ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0984650912
ውይ ዶክተርዬ በጣም ትለኛለህ ልጄን ከአንተ ጋር እያሳደኩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው ጎበዝ ሁሉም ማሚዎች ይኼንን ቻናል ሊጎበኙት ሊማሩ ሊጠቀሙበት ይገባል እና ለየጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግን አትርሱ
thank you🙏
Thanks Great explaanation..
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያነሳኸው በሚገባ ስላብራራህልን እናመሰግናለን።
ዶክተርዬ ኑርልኝ ልጆቼን ከእግዛብሄር በታች ካንተጋር እያሳደኩ ነው ተባረክልኝ
Amen🙏
ዶክተር አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ይህ ጥያቄየ ነበር ልስማው
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳ/ር ስለበጎ ምክርህ ተባረክልን
Bless U 🙏
E/r yebarekeh doctor.....
Tebarek 🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከምታስበው በላይ ምክሮችህ ይጠቅሙናል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቀሪ ዘመንህንም ያሳምርልህ ምኞቴ ነው አመሰግናለሁ ዶ/ር
አመሰግናለሁ 🙏
አሜን አምን አሜን🤲🤲🤲
ኤረ እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ጉጉል እያደረገኩ ነበር ተነስገን እድሜህ ያርዝምልን
ዶክተር በጣም የተማርክ ነው ስዊዝ ነው ሚነሮው ልጄ ከደክቶሩ በላይ ያንተ ይጠቕመኛል ደግሞ ከእግዚአብሄር በታች ልጄ ካንተ ጋር እያሳደግኩ ነውአንድ ጥያቄ ኣለኝ ጡት ምታጠባ እናት የአሳ ዜት ትጠቀማለች❤❤❤❤❤❤
አዎ ይቻላል
@ብሩህkids merci beaucoup doctor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውተት አላርጂክ ለሆነባቸው and chronic constipation ላለባቸው አማራጭ plant based milk ስራልን
Great explanation. But you forgot to include the brand or type of fishoil we need to purchase 😊
We generally don't recommend specific brand...
Doctor thanks betam ye ASA Sega bemin melku enazegaj doc please
tnx dok.
Docter enamesegnalen betam ❤❤❤❤❤
እባክህ ዶክተር እርዳኝ አፍናአይኔ በአንድ በኩል ተጣመመ መፍትሄው ምንድነው
dr lije 1 ametua nw yemigib filagot yelatim,killowa alchemir alegn mn ladrig please nigeregn
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌ ነው የምከታተልክ እና ዶክተር ልጇ 1 አመት ሆናቷል ግን ምንም ጥራስ አልበቀለም በጣም ተጨንቃለሁ ዶክተርዬ መፍትሄ ካለህ
yene wud doctor amesegnalehu
Inamasaginalen
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Doctor, thank you so much, but can you please put translation from amharic to English? I would love to hear it i can't understand it all thankyou
Dr betam ameseginalew begel tekami temrten eysetekin new ❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Betam luyu neh❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቂየ ለልጆቻችን ስንተ ጠርሙስ የአሳ ዘይት እንስጥ መጠን አለው ? ብዙ ሲበዛ ያቀውሳል ይባላልም እውነት ነው እባክህን መልስልኝ???
❤❤🙏🙏
🙏
ሰላም ዶ/ር በቅድሚያ በጣም ነው የማከብርክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ልጄ 1አመት 2ውሮ ነው አሳ በጣም ትጠቀማለች የአሳ ዘይት ግዴታ መውሰድ አለባት ወይስ ከበላች በቂ ነው
Men ayent asa new metetkemw please aswekig eny mabelt yeflku leljay eshoku betam yasefrgal
ናይል ፐርች ነጩን እሱ በጣም ቆንጆ ነው ለልጅ እሾክ የለውም ዐልማርት አለ@@mamilovemamilove8357
ሰርዲንስ ብንሰጣታቸው ችግር አለው
Enme ewsdlhu salmd oil gne byknu wayse bsamnt snte ywasdal plise
❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ እንኳን ለየት ይላል ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ከአይኑ ከፍ ብሎ ቅንድቡ ላይ የሆነ እባጭ ነገር ነበረው እናም ይጠፋል እያልኩ ብከታተልም እስከ ዛሬ ድረስ አልጠፋም ልጄም 3 ወር ሆኖታል ስነካካው ህመም የለውም ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ህክምናስ አለው እባክህ መልስልኝ ።
ዶክተር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ,አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 5ወሯ ነው ፀሀይ (ሙቀት)እና ቅባት ነገሮች አላርጅክ ሆናት እኔም እየፈራሁ ፀሀይ አሙቂያት አላውቅም ምንላድርግ ብለህ?
ቪታሚን ዲ መጠቀም ይቻላል
I’m not started until now she is 2years and 6 month can I give her now
Yes
Dr ልጄ 5ወር ሊሞላው ነው እኔ ስራ ልገባ ነው እና ጡጦ እንቢ አለኝ እንዴት ማስለመድ እችላለሁ?
Dokter
❤❤❤❤❤❤❤🤴🦁👑🐅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጡት ምታጠባ እናት ብትጠቀም ችግር አለዉ
የለውም
ሳውዲ ገረብ ይገኛል ምታቁ ካላችሁ አሳውቁኝ
አዎ የትኛውም ፋርማሲ ይገኛል ሁሉም ቦታ
th-cam.com/video/AcfUCtqopJ4/w-d-xo.html
ዶክተር ልጄ አንድ አመት ሆኖታል የላም ወተት በቀን ምን ያህል መጠን መጠጣት ይኖርበታል
ከ 500 ሲሲ በታች
የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0984650912
ውይ ዶክተርዬ በጣም ትለኛለህ ልጄን ከአንተ ጋር እያሳደኩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው ጎበዝ ሁሉም ማሚዎች ይኼንን ቻናል ሊጎበኙት ሊማሩ ሊጠቀሙበት ይገባል እና ለየጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግን አትርሱ
thank you🙏
Thanks Great explaanation..
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያነሳኸው በሚገባ ስላብራራህልን እናመሰግናለን።
ዶክተርዬ ኑርልኝ ልጆቼን ከእግዛብሄር በታች ካንተጋር እያሳደኩ ነው ተባረክልኝ
Amen🙏
ዶክተር አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ይህ ጥያቄየ ነበር ልስማው
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳ/ር ስለበጎ ምክርህ ተባረክልን
Bless U 🙏
E/r yebarekeh doctor.....
Tebarek 🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከምታስበው በላይ ምክሮችህ ይጠቅሙናል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቀሪ ዘመንህንም ያሳምርልህ ምኞቴ ነው አመሰግናለሁ ዶ/ር
አመሰግናለሁ 🙏
አሜን አምን አሜን🤲🤲🤲
ኤረ እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ጉጉል እያደረገኩ ነበር ተነስገን እድሜህ ያርዝምልን
ዶክተር በጣም የተማርክ ነው ስዊዝ ነው ሚነሮው ልጄ ከደክቶሩ በላይ ያንተ ይጠቕመኛል ደግሞ ከእግዚአብሄር በታች ልጄ ካንተ ጋር እያሳደግኩ ነው
አንድ ጥያቄ ኣለኝ ጡት ምታጠባ እናት የአሳ ዜት ትጠቀማለች❤❤❤❤❤❤