በጣም ቆንጆ ናት ግን የአፏ ጠረን አያስጠጋም አፍሽ ይሸታል እንዴት ልበላት| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @dochoabigal6768
    @dochoabigal6768 7 วันที่ผ่านมา +11

    በነገራችን ላይ ብዙ ሰው ያ ሰው እዳይሻሻል ከፈለገ እዲሁም አብሮት መዝለቅ እደማይፈልግ እርግጠኛ ከሆነ ብቻ ነው ዝምታን የሚመርጠው😢 አብሮነቱን የሚፈልግ ከሆነ በተለያየ መንገድ መናገር ይቻላል❤✌️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา +14

    ኡፍፍከባድ ነዉ እዉነት ነዉ ንፁህና ጠብቀዉ ከዛ ባለፈ ከሆነ ያየጥላ መንፈስ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ

    • @MakeyaMohade
      @MakeyaMohade 7 วันที่ผ่านมา +1

      አወ ይሄ መተትም እኮ እንደዚህ ያረጋል

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 6 วันที่ผ่านมา

      ሣህ ትክክል 🎉🎉🎉

    • @KudusAnde
      @KudusAnde 4 วันที่ผ่านมา

      Link ላክል

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา +26

    1) ብዙ ሰዎች ጥርሳቸውን በእንጨት ይቦርሹና ድዳቸውን ሕመመኛ ያደርጉታል፣
    2) የጥርስ ብሩሽ ስንጠቀም በተናጠል የላይኛውን ድድ ወድታች፣ የታችኛውን ድድ ወደላይ መቦረሽ፣ ድድ እንዳይጎዳ ያደርጋል፣
    3) ማታና ጠዋት በጥሩ በሚታወቅ ክሬም መቦረሽ፣ ከዚያ ከተቻለ በአፍ ማጠቢያ ፈሳሽ መጉመጥመጥ፣
    4) በጥርስ መሐል ያሉ ቦታዎችን በጥርስ ፒንስ ማፅዳት፣
    5) የታመመ ጥርስ ቶሎ መታከም፣ ድድ ፈፅሞ መድማት የለበትም፣
    6) የጨጔራ ውስጥ ሕመምን መታከም፣
    7) ውሃ ወይም ፈሳሽ በየሠዓቱ በበቂ መጠጣት።
    8) ፍቅረኛን ወይም የትዳር አጋርን ጠረን ሲኖር እንዲነጋገሩ መስማማት

    • @jojolove791
      @jojolove791 7 วันที่ผ่านมา +3

      ሰትናገር ክብሬ ተነካ ብሎ ዘራፍ የሚል አለ

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 7 วันที่ผ่านมา +1

      ​@jojolove791 you are so funny, gen be'tekekel!!! Betam yega sew gar eko cheger new😅😅

    • @woinshetantero520
      @woinshetantero520 7 วันที่ผ่านมา +1

      Betam Kongo meker nawu yetafekewu Eneme commen larege naber yeterse netehena Thanks bezu sewu yemarbetale

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา

      @@woinshetantero520 አንድም ሰው ቢሆን ከጠቀመ በደስታ። አመሰግናለሁ!

    • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
      @በኛኩሽናምግብዝግጂት 6 วันที่ผ่านมา +1

      ከቡርሽ እጨት የተሻለ የማፅዳት አቅማለው የጨት መፋቂያ ድድን እደት ያገኘዋል?

  • @MeniAbe
    @MeniAbe 7 วันที่ผ่านมา +8

    በነገራችን ላይ መጥፎ የአፍ ጠረን ምክንያቱ እና ውጤቱ ጥርስ መቦረሽ አለመቦረሽ ብቻ አይደለም የውስጥ ችግር ለምሳሌ የጨጓራ ህመም እና ሌሎችም ለአፍ ጠረን ምክንያት ይሆናል ስለዚህ ጤና ላይ መስራትም አስፈላጊ ነው ግን ማካበድ አያስፈልግም በግልፅ መነጋገር ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf วันที่ผ่านมา +1

    የኔን ቤት ታሪክ ነው ያወራሀው ባሌ ፍቅረኛ እያለን ነበር ያኔ እድሜው 30 አከባቢ ነበር የአፍ ጠረኑ እንደሚሸት እና ጥርሱን እንዲታከም በተደጋጋሚ የነገርኩት እሱ ግን ምንም አይሰማኝም ግንኙነት ስናደርግም አፌን በጨርቅ ወይም በትራስ እየሸፈንኩ ነበር ያሁሉ አመት አብረን የኖርነው በተለይ የአመት በአል ቀን አልኮል ከጠጣ ያለበት ክፍል ሁሉ ነው የሚሸተው የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው መቼ ቢታከም ጥሩ ነው 50 አመቱ ላይ አሁን ጊዜው አልፋል ቢታከም ባይታከም ለውጥ የለውም ስለማንሳሳም ያሳዝናል ቆርበን ስለተጋባን ቃልኪዳኔን መጠበቅ ነበረብኝ 💔

  • @jojolove791
    @jojolove791 7 วันที่ผ่านมา +11

    እኔም የማቀዉ የቅርብጎደኛዬ ሚሰጥር ነዉ ባሎ ቆንጆ ሴት የምትመኝዉ ነዉ ግን የአፍ ጠረኑ አያሰጠጋም አብረዉ መተኛት እሰከሚያቅታት መሳሳሙ አይታሰብም እና ተመካክረን በፍቅር እድታሰረዳዉ ህክምና እዲሄድ ተነጋገርን ፍቅራቸዉ ተረበሸ ሰዉ ፊት አፈረችበት ከዛም ነገረችዉ ግን ሰላም አጡ ክብሬ ተነካ ብሎ መሳደብ እሶን መናቅ ጀመረ ማዋረድ ተያያዘዉ ቤታቸዉም ተበተነ አሁን ተለያይተዋል እናም ቀልድ አይደለም የአፍ ጠረን ከባድ ነዉ

    • @aliali3438
      @aliali3438 7 วันที่ผ่านมา

      😢😢

    • @blue273
      @blue273 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂sorry I don't want to laugh but it's funny

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 5 วันที่ผ่านมา

      አድነን ነው በህክምና መፍቴ የለም

    • @aliali3438
      @aliali3438 4 วันที่ผ่านมา

      @shekatelebenatsheka6143 🥰

    • @KudusAnde
      @KudusAnde 4 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል አኔ አንደዛ ሸገር አለበን ምስት ትዳር አለን ግን kiss የለም አትፈልግም ትደበኻለት አሁን 4 ዓመት ሆናላል አንድ ቀን ተሃካክፈን አናቅም የለም ሁሉ ነገር 😭 የምነሮው አሮጳ ነው ስንት ከፈየ ነው ወደ ያለህበት ሃገር ያመ ህዋት ስቃይ ነው ያለሁት ህክምና ሞኮርኩ የለም ማልቀስ ነው በዚ ከስንት ነገር ነው የቀራሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 วันที่ผ่านมา +15

    እንደዚህ አይነት ታሪክ መምህር ተስፋዬ አቅርቧል በጣም ቆንጆ ሴት ግን አፏ የሚሸት በጣም ትሰቃይ ነበር በኃላ ግን ነጻ ሆናለች

    • @Rehawa
      @Rehawa 7 วันที่ผ่านมา +5

      አዎ ብዙ ጊዜ የሆነ ነገራችን እንዲሸት የሚያረገው አይነ ጥላ ናት ትዳር እንዳይኖረን መግፊያ መንገድ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 วันที่ผ่านมา

      @Rehawa ትክክል 🥰

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ያየጥላ ስራ ነዉ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา

      በማርያምንገሬኝ መፍትሄዉን በህክምናነዉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 วันที่ผ่านมา +3

      @@Eldana-j5j እማዬ ዩቱብ ላይ ግቢ እና የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ የሰማዉት ከአንድ ዓመት በፊት ነው ::እኔም የዚህ ችግር ተጠቂ ነበርኩኝ የአቡነ ቀወስጦስ እምነት ታጥኘ ነው ሌሊት ተነስቸው እቦርሽ ነበር ::

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 6 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ቀላል ይመሰላል ግን ትልቅ ችግር ይፈጥራል እናመሠግናለን የምታነሳቸው አሳቦች እፁብ ድቅናቸው እግዚአብሔር እድሜና. ጤና ይሰጥልን 🎉❤❤❤

  • @yemesrachnegash2567
    @yemesrachnegash2567 7 วันที่ผ่านมา +1

    Very, very important, thank you, brother. I hope that helps a lot of people.

  • @ተመስገንተመስገን-ደ3ዘ
    @ተመስገንተመስገን-ደ3ዘ 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ከባድ ነው በጥበብ ማሳወቅ ጥሩ ነው ኣዎ ኣንድ ኣንድ ሰው ደሞ ማይገባው ኣለ ወይ ራሱ ኣይጠብቅ ወይ. ኣይረዳም ማስተዋል ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 7 วันที่ผ่านมา +1

    ውዴ በጣም ትክክል ነው።👌🙏👍👍👍👍

  • @frehwotdesta
    @frehwotdesta 7 วันที่ผ่านมา

    Wow thank you so much ❤

  • @mulubeza111
    @mulubeza111 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጠዋት ጠዋት በቅርንፉድ ውሃ መጕመጥመጥ

  • @birtukanaddisu6044
    @birtukanaddisu6044 6 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው እኔ ሁሌም ሰው ስቀርብ እሱ በጣም ነው ሚረብሸኝ ላገባው ምፈልገው ሰው ጋር የተለያየሁት በዚህ ምክንያት ነው በሌላ ሰው ምሳሌ አያደርኩ ስነግረዉም አብሮ ያዎራል እንጅ ዎደራሱ አይመለከትም

  • @HenokKifela
    @HenokKifela 7 วันที่ผ่านมา +2

    በሚገርም ሁኔታ ይሄ ታሪክ በኔ ላይ አጋጥሞኛል ገን ጉዳዩን በመነጋገር ተፈቷል ።

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 7 วันที่ผ่านมา +2

      የኔም ይሽታል በማርያም በምን ላጥፉው እየፍራው ነው ወደፊት አላገባውም ግን 😢

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา

      @@sharjahsharjah-lj4gy እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา

      በማርያምንገሬኝ እባክሽመፍትሄዉን😢😢😢😢

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 7 วันที่ผ่านมา

      @@astekastek1000 ገጠመኝ እኔም እስማለው ግን እንደት ጠፉልሽ አች የተጠቀምሽውን ንገርኝ

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትክክል በተለይ በርግዝናወቅት አፉቸው የሚሽት ስዎች በጣም አስቸጋሪ ነው ችግር እንዳልከው በኔጌትፊ ነው የሚወስዱት ችግሩንከመፉታት ለመሳም ይሮጣሉ በዛላይ እቤት ጥላቻሽ ይላሉ

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማንም ሳይነግራቸው የአፍ ጠረን በራሳቸው ማወቅ ይችላሉ እሱም እጃቸውን በመዘርጋት ከጃቸው ላይ ይተፍሱበት መልሰው ያሽቱት ከዛ የአፍ ጠረንን መለየት ይቸላሉ ማታ በደብ ተገቢውን ፅዳት አድርጋችሁ ጧት አስቀያሚ ሽታ ካለው ህክምና አድርጉ እኔ ጥርሴት በጨት ነው የምቦርሸው የምላስ ብሩሽም አለኝ ማታማታ በጫው እጉመጠመጣለሁ ጥሩ ጠረን አለኝ ብዙወች ምላስ ማፅዳት ይረሳሉ ምላሳችን የሚይዘው ቆሻሻ ብዙ ነው አፅዱ ከባሌ ከመወድለት ነገሮች አዱ ፅዳቱን ነው ፅድት ያለ ስለሆነ እደደስደሚለኝ ኩራት ይሰማኛል ለኔ ሲዋብልኝ ደስ ይለኛል ደክሞት መቶ ሻወር ሲወስድ ንፅህናውን ጠብቆ ወደኔ ሲቀርብ የኡነት ያለኝ ደስታ ወደር የለውም

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 7 วันที่ผ่านมา +31

    አልጋ ውስጥ ባለትዳር ሆነው ካልተፋፈሩ ለምን ይህ ያሳፍራል በህክምና እና በቡሩሽ ይፈታል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา +4

      ሰዎች ከፍቅረኛ ወይም የትዳር አጋር ጥሩ ነገር ብቻ መስማትን ይፈልጋሉ። በተለይ ሴቶች ቅር ይላቸዋል። መንገሩ ሳይሆን ለምን ጠረን እንደመጣ ያስቡና ይጨነቃሉ፣ ከዚያ ሁልግዜም ጠረን ያለ እየመሰላቸው ይፈራሉ፣ ይጠራጠራሉ፣ አይተማመኑም።

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 7 วันที่ผ่านมา +1

      @birhanjommy ልክ ነህ ግን ከፍቺ እክምና አርጎ ብያንስ መፍቴ መፍጠር ይሻላል እንደኔ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา

      @@Etsub2323 አዎን! ትክክለኛው መንገድ እሱ ነው።

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 7 วันที่ผ่านมา

      በትክክል❤

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ ይገረማሉ ምላሳቺህንጥረሳቺህ ከምገብ በኂላ ታጠቡ

  • @tsegayedinka7221
    @tsegayedinka7221 7 วันที่ผ่านมา +6

    አመስግናለሁ እኔም ደርሶብኝ መፍተሔ ሥጠፋ እርምትና ምክር ባለመቀበሏ ውሳነው መለያየት ሆኖ ተደመደመ::

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ክብር በልልን

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa 7 วันที่ผ่านมา +1

    yadaa baredadhaa thanks 🙏

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል
    ምን ብዬ ላውራው

  • @AbbasAbbas-m6q6k
    @AbbasAbbas-m6q6k 7 วันที่ผ่านมา +2

    Shenkurtna kmamakmem knsu

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 6 วันที่ผ่านมา

    yes❤❤❤❤

  • @RitaQueen-gi8ol
    @RitaQueen-gi8ol 7 วันที่ผ่านมา

    Eqnwt new year twren betam askeyami new

  • @cchbjjnnnmmm-f3l
    @cchbjjnnnmmm-f3l 5 วันที่ผ่านมา

    ኑሪልኝ ወንዴሜ

  • @gutu7477
    @gutu7477 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣም ትክክል

  • @ytse1447
    @ytse1447 7 วันที่ผ่านมา

    We have to brush our tooth right after we eat. Our food have many kememoch( our foodour food have a lot of seasoning.

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ayne Tila yemibale erkus menfese be konjo setoch laye endihe aynete baheriye yasayale. fekregnamoch endileyayu....

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉❤🎉❤

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነቱን ለመናገር የአፍ ጠረን ችግር የአፍ ብቻ አይደለም የውስጥ ወይም ከሆድ ጋር የሚገናኝ ነገርም አለው በደንብ መታየት ያስፈልጋል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ምግብ በስዐቱ አለመመገብ በራሱ ችግር ነው 😢

  • @BirtukanMuche-i3e
    @BirtukanMuche-i3e 7 วันที่ผ่านมา +3

    ከባድ ነው ልክ እንደዚህ ቢነግራት ውዴ ጠዋት እና ማታ ጥርስሽን ብትቦርሽው ጥርስሽ የበለጠ ያምራል ብሎ ይንገራት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา

      @@BirtukanMuche-i3e እሷም ለእሱ እንዲሁ። ግን በግልፅ ጠረን እንዳለ መወያየት።

    • @BirtukanMuche-i3e
      @BirtukanMuche-i3e 7 วันที่ผ่านมา

      @birhanjommy ያው ብዙ ሰዎች ደካማ ጎናቸውን ሲነገሩ ይደብራቸዋል

  • @EyerusDegemu
    @EyerusDegemu 7 วันที่ผ่านมา

    Wedmachin ❤❤❤

  • @FadilaYasen-gn3og
    @FadilaYasen-gn3og 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤👍👍👍

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ የአስንጥላ መንፈስ ነው, መምህራችን, ይህ ደሞ መድሃኒት ፆም, ጸሎት እና ስግደት ቅዱስ ቁርባን ነው, ሌላ ምንም መድሃኒት የላም የመንፈስ ሰራ ሲላ ሆነ, መምህር እንድዝህ ሰዎች ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እንድሰሙ መክራችው, በትለየ ስለ አስንጥላ, ክፍል 1 እስካ 14 ክፍል ከንመፍተው አስትምሯል መምህር ተስፋዬ አበራ.

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 7 วันที่ผ่านมา

    ህክመና አለ እድሜ ለኮልጌትና ለብሩሽ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 วันที่ผ่านมา

    100%❤❤❤

  • @samerhsammirah
    @samerhsammirah 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ነው ምሽታው አይይይይይ የአፈ ጠርን

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 7 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ምነው ይሄ ትዳር ስበብ በዛበት ከወደዱ ከነንፍጡ ብለው ኑረው ነበር የዱሮ ስው በግልፅ ተነጋግሮ መፍታት ነው ችግሩን ተመካክረው የፈሱት ፈስ አይገማም ይባላል የጤናችግርም ይሆነል ለሁሉ መፍትሄ አለ ሰበብ ለመለያየት ካልሆነ ፍቅር ሲያልቅ አያምርበትም አፍአ አፎ ገማብቻ ሳይሆን ሌላም ተባብለው ይለያያሉ በል ሳታመሀኝ ብላኝ ሳይሆን ፍታኝ ሊሆንው ነገሩ የጉድ አገር

  • @Aregash-g2k
    @Aregash-g2k 6 วันที่ผ่านมา

    እኔም የመጀመሪያው ፍቅረኛውን ያጣሁት በአፍ ጠረኑ ምክንያት ነው አፉ በጣም ይሸታል አልቻልኩም 😢😢

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332 7 วันที่ผ่านมา

    ??? ሲጀመር እንዴት ነው relationshipየሚናራቸው አንዴ ካወቁ በሃላ much less marriage.well, if you can manage to get married try to figure it out the solution. See a doctor !!!

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ይሄ ችግር ከንፅህና ጉድለት አይደለም በአብዛኛው የሚመጣው አይነጥላ የተባለ ክፉ መንፈስ ነው ከባድ ነው በጣም መፍረድም አያስፈልግ አያድርስ ነው

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 6 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 7 วันที่ผ่านมา

    የራሳቺን ነገረ ለኛ ላይሸተ ሰለሚቺል እራሳቺህ ሌላኛወን መጠየቅ አለባቺህ ሌላወ ተአመገበወ ሳይጎመጠመጡ ሳይታጠቡ ይወላል ጥረንያመጣል ምላሳቺህንም መጋጋቺህንም የደብ ታጠቡ

  • @Amanshow-አማን
    @Amanshow-አማን 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሸቶኝ አስታውኬ አውቃለሁ በጣም ከባድ ነው

  • @SamiraMora-m3n
    @SamiraMora-m3n 7 วันที่ผ่านมา

    🙏💘💘

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 7 วันที่ผ่านมา

    yehan negir betely bletedsrochi bedenbi yeredutal betikikil silezhi tengagaru!

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 6 วันที่ผ่านมา

    የሰው አይን ነው ዱአ አርጉ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ያስፈራል ለመንገር
    ምንም አያስፈራል መንገር ወደ ህክምና መውስድ

  • @agermulat5662
    @agermulat5662 7 วันที่ผ่านมา

    ውይ በጣም ከባድ ነገር ነው ለመናገርም ይቸግራል ግን ደባሪ ነው ሰው ንጽህናውን ቢጠብቅ ጥሩ ነው

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 6 วันที่ผ่านมา

      አንዳነዴ ንፅና ቢጠበቅ ጠረን አይጠፈም የውስጥ ችግር እንደ ጨጓራ ከአለ መታከም አለበት ሌላው ደግሞ implants and crown አፍ ጠር ከሚለውጡ አንዱ ነው በየጊዜው ፎሎስ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 7 วันที่ผ่านมา +4

    ደስ የማይል ርእስ

    • @hanlove412
      @hanlove412 7 วันที่ผ่านมา +5

      እና የተጠየቀውን ነው ርዕስ ያረገው ርዕሱን አይቶ በዚህ ጉዳይ ግራ የተጋባ ትምህርት ይወስዳል

    • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
      @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ስሬሥ ነዉኮ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 วันที่ผ่านมา

      @@meronfrew5737 የአፍ ጠረን ካለው ሰው ጋር እንኳን አብሮ ለመኖር ይቅርና ትንሽ ሠዓታትም እጅግ ይከብዳሉ። ስለዝህ ለመፍትሔው በግልፅ መወያየት።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትልቅ ችግር ነው ሰው በዚህ ከተለያየ እርዕሱ ትክክል ነው።

    • @agermulat5662
      @agermulat5662 7 วันที่ผ่านมา

      በጣም ጥሩ ሃሣብ ነው አብዛኛው ሰው የጥርስ መቆሸሽ ኖርማል ይመስለዋል ኡፍፍፍ

  • @muhammed-vm1rm
    @muhammed-vm1rm 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ከባድ ነዉ እኔም ባለቤቴ ቆጆነዉ ግንአፉይሸታል ግራገባኝ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴመምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽገጠመኝ ስሚ ያየጥላ መንፈስስራ ሊሆን ይችላል ከዛ የጨጎራ ችግር ሊሆንም ይችላል ከባድ ነዉ

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 5 วันที่ผ่านมา

      አንቺም ልፈታነው እንዳትይን አደራ መፍትሄ አለ ብዙውሃመጠጣት አንጀትን እንዲያጥብ ? ድሮጅን የሚባል አፍ ማጠቢያ ማጠብ መቦረሽ ከጥሬ ሽንኩርቶ መራቅ በተረፍ ግልፅሆኖ መጠያየቅ ለመረዳዳት ለመታከምም ይረዳል ድሮ አያቴ ለአፈግም አፍንጫ ድፍንን ያዝለታል ትል ነበር ጥለሽው ከሄድ ፈጣሪ መልካም ነው አፍንጫ ድፍን ያዝለቴል አደራ ለትዳርሽ ዋጋ ክፈይ አሳክሚው ባልሽ ነው ፍቅረኛሽ አይደለም ሲቀር የሚቀር

  • @Hadya720
    @Hadya720 7 วันที่ผ่านมา

    ከባድነው

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 7 วันที่ผ่านมา

    Ba kan 3 geza maborash,, ka migebee bawehala ena ka migibe bafte behone ena dagemo 2 litter of water ba kan watatate mafetaha nawe baye nagn

  • @EnateMaryamxabqyhach
    @EnateMaryamxabqyhach 7 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @fevenkana6711
    @fevenkana6711 4 วันที่ผ่านมา

    Yehkmna smoch
    Tonsil stone removal
    Cavity cheacking and filling
    Teeth cleaning and whitening.
    To buy
    Oral b electric toothbrush
    Toothpaste
    floaser
    Toung brush,scrapper..

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሁላችንም ይሽታል የማይዋሽው እኔም በቀን 6 ጊዜ እቦርሻለሁ ግን ስው ስራሺ ጥርስ አስተክያለሁ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา +1

      ንገሬኝ በምድነዉ የጥርስሳሙና እኔም ጥርሴን አስተክዬ ሳስበዉ እደሚሸት እየተሰማኝነዉ ግን አላገባሁም የአፍጠረን ለማንኛዉምሰዉ ይከብዳል😢😢

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 7 วันที่ผ่านมา

      @Eldana-j5j እኔ በብዛት ሴንስዶን እጠቀማለሁ ኮልጌትም ማስቲካ ከአፌ አይለይም የማልዋሽሽ ነገር እኔም አላገባሁም ግን በተለይ የጥርስ ህመም ካለብሺ አስቸጋሪ ነው

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา

      @@eyrusfeker4790 ሲንሶድ ምድነዉ አልገባኝም

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา

      @@eyrusfeker4790 በቀን 3 ጊዜ እቦርሻለሁ ካስተከልኩት ጀምሬ ሀኪም ቤት አላሳጠብኩትም

    • @Selamgaltigray
      @Selamgaltigray 5 วันที่ผ่านมา

      የት ነዉ ጥርስሽ ያስተከልሽዉ የኔ ቆንጆ?

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332 7 วันที่ผ่านมา

    …they

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ወንድሜ ፀግሽ አንድ ጥያቄ አለኝ አኔ አረብ ሀገረ ነኝ ጎደኛየ ኢትዮጵያ ነው የተዋወቅነው በሶሻል ሚዲያ ነው እና አንድ አመት ሊሞላን 2 ወረ ነው የቀረን ይሄን ሁሉ ግዜ ፀባዩ ተቀይሮ አያቅም ሁሌም ይደውላል ጠዋት ማታ እና ትናትና የሆነ ጥያቄ ጠየቀኝ ይሄን ሁሉ ግዜ ስናወራ ዝምብለን ነው የጀመረነው ግን ቀስ በቀስ ወደ ፍቅረ ገባን እኔም ወድጄሻለው አንችም ትወጂኛለሽ አለ እና ፀግሽ እሱ የደቡብ ልጂ ነው እኔ ጎንደረ ነኝ እኔ በዘረኝነት አላምንም ፍቅረ ሌላ ነው ፖለቲካ ሌላ ነው እሱ ሲለኝ ከኔጋ ለመኖረ ዝግጁ ነሽ ወይ እኔ ከሴት ሀገረ ለመኖረ ይከብደኛል ምክኒያቱም ወንድ ልጂ ከአባቱ ሀገረ ነው አግብቶ ሚኖረው የኛ ባህል አለኝ እና ለዚህ ምክረህን እፈልጋለው

    • @tigisttigist4833
      @tigisttigist4833 7 วันที่ผ่านมา +1

      ጸልይ ውዴ ፈጣሪ ወደ ሚሆንሽ ይመራሻል🙏

    • @ሰላምማንደፍሮ
      @ሰላምማንደፍሮ 7 วันที่ผ่านมา

      @tigisttigist4833 እሽ እህቴ አመሠግናለው በጣም

    • @gene6075
      @gene6075 7 วันที่ผ่านมา

      እህቴ❤ ለዚ ውሳኔ የሰው ምክር ኣያስፈልግሽም ብየ ኣምናለው : ፀሎት ኣድርጊ እና ከዛ ራስሽ መወሰን ኣለብሽ : ምክንያቱ የመኖር ጉዳይ ስለሆነ : እኔ ከሱ ጋር ለመኖር እግዚአብሔር ተማምኜ ምሄድ ወይስ ኣለመሄድ ይሻለኛል ብለሽ ኣስቢበት የኔ ማር ::

    • @ሰላምማንደፍሮ
      @ሰላምማንደፍሮ 7 วันที่ผ่านมา

      @gene6075 ትክክል ነሽ የኔ መልካም እህት አመሠግናለው

    • @nnnnhhj1727
      @nnnnhhj1727 7 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴ አባባል ከሆነ ሁሉም ወንዶች እንደዛ ነው የምሉት ሴት ወደ ወንድ ቤት ነው ምትሄደው ግን በፍቅር ከሆነ ከተሸለው ቦታ መኖር በበለጠ የእግዝአብሔር ፍቃድ መጠየቅ

  • @KasirRestom-h3j
    @KasirRestom-h3j 6 วันที่ผ่านมา

    አፋ ይከብዳል

  • @AbrhaleyGebre
    @AbrhaleyGebre 7 วันที่ผ่านมา

    This is anuture

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

    • @Wabi368
      @Wabi368 7 วันที่ผ่านมา

      😏😳