የኛ ሰው በአሜሪካ #4 ጠዋት ብቻ ከ700 በላይ ቡና እንሸጥ ነበር ዝርፊያው አሳሳቢ ነው ፖሊሶቹ ከአቅማቸው በላይ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 162

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 10 หลายเดือนก่อน +55

    እጅግ መልካም ጎበዝ ሴት ናት የምታወራውን የምታውቅ 💯💯 ስለሐበሻ መልካም ባሕል መረዳዳት እንቁ ባሕሪ ስለተናገረች ትልቅ ክብር አለኝ!!!! አንዳንዶች ሐበሻን በነጌቲቭ ብቻ የሚያጥላሉ አሉ እንደኔ እነዚ ሰዎች ራሳቸው መጥፎ ናቸው! ሐበሻ ወርቅ ሕዝብ ነው በሄደበት የሚያብብ ጠንካራ ሰራተኛ ❤ ስማስርት ❤

    • @kukutilove
      @kukutilove 10 หลายเดือนก่อน +7

      ውሸት ሀበሻ ምቀኛ ነው: እሷም ካሜራ ላይ ስለሆነች ነው እንተዋወቃለን

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 10 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ሁሉም ባይሆን አንዳንድ መጥፎ ሠው አይጠፋም

    • @Ghdhdjndn
      @Ghdhdjndn 10 หลายเดือนก่อน

      Mkru

    • @Kk4-fy4bj
      @Kk4-fy4bj 10 หลายเดือนก่อน

      Ere fogra nawe sertnwale betame kelale gene aseriwecho the worst nachow

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 10 หลายเดือนก่อน +20

    ደግ ልብ ያላት ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባረክሽ 👍🎉🎉🎉👏

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 หลายเดือนก่อน +14

    እህታችን እግዚአብሔርስራሽን ብርክ ያድርግልን :: ውነትሽን ነው ዛሬ ሁላችንም ተፈራርተናል ግማሹማ እንደተጣላ ሰው ገፍቶ ይሄዳልና በጣም ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር የዱሮአችንን ይመልስልን ያሁኑ አላማረብንም:: ገበያ ስወጣ ከአበሻ ጋር እንዴት ነህ/ሽ መባባል በእውነት መአረግ ነውና እግዚአብሔር ያስበን :: ወንድማችንና እህታችን ትልቅ ግንዛቤ ስለአስጨበጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን :: 🙏

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆንሽን የሚገልፅ ስብዕና አሟልቶ ሰቶሻል። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @woine123
    @woine123 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሊሊ በተፈጥሮዋ በጣም ቅን አዛኝ ልጅ ናት::
    የማውቃት እዚህ ሀገር ስመጣ ከ20 አመት በፊት ነው:: እንኳን አየሁሽ ተባረኪ!

  • @yonasberhane7635
    @yonasberhane7635 10 หลายเดือนก่อน +10

    She is well articulate, &respectful. I enjoy it!

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 10 หลายเดือนก่อน +19

    መልካም ሰው ናት ቸቤ አንተም አስተማሪ ነው ኢንተርቪው

    • @TourEthiopia-vt9nn
      @TourEthiopia-vt9nn 10 หลายเดือนก่อน

      ቸቤ እኮ የድራማ ስሙ ነው እንጂ መደበኛ ስሙ አይመስለኝም።😂

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 10 หลายเดือนก่อน +10

    እሪፍ ፕሮግራም ነው ቸብብብ በዚሁ ቀጥል ሊሊንም እናመስግናለን ስብስክራይብ አርጌለሁ ዛሬ የመጀመሪይ ሳልሆን እልቀርም

  • @teddytena1309
    @teddytena1309 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጨዋ ሴት ነች ታስታውቃለች ረጅም እድሜ ያኑርሽ

  • @bickim5224
    @bickim5224 10 หลายเดือนก่อน +8

    Wow! She is such a knowledgeable woman ! I am so proud of you my sister! Thanks for sharing your business experience! We appreciate you!

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሊሊዬ መቼም የቅፅል ሰሜን በአዲሰ አበባ የምጠራበት ሊሊ እና ሊሎም በለውኝ ይጠሩኛል ግን በጣም ሰነምግባርሸ መሰተንግዶሸ ፀባይሸ በማየቴ ብቻ ደሰ ያሰኛል በሃገር ልጅ ኩራትና ሲያልፍለት ደሃውን ሲያይ ጥሩ ሰራሸ በጣም ደሰ ይላል ሊሊዎች ሁሌም መልካምነትን የምንመኝ ሰወች ነን አንድ ቀን መጥቼ እጎበኝሻለሁ ከአትላንታ ጆርጂያ አላህ ይጠብቅሸ በጣም የጨዋ አነጋገርሸ ያሰደሰታል ለሃገርሸ ያለሸ ጥሩነት ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የድሮ አሰተዳደግ መልካምነትን ያየንብሸ ጀግና ሴት ነሸ በርቺ ለሁሉም ሰው ምሳሌ ትሆኛለሸ በማንነትዋ እና በሃብት የማትኮራ ጀግና አነጋገር ያየሁብሸ ኢትዮጵያ ዊት ነሸ ትንሸ ይዞ ደሃን የሚንቅ ዘመን ባለንበት የአንቺ አይነት ጀግና አነጋገርሸ ትልቅ ክብር አለሸ ይህ አነጋገር ከጨዋ ልጅ ነው የሚወጣው ሊሊዬ በጣም ጥሩ ሰው እኔም ሊሊ ወይም ኤርትራኖች ጎረቤት ሲጠሩኝ የምታወቀው በሁለቱ ሊሊና ሊሎም ብለውኝ ነው እርጋታችን ለሰው ቅነ አሳቢነት ጥሩ ነው አየሸ የመኒዎች ልክ እንደአንቺ ያሰባሉ አጠገባቸው ሱቅ ሰትከፍች አዎ ይህን ሰሪ ሰራ ይላሉ ለምን አይመቀኙም እርዝቅ አላላህ ይላሉ ማለት አንቺንም እኔንም የሚሰጠን እሱ ነው ነይ ሰሪ ወይም ክፈች ይላሉ እና በጣም ጎበዝ ሴት ነሸ አያችሁ አንድ ወንድ ከሴት ልጅ ቁንጅና ወይም መልከ አይገዛውም የሚገዛው ሰነምግባርዋና ፀባይዋ ብቻ ነው ጭቅጭቅ አይወድም እና የአንቺ አይነት የእውነት መቶ ትውለድ እናት አባት በጣም ኮራሁብሸ በጣም ድንቅ እንቁ ሰው ነሸ አላህ ይጨምርልሸ ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው እናመሰግናለን

  • @tesg7804
    @tesg7804 10 หลายเดือนก่อน +4

    I am from Texas Houston Thank you great woman excellent explanation .
    Thank you Chebe media just keep it up!!!!

  • @martha1043
    @martha1043 10 หลายเดือนก่อน +3

    እረጋ ያለች የሴት ወይዘሮ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ባለዉ ላይ ይጨምር

  • @abekebe8712
    @abekebe8712 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሳላስበው ጨረስኩት ትህትናንና ከጠንካራ የስራ ባህል ጋር የተላበሰች ምርጥ ኢቲዬጲያዊ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቅን ኢትዮዽያዊ ስራሽ ይባረክ እኔም አሜሪካ ስመጣ ጎራ እላለው እናመሰግናለን።

  • @mesur5022
    @mesur5022 10 หลายเดือนก่อน +7

    She knows her element and I liked how calmly she explains the business . Proud of her, and just so happened that I watched her on international woman’s day.

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 10 หลายเดือนก่อน +5

    This madam is very humble and informative ❤

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 10 หลายเดือนก่อน +8

    እወነት ብለሻ ደስ የሚል የመረዳዳት ባህል አለን

  • @etsegenethailemariam7967
    @etsegenethailemariam7967 10 หลายเดือนก่อน +1

    WOW Liliye. I am so proud of you my sister. God bless you. You are my Hero❤❤❤❤

  • @xsmart1040
    @xsmart1040 10 หลายเดือนก่อน +7

    Lilly seems like a nice lady and open. I am sure anyone who is thinking of a 7-11 shop can benefit a lot from her advice.

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅን ሴት በግልፅነት ስራዋን ያስረዳች። ተባረኪ

  • @mggg8841
    @mggg8841 10 หลายเดือนก่อน +1

    Down to earth, very disciplined ,hardworking & well spoken habesha sister ,May God bless 🙌 ❤

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 9 หลายเดือนก่อน

      What does Habesha means ?

  • @Truth-12
    @Truth-12 10 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful mom… more blessings

  • @biniyamhabte1
    @biniyamhabte1 10 หลายเดือนก่อน +8

    Give credit to the late Asfaw meshesha for the idea የኛ ሰው በአሜሪካ as we are civilized but thank you for letting us know all the information

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትል ሰው ናት ቅን ጌታ ይባርክሽ!

  • @dawitandeta9939
    @dawitandeta9939 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow amazing keep it up the good work Chebe

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 10 หลายเดือนก่อน +3

    She is so sweet and very humble God bless you ❤

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for information keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 10 หลายเดือนก่อน +2

    SO NICELY!) I LIVE IN RUSSIA IN MOSCOW & HAPPY TO WATCH UR VIDEO!) 4- EVER UNITED ETHIOPIAN ORIGIN!)))

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብልህና የበሰለች እመቤት ናት። እናመሰግናለን።

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቸቤ በሰንሰለት ተከታታይ ድራማ ላይ በጣም ከሚስቡኝ ገፀ ባህርያት የአንተና የደላላው አራድነትና የጣሰው (ወቸ ጉድ!!) ነበር። አሁን ደግሞ በዚህ ትምህርታዊ ፕሮግራም ላይ ተከስተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል። በነገራችን ላይ በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ያቀረብካት የ 7ELEVEN ባለቤት እህታችን የንግድና የስራ ልምዷን በረጋ መልኩ የመግለፅ ችሎታዋ የሚደነቅ ነውና ሳላመሰግናት አላልፍም። ፕሮግራምህ ትምህርታዊ ነውና በጣም እናመሰግናለን በርታ።

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሊሊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤🎉

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 10 หลายเดือนก่อน +2

    ባሏ እንዴት ታድሏል ። ገለፆዋ:አሳሳ ቋ : ከንግግራ ደግነቷ ይታወቃል ። ማር ነሽ

  • @robel9335
    @robel9335 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለጥሩ ሰው መልካም ነገር ይገባል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችውን እናመሰግናለን

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም

  • @nahomgede5611
    @nahomgede5611 10 หลายเดือนก่อน +1

    I like her, so genius and positive. GOD BLESS YOU LILY!

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ስርአት ያለሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ 7ELEVEN ሌቦች በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው ካፓኒው ሌቦችን የሚቆጣጠር ሴኩሬቲ ቢያቆም የበለጠ አትሪፊ ትሆኑ ነበር❤❤❤😂😂😂

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፡ ለናንተ ፡ ይሁን ፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ የሚል ፡ ቃለምልልስ ፡ ነው ፡ እኔም ከአገር ፡ ቤት ፡ እንደመጣሁ ፡ ፡እናንተ ፡ ጋር ፡ ሰርቻለሁ የአገሩን ፡ ሰራ ፡ የለመድኩበት ፡ጌታ ፡ ይባርካቸሁ ፡

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 10 หลายเดือนก่อน +2

    Great to see u my sister lewbtyie , I am proud of you.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቸቤ አትቸኩል አንዱ ጥያቄ ሳይመለስ ኤላ አትድገም በርታ

  • @carraward8398
    @carraward8398 10 หลายเดือนก่อน +3

    As Ethiopians still remains Great as a people. We just had many lower class ethnic groups come from places like sri lanka and settled in our land which gives the impression of a lower class society because they came with lower standards of living. While ethnic Ethiopian's continued to uphold our standards. . We don't fake educate and pretend to be intelligent we live this. We never were History we make history. And we don't stop.

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ሴት የመልኳ ማማር

  • @Addistoday
    @Addistoday 10 หลายเดือนก่อน

    "ዘመኑ ያመጣብንን መከፍፈል እግዚአብሄር በቃ ይበለን" ያልሺው መልዕክት ሊሊ ❤❤❤❤❤👏👏👏🏆🏆❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀገና.ነሽ.በርቺ

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 10 หลายเดือนก่อน +7

    very nice lady ❤

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 10 หลายเดือนก่อน +7

    It’s a nice program but I would like to recommend to keep up. I was working 7-11 when I came to USA and now I’m graduate from University of Maryland School of Nursing and I’m a register Nurse to work at Medstar hospital

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 10 หลายเดือนก่อน

      Good job

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 10 หลายเดือนก่อน

      Nursing home

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@ማርኮታኬshe told us where she started and where she is now, why would you common such as negative comments? Why we have to tear down each other?
      I doubt you not happy with own life. Anyways it’s hard to pour from someone else’s ( share ) from Empty cup.

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 10 หลายเดือนก่อน +1

      Proud you!

    • @GreatShewa5530
      @GreatShewa5530 10 หลายเดือนก่อน

      @@ማርኮታኬ ye Yagersh/hagerh ye mkegninet bahri teketloh/sh new yemetashiw/yemetahew
      If it were a home care, what’s was a problem?

  • @medi5959
    @medi5959 10 หลายเดือนก่อน +5

    Great massage

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ስራ ነው ቸቤያችን👍❤

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ለኢንተርቪ ጥያቄዎች መልስ የንትሰጥ። አገላለፅ ክህሎት አላት

  • @tigistalemayehu1401
    @tigistalemayehu1401 10 หลายเดือนก่อน +2

    Very smart women keep it up .❤❤❤❤

  • @user-md3mh8cm1m
    @user-md3mh8cm1m 10 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of you my hard working people.

  • @nahomgede5611
    @nahomgede5611 10 หลายเดือนก่อน +1

    She is so innocent in her opinion. Thank you Chebe for sharing a very nice experience.

  • @ltube9958
    @ltube9958 10 หลายเดือนก่อน +1

    So calm women, she has a good heart God bless her.

  • @hlrdc3809
    @hlrdc3809 10 หลายเดือนก่อน +1

    Very proud of you 👏🏿. God bless you and your family

  • @adisubaati4193
    @adisubaati4193 10 หลายเดือนก่อน +2

    She is very nice lady ❤️ 😍 ♥️ 💕

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 10 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ በርቺልኝ

  • @bent4764
    @bent4764 9 หลายเดือนก่อน

    Respectful, and intelligent woman!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ.ይጠብቅሽ.ጎበዝ.ነሽ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 10 หลายเดือนก่อน +1

    Both of you are good and mature. I am proud of you.

  • @SolomonshuferHabte
    @SolomonshuferHabte 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hard workers GOD bless u

  • @Scgbjkbfcv
    @Scgbjkbfcv 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tikikil bileshal selam yamtalin !!! Amen 🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው ዝም ብለህ የምትጠይቃት ቦርደሩን ከፍተው ኢሊጋል ኢሚግራንት ሰው እየዘረፉ ነው ሰው እየገደሉ ነው። ግን አንቺ በርቺ ፀልይ። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።ጎበዝ ደስ ስትል።

  • @Thedeemer
    @Thedeemer 10 หลายเดือนก่อน +1

    I showed this programme for the first time and it seems somehow informative. So, I subscribed. Would be great if you disclose the specific location of the shop and some other detail questions indeed. Anyway, as I liked your programme, I'm going to show your other videos.

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 10 หลายเดือนก่อน +2

    Dese setel, gobez berche, ❤

  • @sebleh2682
    @sebleh2682 10 หลายเดือนก่อน

    Very good, my dear sister. I am proud of you 👏👏👏❤️

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset หลายเดือนก่อน

    Chubye tebarek wendmachn❤❤❤❤❤

  • @Asmimekonene
    @Asmimekonene 10 หลายเดือนก่อน +2

    thank you for sharing your precious time. This absolutely benefits our society.

  • @yoditafework
    @yoditafework 9 หลายเดือนก่อน +1

    I’m so proud my dear sister ❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 วันที่ผ่านมา

    ገብጋባ ናቸው ሀበሻ ሁሌም ማማረር ነው ስራው አትመናቸው

  • @tedroseturneh1123
    @tedroseturneh1123 8 หลายเดือนก่อน

    Samuna, ere begiziabher, American Hager, chebe, meche new wid yehonew??? Mashalah!!!

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ከመከፋፈል ያድነን

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset หลายเดือนก่อน

    Mlkam ehtachn tebareki❤❤❤❤

  • @esteth1
    @esteth1 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አበሻ ናት አብዝቶ ይባርክሽ አቦ

  • @abse4305
    @abse4305 10 หลายเดือนก่อน

    ቸቤ አትቀደድ በዚ መደዳ ሁሉም ሀበሻ ነው ሱቁ ስትል የታለ ብላ አፋጠጠችህ ዉቢቷ እመቤት ግልፅ እና ጀግና ሴት ናት

  • @Milsmek
    @Milsmek 10 หลายเดือนก่อน +1

    SHE IS SO AMAZING WOMAN, TRUE ETHIOPIAN

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @Milsmek
    @Milsmek 10 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN 🙏🏿

  • @Addistoday
    @Addistoday 10 หลายเดือนก่อน

    she is so great!
    able to explain the issue well

  • @SebleWork-kt2pr
    @SebleWork-kt2pr 6 หลายเดือนก่อน +1

    Fetare Yibarikish

  • @maedotmeseret
    @maedotmeseret 4 หลายเดือนก่อน

    ለችግሮቿ የተጠቀመችው መፍትሂ ግን አልተመቸኝም ሰዉ እዲት አድቀን እዘረፋለዉ ብሎ ዘላለም እቃዉን ይደብቃል😮

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 10 หลายเดือนก่อน +1

    postive nat betem

  • @SelomonBirahane
    @SelomonBirahane 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ግን እባክህን የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሰድ ያውም አሜሪካ ተቀምጠህ በተረፈ ማራኪ እንዲሆን ስለምታቀርበው ፕሮግራም ሰፊ ጊዜ ወስደህ ለአድማጭ ተመልካች ለማስረዳት አጭር ጭብጥ ማስያዙን አትርሳ የብዙ ጊዜ ሃሳቤ ነው በቁም ነገር ላይ አጉል ሳቅና ፌዝ አያስፈልግም ሰዎቹ ለሀገር ለመጪው ትውልድ አስተማሪዎች ናቸውና ባልሆነ ንግግር ቃላት አትደጋግም !!!!!?????

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለአስር አመታት ሰርቻለው የሚገርም የስራ ልምድ አለኝ አሁን በሌላ የስራ ዘርፍ ላይ ነው ምገኘው ቢሆንም ቀላል አልነበረም

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 หลายเดือนก่อน

      Lemesrat mne mesfert yiteykal ?konkose endet lemdesh bitnegergne ?😮

  • @kesatebirhan1450
    @kesatebirhan1450 9 หลายเดือนก่อน +1

    Dess yemteile ❤

  • @Addistoday
    @Addistoday 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል candy መደርደሪያው ባዶ ሚደረገው ልጆች ከትምህርት ቤትጨሲለቀቁ አፍሰው ይወስዱታል?🙊🙉 አይ አሜሪካ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mehinbhata2546
    @mehinbhata2546 10 หลายเดือนก่อน +1

    Why don't you guys contact Amnesty International?

  • @newjourney5096
    @newjourney5096 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia souqochin bezi Melk lemkfet min yasfelgal?

  • @bura7009
    @bura7009 10 หลายเดือนก่อน

    subscribed brother

  • @tadtab2
    @tadtab2 8 หลายเดือนก่อน

    the level of video production is at its highest quality.

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hi cheb endet nh

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 หลายเดือนก่อน

    አሜም.አንድ.ያርገን

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 10 หลายเดือนก่อน +1

    መታፈር በከንፈር
    በስራ መክበር

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 10 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾✌🏽🙏🏾

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 10 หลายเดือนก่อน +1

    Endet nw aneten magignet yemichilew?

    • @chebemedia
      @chebemedia  10 หลายเดือนก่อน

      Send me a message on Facebook

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 10 หลายเดือนก่อน +1

    Where exactly is the store Chebe ?

    • @chebemedia
      @chebemedia  10 หลายเดือนก่อน

      Silver Spring, MD

    • @CrbinicaMumuzu
      @CrbinicaMumuzu 10 หลายเดือนก่อน

      7980 Georgia Avenue Silver Spring MD 20910

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 10 หลายเดือนก่อน

    በረዶ ቤታቸው ነው አሉ የሚያማርረው

  • @CHERBOLETUBE
    @CHERBOLETUBE 10 หลายเดือนก่อน

    ስራ ፈልጉልን ሜሪላንድ