Wedase Maryam Ze Efrem
Wedase Maryam Ze Efrem
  • 537
  • 148 774

วีดีโอ

@NEGASHMEDIA እነ ምህረተአብ በነጋሽ ሚድያ በኩል ግልጽ ምላሻቸውን ሰጡ
มุมมอง 2044 หลายเดือนก่อน
@NEGASHMEDIA እነ ምህረተአብ በነጋሽ ሚድያ በኩል ግልጽ ምላሻቸውን ሰጡ
ዲያቆን ሄኖክ እና ደጋፊዎቹ
มุมมอง 2704 หลายเดือนก่อน
ዲያቆን ሄኖክ እና ደጋፊዎቹ
አጥማቂ ግርማ ተስፋዬ ገጠመኝ ባይመጡ ተከታዮቻቸውስ ???
มุมมอง 1434 หลายเดือนก่อน
አጥማቂ ግርማ ተስፋዬ ገጠመኝ ባይመጡ ተከታዮቻቸውስ ???
የተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ድንገተኛ !
มุมมอง 2544 หลายเดือนก่อน
የተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ድንገተኛ !
ተስፋዬና የትሎቹ ነገር !!
มุมมอง 1984 หลายเดือนก่อน
ተስፋዬና የትሎቹ ነገር !!
የምህረተአብን ልደት በሽብሸባ በመዝሙር ማክበር ፣ ምን ማለት ነው ?
มุมมอง 2984 หลายเดือนก่อน
የምህረተአብን ልደት በሽብሸባ በመዝሙር ማክበር ፣ ምን ማለት ነው ?
የደብተራው መስተፋቅር ምስክርነት !!!
มุมมอง 1064 หลายเดือนก่อน
የደብተራው መስተፋቅር ምስክርነት !!!
በዓለ ቅድስት ሥላሴ
มุมมอง 1154 หลายเดือนก่อน
በዓለ ቅድስት ሥላሴ
መምህር ምህረተአብ/ ደረጀ ዘወይንዬ ዘማሪ ቸርነት ምን ነካቸው ?
มุมมอง 1684 หลายเดือนก่อน
መምህር ምህረተአብ/ ደረጀ ዘወይንዬ ዘማሪ ቸርነት ምን ነካቸው ?
ደብተራ የሰው አጥንት ድግምት ??
มุมมอง 220ปีที่แล้ว
ደብተራ የሰው አጥንት ድግምት ??
ካህናት እየተገደሉ የካህናት ዝምታ በዳያስፖራ ያሳዝናል
มุมมอง 104ปีที่แล้ว
ካህናት እየተገደሉ የካህናት ዝምታ በዳያስፖራ ያሳዝናል
ግሸን ማርያም እና ግማደ መስቀሉ
มุมมอง 51ปีที่แล้ว
ግሸን ማርያም እና ግማደ መስቀሉ
ለመምህር ምህረተአብ እጅግ አሳሳቢ መልክት ቀይ መስመር ።
มุมมอง 215ปีที่แล้ว
ለመምህር ምህረተአብ እጅግ አሳሳቢ መልክት ቀይ መስመር ።
ለአቢይ የተላከ መልክት ምትዋጋው ከቤተክርስቲያን ጋር ነው
มุมมอง 113ปีที่แล้ว
ለአቢይ የተላከ መልክት ምትዋጋው ከቤተክርስቲያን ጋር ነው
STOP DO NOT ENTER
มุมมอง 108ปีที่แล้ว
STOP DO NOT ENTER
ግልጽ እና ጥብቅ መልክት ለመምህር ምህረተአብ አሰፋ ።
มุมมอง 153ปีที่แล้ว
ግልጽ እና ጥብቅ መልክት ለመምህር ምህረተአብ አሰፋ ።
ክፍል 2 ይድረስ ለመድሎት ሚድያ እና ለደራሲው ፣ መድሎት ሚድያ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ላይ ምን እየሰራ ነው ? ማነው ?
มุมมอง 96ปีที่แล้ว
ክፍል 2 ይድረስ ለመድሎት ሚድያ እና ለደራሲው ፣ መድሎት ሚድያ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ላይ ምን እየሰራ ነው ? ማነው ?
ደስስ የሚል ቀን
มุมมอง 73ปีที่แล้ว
ደስስ የሚል ቀን
በአረመኔው አቢይ መንግስት የማይፈለጉ እና የሚፈለጉት እነማናቸው ?
มุมมอง 58ปีที่แล้ว
በአረመኔው አቢይ መንግስት የማይፈለጉ እና የሚፈለጉት እነማናቸው ?
ኢትዮጵያን እናቶች የት ናችሁ ?
มุมมอง 59ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያን እናቶች የት ናችሁ ?
የካህናት ድምጽ በሰሜን አሜሪካ
มุมมอง 52ปีที่แล้ว
የካህናት ድምጽ በሰሜን አሜሪካ
በህጻናት በአዛውንት በኢትዮጵያውያን ላይ በሚደርስ ፋሺስታዊ ግፍ እና ሰቆቃ የሚሳቅ ክፉ ልብ
มุมมอง 46ปีที่แล้ว
በህጻናት በአዛውንት በኢትዮጵያውያን ላይ በሚደርስ ፋሺስታዊ ግፍ እና ሰቆቃ የሚሳቅ ክፉ ልብ
በስልጤ ክልል ደብተራ ተብለን የደረሰብን ደረቅ እውነት ይህ ነው
มุมมอง 75ปีที่แล้ว
በስልጤ ክልል ደብተራ ተብለን የደረሰብን ደረቅ እውነት ይህ ነው
የአእላፋት ዝማሬ ?
มุมมอง 181ปีที่แล้ว
የአእላፋት ዝማሬ ?
ይድረስ ለአባ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በጣም አዝነንቦታል አፍረንቦታልም ።
มุมมอง 134ปีที่แล้ว
ይድረስ ለአባ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በጣም አዝነንቦታል አፍረንቦታልም ።
ተስፋ እንዳንቆርጥ ማሳያዎቻችን ናቸው እና እናመሰግናለን እግዚአብሔር የቅዱሳን የፃድቃንን ዋጋ ይክፈላችሁ።
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
ተስፋ እንዳንቆርጥ ማሳያዎቻችን ናቸው እና እናመሰግናለን እግዚአብሔር የቅዱሳን የፃድቃንን ዋጋ ይክፈላችሁ።
ይድረስ ለመድሎት ሚድያ እና ለተስፋዬ አበራ እና መሰሎቹ ክፍል ፩
มุมมอง 106ปีที่แล้ว
ይድረስ ለመድሎት ሚድያ እና ለተስፋዬ አበራ እና መሰሎቹ ክፍል ፩
ይድረስ ለሠለስት ትዩብ (ቢታሰብበትስ )
มุมมอง 73ปีที่แล้ว
ይድረስ ለሠለስት ትዩብ (ቢታሰብበትስ )
ያሳዝናል ልጆቻችንን ለአውሬ ሰተን መብላት መጠጣት ለራስ ህይወት መሮጥ ያሳፍራል
มุมมอง 72ปีที่แล้ว
ያሳዝናል ልጆቻችንን ለአውሬ ሰተን መብላት መጠጣት ለራስ ህይወት መሮጥ ያሳፍራል

ความคิดเห็น

  • @solomonalelign2513
    @solomonalelign2513 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ የስብከቱ መነሻ መፅሀፍ ቅዱስ ወይስ ክህደት !

  • @EDg11
    @EDg11 วันที่ผ่านมา

    ለቅዱሳን በሰጠው ስልጣን እንደውም አምላክ አድርጎ ስለሾማቸው በእምነት የሰው ልጅ የጠየቃቸውን ይሰጣሉ ያደርጋሉ (የሚገባውን)። ይህ አንኳር ነጥብ ነው። አለበለዚያ አምላካቸው የሰጣቸውን የቅዱሷኑን ፀጋ ማሳነስ ወይም ቅዱሳኑን እንደው የመታሰቢያ ብቻ አድርጎ መውሰድ ያስመስላል አገላለፃቸው።

  • @SolomonWeyesa-z1w
    @SolomonWeyesa-z1w 2 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፍ ቅዱሲ ከሚለው ውጭ ምንም አዲስ ነገር እልተናገሩም

  • @SolomonWeyesa-z1w
    @SolomonWeyesa-z1w 2 วันที่ผ่านมา

    መፅሀፍ ቅዱሲ ከሚለው ውጭ ምንም አዲስ ነገር እልተናገሩም

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ቀስ ብላቹህ መፅሀፉ ቅዱስ የመናፉቅ ነው ልትሉ ነው??😢

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 2 วันที่ผ่านมา

    The bishop is speaking the truth

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 2 วันที่ผ่านมา

    “አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?” - ገላትያ 4፥9 አባታችን ቢያሳዝኑም አይገርምም

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 วันที่ผ่านมา

    እኚህ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ወንጌል አብርቶላቸው ነው ነገር ግን የታቦት ምንጣፍ ተሸካሚ ሁሉ ሊተቻቸው አይችልም ነጣላ እውቀት አይሆንም።

  • @dimtsumebrahtu8335
    @dimtsumebrahtu8335 2 วันที่ผ่านมา

    ሁላችን እንዳንተ ኦርቶዶክሶች ነን። ግን ደግሞ አትሳሳት መፅሐፍ ቅዱስ አምብብ።

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 2 วันที่ผ่านมา

    አቡኑ ወንጌሉ የሚለውን እውነት ነው የገለጹት። አስተምህሮት ነው ወይስ ወንጌሉ ትክክል? ወንድሜ ወንጌሉን መከተል ጌታ እየሱስን፣ አዳኙን በእውነት መከተል ነውና ምርጫው ያንተ ነው?

  • @BeyeneBasha
    @BeyeneBasha 3 วันที่ผ่านมา

    ስለ ኢየሱስ ክሪሰቶስ ለምን የማሃል?

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 4 วันที่ผ่านมา

    ሮሜ 8፥ 34 በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው። Are you going to deny this?

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 4 วันที่ผ่านมา

    እንደ ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት አስተምህሮ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ነው ማለት ያለብህ አቡነ ጳጳስ ባርናባስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ነው የተናገሩት መጽሃፍ ቅዱስን ማታምን ከሆነ ከዲያብሎስ ወገን ነህ።

  • @EsetTadesse
    @EsetTadesse 4 วันที่ผ่านมา

    ያሉትስ አባቶች ምነ አየሰሩ ነው ከዚህ በለይ ምን ይመጣል አይወገዙም ነው

  • @EsetTadesse
    @EsetTadesse 4 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣን በመጨረሻው ዘመን የተመረጡትን ሳይቀር ያስታል ይላል ይህ ትንቢት እርሶ ላይ ወድቋል

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 2 วันที่ผ่านมา

      መፅሀፉ ቅዱዱስ ሰው አያስትም ጅል አትሁ ን ሰይጣን አማኞችን ሂደህ እንደዛ በላቸው

  • @EsetTadesse
    @EsetTadesse 4 วันที่ผ่านมา

    መቀመጥ በሌሉበት ቦታ ነውና የተቀመጡት ውጡልን እርሶ መቀመጥ የለብዎትም በሰይጣን ቤት ነው ሰይጣንን አስደሰቱት ለሰየጣን ማህሌት ቁሙለት የ

  • @yordanosfiseha614
    @yordanosfiseha614 4 วันที่ผ่านมา

    ግርም! ድንቅ የሚለኝ: አንተና አንተን መሰሎች ወደ ላይ ለመፍሰስ የምታደርጉት መንፈራገጥ ነው። Abune Bernabas is not in our league. His Eminence has mastered the depths of the Mystery of the Incarnation according to the teachings of our Mother Church, Tewahido. If I were you, I would take two steps back, adopt an open mind, and humble myself enough to learn. Sit down. Seek the wisdom of the Church Fathers, both living and departed. May God be with us all!

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 4 วันที่ผ่านมา

    የገማህ ቆሻሻ ፣ አጭበርባሪ ፣ በስተት የጰጰስክ የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚሰሙህ መናፍቆቹ ናቸው

  • @germenlegesse9073
    @germenlegesse9073 4 วันที่ผ่านมา

    እንተ ክሳቸው በልጠህ ነው? እውነትን መጽሐፍ ቅዱስን ሰለሰበኩ ነው? እንተ እውነቱ ይብራልህ!!

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ላይ ስለማይከፈልበት በዩቲዩብ ላይ እየመጣችሁ ነጠላ ለብሳችሁ አትዘባርቁብን እኛም ኦርቶዶክስ ነን ትክለኛ አባት ናቸው ያስተማሩትም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ኘው ንትርክ ከፈለክ ፊትለፊት ቀርበህ ተነጋገር ያውም ሚመለከትህ ከሆነ

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ማነኝ አልክ የተናገሩት መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው መለኮት ፍፁም ነው አለቀ በቃ ተረቶቻችሁ ይብቃን

  • @Merameron
    @Merameron 5 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ የተናገሩት። ነጠላ ለባሽ ምን የሁን ነዉ የምትለዉ ጌታ እየሱስን ከቤተክርስቲያን አስወጣሀዉ ነጠላ ስለቁዋጠርክ ያወክ መሰለህ ወንጌል ያሸንፋል

  • @AbebeGetachew-s1s
    @AbebeGetachew-s1s 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እገዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @1benyam1
    @1benyam1 5 วันที่ผ่านมา

    አሁን አንተ ክርስቶስን ከ አቡኑ በላይ መረዳትህ ነው ዝም ብለህ ራስህን አቅልለህ ሌላውም እንዲቀል ምታደርገው ታሳዝናላቹ፣ ይህን ትርምስ ምትፈጥሩት ፓለቲካ አጀንዳ ሳይኖራችሁ አይቀርም በዚህ ክፉ ግዜ ሌላ ማደናገሪያ ምትመዙ ማፈሪያ ናችሁ

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 5 วันที่ผ่านมา

    Tera nek

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 5 วันที่ผ่านมา

    The priest is right according to the Bible.

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 7 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስን አማላጅ (ሎቱስብሀት)የሚል ሁሉ የተረገመ ነው ይሔም ሰውዬ ሰው አቶ እንጂ መወገዝ አለበት።

  • @asterwerdofa2798
    @asterwerdofa2798 7 วันที่ผ่านมา

    እረ እፈር በቃህ

  • @phun4379
    @phun4379 7 วันที่ผ่านมา

    እረ አናግሯቸው እባካችሁ

  • @phun4379
    @phun4379 7 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን:: ጠያቂ እና እና እያልክ መጨረሻ የሌለው ተደጋጋሚ ንግግርህ ያሰለቻል ጥያቅህን ወይም ሃሳብህን ጭምቅ አርግ ሁለተኛው ተናጋሪ ደሞ የባሰ ዙርያ ጥምጥም ሆነ ስለአንተ መተዋወቅ ማንንም አይጨንቀውም እሱን በግል አግኝተሃቸው መነጋገር ነበር

  • @hailuitswrightbelai5822
    @hailuitswrightbelai5822 7 วันที่ผ่านมา

    አሑን ያሠማሐን አሥተምሮ ስሕተት አለው ወይ አባት የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ማለት ማሥታረቅ ማማለድ ልዩነቱ ምንዶን ነው።

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 8 วันที่ผ่านมา

    ጰንጤዎች በኦርቶዶክስ ዶግማ ገብተው መፈትፈትና አጉል ኑፋቄ ማስተማር አትችሉም። እሰው ቤትት ገብቶ መፈትፈት ወይም የበግ ለምድ ለብሶ በግ መንጠቅ አይቻልም። ህግ ቢኖር ኖሮ በሌበነት በመበጥበጥ ተከሳችሁ ዋጋችሀን ታገኙ ነበር። እግዚአብሔር ግን በኪነ ጥበቡ ከመቅደሱ እየጠራረጋቸው ነው። ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @TarikuImana
    @TarikuImana 8 วันที่ผ่านมา

    አንቴም ስታወራ በማህፃፍ ቅዱስን ተደገፌ አዉራ እንጂ በ ወሬ ብቻ የሚሰጥ መልስ ና አስታይት የለም፡፡

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 8 วันที่ผ่านมา

    በሐይማኖት ኑፋቄ ብዙ የወደቁ ሰዎች አሉ ከአዳም ጀምሮ። በኦሪትም እንደዚሁ። ወልድ ወደ ዓለም የመጣው የወደቀውን አዳምን ከእግዚአብሔር ለማስታረቅ ነበር። ያንንም በመስቀል ላይ ተሰቅሎ መለኮትነቱ ሲኦል ወርዶ የሰውን ልጅ ከሰይጣን ነጻ አውጥቶ ወደ ገነት መልሶታል። ልብ አድርጉ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን ያዳነው በእለተ ዓርብ ነው። ከዚያ በኋላስ ማንም ሰው የሚድነው እምነትን ከተግባር ጋር አዋህዶ የያዘ ብቻ እንደሆነና ዳግመኛ የሚመጣው ግን ለፍርድ እንደሆነ አስተምሮ አርጓል። ልብ አድርጉ ካሁን ወዲያ ነጻ የሚያወጣችሁ እምነታችሁና ምግባራችሁ ነው አለ እንጂ የእኔ አማላጅነት ነው አላለም። እኔን ያየ አብን አየ፣ ከኔበቀር ወደ አባቴ የሚገባ የለም ማለት እኔን ከተቀበላችሁ በቀጥታ ትድናላችሁ ማለት እንጂ እኔ ነግሬላችሁ ትድናላችሁ ማለቱ አይደለም። እሱን ካመንክ የላከውንም አብንም አመንክ ማለት እንደሆነ በግለጽ አስተምሯል። ይህም ላኪውም ተላኪውም አንድ ሥልጣን እንዳላቸው በመንፈስ ቅዱስም አንድ እንደሆኑ ያሳያል። አባ በርናባስ እንደነ ንስጥሮስ እና አርዮስ መንገዳቸውን እየለቀቁ የመጡ ስለሆነ ከወዲሁ መለየት መወገድ አለባቸው።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 8 วันที่ผ่านมา

    I am sorry,I don't know your name. However, "GOD "bless you... the way you speak is politely. But please don't miss lead some Christian.

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 9 วันที่ผ่านมา

    ክርሰቶስ ያማልዳል ያሉት አቡነ በርናባስ አይደሉም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ዕብራውያን 7:18_25 የሚያማልደውም የሚፈርደውም በሰውነቱ ሞቶ በመነሳቱ ነው ሮሜ 8:34 ሐዋርያት ስራ 17:31 1ጢሞቴዎስ 2:5

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 9 วันที่ผ่านมา

    I don't known why this pop is confusing us....

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 9 วันที่ผ่านมา

    ምኑ ላይ ነው ስህተታቸው። በመፅሐፍ ቅዱስ አማላጅ ነው የሚለውን 2000 ዓ.ም ላይ መፅሐፍ ቅዱስ ስታሳትም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፈራጅ ነው ብላ ቀየረችው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 10 วันที่ผ่านมา

    እኝህ አባት እስከአሁን በቤተክርስትያናችን ውስጥ በጵጵስና ስም ተሸፍነው የንስጥሮስ ትምህርት የተሓድሶ መናፍቃን አላማ ስያራምዱ እንዴት ሳይታወቁ ተቀመጡ ይገርማል።

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 10 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ሆኖም ግዜው እየተሻማህ ሆኖ ተሰማኝ እና የምትናገረው አጠር ብታደርገው

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 10 วันที่ผ่านมา

    ከሦስቱ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አየሱስ ክርስቶስ አንዱ ነው አንጂ አማላጅ አደለም

    • @fisehahmariam6307
      @fisehahmariam6307 4 วันที่ผ่านมา

      anbeb bible. 1 Timothy 2:5-6: "For there is one God, and there is one mediator between God and men, the man Christ Jesus, who gave himself as a ransom for all, which is the testimony given at the proper time

  • @almazmengesha8857
    @almazmengesha8857 10 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ኢየሱስ አዳኝ ነዉ ወደ መጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን አንመለስ አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ሀይማኖተ አበዉን ታዲያ ለምን አሰተማራችሁን ጌታ በመንፈሱ አይናችንን ይክፈትልን ወቀሳ አይደለም ትክክለኛ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @Esraelberisha
    @Esraelberisha 11 วันที่ผ่านมา

    ኑፋቀ እንደሆነ በጥቅስ ይጣራ በደፈናው ሳይሆን እስክ ማስረጃ አማላጂ እንዳልሆነ

  • @derejetadesse1566
    @derejetadesse1566 12 วันที่ผ่านมา

    ከራስህ ብዙ ማለት አይጠበቅብህም። መፅሐፍ ቅዱስ የሚለዉን ብቻ ተናገር። እሳቸዉ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለዉን ነዉ የተናገሩት!!

  • @MrSura25
    @MrSura25 13 วันที่ผ่านมา

    የውርጋጥ ንግግር አደረከው እኮ

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 14 วันที่ผ่านมา

    መናፍቁ መናፍቅ እያለ ሲሳደብ የራሱ ምፈር ከአይኑ ሳይወጣ የሰውን ጉድፍ ላውጣልህ የሚል ጉድ ትውልድ!!!

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 15 วันที่ผ่านมา

    ኦ.ቤ/ክ እንዲህ አታምንም ማለትና ይህ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ማለት የተለያየ ነው። He got it right, any ways! God bless!

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db 16 วันที่ผ่านมา

    አይ መናፍቃን እየተከባለላችሁ የምታድሩ ኦርቶዶክስ መንደር ነው የምትጫጩት እናንተው ናችሁ እኒህ ሰውዬ ምንፍቅና እያስተማሩ እንደሆ ግልፅ ነው አንድ ብፁአን አባቶቻችን ይህንን እንደሚመረምሩት አርጠራጠርም

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 17 วันที่ผ่านมา

    Egnam enfelglen, yante tiyake yegnam new wendme. Lotu Sibhat. Maranatha Geta hoy tolo nalin ebakih ebakih ebakih

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 17 วันที่ผ่านมา

    የዩቱዩብ መብያ አታድርጉት እሳቸው አባት ናቸው ለራስህ ቀፈት ሰው አታዋርድ እራስህን ተመልከት አቡነ በርናባስ ትክክለኛ አባት ናቸው