Sila hulumi negri ye kudusani Amlki Egzabiheri yimsgeni ye keduse Abatachin Abune hara dingili berktachewu redietachewo yidrbin egzabiheri Amlki le daju yabqana Ameen
Abata abuh hara dingl k mot yansugn abata O amlaka kibr misgana lant 2 amt bmaytawek bshita sisekay nber mot silmin salkis bicha sintu dokitroch serjry msrat albishi alugn enyem yefetrgn amlak al ayhonm alku kzam 1 sew yeahun hara dingl emnt new tkebi bilew setugn enyem tekebahu b 3 tgnaw ken knkilfa sinka mulu bmulu dign o amlaka lnye yehonew hulu lnantem yhun amsignulgn
አሜን አባቴ ለደጅዎት አብቁኝ❤❤በረከትዎት ይደርብኝ❤❤
አሜን ያድርሰን ፍጣሪ
ዘርፌ
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቦታው ልዩ ነው አንዴ ደጃቸውን ከረገጡ መቅረት አይታሰበብም ፍቅር አባት ናቸው
እህት
ቃንቃዬነሽ ሚዲያ እንደዚህ ሰለምታስተዋውቀን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም በፊት ባሳየኃው ቪዲዬ አይቼ ሄጄ ፀበላቸውን ለኔ ለሰውም ሰጥቼ ለኔ የተደረገልኝ የጤና ችግር ነበረብኝ ይህንን ችግር ቀርፈውልኛል ለክብራቸው ጥላ ተስፋዬ ነበር አስገባለሁ በአንድ ቀን ችግሬን ፈቱልኝ ፃድቁን አመስግንልኝ
አሜን የፃድቁ ምልጃ ለኔም ይደረግልኝ🥺🙏
አሜን አሜን አሜን እኔም አባቴ ታሞ ወስደዉለታል ፀበሉን እና እምነቱን ይማርልሽ በሉኝ
አሜን! የጻድቁ በረከት ለኛም ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
@@alemsora529ሃይ
ጻድቁ ሀቡነ ሐራ ድንግል በርከቶ ይድርሰን አባቴ ለደጆ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቦታው ልዩ ነው አንዴ ደጃቸውን ከረገጡ መቅረት ይታሰብ ነው ፍቅር ናቸው 🌹🌹🌹
የአቡነ ሀራ ታምሜ እየተስቃየሁ ነው በድንግል ማሪያም እርድኝ ማንም የለኝ ያለድንግል አንድት ሲት ወደ አቡነ ሀራ ነገ ትመጣለች አቡነ ሀራ አርድኝ አቡነ ሀራ ተሰቃየሁ ማሩኞ አይለዩኝ ዳብሱኝ የድንግል ወዱጅ ነኝ የመን በረከቶት አይለየኝ አሜን አሜን አሜን
አቡነ ሀራ ድንግል አድራሻ ከ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ አይቼ ነዉ የሄድኩት በጣም ደስ ይላል
እስኪ እባክሽ ጸበልና እምነት ለእናቴ እኔ ሩቅ ነኝ
በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቃኝ እፁብ ድንቅ ነው አዲስ አበባ ውስጥ እንዲ ያለ ቦታ መገኘቱ
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ታድለን ብዙ ቅዱሳን አባቶች አሉን አቡነ ሀራ ድንግል ለደጃቼው ያብቁን አሜን!!
በረከታ ቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ፈቅዶ በቸርነቱ አንድ ቀን ደጃቸዉን እግጨ እምነት ይዠ ነዉ የመጣሁት ማለቴ ክል ማክሰኞ ወደ አረቡ ሀገር ልሰደድ ሰኞ በእግዚአብሔር ፍቃድ እምነታቸዉን ይዠ ተሰደድኩ ታምራቸዉን ሰምቸዉ ደጃቸዉ ሆኘ ተደዉሎ ነገ በረራ ነዉ ተዘጋጂ ተባልኩ በጣም ደስ አለኘ የአረብ ሀገር አስደቻች ሆኖ አይደለም ግን አሁን ላይ ሀገር ቤት ብሆን ኑሮ ጎዳና ወጥቸ ነበር ኑሮዉ ጣሪያ በነካበት ጊዜ በተለይ በቤት ክራይ ለሚኖር ሰዉ እጂግ ከባድ ነዉ
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏አሜን🙏
ለደጅህ አብቃኝ አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ እኔ ሣላውቅህ ብዙ አድርገኸልኛል
ያሠብኩትን አቡነሐራ ድግል እና ዋሻዉ ሚካኤል ያቁታል ሀሣቤን ያሣኩልኝና በአካል መምጣትም ባልችል ባካዉታቸዉ ገቢ አደርጋለሁ
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
❤❤❤❤እግዚአብሔር ለደጁያብቃን
አሜን 🙏
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አሜን
አሜን አባቴ ለደጅዎት አብቁኝበረከትዎት ይደርብኝ
በረከታቸው ይደርብን ለቤታቸው ያብቁን
የአቡነ ሐራ ድንግል በረከት በሁላችንም ላይ ይደር! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቦታዉን ለመርገጥ ያብቃን::
አሜን,አሜን,አሜን,ፃዲቁ,አብነ,ሀራ,ድንግል,ለደጅህ,አብቃኝ
የአባታችን በረከት ይደርብን❤
የአባታችን አቡና አራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን ሁላችንንም እግዚያብሔር ይፈውሰን
እናቴ ታማብኝ እምነት እና ጠበላቸውን ከብሀርዳር ሰው አምጦላት አሁን ትንሽ ተሽሏታል
ፃዲቁ አባቴ ጨርሶ እንደሚምራትም አምናለሁ🙏
ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድ እዚህ ደ ረጃ በጤና ደርሰህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የማውቅህ ናዝሬት ማርያም ይመስለኛል ታመህ ለአገልግሎት መጥተህ ለህክምና ውጭ ልሄድ ነው ተብሎ ሲነገር ጉባዬው ላይ በጣም አልቅሻለሁ እኔም አቡና ሀራዐገዳም መሄድ እፈልጋለሁ የጨነቀኝ ነገር አለኝ እባክህ እንዴት እንደምመጣ ንገረኝ እኔ ያለሁት አዳማ ናዝሬት ነኝ
ወንድማች ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ከአብነ ሀራ ድንግል እና ከክርሰቶሰ ሳምራ ከበረከታቸው ያካፋለን ያሳትፈን
እውነት በእውነት አቡኔ ሀራ ፃድቅ አባታችን
ፃዲቁ የኔንም ልመና ሰምተው ለመመስከር አብቁኝ አባቴ😢
ቅዱስ ሚካኤል ችግሬን ታውቃለእ ጥያቂዋቼን መልስልኝ ለመመስከር ያብቃኝ
ሰማው ታምራቸውን ድንቅድን የፈጣሪን ሰራን አኔም ለመንኮቸው እንዲብዬ እኔም ባለቤቴም ካለብን ህመም እንዲፈውሱን ልክ ሰማቸውን ሰጠራ ሰማቸው ፀበላቸው እምነታቸው እንዲሆንልኝ ለመንኮቸው እግራችን እንደልባችን ደጃቸው እረግጦ እንድንመስክር በፀሎታችሁ አስቡን እንደእምነታችን ያድርግላችሁ በሉን
ይገርማችሆል ስማቸውን ስጠራ አይኔ በእንባ ይሞላል ይደንቀኞል አስቡኝ
በረከታቸዉ ይደረግልን🤲
Amen.amen amen
Abata.abuna.hradengel.barakae.
Yderasan
ለግቢዉ ያብቃን ከልብ አመሰግናለሁ አባታችን
ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀራ የኔንም ችግር እርሶ ያውቁታል ቦታዎ መጥቼ ተፈውሼ ለመመስከር አብቁኝ
አባቴ ሆይ ለደጆት አብቁኝ
የአቡነ ሐራ ድንግል በረከት በሁላችንም ላይ ይደር!
Abatachin abune ara bereketo yidresen amen amen amen marunye yamenyal sewe yemayiredawe egzabiher yifewesal amen amen amen
ሰላም የዚ ሚዲያ አዘጋጅ የቆንቃዬ ነሽ እንደምን ሰነበትክ እባክህን አንድ ነገር ላስቸግር የአቡነ ሀራ ድንግል እምነታቸውን የሚልኩ ህብረተሰቦች አሉ ይባላል እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው እንድሊኩልኝ እፈልጋለው ቁጥራቸውን እንዴት ማግኘት እችላለው
እግዚአብሔር ይመስገን❤
Abune hara ledegu yadrsun Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
አሜን አባታችን
Amen Amen Amen Abetu geta hoy maren ka sigdet mels lazi kibr bota Abeqan 🙏😭😭😭Abbatachin bereketacho yidarbin
Ye tsadku abune hara dingle rediat berket ayleyen ❤❤❤❤❤
አሜን በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አቡነ ሀራ እኔንም በሰላም ወደሀገሬ። መልሰህ ለምስክርነት አብቃኝ አባቴ ሆይ
Amen
አቡነሀራ ድንግል ለደጅዎ ያብቁኝ
አባታችን አቡነ ሀራደንግል እናቴን ፈውሰው ለታመራታቸወ ያብቃን
እኔም እናቴ ታማብኛለች ጸበል ለሚጠመቅ አዳራሽ አለው ማረፊያ
ፃድቁ እኔንም ስሙኝ ደጆ ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🙏
በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
ፈጣሪ ከቧተዉ ያድርሰኝ ተፈዉሸበት አለሁ
የት አካባቢ ነው ንገሩኝ
Ayat wede tafo menged
Gebriel betekrestyan alfo
@@mulermi9021 amasegnalhu bexam
ከሀያት ጣፎ ገብርኤል ብለሽ ውረጂ ከዛ ባጃጅ አለ
መጨረሻ ጣፎ ነዉ የሚወረደዉ
አቡና ሐራ ቦታው የት ነው
Sila hulumi negri ye kudusani Amlki Egzabiheri yimsgeni ye keduse Abatachin Abune hara dingili berktachewu redietachewo yidrbin egzabiheri Amlki le daju yabqana Ameen
የት አካባቢ ነዉ በማርያም አድራሻ ንገሩኝ መሔድ እፈልጋለዉ
ሰሚት እያሉ ነው አዲሰሰ አበባ
እኔ የምመሰክረው አለኝ የአባታችን ታአምር ዛሬ አይደለም። እኔ አሁን ትልቅ ሰው ሆኛለሁ የዘጠኝ አመት ልጅ ሆኘ ያደረጉት ታአምር ነው። ለደጁ ያብቃኝና እመሰክራለሁ።
Egzabhre amlak ledego yabkagn abun hara dengel
ለደጅ ያብቃን
እህቴ በጣም ታማ ሰው አሳብዷት በሰንሰለት ታስራ ነበር ታምራቸውን ሰምተን ባህር ዳር ተጠምቃ ዳነች እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም በዕምነታቸውን ተጠቀሙ በፀበላቸውከ ተጠመቁ የአባታችን በረከት ይደርብን
አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን
ጸልዩሊኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
ዲያቆን:ሊሌ:ታድለህ:ሁሌምባተእቀናለሁ:ላይሞላበሰውአገር:እየተገላታሁነው:10አመቴየቤክርስቲያን:ደጅከረገጥኩ:በፀሎትአስበኝ:ወለተኪዳንነኝ:አገርለመግባትእልና:እቀራለሁ😢😢😢😢
Amenn
Amen amen amen lerso yederesu lenyam yidresulin
አቡነ ሐራ አዲሰ አበባ የቶ ነው።
Abune hara enaten marulign beselot asibun
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አቡነ ሀራ ድንግል ለደጅዎ አብቁኝ
እንደዉኦርቶዶክስለረከኝአምላክምስጋናይድርስ
አብነ ሀራ ድግራል ለደጅህታ አብቃኝ ልጅ ከሰጡኛ ቁመ ኤመሰከራሎ
waaqayyoo harkee isin nu irraattii yaa kaasuu.akkasumas waaqayyoo ija buddeenaatiin hin ilaluu ija haarominaafi fayyinaatin yaa ilaaluu.yoo sana waaqayyoo wanta isa irraattii argachuu barbaadnuu argannaa.kun tahu yoo baatee waaqayyoo akkumaa muusee yaada dogogoraa qaban sanaa yoo waaqaa taatee dhagaa kanaa midhaan taasisii jedhee sanaan gadiitti akkaa hin jiraannee nu yaa gee'uu.
አቡነ ሀራ ድንግል እኔንም ለምስክርነት አብቁኝ
Abata abuh hara dingl k mot yansugn abata O amlaka kibr misgana lant 2 amt bmaytawek bshita sisekay nber mot silmin salkis bicha sintu dokitroch serjry msrat albishi alugn enyem yefetrgn amlak al ayhonm alku kzam 1 sew yeahun hara dingl emnt new tkebi bilew setugn enyem tekebahu b 3 tgnaw ken knkilfa sinka mulu bmulu dign o amlaka lnye yehonew hulu lnantem yhun amsignulgn
Adirashawun kekifle hager yemimetus
ዋናው ገዳማቸው አጽማቸው ያለው ባህር ዳር ነው
አቡነሀራ ድንግል ለደጅዎ ያብቁኝ
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤