🛑 Bermel Georgis ራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር..!! ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 5 วันที่ผ่านมา +45

    ይህን ፒሮግሪም የምትከታተሉ በሙሉ ደጂን የምንናፉቅ የቅዱስ ጊወርጊስ ደጂ ለመርገጥ ያብቃንን የልቦናችን ይፈፁምልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 5 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @MerymMerym-t4e
      @MerymMerym-t4e 5 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @لنننن-ه7ج
      @لنننن-ه7ج 4 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 วันที่ผ่านมา +3

      ጠባቄየ መላክ ሊቀመላክ ቅድሰ ሜካኤል ምሰጋና ይደርሰው❤❤❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 5 วันที่ผ่านมา +8

    እውነት ድንቅ ምስክሪነት ነው ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት ከመምህሪ ጋር ቀሪበህ ነበሪ የባለቤትህን ጥንካሬ በጣም ነው የማደንቀው ቸሩ መደሀኒያለም ፍፃሜቻችሁን ያሳምሪላችሁ በረቱ❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 4 วันที่ผ่านมา +5

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው። ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ድንቅ ምስክርነት

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 5 วันที่ผ่านมา +11

    ደስየሚል ምስክርነት ብዙትምህርት የተማርኩበት ምስክርነት የእግዚሀብሄርን መሀሪነት የተማርኩበት ምስክርነት🙏🙏🙏

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 5 วันที่ผ่านมา +12

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ያለ አባት ስላደገ ነው። አባቱን ሳያውቅ ስላደገ እናቱን በጣም ነው የሚጠላው። የአባት ናፍቆት ነው እንደዚህ አስቸጋሪ ልጅ ያደረገው። እና ባለት ትዳር እናቶች አስቡበት። ፍቺ ለወንድ ልጆቻችሁ መጥፎ ነው።

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 5 วันที่ผ่านมา +3

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ 🤲🤲🤲

  • @adisu4246
    @adisu4246 5 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት እኔ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 4 วันที่ผ่านมา +10

    ይሄ ልጅ ሚያወራው ካስተዋላቹ መምህር ተስፋ ፈተና ገጠመኝ ወይም የህይወት ገጠመኝ ላይ አቅርቦታል በእውነት የትነው ማውቀው እያልኩነበር ልግ ገጠመኝ ላይ ነው ያለው በቅርቡ ሲለቅ ከነበረው እዛሌነው ያለው እንኩንም እግዚአብሔር እረዳክ ሰማቱ ጋር እንድትሄድ ❤❤❤❤

    • @elroitube27
      @elroitube27 4 วันที่ผ่านมา +1

      ጎሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የት ነው የሰማሁት እያልኩኮ ለማስታወስ ተቸግሬ የሁለት ልጆች አባት ከባለቤቱ ጋር የቀረበው ገጠመኝ ክፍል 148

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 4 วันที่ผ่านมา

      @elroitube27 ልዩ ገጠመኝ በትክክል ተመልሱል ❤

    • @GgvhFfhu
      @GgvhFfhu 4 วันที่ผ่านมา +1

      ​@elroitube27እኔም በእውነት የትነው የማውቀው እያልሁ

    • @HhxHjx
      @HhxHjx 3 วันที่ผ่านมา

      በትክክልልል

  • @hiwetbedlu9944
    @hiwetbedlu9944 3 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን ታቃለህና ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ መውሰድ ከቻላችሁ ውሰዱኝ ስለ ሰማእቱ

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 4 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ግሩም ነው በስመአብ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ አልፈህ ለዚህ መብቃትህ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ ማረኝ በምህረትህ አስበኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ወንድም የዚልጅ ታሪክ ገራሚ ነዉ በአባታችን በመምህር ተስፋዬጋ ቀርቦ ሰምቼ አልጠግብ ብዬ ስደጋግም ነበር የሰማሁን ቅዱስ ሚካሄል አባቴ ይጠብቅ ከነቤተሰቦች

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገንሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ እነመምህርየተስፋዬ አበራ መምህር ግርማ እዉነት እረጅም እድሜ ይስጥልን ስንቱን ከጥልቁ አወጡ ❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 4 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱ አባቴ አርገህልኛል እና አመስግንሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ምስክርነት ነው ፀጋው ያብዛላቹ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን😢

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይደረሰልን አሜን

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 4 วันที่ผ่านมา

    እፁብ ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው

  • @elroitube27
    @elroitube27 4 วันที่ผ่านมา +3

    ገጠመኝ 148 ያለው ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ወንድማችን መጨረሻችሁን ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምርላችሁ

  • @رحيل511
    @رحيل511 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን!!!

  • @MariamMariam-xe2md
    @MariamMariam-xe2md 4 วันที่ผ่านมา

    የወድማችን ታርክ በመምህር ገጠመኝ ላይ ሰምቸዋሎ ልበል ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ ኣሜን፫❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር እና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱስን ወላዲተ አምላክ ይሁን። እግዚአብሔር እንኳን አዳነህ!!!

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 วันที่ผ่านมา

    😮በታሪክህ አስታወስኩህ መምህርዬ ተስፋ ሥላሴ ላይ ሰምቸሀለሁ✅✅ ባለቤትህን እጅግ ሳላደንቃት አላልፍም የጥንካሬዋ ነገር በረከቷ ይደርብኝ🤲🎤እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረድቶህ ለደጁ አበቃህ ወንድማችን መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤ 🎤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን ለምንሻ ሁሉ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 วันที่ผ่านมา +3

    እህት ወድሞቸ አመተ ሚካኤል ያሰብሺዉን የልዳዉ ኮከብ ሰማሀቱ ያሰብሺዉን ፈጥኖያሳካልሺ በሉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንእናቤትን ጎብኝን ሰማሀቱ አሜን አሜን አሜን

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 4 วันที่ผ่านมา

    ቢጨርስልን የሚገርም ትምህርት በረከት ጊዮርግስ በረከት ይደሮብን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @MerymMerym-t4e
    @MerymMerym-t4e 5 วันที่ผ่านมา +4

    የእውነት አተልጂ በባለፈውም ስትናገር አሀንም ስትናገር የመፈሱ ፈተና ከኔጋር አለ ግማሽ በግማሽ የምርአሁን የምለው ፈጣሪ ካለ እየሰማኝ ከሆነ ያናግረኝ ልየው ነው እምለው አርሴማ ንም በጣም ነው የጠላሀት ህይወትም ምርር ነው ያለኝ እራሴንም ለጠፋ ሞክሬ አቃለሁ ፀበል እዳልሄድ አረብ ሀገር ነኝ ወዳገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን አለቻለኩም በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም አያላቹህ 😢😢

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 วันที่ผ่านมา

      እግዚብሒር ሆላችንም ያሥበን አይዙሺ እህቴ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@MerymMerym-t4e አይዞሽ ለጠላት እጅሽን እዳትሰጪ እረጋ የሉ መዝሙር አዳምጪ ጥዋት እና ልተኝ ስትይ ም እረጋ ያሉ መዝሙሮቹን አዳምጭ የየእለት ስራሽ ይሁን እህቴ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 4 วันที่ผ่านมา +2

      @Merym Merym እህቴ የፀሎት ቦታ አዘጋጅና ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት አድርጊ ፣ ንስሀ ግቢ፣በመቁጠሪያ በውስጤ የምትረብሸኝ መንፈስ በድንግል ማርያም ስም ተቃጠል በቅዱስ ሚካኤል ስም ተቃጠል እያልሽ ቀጥቅጭው እራሱን ይገልፅልሻል። የመምህር ግርማን ትምህርት ተከታተይ

    • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
      @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 3 วันที่ผ่านมา

      የማይረሳው የቅዱሳን አምላክ ያሠብሽ አይዞሽ እህቴ

    • @Kebeshami8459
      @Kebeshami8459 วันที่ผ่านมา

      እመብርሀን ትቁምልሽ አለሁ ትበልሽ

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ።የቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ነው በምን አንደበት ማናገር ይቻላል ።ብቻ አምላከ ጊዮርጊስ ክበርልን ።ወይ መደበቅ ይች ነገር እኔ ጋም ነበረች ።ከአይምሮ በላይ ነው የሰማእቱ ።ለደጁ ያብቃችሁ የምትናፍቁት።

  • @soos-wsisay-2284
    @soos-wsisay-2284 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የወድማችን ታሪክ ልክ የወድሜን ታሪክ ቁጭ ገጠመኝ 148 ሰስማ በእንባ ነው ወለተ ሥላሴ ከነቤተሰቦቸ በፅለት አስቡኝ እኔ በስደት ነኝ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔልመስክር እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ባዳዉን ዘመድ አድርጎ የሰጠን ክብርምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ሰማሀቱ አደራ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 4 วันที่ผ่านมา +3

    ለደጁ ያብቃኝ

  • @adisu4246
    @adisu4246 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰለሞን በእውነት እድሜ ከፀጋ እግዚአብሄር ይስጥ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ይመስገን። ይሄን ያሰማል አምላክ አምላክ እስራኤል ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሊቀ ሰማያት ቅዱስ ጊዮርጊስም ምስጋና ይድረሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስ በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ታምር ነው ያሳየን የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse835 5 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HhxHjx
    @HhxHjx 3 วันที่ผ่านมา

    የሄ ታርክ የጠመኝ ላይ የሰማነዉ ይመስለኛል

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ጎዶሎየሞልተህ ለ ደጅህ ኣብቃኝ❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 วันที่ผ่านมา

    ወይ ስቃይ ፈተና በህይወታችን ይገርማል😅😅❤

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @meronmesele6407
    @meronmesele6407 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ቁድስ ጊዬርግስ ኣደራ ለደጅህ ኣብቃኝ
    ላንተ የደረስ ለኛም ይድረሰለኝ

  • @sofiateklezgi1159
    @sofiateklezgi1159 4 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen Egzabiher ymesgen Halelluia belu amnen❤❤❤❤❤❤

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 5 วันที่ผ่านมา +1

    Solya yena ምርጥ ሰው❤

  • @TigstAyano
    @TigstAyano 4 วันที่ผ่านมา

    አርሴማ 🙏🙏🙏❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ማረህ ደስይላል❤❤❤❤

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 4 วันที่ผ่านมา

    Temsgen🙏🙏🙏

  • @Senbetahabeshaclothe
    @Senbetahabeshaclothe 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሎሞን ለምን አቋረጥኸው ሳይጨርስ😊በጉጉት ስከታተለው😢

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 4 วันที่ผ่านมา

    Yegeremal ..yefetah Amlak engagem yeftan❤. Kidest Arsema taseban.

  • @anoarkhan381
    @anoarkhan381 3 วันที่ผ่านมา

    Ehelij mamer tesfaye abara layi kene balabetu qerbo betam yazazin naber gin gobez balabet alek berta

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 2 วันที่ผ่านมา

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪ የው ያስታውቃል

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 วันที่ผ่านมา

    ለቦታዉ አብቃኝ😅😅😅 ዬኔም የቤተሰብም ችግር እንዲፈታልን

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 2 วันที่ผ่านมา

    betam yemigerm new astemari new

  • @user-ey7ho8tc7u
    @user-ey7ho8tc7u 5 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ ደስ አይልም

  • @hannagirma179
    @hannagirma179 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🕊️🕊️🕊️

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betybety1236
    @betybety1236 4 วันที่ผ่านมา +1

    Abata samaeto enaneme ladaigeike abeikainge nagaroicene asetaikakekelaike ladaigeike abikainge abata

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምለው ግን ሁላችሁም ሄዳችሁ እዩ እምትሉት ነገር ነው ንግግራችሁ ትንሽ ቢስተካከል ልትሉ እሚገባው መላው የተዋህዶ ልጆች ሂዱና እዩት ነው እንጂ ሁላችሁም ስትሉ የሌላውንም እምነት ያካትታል እናም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ደሞ እንዴት ነው ሊመጣ እሚችለው????

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 5 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitayalmelisew4850
    @yitayalmelisew4850 4 วันที่ผ่านมา

    Kedbre Markos akababi endet kenante gar liniguaz enichilalen????

  • @GenetBezuneh-e3y
    @GenetBezuneh-e3y 5 วันที่ผ่านมา +1

    Abate giorgis iko yileyal

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. 2 วันที่ผ่านมา

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ