በድንገት ደም ነሰራት😭ፍቅርን ልጠይቃት ስሄድ |Kumneger ቁም ነገር‎‎‎

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 160

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 18 วันที่ผ่านมา +3

    ልጁ በሀይማኖት ምክንያት አብሮ መኖር ካልቻለ በሀይማኖትሽ ጸንተሽ ልጁንም ሳተጨናንቂ የራስሽን ህይወት ፈጣሪ እንዲያስተካክልልሽ ጸልይ ትዳር በቸሐያዩ ሀይማኖቶች መካከል ከባድ ነወ የምታገቢው እሱን ብቻ አይደለምና ::ፈጣሪ ደግሞ ደይረዳሻል❤❤❤❤

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 19 วันที่ผ่านมา +11

    ፍቅር ውሳነሽ በጣም ጥሩ ኖው ጎበዝ በርቺበት

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 18 วันที่ผ่านมา +3

    አተ አኗር እረፍ እምነታቸዉ የተለያየ ነዉ ከፈለገች ትሰለም ያግባት አሊያ ያብቃ አይገናኙዉ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኪዩዬ የኔ ፍልቅልቅ የጠይም ቆንጆ የፍቅርና የቶፋ ባይተያዩ ይሻላል ፍቅር እንዳለችዉ አኑ እባክህ አታስገድዳቸዉ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 16 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እህታችን ፍቅር ክርስቶስ ነው
    ስለዚህ ከሐይማኖትሽ ውጪ አግብተሽ መኖር ብትቺ እንኳን ትዳርሽ የረከሰነው። ሁሉም በየሐይማኖቱ ማግባት አለበት❤ስለዚህ እራስሽን አሳምነሽ በፀሎት ከእግዚአብሔርጋር ተነጋገሪ ሒወትሽ ያማረ ይሆናል❤❤ቶዴንም ተይው በሱም መፍረድ አይቻልም😢 የራሱን ኑሮ ይምራ በሐይማኖቱ❤❤ለሁለታችሁም መልካም ያማረ ሒወት ይስጣችሁ ፀሎቴ ነው❤❤ሶፍዬ እንወድሐለን❤❤

  • @MimiRegassa
    @MimiRegassa 19 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅር ማውራት እና መሆን ቢለያይም ሀይማኖት ወሳኝ ነው ዛሬን ምን ሆነን እንደምናድር አናውቀውም እግዚያብሔር ፍቅር ነው የፍቅርም አምላክ ነው እርዳኝ በይው

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 19 วันที่ผ่านมา +6

    ክርስቶስ ስለእኛ ኃጢያት የሆነውን ሁሉ መሆን አትችይም እንዳትሞክሪው ይልቁንስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ንስኃ ጊቢ እንጂ ማንም እሱ የሆነውን መሆን በፍፁም አይችልም እሱ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ስለሆነ ሁሉንም ነገር ስለእኛ ሲል ተወጥቶታል፡፡ እሱ ስለሆነ እኔ ልሁን ሳይሆን ክርስትና በክርስቆስ በሰራልን ስራ አምነን ንስኃ ገብተን ምፅአቱን በቅድስና መጠበቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብን፡፡

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 19 วันที่ผ่านมา

      @@mahmaranata3689 እርግጠኛ ነኝ ይሄ የመናፋቃን ኮሜንት ወይም ሀሳብ ነዉ አዎ እሱ እንደሆነው መሆን አንችልም ግን መሆን የማንችለው እንደሱ መከራን ተቀብለን ሞተን ተነስተን ማንንም አናድንም እሱ ግን አለምን አድኗል እኛ ደግሞ ሰለሱ መከራን መቀበልና ህግጋቱን መፈፀም ትልቅ ዋጋና ክብርን እንደሚያሰጥ ተናግራል እሱ የፃመው እንድንፆም ነው እንጂ ሁሉን ነገር ፈፅሞ ነፃ ስላወጣን እደኖህ ህዝቦች እንደፈለገን እንድንሆን አይደለም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 19 วันที่ผ่านมา +13

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ አላህ ይጠብቀን ያርብ

    • @KadejaYbra
      @KadejaYbra 19 วันที่ผ่านมา

      ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 18 วันที่ผ่านมา +2

    አንዋር አላህን ፍራ

  • @ZedoWise-p7c
    @ZedoWise-p7c 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንደኔ ውሳኔው ከባድ ሰለሆነ ብትራራቁ ደስ ይለኛል ለምን ብትሉ በፍቅር ቀልድ የለም ሰለማይችሉት so ኣንድ እምትወደው ሰው ብትከባበርም ማትጨርሰው ነገር ርቀትህን ጠብቀህ ብትከባበርና ሓይማኖትህን ብታከብር ሓርፍ ይመሰለኛል

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለታችሁም ሴቶች ስለእስልምና ስድብ ተማሩ እንኳን እናተ ሙስሊም ልትሆኑ ወንዶቹንም ስጋቸውን ሳይሆን ነፍሳቸውን አድኗቸው ። አርፈሽ ተጠመቂ ልብሽን አንፅተሽ ተጠመቂ

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 17 วันที่ผ่านมา

    አኑ አትሳሳት ከፍቅር ሀይማኖት ነው ሚበልጠው አንተ ብቶሆን ታደርገዋለክ እምነት የነፍስ ጉዳይ ነው ፍቅር የስጋዊ ደስታ ነው አኑ በመሀል ገብተክ አታስተባብል በቃ ተዋቸው እራሳቸው ይወስኑ እኔ በእምነቴ አልደራደርም አራት ነጥብ😮😮😮 ፍቅር ንሰሀ ግቢ ውሳኔሽ ደስ ይላል ወደኋላ አትመለሽ እና የመምህር ተስፋዬ አበራን የሒወት ገጠመኝ የሚል አለ ገብተሽ አድምጪ ይጠቅምሻል ስገጂ ከልብሽ ፀልዪ ውዴዋ

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 18 วันที่ผ่านมา

    አንዋር አላህን ፍራ !!!!!!ልጁ የልጅነት ሰህተቱን ለማረም አየታገለ አንተ እያስገደድከው ,ወደስህተት እየገፋኸው ነው::

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 17 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ ተውን የንስርአይን ጀግናውን አፋልጉን😢😢😢😢😢😢

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 19 วันที่ผ่านมา +2

    ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማል ስለዚህ አስቡበት አኑና ኪያም እደዛው አኑ ተብየው ግን ምክርና ሻዋር ከራስ ይጀምራል።

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 18 วันที่ผ่านมา +1

    አድ መሠሠቢያ ቶዬን ከወዳድሽዉ ደይ ወደ ቀጥተኘዉ እምነት ግቢ ወደ እስልምነ ተቀበይ ቶዬ እሽ ይልሸል

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እሚገርመኝ ሲያማችሁና ሲቸግራችሁ ብቻ ነዉ ወደ ፈጣሪ እምትሄዱት 😔

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሃይማኖት ከሁልም ይቀድማል ልክ ነሽ ፍቅር

  • @MonaMona-f1j
    @MonaMona-f1j 19 วันที่ผ่านมา +8

    ጎበዝ በሃይማኖትሺ ጠካራ ሁኝ ❤❤❤❤ፍቅር

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 19 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ ምለው አኑ ምበለው ሰውዬ እምነቱ ምንድነው እምነት የለውም ወይ እምነት ምንእደሆነ አየቅም ወይ ከምንም በለይ እምነት ይቀድመል

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm 19 วันที่ผ่านมา

      ስለአኑ ምን አገባሽ ሰለራስሽ አወቂ😮

    • @ወሎየዋ-መ8ሸ
      @ወሎየዋ-መ8ሸ 19 วันที่ผ่านมา +1

      ሙስሊምነው ግን እደምታይው ክርስቲያን አፍቅሮ ይጃጃላል

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 17 วันที่ผ่านมา

      ይህ የደነዘዘ ሰውዬ እሱ ጠሞ ቶፋንም ወደጥመት ለማምጣት የማይጥረው ጥረት የለም

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 17 วันที่ผ่านมา

    የቶፋና የፍቅርን ህይወት መበጥበጥ የያዙት አኑና ኪያ ናቸው የእናንተ ህይወት ባልጠበቃችሁት መንገድ ይበጥበጥ የእኛ ህይወት ይስመርልን ብላችሁ የተነሳችሁ እናንተ እራስ ወዳዶች ናችሁ ከቅናት በመነሳት ሰውን ወደማይፈልገው ገደል መክተት አሁን አታፍሩም አሰታራቂ ሁናችሁ መቅረባችሁ አኑ የስራህን ይስጥህ

  • @Abi-21-19
    @Abi-21-19 13 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር አንቺ ምርጥ ውሳኔ ነው የወሰንሺው❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 19 วันที่ผ่านมา +2

    ለምድነው አንዋርርር ጥያቄ አችንን ማትመልሰው የናተስ መጨረሻ ምድነው የሀይማኖት ልዮነት አለባችሁ አደል ? እና ምንአይነትነው ምታስተላልፉት ትምሕርት አንዋር ስለሰዎች ከምታወራይልቅ ስለራስሕ አውራ አሳውቅቅቅቅ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 19 วันที่ผ่านมา +3

    እምነት ከባድ ነው ቶዬም ይወድሻል አንችም እንደዛው ግን ሀይማኖታችሁ ያግዳችሇል ሁለታችሁም በሀይማኖታችሁ አትቀጥሉ ከባድ ነው 😢ኪዩዬ ቀድመሽ ስለነገርሽኝ እንጂ አለባበስሽን አይቼ ልቆጣሽ ነበር 😢❤❤ግን እንደምንም ብለሽ ቀሚስ ለብሰሽ ብትሄጂ ጥሩ ነበር በሱሪ ፍንድት ብለሽ ከቤተክርስቲያን ከምትሄጂ ፍቅር አይዞሽ በሀይማኖትሽ ላች ያለውን እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 19 วันที่ผ่านมา +5

    እየወላወልሽ ነው ፀበል የገባሽው ዋናው እምነት ነው

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 17 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር መበርታት መጠንከር አለብሽ በቃ ራስሽን አጠናክረሽ የወደፊት ሂወትሽን መኖር ነዉ ያለብሽ ነገራትችን መረሳት እና ወደራስሽ መመለስ አለብሽ

  • @TinaLoveyehelemhewot
    @TinaLoveyehelemhewot 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዮ ከራባችሁ አትፁሙ የሚል የለም በልማድ የሚባሉትን እንደተባለ አታውሩ ፆም ሲጀመር እራስን (ሰጋን)ማድከሚያ ነው

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 17 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እግዚአብሔር ይማርሽ ትዳር በተለያየ ሀይማኖት ከባድ ነው ጡሩ ውሳኔ ነው ለሚወለድ ልጆችም ግራ የገባ ነው የሚሆንባቸው

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 19 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን ወደ ቅጭላታቸው ሊመለሱነው በርቱ 👍👍👍👍

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኪያ ከጸበል የሚበልጥ ህክምና የለም ይቅል ጸበል እንድትቀጥል ንገርያት

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 18 วันที่ผ่านมา

    ቅዳሴው⛪⛪⛪⛪❤❤

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኪያ ደም የምነስር የ ደም መንፈስ ኖው ስለዚ ከህክምና ይልቅ ጸበል ኖው መጠመቅ ያለባት

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 18 วันที่ผ่านมา

    እኔም በጣም ሲጨንቀኝ ስናደድ ይነስረኛል

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 19 วันที่ผ่านมา +1

    አዩየሚባል ሰዉየ ያወየልክ ግድ ዚናይስሩብለህ የምትገፋፋዉ ዋዋ ለራስህ ተጃጅለህ ሰዉአታጃጂል ሀይማኖት አትጨማለቅ የራስህ ይበቃል

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 19 วันที่ผ่านมา +1

    እናት ፈጣሪ ይማርሽ ቢያንስ ለጠላ ብትለብሺ ስትወጪ ታወልቂዋለሽ

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጸበል ተጠመቂ ፍቅር

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 17 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 19 วันที่ผ่านมา

    ወይ ወዶቹ ኢማን የላቼዉ ካገቧቼዉ በኋላ ወደ እሥልምና አይጠሯቼዉ አሁን ግን ሁላቼዉም ከኢማን የራቁ እደት ነዉ የሚጋቡት ያኢላሂ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን አሏህ ሂዲያ ይሥጣችሁ

  • @SameerAcnin
    @SameerAcnin 18 วันที่ผ่านมา

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 19 วันที่ผ่านมา

    ገዳም ነው ያለቸው እራሳን ደብቃ መቀመጥ አለባት ስልካንም ማትፋት ምነው በሀይማኖታ ተጠራጠረች በሀይማኖት ማይመስላትን ማፍቀራ እራሱ ጥፋታ ነው ከዛ ስህተታ አልተማረችም እግዚአብሔር ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ እሱም የራሱን ህዎት ይኑር አንቺም የራስሽን ህዎት ኑሪ እስኪ እመብርሃን ለምኛት ያንቺ ያለውን ትሰጥሻለች

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን. በሱባኤ. ጠይቂ ከጎኑ. አጥንት. የተስራውን. ህይወቴን. ስጠኝ. ብለሽ. ሙጭጭ. አትበይበት.

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
    @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 19 วันที่ผ่านมา

    ሚዩ በጣም አምሮብሻል ዋው አኑም ይመቻቹ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ምትበይ አንቺ ረስሽ ቶየን ልቀቂው ከህይወቱ ውጭ ምንድነው ምጭጭ አልሽበት ወይም ስለሚ ኤጭ

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 18 วันที่ผ่านมา

    ሢጀመር ነስርኮ ጥሩነው ካልበዛ

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 19 วันที่ผ่านมา

    ❤keyue❤ salme nashe tafashe k we you endat lagegishe lagagishe efiligalihue keweche weekend laye egiblihue selikshin endat lagegiwe koyuya.

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 18 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ነገር ነው ይህን ልጅ የፈረደበት አኑ የሚባል ሰይጣን የራሱን ቤት እየስራ የስውን የሚያፈርስ ስው ነው የሱ ስራ ነው አስቀያሚ😢

  • @HayatMohammed-w9i
    @HayatMohammed-w9i 19 วันที่ผ่านมา

    ልጁን አታለቃቅሺበት. በናትሺ ተይዉ እዴ

  • @addisjesus7446
    @addisjesus7446 19 วันที่ผ่านมา

    Selam betsabl behon nor geta balmeta neberh tsabl mejemrem neberh

  • @addisjesus7446
    @addisjesus7446 19 วันที่ผ่านมา

    Are bakesh selam alh adel selam ma yelam selam betsabl sayhone begeta nw

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 18 วันที่ผ่านมา

    ኪዪዩ ጠፍተሻል የአኑዪ ንግስት❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 19 วันที่ผ่านมา

    ፈቅር ከምንም በላይ ሀይማኖት የቀደማል

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 19 วันที่ผ่านมา

    beye emnetachew honew abrew yinuru😢😢😢

  • @AminaAdem-jr8dz
    @AminaAdem-jr8dz 18 วันที่ผ่านมา

    በሀይማኖት አትደራደሁ ቶየም አደራ እሱም አምሳያዋን ታግባ አለቀ እደ ቀልድ አደለም ሀይማኖት አኑም እስኩት ሀይማኖትህስ ምድነው አትናገርም የሁም ጥያቄነው

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 19 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እግዛብሄር ይማርሽ

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 18 วันที่ผ่านมา

    የምረ አሳዘሽኝ ፍቅረ😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 16 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነዉ ሐይማኖት ይበልጣል ኪያ አኑ ሐይማኖቱ ምንድነው ????

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 19 วันที่ผ่านมา

    ያየስለየኋችሁአችንምፍቅርንምደስብሎኛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 18 วันที่ผ่านมา

    ጥፍትሺንታወቅሺጥርበጣምነገርኛነበርሺሠይጣነሺከቶፍሂወትውጭለትሢጀመርአችካፍርቶየሙሥሊምሥለሆናችሁአሥቢ

  • @rednote105
    @rednote105 17 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ካችጋ ትሁን ፍቅር እህቴ አዞሽ

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 19 วันที่ผ่านมา

    Ayzoshe yena wudddd haymanot ykedemal yena wuddd fekerye egziabher mesaki yekun yena wuddd

  • @DastaDasta-v2y
    @DastaDasta-v2y 18 วันที่ผ่านมา

    አየዛሸእህቴጠክራሁኛበረቻ❤🎉

  • @AppkId
    @AppkId 19 วันที่ผ่านมา

    አኑእምትባል አሽቃባጪ አርፈህ ተቀመጥ ፍቅርእምትባል ሴትአትመጥንውም.

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 19 วันที่ผ่านมา

    Ayzoshii

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 19 วันที่ผ่านมา +1

    Yemin mutgn new echi fikr tenegna adeleshim ende koyi toye yene melkam

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 19 วันที่ผ่านมา

    ኪዩ ቆጆ ጠፍተሻል

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 19 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር አይዞሺ ናና ቂጣል አርግባት ❤️❤️❤️❤️

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 18 วันที่ผ่านมา

    ምን እናድርጋላቹሁ ለምን ሚድያ ላይህ ኮተትህ ታመጣላችሁ አንዴ አይማኖት አፈቅድም ሰው የምያስለች ነገር ሰው የራሱ ችግር አለበት ሚድያ የምከታተለው ለመዝናናት ቲምርት ለማግኝት እናንቴህ ሁሌ ችግር ይዛችሁ የምትመጡ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 19 วันที่ผ่านมา

    ኪያ ጠፋችሁ በሰላም ነዉ

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 17 วันที่ผ่านมา

    በሀይማኖትአትጨማለቁ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 19 วันที่ผ่านมา

    Kiyu ( Le Feker ) TH-cam yekefetelat Sedet mehed yelebatem .
    Degmo ne Emnetewa tenkara Set Nat .
    Ende Dero belejenete Haymanote tenkara mehon aleben .Setel menena Dessss endalen .
    Sedet yebka Enat

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc 19 วันที่ผ่านมา +28

    ሴትዬ እቶየ ላይ ሙጭጭ አትበይበት. በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም እማየ ኢስላም ሰላም ነው

    • @dessiemamo2145
      @dessiemamo2145 19 วันที่ผ่านมา

      ekekam asheberi esua sele fiker enji menem yalechew neger yelem haimanot wust menabah asegebah ekekam newuregna

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 19 วันที่ผ่านมา +1

      እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢

    • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
      @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 19 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
      @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 19 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ተከድኖ ይበሠል

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm 19 วันที่ผ่านมา

      ከበደ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 19 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ አኑ ሙስሊም አይደለም ማለት ነው ግን ማህተብ የለውም እና የሱ እምነት ምንድነው ጴንጤ ወይስ ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤

    • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
      @ቦሩሜዳBoruMedaTube 19 วันที่ผ่านมา

      ሙስሊም ነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 19 วันที่ผ่านมา

      @ቦሩሜዳBoruMedaTube ሙስሊም ነው አይደል እና ከኪያ ጋር እንዴት ሊያደርጉ ነው ወይ ጉድ ከባድ ነው እምነት ደግሞ ከምንም በላይ መሰረት ነው

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 19 วันที่ผ่านมา

    እናተም የይማኖት ልዬነት አላችሁ ግን አንድ ሁኑው😂😂

  • @HawaaMohammed-v2z
    @HawaaMohammed-v2z 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢🎉

  • @TigisDarcho
    @TigisDarcho 18 วันที่ผ่านมา

    suh hada dirma😂😂😂😂😂😂😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 17 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 19 วันที่ผ่านมา +1

    ግን የ ኪያ እና ኣኑ ጉዳይስ ሃይማኖቱ ምንድነው የ ኣኑ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 19 วันที่ผ่านมา +1

    3ኛ ነኝእንኩዋንደህናመጣችሁ

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 19 วันที่ผ่านมา

    አች ፍቅር ተብየዋ ቶየቶ አትበይ እሽ ሀማኖት ከሁሉም በላይ ነው አሳሳች ሴት ነሽ አጀቱን ለመብላት ቶቶቶቶቶ ትላለች እደ ሆሆሆ

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 19 วันที่ผ่านมา

    አረበቃ እራሱ ባለቤቱ ያዉቃል ሥለራሱ ህይወት አበዛችሁት እኮ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 17 วันที่ผ่านมา

    አያችሁ የኛ ኮሜት ተፅና ይጥራል😅በሉ ባንድ መሆን አችሁም በሉ ቅመሞች😂ያኑ ነገርም ይጣራ ሀይማኖቱ ምድን ነው🤣👈

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😅😅😊😊😊

  • @fatimaabdullah1563
    @fatimaabdullah1563 19 วันที่ผ่านมา

    ሚናዉ የሠመንየ አመት አሮጊቲ መሠሊሽ ይገርመሊ

  • @andantetube2746
    @andantetube2746 19 วันที่ผ่านมา

    Kiyuyeee xefachu eko besalam new

    • @andantetube2746
      @andantetube2746 19 วันที่ผ่านมา

      Ufffffff qedasewen sisema des yalew des sile❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 19 วันที่ผ่านมา

    ነስርሳነስርመፍሰስነውያለበትቀጥአይባለም

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 19 วันที่ผ่านมา +1

    1ኛ ነኝ👍👍👍እንዳትረሱ

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 19 วันที่ผ่านมา

    እኔን እሚገርመኝ ይሄ አኗር እሚባል እብድ ሰውዩ ነው ለራሱ ከሀዲ ሁኖ ሰወንም ለማጥመም የሚሯሯጠው ነገር

  • @HaimaHaima-lq5go
    @HaimaHaima-lq5go 19 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 18 วันที่ผ่านมา

    ከቶፍ ውጪ ሠውየለምእንዴ ምድርላይ

  • @MasratH-b6d
    @MasratH-b6d 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 19 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ዛሬ በጣም አሳዘነችኝ ሐኪም ጋር መሔድ እለባት አንዳዴ ከባድ ነገሮች ይገጥሙናል ፍቅር ጠከር በይ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @askal-t1q
    @askal-t1q 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢💔💔💔💔🙉🙉

  • @AlemMaru
    @AlemMaru 19 วันที่ผ่านมา

    ኪያ ተረጋጌ ሌላጭንቀት

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 19 วันที่ผ่านมา

    ቶፋን አትጨቅጭቁት ሙጭጭ አትበይ በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም

  • @Sojoo-f4g
    @Sojoo-f4g 19 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው የምፈተፍቱት ይህ ሀኑ የሚባል ሰውየ እምነቱ ምንድነው? እሱም ክርስቲያን ነው እናተም አትጃጃሉ ፍቅር ከእምነት ይበልጣል 3ወይም 4በመውለጃቺሁ ፍቅር ፍቅር ትላላቺሁ እዴ

    • @hayatAhmedAli
      @hayatAhmedAli 19 วันที่ผ่านมา

      ሙስሊምነውሴቶቹናቸው

    • @Sojoo-f4g
      @Sojoo-f4g 19 วันที่ผ่านมา

      @hayatAhmedAli እና አፋን ከፍታ የምታዳምጣት ኪያ የምትባለው እኔስ የት ነኝ አትልም እዴ

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 19 วันที่ผ่านมา

    በሀይማኖት ቀልድየለም የሂወት ጉይ ነው ድራማ ከሆነ እምሠሩት ቀጥሉ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 19 วันที่ผ่านมา

    kia anche ewuneyegna sew atemeselignem

  • @ZerihunHabeta-j6z
    @ZerihunHabeta-j6z 19 วันที่ผ่านมา

    Tic

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 18 วันที่ผ่านมา

    Anuu koo are you okay with Kiyyu💎💕

  • @JoharaHassen-sf3jf
    @JoharaHassen-sf3jf 19 วันที่ผ่านมา

    አኑ ሰፊ የት ጣፈ