♦️ጥቁር ደም በሲሪንጅ ♦️ባለታሪክ እማሆይ ወለተ ማርያም ከሕንድ እስክ ቦንጋ♦️0920586012 ስልካቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 422

  • @tsegayemn3848
    @tsegayemn3848 8 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት በእዉነት መንፈሳዊ ቅናት ይቀሰቅሳል አቤት መታደል አምላክ ይመስገን ይህችን ታላቅ እምነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ባላቤት ላደረገን

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 9 หลายเดือนก่อน +141

    ፈረንሳይ ለጋ ሲሆን ልዩ ሰሙ አካኮ የቅድስት አርሴማ ቤተክርሰቲያን ሰሚ ነች ሁለቱ ልጆቼ ዩኒቨርስቲ ተመርቀው ሥራ የለም ነገር ግን ቅድሰት አርሴማ ቤተክርስቲያን መሰከረም 29 የንግሰ በዓል ሄጄ ተሰዬ መጣሆ በምገርም ሁኔታ በሰባተኛው ቀን ጥቅምት 5ቀን ሥራ ገቡ እልልልል ሥዕለቴን አሰገባሁ

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 9 หลายเดือนก่อน +11

      ላች የደረሰች ለኛምትድረስልን😢😢😢😢

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @meserat1627
      @meserat1627 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @WoyneshtWoynesht
      @WoyneshtWoynesht 9 หลายเดือนก่อน

      Airsma lenm darslch kibrun tewsdw lijochn le kume negir abketa seltuwn tewsd elelelelel

    • @kukiwonda7004
      @kukiwonda7004 9 หลายเดือนก่อน +2

      አርሴምዬ ለእኔም ደርሳልኛለች የተባረከ ባልና የሚያምሩ ሁለት ልጆች ሰታኛለች የአካኩዋ አርሴማ ትለያለች❤❤❤❤❤❤

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 9 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ ከአረብ ሀገር ተመልሸ ንስሀ ሰልገባ ቄደር ሳልጠመቅ በድፍረት ፀባልገባሁ ቀበና መድኃኒዓለም ፀበሏ አለ እና እኔ ስገባ ፀበሉ ይቆማል ስወጣ ይወርዳል አጥማቂዉ የወር አበባ ነሽ አሉኝ አይደለሁም ግን ከአረብ ሀገርተመላሽነኝ ስላቸዉ ንስሀ ግቢ ብለዉኝ ገብቸ ቄደርም ተጠምቄ ጠለሴ እንደሰዉ እየተከተለ ያስደነግጠኝነበር ከዛበኃላ ተረጋጋዉ ግን ተመልሽ አረብ ሀገር ሄድኩ አሁንም እዛዉነኝ በቅርቡ ለመምጣት አስቢያለሁ ስማእቷ ለደጇ እንድታበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል

    • @asebekaleb4974
      @asebekaleb4974 9 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ይፈጽምልሽ

    • @meseretmengesha460
      @meseretmengesha460 8 หลายเดือนก่อน

      የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ !!! ነይ እንቀበልሻለን !!

  • @ዝናሽዝናሽ-በ5ጠ
    @ዝናሽዝናሽ-በ5ጠ 9 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት መታደል እማሆይ እንዴት ታድለዋል በረከቶዎ ይድረስን ወላዲት እኛንም በምልጃዋ ትድረስልን የእናታቸን የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይድርብን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 9 หลายเดือนก่อน +251

    መሆይ በረከቶ ይደርብኝ ታስሬ ነው ያለሁት ሀኪሞች ሞቴን ቢነግሩኝም እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮልኝ 9 ዓመቴ አለሁ !!!እናቴ ቅድስት አርሴማ ትፈውስኝ ፀልዩልኝ!!!

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 9 หลายเดือนก่อน +13

      አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትዳብስሽ ❤

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@Maramawet-jf7zx ምንድነው የምትይው እህታችን??

    • @atsedeassefe3634
      @atsedeassefe3634 9 หลายเดือนก่อน +5

      እመብርሀን ትዳብስሽ

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 9 หลายเดือนก่อน +8

      አርሴማ ቅድስት ትፈውስሽ አይዞሽ በጸሎት በርች እግዚአብሔር ይምሳነው የለምና እመብርሃን ታስብሽ❤🎉

    • @senbetebante1368
      @senbetebante1368 9 หลายเดือนก่อน +4

      ምህርቱን ትላክልሽ እህቴ

  • @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
    @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 9 หลายเดือนก่อน +69

    ከአባታችን አብነ ገብረ መንፈስቅድስ እረድኤት ይሳትፈን አሜን

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 9 หลายเดือนก่อน +4

    እማሆይ ሰላሞት ይብዛልን ለእርሶ ያደረገችውን በረከቶት ሁሉ ለኛም ትድረስልን። እናቴ እኔ ተይዣለው እባኮት ፀልዪልን

  • @davedavdo
    @davedavdo 9 หลายเดือนก่อน +7

    እማሆይ በረከትዋ ይድረሰን ወልደ እሩፋዬል ብለው በፀሎት አስቡን እኛም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 9 หลายเดือนก่อน +14

    እኮን እመቤቴ ድንግል ማርያምና ሰማዕቱዋ ቅድስት አርሴማ ማረችሆት ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 6 หลายเดือนก่อน

      Awo emahoyi aynachew yeberaw yenga beteseb nachew emahoyi aboneshi yibalalu yezaw yeketabero tewelaji nachew

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 9 หลายเดือนก่อน +19

    እማሆይ የራዕይ የሕልም ፀጋ ገና በወጣትነት ነው የተሰጠዎት፡ መታደል ነው፡የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ፡፡ስለ ትጋታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 9 หลายเดือนก่อน +31

    የተጠራች ነፍስ እማሆይ በረከተሆት ይድረስን 🙏🙏🙏

  • @kbrshgenenmedia7097
    @kbrshgenenmedia7097 9 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ እናት ሀሳባችን ተሳክቶ እዚ ቦታ ቀርበው መምስከሮ እጅግ ደስ ብሎኛል ሀሳባችን ተሳክቷል የእመቤታችን ቤተክርስቲያንም ተፈፅሞ እናያለን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑሌ አቡነገብረመንፈስቅዱስ በእድሜ በጤና ይጠብቁህ

  • @MulualemGetaneh-cx9bh
    @MulualemGetaneh-cx9bh 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት የእናታችን የቅድስት አርሴማ የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @dagkyl2710
    @dagkyl2710 8 หลายเดือนก่อน +2

    የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @Amen-47
    @Amen-47 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት መታደል አማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ። አምላኬ ሆይ የኔን ልብ እንዴት ታገኘው ይሆን ከሀጢያቴ ብዛት😢

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
    @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 9 หลายเดือนก่อน +18

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመሆይ በረከትዎት ይደርብን ብጣም የሚገርም ታሪክ ነው✝️

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 9 หลายเดือนก่อน +9

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ,የአባታችን አቡነ መንፈስ ቅዱስ እና እናታችን ቅድስት አርሴማ እረዴኤታቸው ይደሩብን

  • @soliyanagirma9090
    @soliyanagirma9090 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም የተፈወስኩበት ቦታ ነው ቅድስት አርሴማዬ የኔ እናት የኔ የቅርቤ በረከቴ በጣም ነው የምወድሽ

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 9 หลายเดือนก่อน +16

    እሞሖይ በረከትዋ ይድረሰን በፀሎትዋ ያስቡንበእድሜ በጤና ያንርልን
    ወንድማችን ድያቆን ልኡል ሰገድ በእድሜ በጤና በፀጋ ከነሙሉ ቤተሰሕ ይስጥሕ

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 9 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከቤቴ እስክወጣ እስከ አሁን ባለው ሂወቴ መጥቸ ብመስክር እንዴት ደስ ባለኝ አሁን ያለሁት እሩቅ ነው በሳ ሀይል በሷ እርዳታ በህልሜ እየመራች ከብዙ ችግሬ ወደ ጥሩ መንገዴ በእናቴ እመቤቴ ማርያም መሪነት እየኖርኩ ነው እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 หลายเดือนก่อน +9

    የፍቅር እናት የሰላም 😢😢😢😢😢😢እማሆይዋ በረከተወት ይደርብን እደኛ እድለኛ ማን አለ😢😢😢❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 หลายเดือนก่อน +14

    እማሆይ በረከትዎት ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልልል የክርስቶስ ሙሽራ የወንጌሉ አርበኛ ክብርና ምስጋና ይድረሳት
    ልዑሌ ለኔም በስደት ያደረገችልኝ ደጇም ሳልደርስ ማሯን ሰው ልኮልኝ ያደረገችልኝ ታምር እጅ በአፍ ያስጭናል ሀገሬ ገብቼ ነጠላየን አንጥፌ በደጇ የምመሰክርበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel 9 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በርከት ረድሄት ከሁላችንም ጋር ይሁን እማኦይ በረከቶት ይደርብን❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 9 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ታአምር ነዉ የቅድስት አርሴማ በረከት ረእዴትዋ ይደርብን ❤❤❤

  • @yohatastycom
    @yohatastycom 11 วันที่ผ่านมา

    አማሆይ አርሶን ያሰበች ቅድስት አርሴማ አኛንም ታስበን ፍቅርተ አብ ብለው አባኮ በፀሎቶ ያስቡኝ🙏🙏🙏

  • @tewahdoteshome8717
    @tewahdoteshome8717 9 หลายเดือนก่อน +3

    እማሆይ እርሶን የረዱ እመቤታችን እና ቅድስት አርሴማ እኛንም እንዲረዱን ጸልዩልን

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ረድዔት በረከቷ ይድረሰን ።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ድንቅ ምስክር ነዉ ሰማቷ ለርስወ እደደረሰችልወት ለሁሉም ትድረስልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት አቤት ያተስራ ድቅ ነዉ ተነግሮ አያልቅም እሙሀይ በረከትሆ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @tarikuamanuel4953
    @tarikuamanuel4953 9 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለቤቷ ታብቃኝ ብዙ ነገሮች ግራ ገብቶኛል።
    ቦንጋ አርሴማ አባቴ ሄዶ ተፈዉሰዉ ነዉ የመጣልኝ ፡ እኔ በስደት ነኝ አምላኬ በሰላም መልሰኝ ።

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x 3 วันที่ผ่านมา

      Amen wedme beselam temelsh kdist arsema 😢ayzoh enem sdetegna negn ehith sawdi eh😢gra ayigbah esuwa tasbh selyi esh

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 9 หลายเดือนก่อน +1

    እማሆይዬ ፆለትወት ይረዳኝ እነቴ ቅድስት አርሴማ ለኛም ድረሸልን አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር እመቤቴ የስደት ስንቄ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ለኛም ድረሽልን አሜን

  • @meseretalemu8895
    @meseretalemu8895 9 หลายเดือนก่อน +9

    የናታችን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ የሰማዕቷ አርሴማ ረድኤት በረከቷ ይደርብን እማሆይ እድለኛ ኖት ወንድማችን ሉሌ በርታ

  • @grmanesharegawi9704
    @grmanesharegawi9704 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ እርሶን የረዱ እመቤታችን እና ቅድስት አርሴማ እኛንም እንዲረዱን ጸልዩልን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቅድስት አርሴማ ጅማላይ ብዙ ያለተነገረ ተአምር አላት እግዚአብሔር አድሮ በስሟ የሚሰራው ክብሩን ይውሰድ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላ አድሬከኝ እናቴ ቂድስት አርሴማ 🙏🙏🙏🙏ክብር ምስጋና 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማዬ አርሴማዬየቦንጋዋለደጅሽ አብቂኝ፡እማሆይዬ ፀጋው ያብዛሎት፡ቁዋንቁዬነሽ እድሜጤና ይስጥህ።

  • @essaannn7810
    @essaannn7810 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዳጊዬ እናት ሰሚ በለቷ የኬታቤሯዋ ማርያም ለደጀ ሰላምሽ አብቅኝ እናቴ ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ብዙ እንቆቅልሼን የፈታሽዉ በደጀሽ ነዉ እና ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ የቦንጋዋ አርሴማ 🙏🙏🙏

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እሰይ እልል እልል እልል እልል እማሆይ በረከተዎ ይደርብን የእመቤታችን ፀጋ በረከቷ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚያብሔር ሆይ እማሆይን እንደረዳህ እኔንም እርዳኝ ፈውሰኝ

  • @edenz7956
    @edenz7956 9 หลายเดือนก่อน +10

    እናታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🏾🙏🏾

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 9 หลายเดือนก่อน +19

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እማሆይ በረከትዎ ይደርብን የእግዚአብሔር ድንቅስራ ❤❤❤

  • @abrahamdessie4301
    @abrahamdessie4301 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ሐይማኖትጥላሁን
    @ሐይማኖትጥላሁን 9 หลายเดือนก่อน +5

    ረጅም ዕድሜ ይስጦት በፀጋ ይክበሩልን እናታችን

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 9 หลายเดือนก่อน +5

    እማሆይ እናታችን በረከቶ ይደርብን❤

  • @yitbarekbukasa7728
    @yitbarekbukasa7728 9 หลายเดือนก่อน +5

    እማ ሆይ ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ እመ ብርሃን ፣ ቅድስት አርሴማ እና አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በበረከትና በቸርነት ከአምላካችን ከመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምልጃቸው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተቀብለው ከዚህ በላይ ታምር እንዲቀበሉና እንዲናገሩ ይፍቀድላችሁ፡፡ ወንድሜ ለዑል ሠገድ አንተ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የዘመኑ አርበኛ በመሆንህ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከዚህ በላይ አገልግሎት እንድታበረክት አምላክ ይፍቀድልህ፡፡

  • @GetArega
    @GetArega 9 หลายเดือนก่อน +4

    እማሆይ በጣም መልካም እና እሩሩ እናት የቦንጋዋ ቅድስት አርሴማ ምልክት የእናት የአባታቸውን ሀብት ንብረት ንቀው የመነኑ ልዩ እናት እማሆይ ታምረኛዋ የቦንጋዋ ቅድስት አርሴማ ታምርሽ ተነግሮ አያልቅ እኔን አጥያተኛ ከብዙ እስራት ያስፈታሽኝ ከእዛ የረከሰው ሰውን አንፅተሽ ሰው አደረግሺኝ እግዚኣብሔር እንዳቅ አደረክሽኝ

    • @HaimanotMelese
      @HaimanotMelese 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተመስገን አረሴማ ለኔ ያረገችልኝ ልዩ ነው ከቆሻሻነቴ ንፁህ አረገችኝ ሰለሷ ተነግሮ አያልቅም እማሆኝ በረከተዎ ይደረብን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እመቤታችን ለሁላችን ትድረስልን❤🙏🙏🙏

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 9 หลายเดือนก่อน +1

    እም ሆይ በረከቶት ይደርብኘ

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከትዎ ድረሰን እንከዋን እግዚአብሄር ማረሁ ለርስዎ የደረሱ ቅድስት አርሴማ ቅድስት ድንግል ማርያም እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ድረሱልነን በጸሎት አስቡኝ ወለተሰንበት ነኝ፡፡

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 9 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ድንቅ ያረጋል!!!

  • @grhdhsjx1279
    @grhdhsjx1279 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከቶ ይደርብን ለደጆ ይብቃን

  • @AbentGirma
    @AbentGirma 8 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ እንዴት ኖት በረከቶት ይደርብን ሀይለ ገብረኤል ነኝ ከአዳማ.....በሰላም በጤና ለመስከረም,,29 በሰላም ያድርስን...

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ በረከትዎ ይደርብን አቤት መታደል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meskeremmefera
    @meskeremmefera 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ሀገራችን ን ታስብልን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዘማሪ ልዑልሰገድ ፣ እማሆይ ለእርሶ እንደደረሰች ለእኛም ደጇ እንድንረግጥ ታብቃን ሰማእቷ እመብርሃን እናቴ ድንግል ማርያም የክርስትና አባቴ ፃድቁ አቡሄ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤቷ ተሰርቶ አልቆ
    እኛም ከበረከቷ፣ ከፀበሏ እንድንሳተፍ ታድርገን። አሜን
    💙💙💙💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 หลายเดือนก่อน +1

    እማ ሆይ በረከቶት ይድረሰን እናቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ ደጇን ለመርገጥ ያብቃኝ በጸሎቶት ያስቡን ወለተ ጽዮን ከነ ቤተሰቦቼ

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው ። እማሆይ እና እናታችን ቅድስት አርሴማ ልዩ የሆነ ግንኘነት ነው ያላችሁ እሷ ከወደደችና ከመረጠች ሽክሙ ሁሉ ይቀላል እግዚአብሔር ይመስገን ለእማሆይ ዕድሜ እና ጤናን ይስጦት

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ማይነገረ ቸርነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማሄ ለእረሶ የደረሰች አዛኝቱ እመቤታችን እና ሰማቷ ቅድስት አርዕሴ ለእኛም ይደረሱልን አምላክ ባከበራቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ለመድኅኔዓለም ምን ይሳነዋ ኃጥያትን እንጂ ኃጢተኛን የማትንቅ አምላክ ሆይ በቸርነትህ እኔንም እንደ እኔ ያሉትንም ጥራን እማሆ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልል መታደል ነው

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናወት ❤❤❤❤

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 8 หลายเดือนก่อน

    መታደልወ በረከትወ ይደርብን እናታችን ወለተ ማሪያም እባላለሁ በጸሎትወ ያስቡኝ❤❤❤

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie1633 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል እኔስ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቼ ሞትሁ
    እማሆይ እረጂም እድሜ ይስጥዎት🙏🙏🙏

  • @bbhh211
    @bbhh211 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ እማ ሆይ ታድለው ደስ ሲል እፁብ ድንቅ ነው

  • @danielagegnehuteferi4082
    @danielagegnehuteferi4082 9 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ይሄን ድንቅ ስራ ያሳየን አምላካችን። የቻለ ይህን የተቀደሰ ቦታ ቢረግጥ ትልቅ በረከት ያገኛል።

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 9 หลายเดือนก่อน +1

    በረከትዎ ይደርብኘ እሟሆይ ቅድስት አርሴማ ከእስራቴ ትፍታኘ

  • @ፍቅረተፍቅረተ
    @ፍቅረተፍቅረተ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ምስክርነት ነው እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ሰማዕቷ እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 หลายเดือนก่อน

    አምላካችን ልዑል እግዚያብሔር ኃይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለም ለቅዹስ ሥም ይድረሰው ንግሥት ሠማይ ወምድር አማላጄችን ቅዽስት ዽንግል ማርያም ትክበር ትመስገን ሰማዕቷ ቕዽስት አርሴማ አምላካችን በሰጣት ፀጋ አመሰግናታለሁ አምላካችን ሆይ ይቕር በለን ማረን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 หลายเดือนก่อน

    እሙሐይ በረከትዎት ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ቤተክርስቲያኑን ለፍፃሜ ያድርሰው 👐👐
    ዲያቆን ልዑል ሠገድ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አንዳንዴ አታቁአርጣቸው ከልባቸው ያውሩ ለኛም ትምህርት ነውኮ።

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የእውነት ድንቅ ነው

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝና ሰማእቷ እርሶን የሰማች እኔንም ትለመነኝ።

  • @meazamekonen-c5y
    @meazamekonen-c5y หลายเดือนก่อน

    ተመስጌን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yajebmekonnen
    @yajebmekonnen 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለኔም ፀልዩልኝእማ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 9 หลายเดือนก่อน

    ታምርነው እመብርሀን እድሜ ከጤናጋር ይስጡወት እናታችን በረከቱወ ይደርብን አሜን፫ለርስወ የገለፀች እናታችን ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 9 หลายเดือนก่อน

    እመሆይ በአረከቶ ይዲረሰኝ እዲሜና በጤና ያቆይእልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ክብሩን ሁሉ አማኑኤል ይውሰድ አሜን።

  • @tw4926
    @tw4926 9 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ይድረሰን አመቤታችን ለኛም ትድረስል

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ያምላክ ስራ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ እኔንም ድውይ ልጃችሁን ፈውሱኝ😢

  • @ቡዜ-ነ5ወ
    @ቡዜ-ነ5ወ 6 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከቶ ይደርብኝ በስደት ነው ያለሁት ፀልዩልኝ

  • @Iyob-21
    @Iyob-21 9 หลายเดือนก่อน

    በረከቶ ይደርብን እናታችን
    ለእናንተ የደረሰች ሰማእቷ ለኛም ትድረሰን

  • @MisrakWoldu-l8p
    @MisrakWoldu-l8p 9 หลายเดือนก่อน +1

    እማሆይ ገብረሕይወት ነኘ በፀሎቶ ያበስቡኝ!,

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አሱቡን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችን ዮርዳኖስ ❤

  • @simagnsimagn8022
    @simagnsimagn8022 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በረከቶት ይደርብን

  • @Tigist-d8v
    @Tigist-d8v 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል እማሆይ በረከቶ ይደርብን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 9 หลายเดือนก่อน

    እመት ሆይ በረከተወት ይድረሰኝ በመገረምም ወደመጡበት ለቀሱም እየተባለ ልኩ ተደምሜ ነዉ የሰማሁት

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 9 หลายเดือนก่อน

    የእማሆይ በረከወትደረብን በቅድስትጸሎት አስቡን እማሆይ

  • @liyuasefa
    @liyuasefa 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከቶት ይደርብን እናታችን ቅድስት አርሴማ ለቦታዋ ታብቃን 🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከተወ ይድረሰን በእውነትየቅዱሳ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ የእመብርሀን ምልጃ የቅዱሳን ምልጃ የእግዚአብሔር የህይወት መንገድ መጥርያው መንገድ ቸርነቱ ብዛቱ ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElfineshBizuneh
    @ElfineshBizuneh 9 หลายเดือนก่อน

    ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም አሜን(3)

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 9 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ዘመንዎት ይባረክልን አሜን።

  • @shewit12
    @shewit12 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ በረከቶ ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ እኔና ቤተሰቤን

  • @ZebuaLulu
    @ZebuaLulu 9 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ና ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በረከት እረድኤት ያሳትፈን ምልጃቸው አይለየን ጎዶሏችንን ይሙሉልን

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እማሆይ በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 9 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉ ነገር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን እንዱሁም ውድ መምህራችን ወንድማችን ዘማር ሉኡል ሰገድ እግዚአብሔር ይስጥልን የቡዙዎች ምስክር እየ ጋበዝክ ምታስቀርብልን❤❤❤እንዱም ለእማሆይ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናልን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት ያስቡን ወለተ እዚግ ነኝ

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በረከቶ ይደርብን

  • @filitektube5713
    @filitektube5713 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን, ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመሆይ በረከትዎት ይደርብን.
    bank account askemteletn memeharachin .

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ቃለዠህይወት ያሰማልን እናታችን በረከትወ ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታች
    ሁ አስቡኝ

  • @HiwotMamo-o6k
    @HiwotMamo-o6k 3 หลายเดือนก่อน

    በረከትዎ ይደርብን

  • @Jrjjr4i4i-xw4ql
    @Jrjjr4i4i-xw4ql 9 หลายเดือนก่อน

    እናታቺን ቅድስት ድግል በረከቶ ይደርብን አባታቺን አቡነ ገረመፈስ ቅዱስ በረከቶ ይድረሰን እናታቺ ቅድስት አርሴማ በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️