በአዳማ ከተማ የታየ ተአምር በሆድ ውስጥ እባብ የሰራ ህዝብ መሃል... 174 | እድል እንዴት ይወሰዳል | Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน +19

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም የመዳናችን ቀን ያቅርብልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 6 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን እንዴው እርሰዎን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲፈወስ የሰጠን ክብር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤😢

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Hoigig
    @Hoigig 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባ እባክሁ በደብረብርሀንድረሡላቸው ህዝቡ በመተት ታሥሮአል እርዱአቸው ለፈውስእባክሁ እባክሁ እድሜና ጤና ይስጥሁ ሺ አመት ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቅሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EzanaDawet
    @EzanaDawet 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚዮ መሀረነ ክረሰቶሰ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችንበድሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት አይ የሰው ክፋት

  • @BeletuGirmaa-cn3qu
    @BeletuGirmaa-cn3qu 6 หลายเดือนก่อน

    Egzahaber emsgen 🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነትማዳን ሊገለጥ አባታችን ሽአመት ኑርልኚ በፆለተውት አስቡኚ ውለተሥላሴ ብለው

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 6 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN AMEEN qali yiwoti yasamalin💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያክብርልን ለምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 6 หลายเดือนก่อน

    ያ ቅናት ስንት ሰው ጨረሰ በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ለምን ፈሪሐ እግዚአብሔር የለንም

  • @TadelechT
    @TadelechT 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እደሜ ከጤና ይሰጦት የአገልግሎት ዘመኖ ይበረከ❤ አቤቱ ማሬን አምላኬ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 6 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Fanto-fc9ci
    @Fanto-fc9ci 6 หลายเดือนก่อน

    መክሮናልና አሥተምሮናልና ለልኡል እግዚአብሄር ይድረሠው ምስጋና በእሣቸውላይ አዲሮ የመከረን የገሠፀን ይክበር ይመሥገን ከደካማዎ ልጃችሁ ለምሆን በረከታችሁ ይድረሠኝ😢😢😢😢

  • @GirumnshBiruk
    @GirumnshBiruk 6 หลายเดือนก่อน +2

    በረከቶት ይደርብን አባቴ በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም ዕድሜ ጤና ይስጥልን!!!

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +1

    አ ቤቱ መድሐንያለም አረ ምንጉድ ነዉ ግን መልካም አባቶች ስለሠጠን እግዚያብሔር ይመስገን መንቃትአለብን እድሜዉን ይጨምርለወት ለአባታችን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾አግዛብሄር የምስገን

  • @biqiltuuwarrashawaa2026
    @biqiltuuwarrashawaa2026 6 หลายเดือนก่อน +1

    Umurii Dheeraa Siniif haa kennu waaqaaayyon abbaa keenya❤❤❤❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን።ድካም እና ልፋት አጋንንት ሲመሰክር አበሻ ስም ያወጣል እስበሳችን እየተጠላለፍነ በክፋት አለቅነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @MekditesfuWodmagegn
    @MekditesfuWodmagegn 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን በረከቶ ይደርብን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 6 หลายเดือนก่อน

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos 6 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን ለድንግ ል ማርያም ልጂ ለናንተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርሰልን አባታች እድሜና ጤና ይሰጥልን በርከትወት ይደርብን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ የሰውልጅ ክፍት እግዚአብሄር ይማረን አባታችንእናንተን የሰጠን የድንግልማርያምልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Fanto-fc9ci
    @Fanto-fc9ci 6 หลายเดือนก่อน

    እሳቸውንም በድሜ በፀጋ ያኑርልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 6 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ አምላከ ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน

    አባታቺን እርሜና ጤና ያድልሎት የኔ አባት 🤲🤲🙏🙏🙏ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን ካዑርኩስ ሜንፈስ ተብቃን 😭😭😭🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ 🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ በረከቶዎ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ብርታቱን ይስጥልን

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ እኔ በስደት ነው ያለውት በሰላም ሀገሬ ገብቼ በእጆት ለመፈወስ ያብቃኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባ በጣም የምፈልገዉን መልክት ነዉ ያስተላለፉት ሰዉ አንዴ መንፈስ ከወጣለት ደግሞ የማይገባ እየመሰለዉ ችላ ይላል።

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @werkineshmeskle
    @werkineshmeskle 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከቶ ያደርብን

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachin bedime betena yitebikilin legnam yedinetachinin ken medaniyalem kirb yadirgilin stegahun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሲል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኩዋን ደህና መጣልን 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏አ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤አባቴ በጤና ይጠብቆት

  • @breyegebreellg3723
    @breyegebreellg3723 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፍታን

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን።ይማረን በእውነት

  • @EliasH-r4j
    @EliasH-r4j 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶም ይሕደረና አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሚል መምህር ዝማሮዎት ትምህርተዎ እግዚአብሔር ቄስ በጠፋበት።እኔ ቄስ አልወድም ነበር ይቅርታ ግን አሁን ግን እግዚአብሔር ባርኮ ይስጠን በእውነት

  • @KidestHagos
    @KidestHagos 6 หลายเดือนก่อน

    Abtchin xegwen yabzalte kidest dengel maerym ttbkote abtchin ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ይስጦ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤በረከቶ ይድረሰን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @יונימראיד
    @יונימראיד 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ልጆቻችን ትምህርት ና ቤተ ክርሰቲያን እንዲጠሉ ከሚያደርግ እርኩስ መንፈስ እንዲጠበቁ ይፀልዩልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @fikadutefera8936
    @fikadutefera8936 6 หลายเดือนก่อน

    አመን ❤ እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እእዝያብሄር አብዝቶ ፀጋውን ይስጦት እህት ወድሞቼ ሺር አደርጉት ያየ ሁል ይድናል እኛም ተቀይርናል።

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዳማ ዬት ነው በእግዚአብሔር እህቴን ልውሰዳት😢

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ባለፈው ሳምንት መጥቼ ነበር ይሔ ቪድዬ የተቀረፀ እለት ደግሜ እንድመጣ ፀልዩልኝ አባቴ በብዙ ፈተና እየተፈተንኩ ነው

    • @MesiMesi-vf3zs
      @MesiMesi-vf3zs 6 หลายเดือนก่อน

      Yet new ehtee ebakish enem eflgalew

  • @ዮርዳኖስ21
    @ዮርዳኖስ21 6 หลายเดือนก่อน

    እረ እኛቤት ታመስን አባ ምን ላድርግ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆንን እረ ምን ላዲርግ አባ እኔ አዲስ አበባ ነኝ ቤተሰብ ግን ከፍለ ሀገር ናቸው ወድሜ ጨርቁን ጥሎ መሄዲ ብቻ ነው የቀረው እረ አባ ዲረሱልን

  • @Yordanostesfaslasie
    @Yordanostesfaslasie 5 หลายเดือนก่อน

    Aba bexeletun hasbun

  • @saliiputri3682
    @saliiputri3682 6 หลายเดือนก่อน

    Aba edmena Xena esxlin betsilot asibung weld gebriel

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልራያይትብ
    @ጓልራያይትብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እደሜ ከጤና ይሰጦት አባታችን የት ነው እምገልግሎት🥰🥺🥺

    • @amiraomar8754
      @amiraomar8754 6 หลายเดือนก่อน

      ወይናባ ማርያም ጎሮ ሰደርሰ ባለ ባጆጃ እዛው ያደርሱሀል

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ቆቃ ሚካኤል የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።በተረፈ አዲስ አበባ እሮብና አርብ ወይን አምባ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይሰጣል።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @comcril7421
    @comcril7421 6 หลายเดือนก่อน

    Abtachne edmna xanawene yesxotee

  • @YemBelay
    @YemBelay 6 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed man

  • @jemila7945
    @jemila7945 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዳማ የት ቤተክርስቲያን ነው አገልግሎት የሚሰጡት የምታቁ ንገሩኝ በፈጣሪ አትለፉኝ 😭

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachin yet ende miyageleglu yalubetin adrasha asawukun ebakachu

  • @Halimah-n2v
    @Halimah-n2v 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🎉🌹

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 6 หลายเดือนก่อน +2

    በስልክ ላወራችሁ እፈልጋለሁ አባታችን

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน +1

      ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 6 หลายเดือนก่อน

    Abata edema tana. Yesetote. Abata. Betelote asebuge aba ena dekama. Nege. Aba. Asekale mareyam legocha. Abata betelote ysebuge. Ebakco yasebuge. Yerduge

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ አዲስ አበባ የት እና መቼ ነው ያሉት

    • @BanChu-d4g
      @BanChu-d4g 6 หลายเดือนก่อน

      እሮብና አርብ ጎሮ ወይን አምባ ማሪያም

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      እሮብና አርብ ነው ።አድራሻው አዲስ አበባ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ቤተ ክርስቲያን ነው ።

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠ መረጃ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 6 หลายเดือนก่อน +1

    አብትሁ እኔ ድካአማ ነኝእ ንአ ማርን ኝ

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 6 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው የሚገኙት አባታችን

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @Eftah-sj4mt
    @Eftah-sj4mt 6 หลายเดือนก่อน

    Egzihabhar mn yisanewal enata betelana Benjera 2 giza merz setewat gn besemaetuwa arsama hayil alech bekoteba hana maryM menfesu teshaga egzihabhar yimesgen bzu metet alebat rna Buda yifetatenatal gn egzihabhar char newwww

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 5 หลายเดือนก่อน

    እረ አባ ለምን ቀጠሮ ይሰጡታል ለመንፈሱ ልውጣ እያለ

    • @GeniTadesse-t2g
      @GeniTadesse-t2g 3 หลายเดือนก่อน

      በፀሎት እየተቃጠለ ምንም ማድረግ ስለማይችል ።ግን እኛ መበርታት አለብን

  • @መቅዲመቅዲ-የ4የ
    @መቅዲመቅዲ-የ4የ 6 หลายเดือนก่อน

    በማርያም የት ይሄ ቦታ

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @tgoromia3556
    @tgoromia3556 6 หลายเดือนก่อน

    Please yate new eha bota

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  6 หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።ለበለጠ መረጃ ደውሉ ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠና ዘጠኝ ስልሳ ሰባት አስረአንድ ።

  • @Hosn99-ql8ko
    @Hosn99-ql8ko 6 หลายเดือนก่อน

    ezbar.ymar.wedm

  • @Fanto-fc9ci
    @Fanto-fc9ci 6 หลายเดือนก่อน

    እሳቸውንም በድሜ በፀጋ ያኑርልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏