዮጵያዊ ነሽ ታስታውቂያለሽ። የት ስቴት ነሽ? ሰው ለማስተዋወቅ እፈልጋለሁ ምግብ ቤትሽን። በርቺ
New York
አቤት ስታምሪ በአበሻ ልብስ። ሁሌ ነው የምትለብሽው ወደ ስራ ስትሄጂ? ምግብ ቤትሽም በጣም አምሮአል። እጅሽ ይባረክ ለካ እስከዛሬ የምሰራው የፉፋ ነበር 😂😂😂
Congratulations yen konjo asebshe nbere
በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ salad dressing መጨመርሽ ነው.
"ልባም ሴት ለባሏ ዘዉድ ናት" ምሳሌ 12:4 ተባርከሻል❤
Wow ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ደሲላል ለምን ጠፋች እያልኩ ሳስብ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መአዚዬ በጣም ትጉህ ጠንካራ ጨዎ ሴት ነሽ የነካሽው ሁሉ ይብዛ ይሳካልሽ ያገሬ ልጅ ተባረኪ ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ
ምርጥ የቲማቲም ፍትፍት ነው። 🙏💐💐💐
እሠይ የኔ ባለሙያ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ የበለጠ ከፍ በይልን።
I have been following your TH-cam channel for a long time. You’re one of my favorite TH-camrs. I love how you work so clean. So proud of you for pursuing your dream of opening an actual restaurant looks beautiful. Great job and good luck many mire success ❤
Thank you so much!!
addisiyee I'm kindly asking you to check my new cooking TH-cam channel too, I cook really delicious food, trust me you won't be disappointed😘😘
እንኳን ሰላም መጣሽ መአዚዬ በጣም ቆንጆ የቲማቲም ፍትፍት ነው የሰራሽልን ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክልኝ
አሜን
ነጬን የወጥ ማቅረቢያዋች የት ገዘሻችዉ?
I m so so proud of you yene konjo
Tilik bota yadresh Egzeabher
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም እከታተልሽ ኣለው ኣይዞሽ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉
Wawa betam gobezi Zara newi yayehut berich Maziye
Congratulations sis I am happy for you 🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
Elelel እሰይ መአዚዬ የኔ ብርቱ እንኳን ደስአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው ደስያለኝ እንኳን ደስያለሽ በበረከት ተትረፍረፊ 🙏
አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ። አድናቂሽ ነኝ። በርቺ 🙏💐💐💐💐
በጣም ልዩ ነሽ የሀበሻ ምግብ ቤት ሞል ውስጥ አይቼ አላውቅም የቤቱም የውጭውም ሥራ አለቀቀሽም ብርቱ ነሽ::
የጠፊ ሰው እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ሳያት እንደ ቤተሠቤ, እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
እንኮንም አደግሽ እንኮን ከፍ ያልሽ በርችልኝ ውደ❤❤❤❤❤❤❤❤
መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤ የኔ መልካም
እንኳን ደህና መጣሽ መአዚዬ
መአዚ እንኳን ሰላም መጣሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም ደስ ብሎኛል መዐዚን ሳያት እንደ ቤተሠቤ, እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
እሰይ እንኳን ተሳካልሽ የእኔ እህት ደስ ሲል
እሰይ የኔ ጎበዝ መዓዚዬ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሳይሽ ሬስቶራንት ከፈትኩ ብለሽኮ ጠፋሽ ጊዜ ሲኖርሽ እንዲ ብቅ በይ በዛዉም ማስታወቂያ ነዉ
Enkuwan des yalesh Enkuwan Egziabher redash betam des yilal Egziabher ye ejocheshen sera yibarkelesh
ጀግና ሴት ማለት አንቺ ነሽ
ማአዚ ጎበዝ በርች ❤❤❤🎉
በጣም ደስ ብሎኛል መዐዚን ሳያት እንደ ቤተሠቤ, እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
Wow you did it, well done sis.
Congradualtions and well done. I am glad for you ❤❤❤
Ye wenzy lej berchi ❤
በጣም ጎበዝ 🎉❤ ባለሞያ ጠፍተሽ መጣሽ አትጥፊብን ❤
Meazi enquan des alesh berchi ehte ❤
Congratulations your success
ጎበዝ ነሽ በጣም ባለሙያ ስለሆንሽ ሁሌም እመኝልሽ ነበር በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን
Congratulations 🍾🥂🎈
Nice to see you ❤
ኤልሲዬ እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
Gobez Berchi ❤🎉
እንዴት ለrestorant እንደቀየርሽው አንዴአጫውችን
Wow very proud of you. I admire how much energy you have. I could never do what you do. I am amazed.
wow ጀግና
congratulations ❤️❤️❤️💐💐💐💐
Congrats meazi❤❤❤
በርቺ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል
Wow enkuan des alesh gobez berchi
እረበስማም የት ከርመሽነው በናትሽ ምንሆነሽነው የጠፋሽው ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ስላየውሽ ደስብሎኛል
እንኳን ደስ ያለሽ ብዙ ጊዜ ሆነኝ አላየሁሽም አባቴ ታሞኝ እግዚአብሔር ይማርላት ብላችሁ በፀሎታችሁአስቡኝ አልሰማሁም ነበረ እግዘብሔርን ያሰብሽውን ያሳካልሽ 👏👏👏👏👏👏እልል እልልልልልልልል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
መድሀኒያለም ጨርሶ ይማራቸው አመሰግናለሁ አይዞሽ
Jegna sis swe skyar kemayt Blay ymyasdst negr ylem Well done
Gobezzzz
ወይኔ የት ጠፍሽ እያልኩ ነበር በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ነበር የምከታተልሽ ብዙ ሙያ ካንቺ ተምሬአለሁ መጨረሻዉን ያሳምርልሽ ❤❤❤
አሜን
በጣም ደስ ይላል !!! በጣም ጎበዝ ሴት ❤❤❤
Will come back 🙏🏽
Wow dess yelale 😍😍😍
wwwoooooowwww congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Conjunction ,good job❤
እግዚአብሔር እኳን ለዚህ አበቃሽ በርቼ
እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉
መሀዚ እንኩዋን ደህና መጣሽ ብርክ በይ
Yadekmal lemen tenglachalesh kebad sera new restaurant klejoch ena tedar gar. My suggesting
Congratulations good job 👍
Esayi gobeze berchi bexam dessss bilognale yisakalishe 💐💐💐💐💐
Good job
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉
Welcome back meaziye❤
Meazi enkuan dena metash betam tefash
🎉🎉🎉Congrats🎉🎉🎉 Meazi, am happy for you.
Gobez yene konjo egziabher yebarekelsh
አሜን አመሰግናለሁ
Wow yami yami thank you my dear and God bless you 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻
እንኮን ደስ አለሽ! የራስሽን ምግቡ ቤት ከፈት።
Congratulations 🎉🎉🎉 am happy for you. You are a strong woman. May God bless your job.
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
hiwiyee I'm kindly asking you to check my new cooking TH-cam channel too, I cook really delicious food, trust me you won't be disappointed😘😘
Congratulations good job!!
So proud of you ❤
Esey meaziye Enkan Egziabher redash Ehte ❤ berchi
የመዐዚ መምጣት ያስደሰው??????የመአዚ ወዳጆች እኔ ጋርምጎራ በሉ,
መአዝዪ የት state ነሸ መጥቼ ነዉ የማይልሸ restaurant ሸን
👏👏👏😘❤️🥰 An amazing woman ❤️👊
Congregation
መአዚ የኔ ጀግና በርቺ ቁ1, ቁ2 ቁ3 እያልሽ ችካጎ ላይ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ ጤና እድሜ ይስጠን ጎበዝ የኔ ባለሙያ።
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Esey yega gegna
በናትሽ አትጥፊብን እጅሽ ይናፍቃል ቁርጥማት አይንካው❤
አሜን እሽ
በዓሌ ቲዮቭ መዓዚዬ አትጥፍ አልፈሽ አልፈሽ ነይልን
I missed you my Sister.
መአዚዬ በጣም ተናፍቀሻል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ሳያት እንደ ቤተሠቤ, እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
You so amazing
መልካምዬ እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
መዓዚዬ እንኳን ደህናመጣሽ👋🏾
በጣም ነበር የናፍቅሽን
በጣም ደስ ብሎኛል ሳያት እንደ ቤተሠቤ, ሀይሚዬ እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
Yena konjo good to see you
በጣም ደስ ብሎኛል ሳያት እንደ ቤተሠቤ, እኔንም ጎብኙኝ ቆንጆ ምግብ እሠራለው
Congratulations🎉 Where is Bahle restaurant located?
Rochester, New York
Enkuan des alesh gobez!!!