ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ በጣም አስደናቂ ዝግጅት ነው።በግሌ ይሄ ታሪክ አስገርሞኝ ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁት እና እንዲያዩት በማሰብ በቲክቶክ አካውንቴ ላይ አጋርቼው ነበር። ከፍቃዳችሁ ውጪ በማድረጌ ይቅርታ እየጠየኩ🙏? ነገር ግን እናንተ እንደ ዝግጅት ክፍል ብታስቡበት እና የቲክቶክ አካውንት ቢኖራችሁ ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ይችላል። ብዙ ሰውም ሊማርበት ይችላል እላለሁ። ክበሩልኝ አመሰግናለሁ🙏!
እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ፣ በጤና እና በጸጋ ይጠብቃችሁ!!!
በርቱ ለሁሉም የሚጠቅም ውይይት ነዉ ።
🙏አዎ እሺ ከነባር ና የታወቀ ቀምተን ያለንን ሁሉ እነደዋዛ አናባክዉ "💪💪💪💙💙💙💙💙
በርቱ ብቻ ... ቃላት ያጥሩኛል ።
ለዚህ ፕሮግራም ብዬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ ❤
መስቲ you look so stunning as always . መቸም በናብሊስ የተጋራሁት የህይወት ምዕራፎች እለት እለት ለአእምሮዬ በጎ ምግብ እና ብስለት ሆኖኛል ለእኔም ለቤቴም በጣም እናመሰግናለን ።
እናመሠግናለን።የ audio ጥራት ላይ ግን ብታሻሽሉ፤ አንዳንድ ጊዜ ምስሉና ድምፁ አይገናኝም በተለይ ሲጀምር አካባቢ
በስመአብ እግዚኦ ጨነቀኝ ገና ሰማው አቅለሽለሽኝ ከቻልኩ ለማዳመጥ እጥራለሁ
በጣም አሪፍ መርሃ ግብር ነው
"በሰለጠነው ዓለም ትዳር ምን ያህል ክብር እንዳለው •••••" የሚለው የመምህር ብርሃኑ አገላለጽ "የምላስ ወለምታ" ቢሆን ብየ ተመኘሁ! ከመቼ ወዲህ ነው ምዕራባውያን ለዚህ ዓይነት ፕሮግራም ምሳሌ ሊሆን የሚችለው? የእነሱ ፊልሞችና ጽሑፎች አይደሉም እንዴ በእኛም አገር ትዳር ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደረጉት? አስተያዬቴን በቅንነት ተመልከተው መምህር ብሬ! ምዕራባውያንም ቢሆን ለትዳር ቦታ ይሰጣሉ እያልክ ይመስላል። ከነሱ ከበጎ ነገር ይልቅ ጥፋት ነው የተረፈን! ሌላው "በሰለጠነው ዓለም" የሚለው አገላለጽም ትክክል አይደለም! መሰልጠን ምን ማለት ነው? ከዚህ በፊት አንተ እራስህ "መሰልጠን ወይም ሥልጣኔ" የሚለውን ያስተማርክበት መንገድ እንዲህ አልነበረም።
የተጠቀመባቸው ቦታዎች እና ምሳሌዎች በትክክል ገልፆታል ትኩረት ሰጥተን እከመጨረሻው እናድምጣቸው::
የሰለጠነው አለም ሲባል የሰየጠነው አለም እያልክ ሚዛን እየጠበክ ብትሰማው መልካም ይመስለኛል። በሚዛናዊነት ካየነው ስይጣኔውም ስልጣኔውም ተደበላልቋል።ሰለጠኑ ወይም ሰየጠኑ በምንላቸው ወይም በሚሉት ሀገሮች ለትዳር ክብር ወይም ቦታ ይሰጣል የተባለውን በአውዱ ብቻ ማየት ተገቢ ነው። መምህር ብርሃኑ አድማስ ለጠቀሱት ጉዳይ በአውዱ ግልጥ ምሳሌ ሰጥትውበታ ከዚያ አስፍቶ ማየት መብት ቢሆንም አጥበው መተርጎማቸውና ለዚያም የሚገባ ምሳሌ መስጠታቸውን በአልሰማ፣ ባላየ ማለፍ ወይም አጥርቶ ያለመስማት የፈጠረው ችግርይ መስለኛል። በትርፍ መርሀ ግብሩ ግሩም ነው ሮዝ ማስቲካ የበፊት ጥረትሽና ብርታት ሽ ዛሬም ካንቺ ጋር እንዳለ ዝግጅቶችሽ እያሳዩኝ ስለሆነ ካገር እርሱም ቢሆን. ከምሰማቸው. ተወዳጅ ፕሮግራሞች ላብሊስ አንዱ መሆኑን ላረጋግጥልሽ እሻለሁ።ሰሎሞን ወልደ መድህን ማሳቹሴት ፣ቦስተን
ስነ ልቦና አገለግሎት ማግኘት እፈልጋለሁ
U can contact us on our email.
እናመሰግናለን ተወዳጆች
Enamesegnalen❤
We need to download and listen any where
Thank you! Very helpful ❤
እጅግ በጣም አስደናቂ ዝግጅት ነው።
በግሌ ይሄ ታሪክ አስገርሞኝ ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁት እና እንዲያዩት በማሰብ በቲክቶክ አካውንቴ ላይ አጋርቼው ነበር። ከፍቃዳችሁ ውጪ በማድረጌ ይቅርታ እየጠየኩ🙏? ነገር ግን እናንተ እንደ ዝግጅት ክፍል ብታስቡበት እና የቲክቶክ አካውንት ቢኖራችሁ ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ይችላል። ብዙ ሰውም ሊማርበት ይችላል እላለሁ። ክበሩልኝ አመሰግናለሁ🙏!
እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ፣ በጤና እና በጸጋ ይጠብቃችሁ!!!
በርቱ ለሁሉም የሚጠቅም ውይይት ነዉ ።
🙏አዎ እሺ ከነባር ና የታወቀ ቀምተን ያለንን ሁሉ እነደዋዛ አናባክዉ "💪💪💪
💙💙💙💙💙
በርቱ ብቻ ... ቃላት ያጥሩኛል ።
ለዚህ ፕሮግራም ብዬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ ❤
መስቲ you look so stunning as always . መቸም በናብሊስ የተጋራሁት የህይወት ምዕራፎች እለት እለት ለአእምሮዬ በጎ ምግብ እና ብስለት ሆኖኛል ለእኔም ለቤቴም በጣም እናመሰግናለን ።
እናመሠግናለን።
የ audio ጥራት ላይ ግን ብታሻሽሉ፤ አንዳንድ ጊዜ ምስሉና ድምፁ አይገናኝም በተለይ ሲጀምር አካባቢ
በስመአብ እግዚኦ ጨነቀኝ ገና ሰማው አቅለሽለሽኝ ከቻልኩ ለማዳመጥ እጥራለሁ
በጣም አሪፍ መርሃ ግብር ነው
"በሰለጠነው ዓለም ትዳር ምን ያህል ክብር እንዳለው •••••" የሚለው የመምህር ብርሃኑ አገላለጽ "የምላስ ወለምታ" ቢሆን ብየ ተመኘሁ! ከመቼ ወዲህ ነው ምዕራባውያን ለዚህ ዓይነት ፕሮግራም ምሳሌ ሊሆን የሚችለው? የእነሱ ፊልሞችና ጽሑፎች አይደሉም እንዴ በእኛም አገር ትዳር ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደረጉት? አስተያዬቴን በቅንነት ተመልከተው መምህር ብሬ! ምዕራባውያንም ቢሆን ለትዳር ቦታ ይሰጣሉ እያልክ ይመስላል። ከነሱ ከበጎ ነገር ይልቅ ጥፋት ነው የተረፈን! ሌላው "በሰለጠነው ዓለም" የሚለው አገላለጽም ትክክል አይደለም! መሰልጠን ምን ማለት ነው? ከዚህ በፊት አንተ እራስህ "መሰልጠን ወይም ሥልጣኔ" የሚለውን ያስተማርክበት መንገድ እንዲህ አልነበረም።
የተጠቀመባቸው ቦታዎች እና ምሳሌዎች በትክክል ገልፆታል ትኩረት ሰጥተን እከመጨረሻው እናድምጣቸው::
የሰለጠነው አለም ሲባል የሰየጠነው አለም እያልክ ሚዛን እየጠበክ ብትሰማው መልካም ይመስለኛል። በሚዛናዊነት ካየነው ስይጣኔውም ስልጣኔውም ተደበላልቋል።
ሰለጠኑ ወይም ሰየጠኑ በምንላቸው ወይም በሚሉት ሀገሮች ለትዳር ክብር ወይም ቦታ ይሰጣል የተባለውን በአውዱ ብቻ ማየት ተገቢ ነው። መምህር ብርሃኑ አድማስ ለጠቀሱት ጉዳይ በአውዱ ግልጥ ምሳሌ ሰጥትውበታ ከዚያ አስፍቶ ማየት መብት ቢሆንም አጥበው መተርጎማቸውና ለዚያም የሚገባ ምሳሌ መስጠታቸውን በአልሰማ፣ ባላየ ማለፍ ወይም አጥርቶ ያለመስማት የፈጠረው ችግርይ መስለኛል።
በትርፍ መርሀ ግብሩ ግሩም ነው ሮዝ ማስቲካ የበፊት ጥረትሽና ብርታት ሽ ዛሬም ካንቺ ጋር እንዳለ ዝግጅቶችሽ እያሳዩኝ ስለሆነ ካገር እርሱም ቢሆን. ከምሰማቸው. ተወዳጅ ፕሮግራሞች ላብሊስ አንዱ መሆኑን ላረጋግጥልሽ እሻለሁ።
ሰሎሞን ወልደ መድህን
ማሳቹሴት ፣ቦስተን
ስነ ልቦና አገለግሎት ማግኘት እፈልጋለሁ
U can contact us on our email.
እናመሰግናለን ተወዳጆች
Enamesegnalen❤
We need to download and listen any where
Thank you! Very helpful ❤