#የኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @Yengusie-n5q
    @Yengusie-n5q วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Gerezgiher-m1p
    @Gerezgiher-m1p 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኣባታችን ዳግማዊው ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ እግዚአብሔር ጤናንና ዕድሜንን ይስጥልን

  • @marry-d3t
    @marry-d3t วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @salilishtamene7534
    @salilishtamene7534 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @TigluBekele
    @TigluBekele วันที่ผ่านมา +1

    አው የእውነት ቀን ይመጣል።እግዚአብሔርም ይከብራል።

  • @AderawMelese-r9n
    @AderawMelese-r9n 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት፡የሠማልን።

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 วันที่ผ่านมา

    ‼️እውነት ነው ክቡር አባታችን ስው ሆኖመገኘት ሰው የጠፋለት መቼ አሁንስ ቢሆን ማስተዋል የጎደለው ስው የበዛበት ጊዜ ሆኖ ስው ክቡር ሆኖ ሳለ አንዱ ባንዱ ሲስቅ ሲቀልድ ይታያል ልባቸውን ለመመለስ ፍቃደኛ ያልሆኑ የእግዚአብሔርን ክብር ሊጋሩ የሚመኙ ክፉዎች የተንሰራፉበት ጊዜ ነው እስቲ ከዚህ የአባትችን ትምህርት ምን ነቀፌታ አለው ? አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏿 ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ‼️

  • @mahlettesfa-f9k
    @mahlettesfa-f9k 2 วันที่ผ่านมา +1

    የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያራ የሚፈሳ የሰው ንጉሥ አንፈልግም!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abelandarge3654
    @abelandarge3654 2 วันที่ผ่านมา +1

    Kele jiwetn yasemalgn

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን ብቻ ስሙ ማለት ካልሆነ በስተቀር ንጉሰ ቴድሮስ ለ 18 አመት ከቁ 1 እስከ 10 የእግዚአብሄርን መልክት እስተላለፈ እርሶን ጨምሮ ብዙዎች መልክቱን ሳያዳምጡ ተሳለቁበት ! መልክቱም ንሰሀ ግቡ ነበር አሁን ባለቀ ስአት የምን አትርሱኝ ነው

  • @asmamawbaye7309
    @asmamawbaye7309 วันที่ผ่านมา +1

    ዕውቀት እንቅፋት ሲሆን የእግዚአብሔርን ቃል በሳይንሳዊ ትንታኔ መስጠት ኃጢአት አይሆንም፣ ሰው በራሱ ምላስ ራሱን ሲገርፍ፣ የትላይ ነው ህዝቡ ሲመለስ ድግ ንጉስ ይነግሳል የሚለው መጨመር ወይም መቀነስ በደል አይደለም፣ ህዝቡ በይስተካከል ጠማማውን ቀጥቶ ለቀነዋ አያነግስም እንዴ እግዚአብሔር ነው ጨምረው ቀንሰው መናገር ተገቢ ነው እንዴ
    መጽሐፈ ምስጢር ያለውንስ፣ የብጹዓዊ አቡነ ሙሴ ገድልንስ ምን ብለው ሊነግሩን ይሆን፣ ድርሳነ ቅዱስ ዑራኤልንስ ምን ብለው ይተረጉሙት ይሆን፣ የማቴወስ ወንጌል አንድምታንስ ምን ይሉት ይሆን፣ ህዝቡን ማሰናከልስ በደል አይደለም፡፡ እግዚአብሔር መዳኛውን አይሰጥም የእስራኤልንስ ህዝብ፣ የረዓብንስ በቀይ ሀር ማዳኑን አላዩም እንዴ፣ አይ እውቀት

  • @AyneAshin
    @AyneAshin 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠማማ የሆንክ አንድ ጊዜ ጠመሃል አንተ ከእሳቸው በላይ አንባቢ(የተማርክ) ሆነህ ነው? እሳቸው ስለዚህ ጉዳይ ምንም የማያጣሩ ይመስልሃል?ዝም ብለህ አዘላብድ ቴዎድሮስ የሚባለውን የድምፅ ቅጅ አልሰማን መሰለህ?መስቀል አትሳለሙ፤ ካህናት ረክሰዋል...ምናምን እና ህዝቡ ምን ይሁን። 2015 ነበር ይመጣል ያላችሁት እዛው መንጋህን ተከተል ፤ ይህን ምስኪን ህዝብ ግራ አታጋቡት።