የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መጻሕፍት (ክፍል አንድ):- በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምስጢረ ሥጋዌ መቼም የማይደረስበት እጅግ የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ቸርነት መገለጭያ ነው 😍😍😍 ወልድ ዋህድ ጌታ ኢየሱስ ለኛ ኃጥያት የኛ ሥጋ የለበስክ ምስጋና ይድረስህ አምላኬ!!! አባታችን ልብ አርስ ስብከት ነው መድኃኔዓለም ለኛ ያኑሮት 😍

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

  • @MesfinBergene
    @MesfinBergene 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ያድናል አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ላከ አለ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የምያስተምሩ ልክ እንደ አባታችን የነጠረዉን የጌታን ቃል በትክክል የምያስታምሩ አሉ ጌታ ይመስገን

  • @ShamsShams-xv9xh
    @ShamsShams-xv9xh 5 วันที่ผ่านมา

    I am very late! it's very important teaching thanks Abba (honorable) God bless you🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 2 ปีที่แล้ว +8

    I am protestant. Abba(honorable) I appreciate your teaching ♥ ❤ 🙏.

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว +1

      If orthodox believed exactly as this priest teacheing there is no different with protestant eko

  • @shalomshalom5735
    @shalomshalom5735 7 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይባርኮት የሚገርመው አባታችንን ጰዉሎሰን የሚመሰል አሰተማሪ አደርጉ እግዚአብሔር ያመጣልን የጌታ ባርያ። ዛሪ የጠፈው የእውነት አሰተማሪ ነው.

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว

      ሻሎም ሻሎም ኪኪኪኪኪኪ ግም ለግም አብረ አዝግም እሳቸው በጣም ያሳዝናሉ በዚሰሀት አጋንት ሲጫወትባቸው ነው

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว

      Magdes Mangosto minewu metsehafe kidus yemilewun letekeji newu end? Tasazegnaleshe.

    • @sew1391
      @sew1391 3 ปีที่แล้ว

      @@አማማኢትዮጵያ ምን አደረጉ?

    • @phun4379
      @phun4379 2 ปีที่แล้ว

      @@አማማኢትዮጵያ
      ላትስማሚ ትችያለሽ አገላለፅሽ ግን ትንሽ?

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 7 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወትያሰማልን አባታችን! ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን!!!

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 ปีที่แล้ว +1

    የሚደንቅ ትምህርት እ/ር ይባርኮት

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 4 ปีที่แล้ว +4

    አባ በትምህርታቹ ብዙ ብዙ እየተማርኩ ነኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +6

    Kale hiwot yasemalin our best orthodox father💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝

  • @kng4900
    @kng4900 7 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔርን ስለእርስዎ እናመሰግናለን የሰማነው ቃል ለህይወት ይሁንልን።

  • @eliasberaki451
    @eliasberaki451 ปีที่แล้ว

    Egzeabher ybarkachw Abatachin.

  • @mihrettesfay9992
    @mihrettesfay9992 6 ปีที่แล้ว +16

    አባ እየሱስ ክርስቶ እስከ ምጽአቱ ይማልድልናል ።ሮሜ 8÷34-36 -የምተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዝአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው። ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ ወይስ ጭንቀት ወይስ ስደት ወይስ ራብ ወይስ ፍርሃት ወይስ ስይፍ ነውን

    • @helen4526
      @helen4526 2 ปีที่แล้ว +2

      የድሮው የኦርቶዶክስ መፀሀፍ ላይ እንደዛ ነው የሚለው በሀይለስላሴ ጊዜ የተታተመው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አሁን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታተመው መፀሀፍ ላይ የሚማልደው የሚለውን የሚፈርደው ተብሎ ተቀይሮረል እኔ አመሳክሪው ብለውኝ አመሳክሬውአለው ግን ለምን መቀየር እንደፈለጉ አላውቅም እኔ እራሱ በጣም አዘንኩኝ ለምን እንደዚህ ያደርጋሉ ብዬ ።

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 2 ปีที่แล้ว

      @@helen4526 fidel yigelal ;menfes kidus yadinal yetebalew [tirguame yadinal] le malet new
      please take care when you read bible

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 ปีที่แล้ว

    wow My God I am so happy to hear The Word of God from You.

  • @natisisay6462
    @natisisay6462 6 ปีที่แล้ว +14

    አባ እግዚአብኤር ይባርኮትክልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወድዋት ዛሬ ደግሞ እውነት የሆነውን እየሱስን እየገለጡት ነው እድሜ ይጨመርሎት አሜን ተስማምቼእ1ለው

    • @sew1391
      @sew1391 3 ปีที่แล้ว +1

      ምስካየ ኅዙናን መድሃኒአለም ቤተክርስትያን

    • @yordanosgebremeskel1706
      @yordanosgebremeskel1706 3 ปีที่แล้ว

      1

  • @nolawihare6859
    @nolawihare6859 7 ปีที่แล้ว +11

    የእግዚአብሄር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እንዴት አላቺው የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አባ መዓዛ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛለዎት በዚህ ክፉ ዘመን ወንጌልን ይዘው የተነሱ የምንኮራብዎት አባታቺን ነዎት እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
    #በዚህ በyoutube ገጽ ላይ የምታገለግሎ ወንድም እህቶች ይሄንን መልዕክቱን ለአባ መዓዛ ብታደርሱልኝ እና ቢመለከቱት ብየ እጠይቃለው#
    በክርስቶስ ምልጃ ዙሪያ #እንዳይረሱ በማለት እነዚህን መልዕክቶች አስተላልፋለው ይሄን መልዕክት ለመጻፍ የተገደድኩበት ምክንያት ትንሽ ግራ የመጋባት ነገር ስለተፈጠረብኝ ነው በቀጣይ እንደሚስተካከል ተስፋ በማድረግ መልዕክቴን እጀምራለው
    የመጀመሪያው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት እንደመነሻ ላንሳ ይሄም ሰው እና አምላክ የሚለው ነው። ፤በስጋው አማላጅ በመለኮቱ ደግሞ ፈራጅ ተብሎ ይገለጻል።
    ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒኦ አንዴ እና ለዘለዓለም ባፈሰሰው ደም ዘለዓለም ሴስታርቅ እና ሴማልድ እንደሚኖር መጻሃፍ ቅዱስ እንዲሁም የቤተክርስቲያናቺን ቅዱሳት መጻሃፍት ያስነብቡናል ኢየሱስ አውንም ጸሎት እና መልጃን እያቀረበ አብን የሚለምን ሳይሆን የፈሰሰው ደሙ እንዲሁም በስሙ አለምን ሴስታርቅ እንደሚኖር ይናገራል ለምሳሌ ያክልም
    #መፅሃፈ #ሰአታት እንዲህ ይለናል ሊቀ ካህናት ዘይቀውሙ ሎሙ ለቅዱሳን ደብተራ ስምዕ እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር በተከላት ምስክር ድንኳን ለቅዱሳን የሚቆምላቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7 ፥ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው።
    በዚህ የመጻሃፍ ቅዱስ እንዲሁም ሰዓታት የምናየው ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተራ ሰው ቆሞ እንደሚለምን ሳይሆን የሜሳየን አንዴ የፈሰሰው ደም እንዲሁም ከሁሉ በላይ ከፍ ያለው ስሙ ስለኛ እንደሚታይ ያመለክታል
    እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት #ይታይላቸዋል። ዕብ 9፥28
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይታያል ሲል እንደ ብሉይ ሊቀካህና ይታያል ማለቱ ሳይሆን አንዴ የፈሰሰው ደም ለዘለዓለም ይታያል የሚለውን ያመለክተናል።
    “ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤
    እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ" ዕብ 10፥11-12
    ነገር ግን የፈሰሰው ደም ዛሬም ማር ማር የሚል ደም ነው ይሄም ከአቤል ደም ጋር ተነጻጽሮል
    ዕብራውያን 12፥24 የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። የአቤል ደም ወንድሜ ገደለኝ የሚል ሲሆን የኢየሱስ ደም ግን ከፈሰሰበት ጀምሮ እስካውን ድረስ ማር ማር የሚል ነው። እንዲሁም በሌላ ቦታ እንዲህ ይላል “ዕብራውያን ምዕ. 7)23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው” ይሄ ማለት ግን አመላክነቱን አጥቷል ወይንም ተቀምቷል ማለት ሳይሆን ይሉቁንስ አምላክነቱን አጉልቶ እንድናይ ያደርገናል ምክንያቱም ሰው ሰውን እንደማያድን “ ሃይማኖተ አበው ገፅ 303 እንዲህ ይለናል አኮ ውእቱ መተንብል ወኢ መልአክ አላ ለሊሁ እግዚእ ዘመፅአ ወአድኀነነ ወኢያድኀነነ በደመ ነኪር ወኢ በሞተ ብእሲ አላ በደመ ባሕቲቱ ወአኮ ውእቱ ዘካልእ ትርጉም፦ ሰው ሆኖ ያደነን እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው እንጂ አማላጅ ወይም መልአክ አይደለም በባእድ ደም በሩቅ ብእሲ (ሰው) ሞትም አላዳነንም ራሱ በደሙ አዳነን እንጂ” በማለት ያሳየናል ስለዚህ እግዚአብሄር ብዙ ተባዙ ምድርንም ምሎት ብሎ ያለው ቃል እስከዛሬ እየሰራ እንደሚኖረው በስጋውም ወራት ያቀረበው ጸሎት ምልጃ እንዲሁም መሰዋት ለዘለዓለም ከእራሱ ጋር ሴስታርቅ ይኖራል ይሄውም የአዲስ ኪዳን ካህን ወይንም አማላጅ ያሰኜው ስለዚህ ኢየሱስ አምላክ እንደሚባለው ፈራጅ እንደሚባለው ሁሉ አማላጂም ይባላል ምክንያቱም የሰራው ስራ ስለሆነ።

    • @nolawihare6859
      @nolawihare6859 7 ปีที่แล้ว

      ዕብራውያን 7 (Hebrews)
      24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
      25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
      ይሄን አሳብ በማብራራት አቡነ በርናባስ የቤተ ክርስቲያናችንን መጻሃፍት በመጨመር ሰብከዋል ከዚህ ስብከት ጋር ትንሽ የሚጋጭ ይመስላል እና በደብ ቢመለከቱ ደስ ይለኛል ሊንኩን ከስር አደርገዋለው ቢመለከቱት ደስ ይለኛል
      th-cam.com/video/JDEFW2U0-BY/w-d-xo.html
      ሐይማኖተ አበው ...በግዕዙ ፦
      ..." ወሰአሎ ለአብ ያኀልፍ እምኔነ መዓተ ዘረከብነ እመ ከመ ቅድመ ዘለሊሁ ይኌልቁ ስእለተ ሎቱ እስመ ውዕቱ ነሥአ አምሳሊነ ከመ ይስአሎ ለአብ በእንቲአነ ከመ ምዕረ ዳግም ይዝከረነ ወኢይኅድገነ እምኔሁ። "
      በአማርኛ ፦..
      " እርሱ ለራሱ ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱም እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባህሪያችንን ነስቷልና ። "
      መፅሐፍ ድጓ
      .በግዕዙ ፦..." ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አዐርግ ኅበ አቡየ ወእስዕሎ በእንቲያአክሙ "
      በአማርኛ ፦...." ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ አባቴ አርጋለሁ ስለ እናንተም እለምነዋለኹ አላቸው "
      መፅሐፈ ድጓ 1959 ገፅ 291
      በግዕዙ ፦...." ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አዕርግ ሰማየ ኀበ አቡየ ኅበ እስእል ምህረተ በእንተ እሊአየ "
      በአማርኛ ፦...." ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን የእኔ ስለኾኑት ምህረትን ወደምለምንበት ወደ አባቴ ሰማይ አርጋለሁ አላቸው ።"
      በመፅሐፈ ቅዳሴ ላይም 1984 ገፅ 119 ላይ
      " ወልድ ሆይ እንደታመመ ሰው አሰምተህ ተናገር ኤልማስ ላማሰበቅታኒ በል በአፋቸውም ውስጥ ሳለ አባ አባቴም ሆይ ሥጋዬን የበሉትን ደሜንም የጠጡትን ማራቸው ይቅር በላቸውም በል " ማራቸው እያለ የሚጮህ ሊቀ ካህን አለን ይለናል የቅዳሴው መፅሐፍ ።

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว

      Estifanos Haileslase Mejemeria aseb zem belehe ye balege kale atetekem. Ke topic wuchi nehe.

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 6 ปีที่แล้ว

      ኖላዊ ኄር tadya esachewu min alu? Ante yemetelewun eko newu eyasetemaru yalut. Ahun ahun be orthodox church betam confused eyehonk newu. I think zeme belo bible manbebe yeshalale meselegne.

  • @አሼውስጤነውየመኖሬሚስጠር
    @አሼውስጤነውየመኖሬሚስጠር 7 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕወት ያሰምልን ጌታ እየሱስ ይባርኮት

    • @sarahsarah1364
      @sarahsarah1364 6 ปีที่แล้ว +1

      አሼ ውስጤ ነው የመኖሬ ሚስጠር

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @danielkolchaossa9186
    @danielkolchaossa9186 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemalin geta yibarikot

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen revaival le oritodocsi gena yibezal. kibir legeta yihun.

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 2 ปีที่แล้ว

    Igzabher abezto yebarkote. 🙏🙏🙏

  • @SamiMihret-q2u
    @SamiMihret-q2u ปีที่แล้ว

    Egziabher yrdewet

  • @ሰውለሰው-ጐ4ሐ
    @ሰውለሰው-ጐ4ሐ 7 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @alyshagonza5595
    @alyshagonza5595 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeenii💌💌💌💌💌💌💌

  • @fanayehun2721
    @fanayehun2721 7 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ግን "የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የ ጌቶች ጌታ, የ ነገስታት ንጉስ, የ ኣማልክቶች ኣምላክ ነው ብየ ኣምናለሁ"
    እግዚእነ ወ ኣምላክነ ወ መዳኒነ እየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ስብሃት ወ ኣኮቴት::
    ክብር ምስጋና ጌትነት ኣምልኮ ለሱ ይሁን!!!!

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት፤ እውነት ነው የሕይወት ትምህርታችን ኢየሱስን ትተን ስለ ሌላ ማን ነው የምንማረው?

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ ለእውነት ለመቆም ድፍረት ስለማይብዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ዕብራውያን 5፡1᎔5 እግዚአብሔር በመሃላ ያጸናውን የልጁ የየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት መሻር የመጨረሻውን ፍርድ ያስከትላል። እባክዎን አባታችን እንደ ቃሉ ያስተካክሉ! " እንደ አሮንም በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም። እንዲሁም ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም፡ ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤ እንደዚህም በሌላ ሥፍራ ደግሞ አንተ እንደ መልከ ጻዲቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። "
    ዕብ 7፡ 20 እስከ 22 " ጌታ አንተ እንደ መልከ ጼዲቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሓላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን እንዲሁ የሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።" በመሐላ ያጸናውን ምልጃ ቤተ ክህነት በሌላ ትክታለችና፣ ክቡር ቃሉን አቃላለችና ፍርድ ከላይ ይሆንባታል።

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 2 ปีที่แล้ว

    መንጋዎቾን በሀሰት አስተምህሮ ወደተኩላዎች እየመሩ ነውና እግዚአብሔር ይጠይቆታል።መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለን ቃል ለጠማማ ትምህርቶ ድጋፍ ይሆን ዘንድ ከጥቂት ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል(ጥቅስ) ጋር አመሳስሎ በመቀየጥ፣ትምህርቶትን የሚያነቡት እና የሚሰሙት የዋህ ምዕመናን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እያነፃፀሩ አያዪም በሚል ንቀትና ማን አለብኝነት ላስተማሩት የሀሰት ትምህርቶ ከፈጣሪ ዘንድ ዋጋዎን ያገኙታል።ሌላው ደግሞ፣ምዕመናን ሁሉን አሜን ለሁሉ እልል እያልን ከመጣውና ከሄደው ሁሉ ተከታይ ከመሆን ይልቅ የሚፃፉትንና የሚነገሩትን ትምህርቶች ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሌሎች የቤ/ክርስቲያን አባቶች ትምህርት ጋር አገናዝባቹ ብትማሩ እላለሁ፣አመሰግናለሁ።ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን።ያቆሙናል ያልናቸው አባቶች ጎትተው የሚጥሉበት የመጨረሻው ዘመን ላይ ስላለን ሁላችንም እንንቃ።

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 2 ปีที่แล้ว

    God bless you father for the truth

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 4 ปีที่แล้ว +3

    ዓለም በልጁ አምኖ እንዲድን እንጅ,..
    በዓለም እንዲፈርድ አላከውም ይላል ቃሉ,።
    * እየብሱስ በመጀመርያ ምፅአቱ በሰውነቱ በንፁ ደሙ ዓለምን ሊያድን ሊያስታርቅ ነው የመጣው,።
    * በሁለተኛ ምፅአቱ ግን ሊፈርድ እና በእየሩሳሌምም ሊነግስ ይመጣል,።
    አሁንም ላልተቀበሉት እና ላላመኑት ተፈርዶባቸዋል,

  • @loafsters
    @loafsters 6 ปีที่แล้ว +4

    It's good to hear the the Truth! Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me. If you really know me, you will know my Father as well. John 16:6

    • @sarahsarah1364
      @sarahsarah1364 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot Faith Bekele

    • @LovedbyGod4ever
      @LovedbyGod4ever 5 ปีที่แล้ว +2

      ዮሐንስ 14 (John)
      6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @gebretsadik2857
      @gebretsadik2857 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር፣ይባርክዎት፣ የጌታችን፣እጅ፣በርሶ፣ላይ፣ አለ፣ለእውነት፣ሲሉ፣እውነትን፣እያስተማሩ፣ቢሰውም፣ክብር፣በሰው፣ከታረደው፣በግ፣ ይቀበላሉ።

  • @enanidegie8399
    @enanidegie8399 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family more and more

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 7 ปีที่แล้ว +5

    ብሩክ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ባስተማሩት ትምህርት ትንሽ ግራ ተጋብቻለው ክርስቶስ አማላጅም ተማላጅም ነው ብለው ሲያበቁ ኢየሱስ አማላጅ ነው እንዳትሉ አይባልም አሉ አማላጅም ተብሎ አይዘመርም አሉን እንዴት ነው ታዲያ አምላክ ብቻም አይባልም ማለት ነው አምላክም ሰውም ስለሆነ ይባላል ከሆነ መልሶት ኢየሱስ ም አማላጅ ነው ማለት ክፋት ያለው አይመስለኝም አባታችን ክርስትያን ያመነበትን እውነት መምስከር እንዳለበት ቃሉ ያዘናል ስለዚ አማላጅነቱን አምነን አለመመስከር አንችልም ስንጠየቅም ሆነ ስንዘምር አማላጅ ብለን አማላጅነቱ የመውደቅ የመነሳት ያለመሆኑን አማላጅ ብቻ ማለታችን አለመሆኑን ማስረዳት እንጂ አማላጅ አለማለታችን መልካም አልመስለኝም አባታችን

    • @finotgetnetgetnet9911
      @finotgetnetgetnet9911 7 ปีที่แล้ว +2

      Solomon Fekadu ወንድም ሰለሞን ትባረክ እንዳልከው የአባታችንን ትምህርት እስከነጨረሻው መስማት መልካም ነው እኔ ከ እኚ መልካም አባት ብዙ ነገር ተምሬለው የእውነትን ወንጌል አሁን አንተ። በፅሁፍክ አብቤ እንደተረዳሁት የክርስቶስ አማላጅነት አብቅቶል ለቅዱሳን ሰጥቶ ባባቱ ግርማ በቀኝ ተቀምጦል ነው አባባልክ እስኪ ቃሉ ምን ይላል እንየው (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 9)
      ----------
      24፤ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
      25፤ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤
      26፤ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜI I I * መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
      27፤ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
      28፤ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል። እስኪ እዚ ጋር ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል ማለት ምን ማለት ነው ምንድነው ሚታይልን ስንል ስለኛ አጥያት የፈሰሰው ደሙነው ኢየሱስ አማላጅ እኮ ስንለው ልክ እንደቅዱሳን በመውደቅ በመነሳት አይደለም ደሙ ዘላለማዊ ነው ትኩስ ነው እያል ነው ስለዚ ሮሜ 8:34 ላይ ያለው ቃል እኮ ሁለቱንም ነው ያጠቃለለው። ይህ ማለት #ሊፈርድ የሚመጣው፣ #የሚማልደው ነው! በማለት። በመጀመሪያ ጥያቄ ይጠይቃል፦ «የሚያፀድቅስ ማነው? የሚኮንንስ ማነው?» ይህ ጥያቄ የሚያሳየው #ፈራጁ ማነው? የሚል ነው!!። ይህን ከጠየቀ በኋላ መልሱን ሲያስቀምጥ እንዲህ ይላል፦ የሞተው፣ ከሙታን የተነሳው፣ በእግዚአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለኛ የሚማልደው #ኢየሱስ ነው» ፈራጁ ይላል። ስለዚህ #ፈራጁ_የሚማልደው ነው!!!!!! እና የአባታችን አመለካከትም ከኔ የተለየ አይደለም ብዙ ጊዜ ነው ሰምቼቸዋለው እኔ ዛሬ ትንሽ ግራ የገባኝ እሳቸውንም የጠየኩት በክርስቶስ አማላጅነት አምላክነትም አምናለው ብዬ ሰው አማላጅ ነው ወይ ብሎ ሲጠይቀኝ አይደለም ማለት እንዴት እችላለው ነው ያመንኩትን እወት እንደሚገባው አብራርቼ አማላጅ ነው። ልል ግዴታዬ ይገባል ነው ምለው ኢየሱስ አማላጅ ማለቴ ግን ጌታ አይደለም እያልኩ አይደለም ምክንያቱም ኢየሱስ አምላኬ ስለው በሰውነቱ የሰራውን ምልጃ ምልጃውም አለና

    • @samrilayew7471
      @samrilayew7471 7 ปีที่แล้ว +1

      Finotgetnet Getnet. ተባረኪ እህቴ

    • @hiwotzt2586
      @hiwotzt2586 6 ปีที่แล้ว

      @Solomon Fikadu እግዚአብሔር ይስጥህ መልሰህ የእውነተኛይቱ እምነት መልስ ነው። አይኔን ጨፍነው ቢያቀርቡልኝ እንኳ የእናቴን የዶሮ ወጥ በሽታው አውቀዋለሁ።በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስም የቱንም ያህል የሚመሳሰልና የሚያምታታ ስብከት ቢቀርብ የጥንቷን የኦርቶዶክሳዊትን ትምህርት ግን እንደእናቴ ዶሮ በሽታ አውቀዋለሁ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ ወንድሜም ይህን ያስተማረህ ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው።

    • @እኔውነኝየተዋህዶተማሪ
      @እኔውነኝየተዋህዶተማሪ 6 ปีที่แล้ว

      Solomon Fekadu .,

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว +1

      @@finotgetnetgetnet9911 lekidusan amalgentwen setwal yemil bible lay yelem .ke ena beker wede Abe yememta yelem belo demdemotal

  • @edenaberhane9198
    @edenaberhane9198 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ፀጋ እና እድሜ ጤና ሰጥቶ ይባርክዎት አባታችን የእውነት የወንጌል አርበኛ 🙏🏽

    • @selashitolossa9851
      @selashitolossa9851 2 ปีที่แล้ว

      አባ አንድም የወንጌል አማኞች ቤተእምነቶች ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ብቻ ነው ብሎ የሚያስተምር ክፍል የለም።
      እርሶ ይህንን ትምህርት ከማስተማር በፊት መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ የእምነታችን ብቸኛ ባለስልጣን የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ አምነን የተቀበልንና ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው እንደሆነ የምናምንና ይህንንም የምናስተምር አማኞች እንደሆንን መረዳት ተገቢ ነው።
      ነገረ ኢየሱስን በሚገባ የምታስተምርና የምታምን ቤተክርስቲያን ናት መሰረቷ ኢየሱስ የሆነች የወንጌል አማኞች ለቤተክርስትያን።
      ነገር ግን የፕሮቴስታንት እምነትን ለማጠልሸትና በእምነቱ ላይ ሰዎች ጥላቻ እንዲኖራቸው ስለፈለጉ ብቻ ነው አማላጅ ብቻ ብለን እንደምናምን ሲያደናግሩ የኖሩት። የእኛ እምነት ከመሰረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከዘላለም ያው እንደሆነ ነው የምናምነው።
      ኢየሱስ ክርስቶስ
      ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው ስንል ፣ በአምላክነቱ ተማረከ በሰውነቱ አማላጅ ነው ብለን ነው የምናምነው።
      ማረን አድነን ብለን እንለምንና ፣ በአማላጅነቲ ደግሞ እንታመናለን እንጂ አንድም ፕሮቴስታንት ጌታ ኢየሱስ አማልደን ብለን አንጸልይም አንለምንም።
      ነገረ ግን የእኛ አማለደን የሚለው ልመናና ጸሎት ሳያስፈልገው እንደሚያማልደን እናምናለን።
      ይኼው ነው እምነታችን። ከዚህ የወጣ ከእኛም ከመጽሐፍ ቅዱሱ አይደለም።

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 7 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔና ቤተሰቤ ብዙ ትምህርት አግኝተናል: ቀሪውንም ትምህርቶች እንከታተላለን: አባ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @jesusistleben8389
    @jesusistleben8389 6 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @alyshagonza5595
    @alyshagonza5595 ปีที่แล้ว

    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏

  • @meseretlemma9954
    @meseretlemma9954 2 ปีที่แล้ว

    the intercesion which was done once on the cross serves for ever!!!

  • @1stangelmessage712
    @1stangelmessage712 2 ปีที่แล้ว

    እኚ ሰባኪ በጣም ጥሩ ቦታ ላይ ደርሷል ብዬ አምናለሁ፤እንቁላልም ቀስ በቀስ በእግር ትሄዳለች ይባል የለ! ያልኩበት ምክንያት የቅዱሳን አማላጅነት ላይ ማስተካከል ያስፈልጋቸዋል ብዬ ስለማምን ነው፡፡ ቅዱሳን አማላጅ ሊሆኑ የራሳቸው ህይወት መስጠት አለባቸው፤ ነገር ግን የራሳቸው ህይወት የላቸውም፤ የተሰጣቸው ህይወት ነው ያላቸው ማለቴ ነው፡፡ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የራሱ ህይወት ስላለው ህይወቱን ሰጠ፡፡ሌሎች ፍጡራን ቅዱሳን ግን ያንን ማድረግ አይችሉም ማለት ነው፡፡ደግሞም አስታራቂ ለመሆን እዳ መክፈል ሲችል ብቻ ነው፤ ማለትም ፍርድን ሳያዛባ ለተበደለው ፈርዶ ለበዳይ ደግሞ የራሱን ደም ክፍሎ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ይህን ያደረገውና ማድረግም የሚችል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡

  • @biftudebela246
    @biftudebela246 6 ปีที่แล้ว

    Memir tikikil adelimi temiretu ye orthodox adelimi geta wedii ewnetu yemrawotii AMEN

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህም አይነት እምነት አለ እንዴ

    • @tesfajesus8023
      @tesfajesus8023 2 ปีที่แล้ว

      Awo ye ortodoks adelem mikiyatum aba miyasitemirut yewngelin ewenit new 😁minim madirag ayichalim 🤫

  • @መዳኔሳያንሰኝልጁአደረገኝ
    @መዳኔሳያንሰኝልጁአደረገኝ 6 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin kale hiwet yasemalen kirstos eyesus geta new fitum sew fitum amlak new amalajim temalajim new besegaw yemaldal beamlakntu feraji new legata minem misanew ngr yelem senmar senaneb besemat sayhon bemastewal yehun ehit wendmocha

  • @genetuayalew8499
    @genetuayalew8499 4 ปีที่แล้ว

    yebertu aba fateri yiberikhot

  • @hiwotzt2586
    @hiwotzt2586 6 ปีที่แล้ว +3

    አባ ዛሬም እንደ ምስካየ ህዙናን መድሀኒአለም በአገልግሎቶ ብዙ ነፍስ ወደ ቤቷ ትመለሳለች ብዬ እጓጓለሁ።እርሶን መመረቅ አቅሜም ችሎታዬም እድሜዬም አይፈቀድም።እግዚአብሔር ይስጥልን። ግን አንድ ቅሬታ አለኝ አባ እኛ ምእመናን የምንገሰፀውና የምንመከረው በእናንተ ነው እናንተ ደግሞ እንደየማዕረጋችሁ እርስ በእርሳችሁ ትመካከራላችሁ እንደው ወደአገር ቤት ሄደው ያለውን ነገር መወያየት ባይችሉ teleconference የሚባል technology አለ ለምን በእርሱ እንኳ ለመወያየት አልተቻለም እባካችሁ አንድ ሀሳብ ሆናችሁ እኛንም አንድ አድርጉን ።ያኔ መድሀኒአለም እያሉ ልጅ ብሆንም ባህሪዎትን አልረሳውም ትንሽ ሀይለኛ እና ግትር ነብርም ነበሩ ብል ድፍረት አያርጉብኝ። ለማያውቆት ሰው ግን ...... እና አባ እባክዎ ከታሰበበት ሁሉም ነገር መንገድ (መላ) አለው። በጣም እወዶታለሁ አከብሮታለሁ

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 6 ปีที่แล้ว +8

    Most of the Ethiopian Orthodox Church preacher preach about the Engels and saints. We preach the gospel( Jesus is the way the truth and the life).

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 ปีที่แล้ว

    This priest teacheing exactly as protestant

  • @SitotawTufa
    @SitotawTufa ปีที่แล้ว

    በአባቱ ቀኘ ሆኖ ዘወትር ሰለ እኛ ይማልዳል

  • @hadushenbakomhadus1165
    @hadushenbakomhadus1165 4 ปีที่แล้ว

    ኣባ ዘመንዎት ይባርከው

  • @alazardeneke1476
    @alazardeneke1476 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ያሰማን ጌታ ይባረክ ለኦርቶዶክስ መታደስ ይሁንላት

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 2 ปีที่แล้ว +1

      መታደስ ነው ያልከው ፔንጠዋቹ ኦርቶደስን ለቀቅ ስንት ቄስ ተመስለው ኦርቶደክስ ሊያጠፉ የሚሞክሩ ብዙ ናቸውና ለቀቅ።

  • @1stangelmessage712
    @1stangelmessage712 2 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 3 ปีที่แล้ว

    Ortodox aydelehum haymanotem yelegnem ortodox be egnik abat lek metamen kehone ahun ehonalew aba tebareku hezb teftol ebakon yedresulen

  • @t-habesha6481
    @t-habesha6481 6 ปีที่แล้ว +1

    yetekeberu aba meaza krstos beyene yemtastemrut tkkl aymeslegnm ebakachihu wode tkklegnawo menged temelesu "e/r lbona ystachihu" tewahdo amalaj bla atastemrm sewon atasastu ersuwo tesastew sewon atasastu

  • @samrilayew7471
    @samrilayew7471 7 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በእውነት ፀጋው የበዛሎት አባት ኖት።ግን አባታችን እኔ ግራ የገባኝ ኢየሱስ አማላጅም ፈራጅም መሆኑን ካመንን በልባችን ያመነውን አማላጅነቱንም ፈራጅነቱም በመዝሙር ብንገልፀው ምን አለበት?

    • @sew1391
      @sew1391 3 ปีที่แล้ว

      የገባሽ አልመሰለኝም፤ ጌታ ኢየሱስ አንዴ ነው ያማለደው፤ እንጂ አሁንም ለምንሰራው ኃጥያት የሚያማልድ አይደለም፤ ትምህርቱን በደንብ ስሚ። ኢየሱስ ያስታረቀው በአዳምና ሄዋን ለተሠራው ኃጥያት ነው የማስታረቅ ሥራ የሠራው።

  • @meheretabfekede4489
    @meheretabfekede4489 5 ปีที่แล้ว

    Jesus is lord.

  • @abebetache7741
    @abebetache7741 6 ปีที่แล้ว +20

    የዛሬ 500 ዓመት ማርቲን ሉተር የተጣመመዉን የካቶሊክ ቤተክርስቲአን እንዳስተካከለ እንዲሁ አባ ደግሞ ለኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተሃድሶ እግዚአብሔር ያስነሳቸው ግልፅ -ደፋር -የእግዚአብሔር ባርያ ናቸው :: እንፀልይላቸው

    • @sew1391
      @sew1391 3 ปีที่แล้ว +1

      አልገባኝም፤ ማርቲን ሉተር ቤተክርስትያንን ከፋፈለ፤ ህዝብ አጫረሰ እንጂ ምንም ያስተካከለው ነገር የለም።

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ አትታደሰም

  • @Bettertohave
    @Bettertohave 2 ปีที่แล้ว

    ለዲ.ን. ቴዎ ቲዩብ
    ስለ ጥያቄዎቾ አመሰግናለሁ ግን አንዳንድ ገንቢ ሀሳቦችንን ልሠንዝር። 1ኛ/በአርእስት ወይም ነጥብ ይዘን የጀመርን ይመስለኛል። ከነጥብ ወጥቶ ሌላ አርእስት ማምጣት ነገሩን ወደ ሌላ ይወስደዋል። ለምሳሌ ከፕሮቴስታንቱ አማኞች ጋር ስለ ሃይማኖት ጉዳይ በአንድ አርእስት መነጋገር ስንጀምር ሀሳቡን ሳንቋጭ አንድ የተወሰነ ደረጃ ላይ ሳይደረስ ሌላ ጥያቄ ያነሣሉ። ስለዚያ በአዲሱ ነጥብ መነጋገር ሲጀምር ወደ ሌላ ነጥብ ይሻገራሉ መቋጫ የሌለው አንድ ቁም ነገር ላይ ሳይደረስ እዛም እዛም እንደረገጡ ይቀራል። ስለዚህ እንደዚያ እንዳይሆን በጀመርነው ብንጨርስ መልካም ይመስለኛል። 2ኛ/ ጥያቄዎቹ ሁለት ብቻ አይደሉም 5 ናቸው በዙ ለማለት አይደለም። ነገር ግን እንደ መጀመሪያው (ለዩ ቲዩብ) ቴክስ መጻፊያው ረጅም ሆኖ እንደ መጽሐፍ እንዳይሆን በማለት ነው፥ ለማንበብ ትንሽ ሊበዛ ይችላልና። ስለዚህም ከዚህ ወዲህ በትንሽ በትንሹ በማድረግ ለመጻፍና በየጥቂቱ ያለውን ለመለጠፍ አስቤአለሁ። ወደ ጥያቄዎ
    ለ1ኛው ጥያቄ በአጭሩ መልስ መስጠት ይከብዳልና። ምክንያቱም ብዙ መነገር ያለባቸው ጉዳዮች ስላሉ። አንደኛ መነሻው። ሁለተኛ የቤ/ክ አንድን ጥያቄን አስመልክቶ ቤ/ክ በምታዘው መልኩ ሂደቱ ተጠብቋል ወይ?። ሦስተኛ በሂደቶቹ ውስጥ የተከሰቱት ጉዳዮች ወዘተ...። ስለዚህ ይህንን በዚህ ዐውድ ላይ ለመጻፍ የማይሆን ስለሆነ። ለመጀመሪያው ጥያቄ የሚቀጥለውን ሊንክ ካላዩት ልኬሎታለሁ። በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። th-cam.com/video/3hxtdSndcM4/w-d-xo.html ይህንን ሊንክ በመመልከት መልሶን ያገኛሉ።
    መልካም አዲስ ዓመት ለርሶና ለመላው ቤተሰቦ ልዑል እግዚአብሔር ያድልልኝ
    ይቀጥላል

  • @meheretabfekede4489
    @meheretabfekede4489 5 ปีที่แล้ว

    God bles aba.

  • @lizabellaelusha4234
    @lizabellaelusha4234 7 ปีที่แล้ว

    wow
    ewneteja neshu yehawaryat kal.

    • @konjitayele8801
      @konjitayele8801 2 ปีที่แล้ว

      Elizabeth yibarkot yehuletunim sitet asayun enders aynet ewnitun yemigelse lehodu yaladere yabizalin tsegawin yabzalot erso egir sir quch bilew yemimaru keteret yewetu yetebareku nachew

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌🐑👑❤️

  • @phun4379
    @phun4379 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ኦርቶዶክስ በሥጋው ወራት አማልዶናል አሁን ግን እንደዛ አናውቀውም ነው ያስተማሩኝ ይህም ማለት ከራሱ ጋር ነበር የሚያስታርቀን ምክንያቱም ዮሃንስ 10:4 እኔ በአብ ውስጥ አብም በኔ ውስጥ እንዳለ አታውቅምን? ይላልና አማላጅነቱ ያኔ አብቅቶ አሁን ግን ፈራጅ ወይም ተማላጅ ብቻ ነው:: ይህም ነው የኦርቶዶክስ ትምህርት: እኔየተማርኩት :: እና ጥያቄው "አሁን እየሱስ አማላጅ ነው ውይስ ተማላጅ ነው" ነው ምክንያቱም ፕሮቴስታቶች አሁንም ድረስ አማላጃችን ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው::

  • @ቲጂየድንግልልጅ
    @ቲጂየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    egizabihere yekir yebelote ereso tesaseto sewne ayasasetu

    • @jotare6971
      @jotare6971 2 ปีที่แล้ว

      Mnm altssatun enatu ytssatnews egaw nen esacewn lmkonn manacenm bku aydlnm ymekonnm ymyasedkm eyesus krstos new ortodox yhonn hulu kshtt mngedacn lnmls ygbal

  • @icallcus8372
    @icallcus8372 6 ปีที่แล้ว +1

    abate lebona yesetot fetari yasebote

    • @deboratube9945
      @deboratube9945 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkk for what? For he preached the truth? God forgive you

    • @leultadesse8623
      @leultadesse8623 3 ปีที่แล้ว

      Denk new blessed

    • @tesfajesus8023
      @tesfajesus8023 2 ปีที่แล้ว

      tasitewilu zend yekirestos ayimiro tesetawchuhal yelal metsafh so 🙄

  • @yonaselecsolution5394
    @yonaselecsolution5394 3 ปีที่แล้ว

    abaa tbarku edme yistot

  • @semug.sillassie9255
    @semug.sillassie9255 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ትምህርትዎን በደንብ አዳመጥኩት ግን ይህ ትምህት በአንድ ቃል ይዘጋል፡፡ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማለደ፣አማለደ በሚለው ዕለት ዕለት ሊሰቀል አይገባውምና እኛ የተዋህዶ ልጆች እንዲህ ነው የምናምነው፡፡ ስለዚህ ኢየሱክ ክርስቶስ ከንግዲህ ፈራጅ ነው የምንለው ራሱ ቅዱስ መላዕክ እንደተናገረው እናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች ሆይ ወደሰማይ ሲሄድ /ሲወጣ እንዳያቹት እንዲሁ በግርማ ሞገስ ይመለሳል፡፡ በቃ ለፍርድ ነው የሚመጣው እንጂ ዳግም ለሰዎች ሊሰቀል አይመጣም፡፡ እርሶም ደጋግመው የተናገሩት አማላጅ የሚለው ቃል ቀጥታ አስቀድመው ትምህርቱን እንደሰጡት በቃ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ጊዜ ማለደ፡፡
    አዳነን ብንለውም ይቀላል፡፡ ምክንያቱም አስታረቀን ስንለው ነገሩን ሌሎች ደካማ ሰዎች ስለሚጠቀሙበት ነው፡፡ ስለዚህ አስታረቀን ፣አማለደን ማለት አንድ ጊዜ ተፈጸመ ማለት ነው፡፡ እንጂ ዛሬም ማሮሙ እግዚኦ አይልም፡፡ ፈጽሞ አይልም፡፡ ደግሞም እኮ ከራሱ ጋር አስታረቀን ይላል ወንጌል ይህንን ከትምህርትዎ ቢጨምሩ ጥሩ ነበር፡፡ ምክንያቱም ከማን ጋር ነው የሚያማልደን የሚለውን መልስ ሲመልሱ ከራሱ ጋር የሚል ቃል ካልጨመሩ እርሶም ከአንድ ጥግ ቆመዋል ማለት ነው፡፡ እንዲህ ያደርጋሉ ብዬ አላምንም ምክንያቱም አስቀድመው ዘግተውታልና፡፡ በቃ አንድ ጊዜ የሚለው ነው የሚቀለው፡፡

  • @Bettertohave
    @Bettertohave 2 ปีที่แล้ว

    ለዲ.ን ቴዎ ቲዩብ (Dn. Tewo Tube)
    "ሰው ለመስማት የፈጠነ፤ ለመናገር የዘገየ ይሁን ለቊጣም የዘገየ ይሁን" ይላል መጽሐፍ ያዕ. ም. 1 ቊ. 19
    የትምህርቱ ሀስብ በእውነት ለመረዳት ከፈለጉ ክፍል 1 ብቻ ከማዳመጥና ለአስተያየት(ለመናገር) ከመፍጠን በፊት እሰከ ክፍል 3 ያለውን በጥንቃቄና በትዕግሥት ከዳመጡ በኋላ ቢመልሱ መልካም ነበር። ነገር ግን አልሆነምና ወደ አስተያየቱ እንግባ። "ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ" ላሉት
    መግቢያውን አድምጠው ከሆነ እንደሚጽፉት አለማለታቸውን ያውቁ ነበር ከትምህርታቸው ውስጥ ልጥቀስና "ለአንዴና ለመጨራሻ ጊዜ ሰውና እግዚአብሔርን አስታረቀ አንድ ጊዜ ነው የሠራው፤ ለመጨራሻ ጊዜ ነው የሠራው፥ ለአንዴ ከተባለ በየጊዜው ይሠራል ይባላል?" በማለት ዛሬም አማላጅ አለማለታቸውን ያስረዳዎታል (ከ00፡11) ደቂቃ ጀምረው ይስሙት፥ በማስተዎል! የሳቸው ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የኦርቶዶክ አስተምህሮ ነው በትምህርቱ ውስጥ እንደ ተገለጠው።
    ዛሬ(ከትንሣኤ) በኋላ አማላጅ አለመባሉን በትምህርቱ ውስጥ በግልጥ ተነግሮ ሳለ ለምን እንደ ተሰወረቦት አላውቅም። በመቀጠልም
    የጌታን መራቡን፣ መጠማቱን፣ ሕማሙንና ሞቱን አንሥተው "አሁን አይራብም አይጠማም አይሰቀልም አይሞትምም፤ አማላጅም አይደለም" ላሉት
    ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከትንሣኤ በኋላ ይራባል፣ ይጠማል፣ ሕማምና ሞት አለበት መቼ ተባለና ነው፥ ለንጽጽር ያቀረቡት ዛሬ የሰው ልጅ በመባሉ አማላጅ ይባላል የሚል ትምህርት ባዩት ቪዲዮ ላይ መቼ አስተማሩና ነው እርሶ "አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም" በማለት በዚህ መልኩ እንደተባለ ለማሰኘት የጻፉት "ኢትኩን ስምዐ በሐሰት" ስለሚል መጽሐፍ። ቢጠነቀቁ መልካም ይመስለናል። እርሳቸው ያሉት ግን "...ኢሄ ቤተሰብነት፤ ኢሄ ልጅነት እንዴት ተገኘ? በኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት ወይንም በኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ የተገኘው ማለት ነው።" በማለት አንድ ጊዜ በተደረገው ምልጃ ቤተሰብነትና ልጅነት መገኘቱን በማያሻማ ቃላት ገልጸውታል (ከ00፡13) ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ያድምጡት።
    ስለዚህ የማሳሳት ትምህርት አልተሰጠም፤ የጥንት የቤ/ ክርስቲያኒቷን ትምህርት አልቀበልም ማለት መብቶ ነው። ግን "አታሳስቱ" የማለቶን ጉዳይ ግን፥ የተላለፈው ትምህርት። በሥጋው ወራት፤ በዚህ ምድር በሚመላለስበት ወቅት ከትንሣኤ በፊት ምልጃን ጸሎትን እንዳቀረበ የቤ/ክ ትምህርት ስለመሆኑ እንዲያውቁ ሌሎችም እንዲያስተውሉ፦ ማስረጃዎች ሉቃ. ም.22 ቊ. 31 "ጌታም፥ ስምዖን ስምዖን ሆይ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፣ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።"
    ዕብ. ም. 5 ቊ. "እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚች ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትናን ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት።
    "እርሱ ራሱን ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው፤ እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱ እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባሕርያችንን ነሥቷልና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበጐ ሥራ ሁሉ ጀማሪ አብነት ሆነን ሰው በመሆኑ ከአብ ርዳታን ያገኝ ዘንድ የሚሻ መስሎ ለእኛ ትንሣኤን አዘጋጀ"። ሃይ. አበ. ዘቄርሎስ ም. 79 ቊ. 38
    ወዳጅ ሆይ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሚናገር ጊዜ ተዋሕዶ የነበረ ባሕርያችንን በተዋሐዶ ገንዘብ አድርጎ እንደሚናገር ተረዳህን? ልጅም ሲሆን በብዙ ጩኸትና ልመና ምልጃን አቀረበ አለ። ጩኸቱም ወደ እግዚአብሔር እንደ ደረሰ ልመናውንም እንደሰማው አሳወቀ።" ድርሳን ዘዮሐ. አፈወርቅ ድርሳን 8 ተመልከት
    ዲያቆን ቴዎ በሚጽፉበት ጊዜ "ሰውየው" የሚል ቃል ተጠቅመዋል ዲያቆን የሆነ በግብረ ገብነት የታነጸ ሰው እንዲህ አይልምና፥ ተሳስተው ሳያስተውሉ ከሆነ እንዲያርሙ በንዴት ስሜት ሆነው ከሆነ እስኪረጋጉ ድረስ ጠብቀው አስተየያዮትን ለምጻፍ ቢነሡ መላክም ነበር። "በሽበታሙ ፊት ተነሣ፤ ሽማግሌውንም አክብር፤ አምላክህንም ፍራ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።" ይላል ዘሌ. ም. 19 ቊ. 32
    የበለጠ ለመነጋገር ያብቃን ፈጣሪያችን
    ይቆየን
    የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሊቃውንት ትምህርታቸው በሁላችን ላይ ጸንታ ትኑር።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 2 ปีที่แล้ว

    ይሕ ትምሕርት በመጽሐፍ ይቀረብ

  • @meseretlemma9954
    @meseretlemma9954 2 ปีที่แล้ว

    the intercession was done once on the cross and is not always.

  • @t-habesha6481
    @t-habesha6481 6 ปีที่แล้ว

    eyesus krstos yeamalajoch amlak new

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 4 ปีที่แล้ว

    E/r yemsgen Nefese endet haset enadadergechi e/r yebarkot

  • @HAbtamuTesfaye-rn4ru
    @HAbtamuTesfaye-rn4ru 5 หลายเดือนก่อน

    አባ ንስሀ እዴት ነው የምንገባ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +4

    ስህተት

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      አልገባኝም ይሔ የኦርቶዶከክስ ትምህርት ነው ወይስ ምንድነው

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 4 ปีที่แล้ว

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ aydelem ema weche

    • @Shreddchamp
      @Shreddchamp 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመስላል ለደነደነ ልብ።

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 5 ปีที่แล้ว +7

    ሎቱ ስብሃት እየሱስ ክርስቶስ ያስታረቅን በመስቀል ላይ ከራሱ ጋር ነው!!! በሰውነቱ ወራት የ መለኮት ባህሪው በፍፅም ተለይቶት ኣያውቅም:: የ ክርስቶስ የ ኣማላጅነት ስራ በመስቀል ላይ ስለተፈፀመ ለምን ኣሁንም ኣማላጅ ነው ይባላል??
    You are repeating the same thing over and over, I don't even understand the intention of this teaching....
    People watch out!!!

    • @meazadejene2678
      @meazadejene2678 2 ปีที่แล้ว

      This person is thedaso,his teaching is very wrong!

  • @webebereha1778
    @webebereha1778 6 ปีที่แล้ว

    Eshi weld kerstos amalaj kalachu ermiyas 7 .25. LAY yalew kal weshet newe malet newe

    • @sol7d663
      @sol7d663 3 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ ኤርሚያስ 7፥25 ላይ "እየማለድሁ" የሚለው
      በጠዋቱ በማላዳ እየላኩባችሁ ነበር ነው የሚለው
      በእንግሊዘኛው እየው

  • @ayenewtilaye9311
    @ayenewtilaye9311 6 ปีที่แล้ว +3

    «ለአንዴ እና ለመጨረሻ ሰውና እግዚአብሔር አስታረቀ»ማለት ሁልጊዜ ያስታርቃል ማለት አይደለም

    • @hiwotzt2586
      @hiwotzt2586 6 ปีที่แล้ว +1

      Ayenew Tilaye እሳቸውም እንደዛ ነው ያሉት

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ስራዬን ጨርሻለው ከዚህም በዋላ አብን አልማልድም ብሎዋል

  • @nayegziabhearzeri4464
    @nayegziabhearzeri4464 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔን የገረመኝ ኢሄን የት ሆነው ይሆን እየተናገሩት ያሉት? ? ? ኣዳራሽ ውስጥ ሆነው መሆን ኣለበት!!!!!!!!!!!! ኣዳራሽ ውስጥም ቢሆን ልብሱን ቀይረው መናገር ነበረባቸው።
    እግዚኣብሄር ይማራቸው!!!!

  • @gizawhailu5274
    @gizawhailu5274 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ስለኛ የሚማልደው ማለት ስለኛ የሚፈርደው ማለት ነው የሚማልደው እና የሚያማልደው አማርኛን ለሚያቅ ሰው ትርጉሙ ግልፅ ነው ማለደ ማለት ፈረደ ሲሆን አማለደ ደግሞ አስታረቀ ማለት ነው አሁንስ ግልፅ ነው? ወገኖቼ አደራ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ተጠበቁ እምነት ተዋህዶ ብቻ ናት በሷ ውስጥ ካለፉ በኃላ እንደማያቅ ተዋህዶን ይተቻሉ እስከዛሬ ድረስ ፈተና ተዋህዶን ተለይቷት አያቅም ወደፊትም እንደዛው ይህ የሚሆነው ደግሞ እውነተኛ እና ርትዕት ሀይማኖት ስለሆነች ነው

    • @yordanosgebremeskel1706
      @yordanosgebremeskel1706 3 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ያልተማርክ ኦርቶዶክስን የማታቅ ደንቆሮ ነህ በመጀመሪያ አንብ እውቀት ይኑርህ ተዋህዶ ላንተ ከበሮና ጽናጽል ይሆናል ነገር ግን ተዋህዶ አባ የሚያስተምሩት ነው ከየትም አላመጡትም ከዚችው ቤተክርስቲያን ነው
      አይነ ልቦናህን ይግለጥልህ

  • @eyususkirstosegizibehernew9370
    @eyususkirstosegizibehernew9370 7 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶስ በሥጋ አመላጅ ከሆነ : የክርስቶስ አማለጅነት ደግሞ ማዳን ነው: ደግሞ በአንደኛዉ ስብከቶ ክርስቶስ በሥጋ ፍጡር ነው ብለዋል። እና የዳነው በፍጡር ነው? ደግሞ እኛ እና እነሱ(ኦርቶዶክስ/መናፍቅ) ሲሉ ግራ አጋብተውኛል። የጥንቱ እንደዚህ ነበረ እያሉ : እዘው ተመልሰው ደግሞ ከጥንት ጀምሮ ቤተክርስቲያን እንደተሳሰተች ያስተማሩበትስ? ክርሰቶስ ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ብሎ ጠይቆ :ቅዱስ ጴጥሮስ የመለሰውን ትክክለኛ መልስ: እስቲ ይሄን ያብረሩት?

  • @dn.tewotube.1552
    @dn.tewotube.1552 2 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው ? ክርሰቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ። በዚህ ዓለም ሳለ መራብ መጠማቱን፣ መሰቀል መሞቱን ተመልክተን አሁን በሰማይ ማን ነው እንበለው። ሰው ስለተባለ አሁን በሰማይ አይራብም አይጠማም፣ አይሰቀልም አይሞትምም፣ አማላጅም አይደለምም። ወደ ክብሩ ገብቷልና። የሰውየው ትምህርት በብዙ ስህተት የተሞላ ነው። ክርስቶስ አሁን በሰማይ አለመራብ አለመጠማቱና አለመሞቱ ሰው አይደለም እንደማያሰኘው ሁሉ አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም። አታሳስቱ።

    • @Bettertohave
      @Bettertohave 2 ปีที่แล้ว

      ለዲ.ን ቴዎ ቲዩብ (Dn. Tewo Tube)
      "ሰው ለመስማት የፈጠነ፤ ለመናገር የዘገየ ይሁን ለቊጣም የዘገየ ይሁን" ይላል መጽሐፍ ያዕ. ም. 1 ቊ. 19
      የትምህርቱ ሀስብ በእውነት ለመረዳት ከፈለጉ ክፍል 1 ብቻ ከማዳመጥና ለአስተያየት(ለመናገር) ከመፍጠን በፊት እሰከ ክፍል 3 ያለውን በጥንቃቄና በትዕግሥት ከዳመጡ በኋላ ቢመልሱ መልካም ነበር። ነገር ግን አልሆነምና ወደ አስተያየቱ እንግባ። "ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለ የሠራውን ሥራ ጠቅሶ አማላጅ ከተባለ" ላሉት
      መግቢያውን አድምጠው ከሆነ እንደሚጽፉት አለማለታቸውን ያውቁ ነበር ከትምህርታቸው ውስጥ ልጥቀስና "ለአንዴና ለመጨራሻ ጊዜ ሰውና እግዚአብሔርን አስታረቀ አንድ ጊዜ ነው የሠራው፤ ለመጨራሻ ጊዜ ነው የሠራው፥ ለአንዴ ከተባለ በየጊዜው ይሠራል ይባላል?" በማለት ዛሬም አማላጅ አለማለታቸውን ያስረዳዎታል (ከ00፡11) ደቂቃ ጀምረው ይስሙት፥ በማስተዎል! የሳቸው ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የኦርቶዶክ አስተምህሮ ነው በትምህርቱ ውስጥ እንደ ተገለጠው።
      ዛሬ(ከትንሣኤ) በኋላ አማላጅ አለመባሉን በትምህርቱ ውስጥ በግልጥ ተነግሮ ሳለ ለምን እንደ ተሰወረቦት አላውቅም። በመቀጠልም
      የጌታን መራቡን፣ መጠማቱን፣ ሕማሙንና ሞቱን አንሥተው "አሁን አይራብም አይጠማም አይሰቀልም አይሞትምም፤ አማላጅም አይደለም" ላሉት
      ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከትንሣኤ በኋላ ይራባል፣ ይጠማል፣ ሕማምና ሞት አለበት መቼ ተባለና ነው፥ ለንጽጽር ያቀረቡት ዛሬ የሰው ልጅ በመባሉ አማላጅ ይባላል የሚል ትምህርት ባዩት ቪዲዮ ላይ መቼ አስተማሩና ነው እርሶ "አማላጅ አይደለም መባሉ ሰው መባሉን አያስቀርም" በማለት በዚህ መልኩ እንደተባለ ለማሰኘት የጻፉት "ኢትኩን ስምዐ በሐሰት" ስለሚል መጽሐፍ። ቢጠነቀቁ መልካም ይመስለናል። እርሳቸው ያሉት ግን "...ኢሄ ቤተሰብነት፤ ኢሄ ልጅነት እንዴት ተገኘ? በኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነት ወይንም በኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ የተገኘው ማለት ነው።" በማለት አንድ ጊዜ በተደረገው ምልጃ ቤተሰብነትና ልጅነት መገኘቱን በማያሻማ ቃላት ገልጸውታል (ከ00፡13) ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ያድምጡት።
      ስለዚህ የማሳሳት ትምህርት አልተሰጠም፤ የጥንት የቤ/ ክርስቲያኒቷን ትምህርት አልቀበልም ማለት መብቶ ነው። ግን "አታሳስቱ" የማለቶን ጉዳይ ግን፥ የተላለፈው ትምህርት። በሥጋው ወራት፤ በዚህ ምድር በሚመላለስበት ወቅት ከትንሣኤ በፊት ምልጃን ጸሎትን እንዳቀረበ የቤ/ክ ትምህርት ስለመሆኑ እንዲያውቁ ሌሎችም እንዲያስተውሉ፦ ማስረጃዎች ሉቃ. ም.22 ቊ. 31 "ጌታም፥ ስምዖን ስምዖን ሆይ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፣ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።"
      ዕብ. ም. 5 ቊ. "እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚች ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትናን ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት።
      "እርሱ ራሱን ልመናን የሚሻ መስሎ ከጥንት ጀምሮ ያገኘንን ፍዳ ከእኛ ያርቅ ዘንድ አብን ማለደው፤ እንደገና ደግሞ እንዲያስበን ከእርሱ እንዳይለየን ስለ እኛ አብን ይማልደው ዘንድ ባሕርያችንን ነሥቷልና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበጐ ሥራ ሁሉ ጀማሪ አብነት ሆነን ሰው በመሆኑ ከአብ ርዳታን ያገኝ ዘንድ የሚሻ መስሎ ለእኛ ትንሣኤን አዘጋጀ"። ሃይ. አበ. ዘቄርሎስ ም. 79 ቊ. 38
      ወዳጅ ሆይ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሚናገር ጊዜ ተዋሕዶ የነበረ ባሕርያችንን በተዋሐዶ ገንዘብ አድርጎ እንደሚናገር ተረዳህን? ልጅም ሲሆን በብዙ ጩኸትና ልመና ምልጃን አቀረበ አለ። ጩኸቱም ወደ እግዚአብሔር እንደ ደረሰ ልመናውንም እንደሰማው አሳወቀ።" ድርሳን ዘዮሐ. አፈወርቅ ድርሳን 8 ተመልከት
      ዲያቆን ቴዎ በሚጽፉበት ጊዜ "ሰውየው" የሚል ቃል ተጠቅመዋል ዲያቆን የሆነ በግብረ ገብነት የታነጸ ሰው እንዲህ አይልምና፥ ተሳስተው ሳያስተውሉ ከሆነ እንዲያርሙ በንዴት ስሜት ሆነው ከሆነ እስኪረጋጉ ድረስ ጠብቀው አስተየያዮትን ለምጻፍ ቢነሡ መላክም ነበር። "በሽበታሙ ፊት ተነሣ፤ ሽማግሌውንም አክብር፤ አምላክህንም ፍራ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።" ይላል ዘሌ. ም. 19 ቊ. 32
      የበለጠ ለመነጋገር ያብቃን ፈጣሪያችን
      ይቆየን
      የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሊቃውንት ትምህርታቸው በሁላችን ላይ ጸንታ ትኑር።
      ወስብሐት ለእግዚአብሔር

    • @dn.tewotube.1552
      @dn.tewotube.1552 2 ปีที่แล้ว

      @@Bettertohaveማስተባበያዎቹ ላይ የቀረበው አሳብ መልካም ወይም ስህተት መሆኑን ለመመዘን፡፡ ሁለት ዓይነት ጥያቄዎች በፍቅርና በመልካምነት ቀርበዋልና ይመለሱ
      1ኛ/ አባ መዓዛ ትምህርታቸው ስህተት ነው ተብለው በቅዱስ ሲኖዶስ ታግደዋል፤ ሥልጣነ ክህነታቸውም ተይዟል፡፡ መታገዳቸውና ሥልጣነ ክህነታቸው መያዙን ተቀብለውት መፍትሔ አግኝተዋል ወይ ወይስ አልቀበልም ብለው ቀጥለውበታል ?
      2ኛ/ በዚህ ትምህርታቸው ላይ ርዕስ ያደረጉት የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መጻሕፍት የሚል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚያነሱት ግን ስለ አስታራቂነት ነው፡፡ አስታራቂነትና አማላጅነት እንዴት አንድ ሊሆኑ ቻሉ ? እርሳቸው የዳነውም በኢየሱስ አማላጅነት መሆኑን በግልጽ አስቀምጠዋል፡፡ ትምህርታቸው ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅም ተማላጅም የሚል ነው፡፡ ለዚህም ምክንያት ያደረጉት ሰውም አምላክም የሚለውን እምነታችንን ነው፡፡ በዚህ ትምህርታቸው ላይ ተማላጅ ካልን ሰው መሆኑ ሊቀር ነው፡፡ አማላጅ ካልንም አምላክነቱ ሊቀር ነው ማለታቸው ግልጽ ነው፡፡ ክርስቶስ በትህትና እና ለእኛ አርዓያ ለመሆን በፍቅር ያደረገውን ሁሉ እየጠቀስን ለእርሱ ቅጽል አድርገን መሰጠት እንችላለን ወይ? ለመሆኑ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሳለም አማላጅ አለመባሉ እና ፈራጅ ተማላጅ መባሉ ሰው መሆኑን ሊያስቀረው ይችላል ወይ ? የዮሐንስ ወንጌል 5፡22-23 ላይ

    • @Bettertohave
      @Bettertohave 2 ปีที่แล้ว

      @@dn.tewotube.1552
      ለዲ.ን. ቴዎ ቲዩብ
      ስለ ጥያቄዎቾ አመሰግናለሁ ግን አንዳንድ ገንቢ ሀሳቦችንን ልሠንዝር። 1ኛ/በአርእስት ወይም ነጥብ ይዘን የጀመርን ይመስለኛል። ከነጥብ ወጥቶ ሌላ አርእስት ማምጣት ነገሩን ወደ ሌላ ይወስደዋል። ለምሳሌ ከፕሮቴስታንቱ አማኞች ጋር ስለ ሃይማኖት ጉዳይ በአንድ አርእስት መነጋገር ስንጀምር ሀሳቡን ሳንቋጭ አንድ የተወሰነ ደረጃ ላይ ሳይደረስ ሌላ ጥያቄ ያነሣሉ። ስለዚያ በአዲሱ ነጥብ መነጋገር ሲጀምር ወደ ሌላ ነጥብ ይሻገራሉ መቋጫ የሌለው አንድ ቁም ነገር ላይ ሳይደረስ እዛም እዛም እንደረገጡ ይቀራል። ስለዚህ እንደዚያ እንዳይሆን በጀመርነው ብንጨርስ መልካም ይመስለኛል። 2ኛ/ ጥያቄዎቹ ሁለት ብቻ አይደሉም 5 ናቸው በዙ ለማለት አይደለም። ነገር ግን እንደ መጀመሪያው (ለዩ ቲዩብ) ቴክስ መጻፊያው ረጅም ሆኖ እንደ መጽሐፍ እንዳይሆን በማለት ነው፥ ለማንበብ ትንሽ ሊበዛ ይችላልና። ስለዚህም ከዚህ ወዲህ በትንሽ በትንሹ በማድረግ ለመጻፍና በየጥቂቱ ያለውን ለመለጠፍ አስቤአለሁ። ወደ ጥያቄዎ
      ለ1ኛው ጥያቄ በአጭሩ መልስ መስጠት ይከብዳልና። ምክንያቱም ብዙ መነገር ያለባቸው ጉዳዮች ስላሉ። አንደኛ መነሻው። ሁለተኛ የቤ/ክ አንድን ጥያቄን አስመልክቶ ቤ/ክ በምታዘው መልኩ ሂደቱ ተጠብቋል ወይ?። ሦስተኛ በሂደቶቹ ውስጥ የተከሰቱት ጉዳዮች ወዘተ...። ስለዚህ ይህንን በዚህ ዐውድ ላይ ለመጻፍ የማይሆን ስለሆነ። ለመጀመሪያው ጥያቄ የሚቀጥለውን ሊንክ ካላዩት ልኬሎታለሁ። በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። th-cam.com/video/3hxtdSndcM4/w-d-xo.html ይህንን ሊንክ በመመልከት መልሶን ያገኛሉ።
      መልካም አዲስ ዓመት ለርሶና ለመላው ቤተሰቦ ልዑል እግዚአብሔር ያድልልኝ
      ይቀጥላል

  • @sew1391
    @sew1391 3 ปีที่แล้ว

    አባ መዓዛ ድሮም ሲያስተምሩት የነበረው እንዲህ ነው፤ ክርስቶስ አንዴ ነው ያማለደው/ያስታረቀው፤ አስተያየት ሰጪዎች አሁን አዲስ ትምህርት ያስተማሩ አታስመስሉ።

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 2 ปีที่แล้ว +2

    የጥንቷ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ይህ ነበር::

  • @Yjk584
    @Yjk584 6 ปีที่แล้ว +1

    Leba leba bemotik meaza acheberbari neh betkirstiyanin atewkilim leba leba

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 4 ปีที่แล้ว

      Tilik sewu nachewu

    • @endaleseifu4369
      @endaleseifu4369 4 ปีที่แล้ว +1

      በውኑ ይሕደንቅትምርት ከእኛቤት በመገኘቱ ድንቅነው

    • @tesfajesus8023
      @tesfajesus8023 2 ปีที่แล้ว

      Leban yemiyawqew leba new😁😀

  • @newaythomas83
    @newaythomas83 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለው፡ኢየሱስ ፍፁም አምላክና ፍፁም ሰዉ ማለት፡አማላጅም፡ፈራጅም ከሆነ፡ኢየሱስ ኣማላጄ ተብሎ ቢባል ምኑ ላይ ነዉ ስህተቱ?ምክ/ቱም እሄን ማለት ፈራጅ አይደለም ማለት አይደልም።

  • @ቲጂየድንግልልጅ
    @ቲጂየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    amalaja dengil amalaja nate ahunem lezelealemem kudiye emebeta

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 6 ปีที่แล้ว +1

    መቼ አስተማርክ ከየትኛዉ ነክ ምእንም አልገባከኝም

    • @yordanosgebremeskel1706
      @yordanosgebremeskel1706 3 ปีที่แล้ว +1

      ያልገባህ አንተ አይምሮ ውስጥ ያለው ድንቁርና ነው

  • @haniget6645
    @haniget6645 7 ปีที่แล้ว +2

    Areyosawi timihiritotin be betekiristian sim mezeratotin yakume ............ Ye GETACHIN YE EYESUS CHRISTOS ena YE EMEBETACHIN telat not....... nisiha begebu yishalewotal kelebelezi yawikuta mechereshot min ende minhone........... and those guys who liked this man should now that his heresy will make you all to be derived from GOD's Kingdom. so, take care for your soul and eternal life. your fate will be like Arius

    • @AaAa-ms3ou
      @AaAa-ms3ou 6 ปีที่แล้ว

      አማላጂ ቅድስት ድንግል ማርያም ነት ኢየሱስ ፈራጂ ነው አይሳሳቱ በፊት እርሶ በደንብ ይማሩ እርሶ ይቀርወታይ ይቅር ይበለን አምላካችን መጽሀፍ በመንፈስ ቅዱስ እጂ በራስ አይተረጎምም አባአ

    • @gossahaile6918
      @gossahaile6918 6 ปีที่แล้ว

      wrong way korontosis 5÷20

  • @Mdzo250
    @Mdzo250 6 ปีที่แล้ว

    Calling Mariam Amalaj is disrespect to God Jesus

  • @hailudagnaw6617
    @hailudagnaw6617 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘንድሮ ምን አይነት አስተምሮ መጣብን እረ እይ ሰውየ ከየት ነው

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 2 ปีที่แล้ว +2

      መፅሀፉን አንብብ ሰውየው ከሰማይ ነው አንተ ከየት ነህ?? ? ?

    • @tesfajesus8023
      @tesfajesus8023 2 ปีที่แล้ว

      Yeterawin wengel iyasitematu new።🙄

    • @meazadejene2678
      @meazadejene2678 2 ปีที่แล้ว

      Tehadso new ke betekrstiyan tewegzoal

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስን አይወክልም በኛ ስም ምንፍቅና ነው የሚያስተምረው ሲኖዲኦስ አንድ ሊለው ይገባል

    • @akalugeleta8215
      @akalugeleta8215 2 ปีที่แล้ว

      ይሕን ስትል እውቀትሕ ምንድን ነው? መኔፍቅ የሚለውን ስም ብቻ ይዘሐል።አንብብ

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ከተዋህዶ በኋላ ይሄ የሥጋ ነው ይሄ የመለኮት ነው የሚል አስተምህሮ የለም፡ ይሄ ወደ ሁለት ባህርይ የሚያመዝን ትምህርት ነው፡ አማላጅ ነው የሚለው ትምህርት ስህተት ነው፡ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን አንድ ጊዜ በመስቀሉ አዳነ፡ ሰውን ከራሱ፡ ከአባቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ አስታረቀ ነው እንጂ አማላጅ ነው ከተባለ ሲያማልድ የሚኖር ማለት ነው ይሄ ደግሞ ስህተት ነው።

  • @tiktokvidios-iu7jc
    @tiktokvidios-iu7jc 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር ይቅር ይበለኝ እኚ አባት አርቲስት መሰሉኝ

  • @አይናችንነሽማሪያም
    @አይናችንነሽማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንዶው ገና ጻጻስ ሆኖ ይመጣል የተሳሳተ ትምህርት ነው ሌባ መናፍቅ

    • @TDF1698
      @TDF1698 2 ปีที่แล้ว

      menafek Metsaf Qidus yemayikebel nw .

  • @mastewalize
    @mastewalize 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስን አማላጅነት ለመጀመሪያ ግዜ የተቃወሙት የማርያም ቤተክርስቲያን ቀዳሾች ናቸው። መዳየ ምፅዋት ብር እንዳይጎድልባቸው መፅሀፉን ክደው ለማርያም የኢየሱስን የአምላጅነት ስፍራ ሰጧት።

  • @198710addis
    @198710addis 6 ปีที่แล้ว +2

    I just can't believe what I am hearing.
    What he is teaching the very fact what distinguishes the Catholic dogma from the Orthodox. The dogma which caused the Catholics and Orthodox to establish their own church in the first place since 451 A.D. He is teaching the Catholic dogma "the two nature of Christ" under the roof of the Ethiopian Orthodox Tewahedo church is just a joke. Why doesn't he come out and say the truth that he is a Catholic or Protestant. I want to know what happened in 451 A.D. from Abba Meaza himself, if he has a courage to speak the truth. Teaching the Catholic dogma in front of the Orthodox followers makes him look unfit to spread the gospel.
    The way he defined the meaning of "Tewahedo" is dead wrong.

    • @Mdzo250
      @Mdzo250 6 ปีที่แล้ว

      Christ had 2 natures...Man and God.. he came as God incarnate in the flesh 2000 years ago but he was always Jesus as God in heaven before coming to earth to be ransom

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 ปีที่แล้ว

      የሩስያና የግሪኩ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ አለው ይላሉ ።

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 ปีที่แล้ว

      ደግሞ ሰውየው ኹለት ባሕርይ አለው አላሉም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      It seems like you are dead confused. I don’t think you have read a Bible in your life . Does Ethiopian Orthodox Church even teach Jesus ? Have you ever thought about how stupid that religion was ? “ Ye Teklehaymanot kizen “ minamin yemitil kizenam. Do you have any supporting evidence about “ Teklehaymanot kizen ?”

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ 6 ปีที่แล้ว +2

    ውሽተ።ኢየሱስ ጌታ ነው። ብለህ ከመስከርክ ትድናልህ ነው እሚለው ቅዱስ መፃፍ. እንጅ .አማልጅም ተማልጅ ብልህ በትመስክር ትድናልህ ተብሎ።ከተፃፍ ምእራፉን ነግርን።ስው አታሳስት

  • @hanaahanaa6272
    @hanaahanaa6272 7 ปีที่แล้ว +7

    እርስ ተስስተወ ሰውን አይሳስቱ

    • @finotgetnetgetnet9911
      @finotgetnetgetnet9911 7 ปีที่แล้ว +3

      Hanaa Hanaa ገና መፃፋን ገልፀሽ ያላነበብሽ እኝን አባት እውነት ስለተናገሩ ሳቱ ትያለሽ ሃና የሳትሽው አንቺ ነሽ ስታነቢ የነገሩሽን ይዘሽ መተኛት ምን ይሉታል ክርስትያን ይመረምራል ከዛ እውነቱን ይይዛል በተባለው ብቻ ቁጭ አይልም

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 7 ปีที่แล้ว +3

      የ እግ/ር ቃል ሲናገር “እምነት ከመስማት ነው : መስማትም ከእግ/ር ቃል ነው ”ይላል እናም ያገረ ልጅ ሰው ከመስማት የእግ/ርን ቃል ማንበብ ይሻላል ባይ ነኝ። ደሞ ሰው ን ባንዴ ማውገዝ የለብንም ምን እደሚያወራ ማረጋገጥ ይኖርብናል.

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 7 ปีที่แล้ว +2

      የፈታሪን ስም በምህጻረ ቃል መጻፈ አግባብ አይደለም ።በነ በት ላስተላልፍ ያሰብኩትን ሃሳብ ይገልጻል ብየ በማሰብ ነው።ልክ ነሽ እኝህ አባት ተወግዘዋል።ግን እውነት ከመወገዛችው በስተጀርባ ምን እንዳለ ልናረጋግጥ አይገባም ትያለሽ?ም/ክ እንደተማረ ሰው ካሰብን ለምሳሌ አንችን አንድ ሰው መጥፎ ናት ቢልሽ ያ ሰው ደሞ ያንችን ማንነት ሳያረጋጥ መጥፎ ናት እያለ ቢያወራ ምን ይሰማሻል፡ያንችን ማንነት ቀርቦ ማወቅ ነው?ወይስ ሰው ስላወራብሽ ያን መስማት?እይሁልሽ እህቴ ሰው አንድን ሰው ስለተላው ወይም ስላገለለው የምንጠላው ከሆነ ተሳስተናል።ደሞ ኑፋቄ ማለት የተሳሳተ ትምርት የምያስተምር ማለት ነው ታደያ እኝህ አባት እስቲ ምን ውሽት አወሩ ?እውነት ለመናገር ዛረ ሰው ስላወገዛቺው ጠላሻቸው እንጂ ምናልባት ከዚ በፊት በሳችው ተገልግለሽ ይሆናል።እባክሽ ነገርን ማጣራት ይኖርብናል ።ደሞ እኝህ አባት ከኔና ካንቺ በላይ እዛ ያለውን ምስጥር ያውቃሉ

    • @ewnetbicha7689
      @ewnetbicha7689 6 ปีที่แล้ว

      Dear sister he hasn't done nothing but teach the Bible as the apostles did.

    • @icallcus8372
      @icallcus8372 6 ปีที่แล้ว

      Hanaa Hanaa ehete hoyi anchi masetewalun selesetesh fetarin amesegegni

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว

    Shaking his hand b he laying

    • @bezasolomon112
      @bezasolomon112 2 ปีที่แล้ว

      gena legena shake aderege blesh begebash gena le gena etagedalhu maltu ersu shake yadergale yazazenale ewenten menger anget yemiyasedfabt gizy...

  • @eleni311
    @eleni311 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @lizabellaelusha4234
    @lizabellaelusha4234 7 ปีที่แล้ว

    wow
    ewneteja neshu yehawaryat kal.