ኢትዮጵያን እንዳናውቅ የምዕራባዊያን ሴራ ምንድን ነው? | በምህረቱ የሚጎበኛትኢትየጵያንቱ ምድር | ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ - Deacon Yaregal | Moa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ አምላክ እንዳንተ ያሉ ስለ ኢትዮጵያ ታሪኳን የሚያውቅ ያብዛልን አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን።

  • @EMislene
    @EMislene  2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
    Subscribe and share: th-cam.com/video/csjZ4v5TGrE/w-d-xo.html

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አለን ችግራችንን መጎዳታችንን የሚያውቅ መድሀኒተዓለ ያውቅልናል አሜን።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EMislene
    @EMislene  2 ปีที่แล้ว +3

    "በምህረቱ የሚጎበኛት መልካሚቱ ምድር"
    ኢትጵያን እንዳናውቅ የምዕራባዊያን ሴራ ምንድን ነው?
    #ሞዐ ተዋሕዶ_Mo'aa Tawaahido_Moa_Tewahdo
    ትምህርቱን በማጋራት ሌሎችም እንዲማሩበት አባክሆ ያጋሩት!
    #Subscribe, Like_and_Share

  • @teshaletilahun4229
    @teshaletilahun4229 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @yalemsewtsegaye340
    @yalemsewtsegaye340 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ በመቀጠል ወደየ ክልሎች የምትመጡልን መቼ ይሆን በተጣበበ ጊዜአችሁም ቢሆን አስቡን

    • @SolomonTesfaye-p6m
      @SolomonTesfaye-p6m 10 หลายเดือนก่อน

      የእውነት ትልቁን በልቦና እና በእውቀት በታሪክ ውስጥ ስንገለፅ ተረት እና ተአምር ብቻ እየመሰለ በእምነት እና በተግባር ሰውነት (ሰብዕና) የተኖረብት የሚናፈቅ ፣ የምንመኘውም ነው። ልቦና ሰጥቶ ይመልሰን። ይመልሰን።

  • @birkuwawakijera
    @birkuwawakijera 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች በርቱ አምላክ ይርዳቹ

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜ ልክ የሚሰማ ትምህርት ነዉ

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 หลายเดือนก่อน

    ግን አለች እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጲያ ሀገሬ የነፃነት አርማ ሕይወትሽን አልጣው የእኔ ሕይወት ቆማ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ውስ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::ድንቅ ትምህርት ነው ::

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማን

  • @abyssiniawamanuel734
    @abyssiniawamanuel734 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale heywet yasemalen

  • @abelweldemariam3586
    @abelweldemariam3586 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይመሰን በደንብ ከልቤ ነዉ የገባዉ ይሄ ትምህርት መምህር ፈጣሪ ይጠብቁት

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 2 ปีที่แล้ว +1

    መዳንያለም ሆይ እኛ እንተጋለን አንተ እርዳን

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @eliaslegese1321
    @eliaslegese1321 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። ታላቁ መምህራችን ነህ!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ምምህር

  • @abiy_sibhat9108
    @abiy_sibhat9108 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝምርን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    😭😭
    🤲🤲✝️✝️🕊🕊
    💐💐💐💐
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sali7256
    @sali7256 2 ปีที่แล้ว +2

    USAID is part of the group that designed the education system in Ethiopia

  • @kidistdemisse4218
    @kidistdemisse4218 10 หลายเดือนก่อน

    የርዕሱ ፊደል ግድፈት አስተካክሉት " ኢትዮጵያ"

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አምሊኬን አንዲት ዘለላ እንባ እያፈሰስኩ ሰለ ኢትዮጵያ እልምነዋለሁ

  • @phun4379
    @phun4379 ปีที่แล้ว +1

    አቢስንያ ወይስ ኢትዮጵያ?

  • @Tiobsta
    @Tiobsta ปีที่แล้ว

    የትምህርቱን ጣዕም ይበልጠ ያጎላዉ አሁን አሁን እንደምናየዉ ሕንፃ ቤተክርስቲያኑን በኮተት እየሸፈኑ የእንቁ ካባ ላይ አዳፋ ሸራ አለመደረቡ ነዉ!!! ቤተክርስቲያን እኮ ለዐይን ራሱ ምግብ ናት!!!

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 ปีที่แล้ว

    ትምህረቱ ጥሩ ነበር : ማሰታወቂያው ገን አሰልቺ ሆነ::

    • @EMislene
      @EMislene  ปีที่แล้ว

      ስለ ቀና አስተያየትዎ እግዚአብሔር ያክብርልን።
      እናስተካክላለን

  • @ethiopiahagere8973
    @ethiopiahagere8973 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን