ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Wow! To me you are Orthodox Gospel Analyst.God bless you and Long live to you!!!!
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ህወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በመምህራችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።ለአዘጋጁም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋው በረከትን ያድልልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃሉን በልቤናችን ያኑርልን አባቶቻችን ኑርልን ጸሎታቹሁ ይድረሰን
ሕዝቤ እባክሕ ነቃ ወንጌል አንብቡ
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
Interesting teaching that requires tangible application, Jesus our savior thanks!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የንታ ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን ገና መንፈሳዊ ሚዲያዎች ብዛት ይቀሩናል ሁላችንም እንደነዚ ያሉትን በማበረታታት መንፈሳዊ ሚዲያዎችን እናስፋ
በርቱልን❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
ቃል ህይወት ያስማልን
Kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን🤲
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
አግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህወት ያሰማልን
Kalehiwot yasemalen
አባክህ መምህር ብርሀኑ በተለይ በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ከቤታቸው አየበረሩ መጥተው ህፃናትን አቁርበው አየበረሩ የሚሄዱ ሰዎችን አንድ በሉአቸው የቤተክርስያን አባቶችም ዝም አሉ ታዲያ ማን ይንገረን፣ ማን ይገሰፀን።
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን 💒🙏🥰🥰🥰❤💒💒
በርግጥ ክርስትናን ተረድተው አውቀውታል።አይመስለኝም "እርሶውን ሳስብ"ኒቆዲሞስ"ትዝ ይለኛል"ጌታ ኢየሱስ የነገረው።
Thanks
aJAB Newu
ፓሰተር አይደለም መሪ መንፈስቅዱሰ ነው ጌታ ማሰተዋል ይሰጥህ ኢየሱስ የሚሰበክበት ግዜ የለውም ሁሌ ሰብከቻችን ኢየሱስ ብቻ
ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት! በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ናት ቤተክርስቲያን በወርቅ ብትሰራ በእንጨት ብትሰራ ያው ቤተክርስቲያን ናት ጉልላቷ ክርስቶስ ስለሆነ። ነገር ግን በአሁን ጊዜ ከአዲስ አበባ ወጣ ሲባል ያለው ነገር በጣም አንገት የሚያስደፋ ነው። እጣንና ጧፍ የሌላቸው የካህናት የመቀደሻ ልብስ የሌላቸው የካህናት ደሞዝ መክፈል ያቃታቸው ቤተክርስትያናት በጣም ብዙዎች ናቸው። በዚህ ምክንያት ክርስትያኖች አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም መናፍቅ በሰው ሕይወት እንደዚህ በሚቀልዱበት ጊዜ ክርስትያኑን ከነዚህ ሐሳው መሲያውያ መጠበቅ እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን ወደ እውነት መንገድ መውሰድ እንዴት አቃተን? ይህንን የምጠይቀው ለቤተክህነት ነው? ወይስ ከውስጥ ኦርቶዶክስን ለማዳከም የገቡ አሉ አሁንም የምጠይቀው እውነት የእግዚአብሔር ክብር የሚበልጥባችሁ ከሆነ ወርዳችሁ ምዕመኑን እዩት በየከተማው የባከነው በስደት ያለው እውነት ልጃችሁ ከሆነ ወርዳችሁ አናግሩት እንኳን እናንተ ክርስቶስ እንኳን ዝቅ ተብሎ ሕዝቡን አገልግሏል ዝም ብላችሁ እንደመናፍቅ በየመድረኩ ሰውን በጩኸት አታደንዝዙት ከምዕመናኑ ጋር በግልፅ ተነጋገሩ እንደዚህ አይደለም ምዕመን መምራት ጥሩ ሐሳብ ያለው እውቅት ያለው ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ወጣት ብዙ ነው በንግስ ጊዜ በጥምቀት ጊዜ ምንጣፍ የሚሸከመው ወጣት የቤተክርስቲያን ፍቅር ስላለው ነው። ነገ ኑሮውን ቤተክርስቲያንን መረከብ እንዲችል እያደረጋችሁ አይደለም ስለዚህ ከአጥቢያ ምዕመናን ጋር ተነጋገሩ ተወያዩ የተሻለ ነገር ለቤተክርስቲያን እንስራ ጠላቶቻችን በጣም ብዙዎች ናቸው ብዙ መወያየት ብዙ ፀሎት ያስፈልገናል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ክብር።
የመናፍቃን አዳራሽ ተዘጋብህ ¿
ለምን ? ዳቆን አያነብም ወንጌል ለአለም
የሁለት አለም ሰዎች አምርሬ ነው የምርቃቸው ሲፈልጋቸው በአደምህረቱ ይጨፍሩበታል በንጋታው ደሞ የመንግስትን የማደንዘዝ ስራ ይሰራሉ።
እባክሕ ተመለሰ ሕዝብን ይዘህ አትጥፍ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Wow! To me you are Orthodox Gospel Analyst.
God bless you and Long live to you!!!!
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ህወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በመምህራችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ለአዘጋጁም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋው በረከትን ያድልልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃሉን በልቤናችን ያኑርልን አባቶቻችን ኑርልን ጸሎታቹሁ ይድረሰን
ሕዝቤ እባክሕ ነቃ ወንጌል አንብቡ
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
Interesting teaching that requires tangible application, Jesus our savior thanks!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የንታ ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን ገና መንፈሳዊ ሚዲያዎች ብዛት ይቀሩናል ሁላችንም እንደነዚ ያሉትን በማበረታታት መንፈሳዊ ሚዲያዎችን እናስፋ
በርቱልን❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
ቃል ህይወት ያስማልን
Kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን🤲
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
አግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህወት ያሰማልን
Kalehiwot yasemalen
አባክህ መምህር ብርሀኑ በተለይ በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ከቤታቸው አየበረሩ መጥተው ህፃናትን አቁርበው አየበረሩ የሚሄዱ ሰዎችን አንድ በሉአቸው የቤተክርስያን አባቶችም ዝም አሉ ታዲያ ማን ይንገረን፣ ማን ይገሰፀን።
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን 💒🙏🥰🥰🥰❤💒💒
በርግጥ ክርስትናን ተረድተው አውቀውታል።አይመስለኝም "እርሶውን ሳስብ"ኒቆዲሞስ"ትዝ ይለኛል"ጌታ ኢየሱስ የነገረው።
Thanks
aJAB Newu
ፓሰተር አይደለም መሪ መንፈስቅዱሰ ነው ጌታ ማሰተዋል ይሰጥህ ኢየሱስ የሚሰበክበት ግዜ የለውም ሁሌ ሰብከቻችን ኢየሱስ ብቻ
ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት!
በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ናት ቤተክርስቲያን በወርቅ ብትሰራ በእንጨት ብትሰራ ያው ቤተክርስቲያን ናት ጉልላቷ ክርስቶስ ስለሆነ። ነገር ግን በአሁን ጊዜ ከአዲስ አበባ ወጣ ሲባል ያለው ነገር በጣም አንገት የሚያስደፋ ነው። እጣንና ጧፍ የሌላቸው የካህናት የመቀደሻ ልብስ የሌላቸው የካህናት ደሞዝ መክፈል ያቃታቸው ቤተክርስትያናት በጣም ብዙዎች ናቸው። በዚህ ምክንያት ክርስትያኖች አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም መናፍቅ በሰው ሕይወት እንደዚህ በሚቀልዱበት ጊዜ ክርስትያኑን ከነዚህ ሐሳው መሲያውያ መጠበቅ እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን ወደ እውነት መንገድ መውሰድ እንዴት አቃተን? ይህንን የምጠይቀው ለቤተክህነት ነው? ወይስ ከውስጥ ኦርቶዶክስን ለማዳከም የገቡ አሉ አሁንም የምጠይቀው እውነት የእግዚአብሔር ክብር የሚበልጥባችሁ ከሆነ ወርዳችሁ ምዕመኑን እዩት በየከተማው የባከነው በስደት ያለው እውነት ልጃችሁ ከሆነ ወርዳችሁ አናግሩት እንኳን እናንተ ክርስቶስ እንኳን ዝቅ ተብሎ ሕዝቡን አገልግሏል ዝም ብላችሁ እንደመናፍቅ በየመድረኩ ሰውን በጩኸት አታደንዝዙት ከምዕመናኑ ጋር በግልፅ ተነጋገሩ እንደዚህ አይደለም ምዕመን መምራት ጥሩ ሐሳብ ያለው እውቅት ያለው ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ወጣት ብዙ ነው በንግስ ጊዜ በጥምቀት ጊዜ ምንጣፍ የሚሸከመው ወጣት የቤተክርስቲያን ፍቅር ስላለው ነው። ነገ ኑሮውን ቤተክርስቲያንን መረከብ እንዲችል እያደረጋችሁ አይደለም ስለዚህ ከአጥቢያ ምዕመናን ጋር ተነጋገሩ ተወያዩ የተሻለ ነገር ለቤተክርስቲያን እንስራ ጠላቶቻችን በጣም ብዙዎች ናቸው ብዙ መወያየት ብዙ ፀሎት ያስፈልገናል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ክብር።