አትክልትና ፍራፍሬዎችን ሳይበላሹ የማቆያ ዘዴ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው እኛ ቤት ከሰላጣና ሽንኩርት በስተቀር ሁሉንም አትክልትና ፍራፍሬዎች በ ቬነገርና ቤኪንግ ሶዳ ከ10-15ደቂቃ እንዘፈዝፈውና ከዛ በደንብ እናለቀልቀዋለን ሰላጣውንም ፔፐር ታወል እናረግበታለን
    ሌሎቹላይ ደሞ አሁን አንቺ አሳይተሽናል እንጠቀመዋለን እናመሰግናለን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 3 ปีที่แล้ว +1

    ማዚ ጎበዝ ነሽ ሌላውን ሴት በጣም ነው የምታነቃቂው በርቺ ለኛ ሞራል ነሽ

  • @realityshow1713
    @realityshow1713 3 ปีที่แล้ว +18

    በመጀመሪያ በጣም ጎበዝ መሆንሽን ሳልነግርሽ ማለፍ አልፈልግም በርቺልን በመቀጠል ማንኛዉም ፍሩትም ሆነ vegetable አየር ማግኘት ወይም መተንፈስ አለባቸዉ ይባላል በኮንቴነር ባይቀመጡ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለዉ።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว

      Lili Tamerat@ከፍሪጅ ዉጭ ሲቀመጥ ነዉ እንጂ Deep Freezer ዉስጥ በኮንቴነር ወይም Any Zip Bag store ቢደረግ ምን ለዉጥ ያመጣል? ይቅርታ ግን የእኔም ጥያቄ ስለሆነ ትንሽ ብታስረጅኝ ብዬ ነዉ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +2

      Beth2 ፍሩት deep freezer ውስ ከተቀመጠ አይበላሽም ግን ለጁስ ብቻ ነው የሚሆነው ሁሉንም ማስቀመጥ አንችልም የሚጠቁሩ አሉ አትልቶች ቆስጣ ጎመን ችግር የለውም እርጥበት የማይፈልጉ ቅዝቃዜው የሚያበሰብሳቸው ማስገባት አንችልም

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bahlietube1358 ስለ
      መልካም ምላሽሽ በጣም አመሰግናለሁ መአዚ። ከአንቺ ሀሳብእና ገለጻ ጋር በጣም እስማማለሁ ።ከላይ አየር ያስፈልጋል የሚል ኮሜንት አይቼ አየር የሚያስፈልገዉ ከፍሪዘር ዉጭ open Air ላይ store ስናደርግ ነዉ እንጂ ፍሪዘር ዉስጥ አይደለም እንደዉም ፍሪዘር ዉስጥ store ስናደርግ ከዚፕሎካችን ወይም ኮንቴነራችን አየር በደንብ እንድናስወጣ ነዉ የሚመከረዉ ብዬ ነዉ።ተባረኪልኝ!!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +2

      Beth2 ትክክል እውነት ነው

  • @yibeltaltarekegne3392
    @yibeltaltarekegne3392 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴምር እንዴት እናስቀምጥ እህቴ

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው መአዝ በጠም ጎበዝ ነሽ እኔም በይህታጠብ ነው ምቆያው

  • @احمدالو-ض2ل
    @احمدالو-ض2ل 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለሞያ በርቺ

  • @زينبمحمد-خ7ه1و
    @زينبمحمد-خ7ه1و 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን እህታችን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጠቃሚ ነው

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መአዚ በጣም እናመሰግናለን ስላሳየሽን እኔም እንደዚህ አስቀምጣለው

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 ปีที่แล้ว

    Ende rosemary, ye shorba ketel bedenbe enatebena adereken newe yemenetekemewe. Tolo selemibelashi ezeh ethiopia yalenewe. Sele hulume enamesegenalene. 🌺🌸🌺

  • @belaylagiso4915
    @belaylagiso4915 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አዳቅሻላሁ ጎባዝ እህታቸን ባርች ♥️

  • @tsionyemane3908
    @tsionyemane3908 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Buze4567
    @Buze4567 2 ปีที่แล้ว

    Ereeee emakiya betam techegweikugn Sitota min oven ena yepiza megageriya ena yedabo megageriya atekakemun gira gebagn kalaschwgerkush bitasaygn tebareki

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      እሽ instagram- bahlie _tube እናውራ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ አዲስ ነገር ካንቺ ያየሁት የካሮቱ አቀማመጥ ነው ።ያልተከተፈ ካሮት በደንብ አጥበን በደንብ አድርቀን በያዝሽው አይነት ወይም እንደ ከረጢት ያዘጋጀነው የኮተን ጨርቅ ላይ አድርገን በፌስታል ቋጥረን ስናስቀምጥ ከወር በላይ አዲስ እንደሆነ ታገኚዋለሽ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing Meazei 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sabity2088
    @sabity2088 3 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ተምረሻል እማ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 ปีที่แล้ว

    በጣም፣ጎበዝና፣ጥበበኛ፣ሴት፣ነሽ።ጌበዝ፣በርቺ።

  • @mehbubayoutube7465
    @mehbubayoutube7465 3 ปีที่แล้ว +1

    በርሽ የኔቆጆ

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትሽን ነው የማዳምን እንዳንች ነው የማስቀምጠው

  • @genetteshome5245
    @genetteshome5245 3 ปีที่แล้ว +1

    meazi betam tatari berche yene kemem mert temert agenen berch mumumu👍👍👍👍💟💟💟💟💟

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው 💘👍

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 3 ปีที่แล้ว +1

    አውነትሽን ነው ፔፐር ታዎል በጣም ጥሩ ነው እኔ ስራ ስሄድ ሙዝ በፔፐር ታዎል ሰጠቀልለው ምንም አይሆንም ተባረኪ

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 3 ปีที่แล้ว +4

    ሎሚውን ጨምቀሽ በበረዶ እቃላይ አድርገሽ በረዶ ስሪ ሎሚ መጠቀም ስትፈልጊ እምትረልጊውን ማውጣት እኔ እደሱነው እምጠቀመው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +2

    መአዚ ቤት ለእምቦሳ! በጣም ቆንጆ ቤት ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ።
    ያቀረብሽው ፕሮግራም እኔ ሁሌ የምቸገርበት ነው። ባሳየሽን መሠረት እሞክረዋለሁ። Thank you💕

  • @semomare5167
    @semomare5167 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing 😘😘🙏🏻

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing!

  • @shanemcneil1972
    @shanemcneil1972 ปีที่แล้ว

    I still see that you have on the rings I sent you long time ago.

  • @sefanitgebre4421
    @sefanitgebre4421 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 2 ปีที่แล้ว

    Yene enat ዝንጅብል endaybelash mtasgemtewu beeka afer adrga afer wust new mtkebrew

  • @fetiyakedir6200
    @fetiyakedir6200 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው ከጭንቀት ገላገልሽኝ እኔ ግን ካሮት በፌስታል እስር አድርጌ ነው ፍሪጅ ውስጥ የማስቀምጠው ምንም አይሆንም ድንችም ቀይስርም እንደዛው ንው ማስቀምጠው ወር ድረስ ይቀመጣሉ የምቸገረው ጥቅል ጎመን ነው እንዴት ላድርገው

  • @shanemcneil1972
    @shanemcneil1972 ปีที่แล้ว

    I was really sick with the flu. I am getting better daily.

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ስለትምህርትሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ERITREACONNECT
    @ERITREACONNECT 3 ปีที่แล้ว +1

    srlsm selam lezi bet

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 3 ปีที่แล้ว +2

    Bahile tube, to much work

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 10 หลายเดือนก่อน

    ሙዝን ለአንድ ሳምንት ማቆየት እንዴት እናስቀምጠው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  10 หลายเดือนก่อน

      ጭንቅላቱን መሸፈን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    አቡካዶ በምንም ማቆየት አልቻልኩም ባንዴ አልጠቅም ነገር ሁለ እንደተበላሽብኝ ነው ምን ላድርገው ባክሽ ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      ሎሚ እረጭተሽ አስቀምጭ ወይም የውስጡን ፍሬ አትጣይ የተረፈው ውስጥ አርገሽ አስቀምጭ

  • @mehbubayoutube7465
    @mehbubayoutube7465 3 ปีที่แล้ว +2

    አገረችንን ሰላሞን አላህ ይመንስልን

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የሁላችን ጸሎት ነው

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 3 ปีที่แล้ว +1

    ጰርሰሊ አጥበሽ ከትፈሺው ፍሪዘረ ዉስጥ ማስቀመጥ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @fanayeagebreyesus342
      @fanayeagebreyesus342 3 ปีที่แล้ว

      ማማር እንዲ ነው ብዙ የማናቀውን አሳውቃችሁናል እናመሰግናለን ሁላችሁን

  • @lealea1531
    @lealea1531 3 ปีที่แล้ว

    What’s your refrigerator brand ? it looks good ! I want to buy a big refrigerator this week . Can you tell me the name ?

  • @hirutayele395
    @hirutayele395 3 ปีที่แล้ว +1

    መዐዝዬ Blue berry ስታስቀምጪ paper towel በየመሀሉ አድርጊው አንድ ላይ እታድርጊው ለረጅም ግዜይቆያል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    በብዛት አዳድስ ነገር ነው ያየውት

  • @judiseid7888
    @judiseid7888 3 ปีที่แล้ว

    💖💖💖

  • @genetteshome5245
    @genetteshome5245 3 ปีที่แล้ว +1

    meazi next time pls how to use dish washer and mentain and clineing ebakesh pls

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 3 ปีที่แล้ว

    😍❤❤

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว +1

    🌹❤🌹❤👏

  • @dblove339
    @dblove339 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዶችዬ እየተዛመድን ቻናላችንን እናሳድግ

  • @mulefikir8719
    @mulefikir8719 3 ปีที่แล้ว +4

    Some say Tomato will loose it's acidity or it's taste when we put in fridge ..pls comment who knows better ...otherwise nice video ..Berchi thank you.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሢባል ሠምቻሉሁ ፈፅም ቲማቲምፍሪጅ ውሥጥ መቀመጥ የለበት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነዉ እኔም አላስቀምጥም ጣአሙን
      በጣም ስለሚቀይር

  • @shanemcneil1972
    @shanemcneil1972 ปีที่แล้ว

    Do you still love me?

  • @MediGiday
    @MediGiday 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን