Ethiopian Pizza የብረት ምጣድ ፒዛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የፒዛ ሊጡን ለማዘጋጀት
    ግማሽ የሾርባ ማንኪያ እርሾእ
    ግማሽ ብርጭቆ ውሃ
    6 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት (ሞላ አድርጋችሁ)
    1 ቁንጥር ጨው
    1 ቁንጥር ስኳር
    1 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
    የሊጡን ግብዓቶች ጨምራችሁ ከ5-7 ደቂቃ በደንብ እስኪለሰልስ ካቦካችሁት በኃላ ለ30 ደቂቃ እንዳይሰነጣጠቅ ዘይት ለውሶ ኩፍ ማስደረግ
    የፒዛ ስልሱን ለማዘጋጀት
    2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    5 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
    2 ፍሬ የተፈጨ ቲማቲም
    3 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
    የማጣፈጫ ቅመሞች ለስልሱ በቡና ማንኪያ ልኬት
    ግማሽ የሮዝሜሪ ዱቄት
    ግማሽ የቀረፋ ዱቄት
    ግማሽ ጨው
    1 ቁንጥር ደረቅ ጦስኝ
    የአትክል ግብዓቶች ዓይነት እና መጠን
    1 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት
    1 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ድንች
    100 ግራም ጥቅል ጎመን
    100 ግራም ብሮክሊ
    የአትክልት ግብዓቶቹን ለመጥበሰ
    3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    5 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    1 የባሮ ሽንኩርት
    1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    የማጣፈጫ ቅመም በቡና ማንኪያ ልኬት 1/4 ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ፣ ቀረፋ፣ ሮዝሜሪ እና ግማሽ ጨው

ความคิดเห็น • 10

  • @wm72852
    @wm72852 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን

  • @zawedazaweda3071
    @zawedazaweda3071 9 วันที่ผ่านมา

    እጅክ ይባርክ🎉🎉

  • @Foziyoutubechannel
    @Foziyoutubechannel 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን🎉❤❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 12 วันที่ผ่านมา +1

    እጅ ይባረክ ወንድሜ🙏 እኔ ትላንት ነው በ ዩቱብ ላይ ቤተሰብ የሆንኩት ግን በ fb ሁሌ እከታተልሀለው
    የነጭ ሽንኩርት ሶስ ማዬት እፈልጋለው ቶሎ ስራልን ቪዲዮ

  • @MeronMeri-ld7jy
    @MeronMeri-ld7jy 12 วันที่ผ่านมา

    የነጭ ሽንኩርት ሶስ ቶሎ አሳየን

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 11 วันที่ผ่านมา

    🙏👍👍👍👍

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 12 วันที่ผ่านมา

    አመስግናለሁ

  • @MadinaMuhe
    @MadinaMuhe 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤