Ethiopian Music : Melat Kelemwork ሜላት ቀለመወርቅ (ከአፌ ላይ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 364

  • @mekdesabeje463
    @mekdesabeje463 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ሜሉ ቃላቶቹ ሲያምሩብሽ ዜማው ልዩ ነው የ90s ዘፈን ነው የሚመስለው በዛ ላይ ድምፅሽ የአበባ ደሳለኝን ይመስላል በርቺልን ምርጥ ስራ ነው

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 ปีที่แล้ว

      ኸረ በጣም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @arenguade_tube2
    @arenguade_tube2 2 ปีที่แล้ว +57

    የናፈኩት ዜማ ከምርጥ ግጥም ጋር በዉብ ድብፅ ታጅቦ ልዮ ስሜት አለዉ በጣም ቆንጆ ስራ!👌 መልካም እድል👏

  • @DanielMindaye-ub7xn
    @DanielMindaye-ub7xn ปีที่แล้ว +1

    አቦ አንቺን የመሰለ ድምፃዊ ጠፍቶብን እኮ ነው የነ እንትና መለማመጃ የሆነው በናትሽ እንደፀሀይ ፍኪልን ምርጥ ምርጥ በጣም ምርጥ ስራ አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤🎉

  • @edueden2928
    @edueden2928 2 ปีที่แล้ว +10

    ዘፈን በዘፋኝ እንዴት ያምራል ሜሉዬ ድምፅሽ ወይኔ🥰🥰🥰🥰

  • @afeworkasfaw9140
    @afeworkasfaw9140 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋው የሚገርም ስራ ከድምጵሽ ብቻ ሳይሆን ካንቺም ፍቅር ያሲዛል ። ገራሚ ስራ ነው keep shining wish you all the best

  • @studioo6908
    @studioo6908 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ስልትምቸኘ እየደጋገምኩ ነው እምሰማው ምርጥ ስራ ነው you are my best

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 2 ปีที่แล้ว +55

    Voice 100%
    Location 100%
    Action 100%
    I love it this music ❤️❤️❤️

  • @HABITSTUBE
    @HABITSTUBE ปีที่แล้ว +2

    የድሬዋ ጀግኒት ሜሉ በጣም ነዉ ማደንቅሽ ሚገርመዉ የራስሼ color ይዙሽ ነዉ የመጣሽዉ ጎበዝ ልጅ

    • @abdiman6550
      @abdiman6550 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @mggg8841
    @mggg8841 ปีที่แล้ว +11

    Her vocal is amazing 👏 underrated new artist , she deserves more support 💗 👏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +18

    ከወዬ ወዬ ባይበልጥም ቆንጆ ስራ ነውትችያለሽ👍 አለባበስሽ በጣም ያምራል👍❤️

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 2 ปีที่แล้ว +12

    መልካም እድል እርጋታሸና አለባበሰሸ ጨዋነት የበዛበት ነው ወደድኩሸ የዘፈን ሰው አደለሁም።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ንግግር ፡ በዜማ እና የድምፅ ቅላፄ ሲታጀብ ዘፈን ይባላል ።

  • @fisehazewedu7283
    @fisehazewedu7283 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን በቃ ትችያለሽ ሴት ድምፃዊ በጠፋ ሰአት የተገኘሽ ምርጥ ድምፃዊት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Bamiii862
    @Bamiii862 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤ የታሰሩትንም ፈጣሪ ያስባቸው❤❤ ግቡና እኔንም አበረታቱኝ🤔🤔🤔አውነት አይቆጥርም....አረ አትለፉ😭😭😭😭

  • @ermiasabeje726
    @ermiasabeje726 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ቆንጆ ሙዚቃ ነው፡፡ ደግሞ ቆንጆ ነሽ በተለይ ቀሚስሽ የተለየ ውበት ሰጥቶሻል፡፡👌👌👌

  • @alihussen8694
    @alihussen8694 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የኔ ውብ አንቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @alihussen8694
      @alihussen8694 ปีที่แล้ว

      በርቺ ቀጥይበት 😍🥰🤩🥳

  • @dagnelemamusic5937
    @dagnelemamusic5937 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ሜሉዬ

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነዉ በርችልኝ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሚገርም ስራ!መልካም እድል እውነትም ከአፌ ላይ! Amazing voice keep going ma dear Melu, U deserve more eshi!

  • @farisdad6352
    @farisdad6352 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ #1 ነው ።

  • @henoktsegaye1293
    @henoktsegaye1293 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ድምጽ እና ምርጥ ስራ ነው! በርቺ

  • @mesihabesha3096
    @mesihabesha3096 2 ปีที่แล้ว +4

    ውበት በተፈጥሮ ብቻ 1ኛ፣ አለባበስ፣ ስርዓት፣ ድምፅ ግጥምና ዜማ 1ኛ ትችያለሽ 100%

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው

  • @buzeyetedy925
    @buzeyetedy925 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው በርቺ 💖💖💖💖💖

  • @houseofnatissue
    @houseofnatissue 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ከአፌላይ still in my playlist

  • @mogeskubi965
    @mogeskubi965 2 ปีที่แล้ว

    ያበደ ነው በርች ብዙ እንጠብቃለን

  • @cxthighlights3101
    @cxthighlights3101 ปีที่แล้ว

    90's oooooooo ቆንጆ ሥራ ነው

  • @matikiflom8833
    @matikiflom8833 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ሙዚቃ ጎበዝ በርቺ

  • @Yesdeme9
    @Yesdeme9 2 ปีที่แล้ว +44

    Wow Melau you are shining 💃💃💃 I remember the beginning of your music career ❤❤❤ keep shining 🙏🙏🙏

  • @ሳምሪቻናል
    @ሳምሪቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ከአፌ ላይ ምርጥ ሙዚቃ ድምፅሽ🥰🥰🥰

  • @keba3871
    @keba3871 2 ปีที่แล้ว +11

    I'm in love with this music🤩🤩🤩🤩keep it up!!!meli🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekategene3818
    @bekategene3818 2 ปีที่แล้ว

    ማለት video አልገባኝም ለመኪናው ነው የተዘፈነው ??

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ነው በተለይ አለባበስሽ አንደኛነው ዳንሱ የ90ወች ነው ደሥሢል

  • @fasilil5592
    @fasilil5592 2 ปีที่แล้ว +3

    የTrombone ድምፁ በግራ ጆሮ ስለሆነ በጣም ይረብሻል ሙሉ ቢሆን

  • @efilata6385
    @efilata6385 2 ปีที่แล้ว

    Luxx nw mawkish gobez nesh

  • @mafi45
    @mafi45 10 หลายเดือนก่อน +1

    i like it to vpice
    lets go

  • @yayehyirad1345
    @yayehyirad1345 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ስራ ነው 👏👏👏👏

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ድርብ ትዝዝዝ

  • @kasabidika4851
    @kasabidika4851 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc 6 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ ነው !!❤❤❤❤

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @simachewdemssie7260
    @simachewdemssie7260 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ሜሊ

  • @abay3517
    @abay3517 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅብጥብጥ ባርያ ያምርብሻል ውብ ኢትዮጵያዊ ውበት በቀሚስ እንዲህ ነው ለራቁታሞቹ አሳይልኝ የበለጥ ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ ይመችሽ

  • @abebanati574
    @abebanati574 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አለባበስ ከውብ ድምፅ ጋር 💃💃💃💃💃

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 ปีที่แล้ว +3

    Look at it! this is a wonderful music, but still not heard as it should be. Guys watch, Seifu invited her , soon it will pass million. Nice music.

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 ปีที่แล้ว +5

    አለባበስሽ ይ ማርካል

  • @samrawiet3702
    @samrawiet3702 2 ปีที่แล้ว

    አረፍ ሙዚቃ new በጣም አውደዋለሁ

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ስራ ነው

  • @matymohamed6756
    @matymohamed6756 2 ปีที่แล้ว +3

    NICE SONG.
    I LOVE AMHARIC SONGS.
    GREETINGS FROM NIGER REPUBLIC

  • @worldwide4987
    @worldwide4987 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif zefen betam 🔥🔥🔥

  • @abelvirtue6786
    @abelvirtue6786 2 ปีที่แล้ว

    ከአፌ ላይ ይሄ ዘፈን ኸረ አይጠፋም😄😄

  • @lijtemuyilak8672
    @lijtemuyilak8672 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 👌

  • @yeshemebetmersha2720
    @yeshemebetmersha2720 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛሙዚቃ

  • @hhc4594
    @hhc4594 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህትዋ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው መልካም ጊዜ ተመኘሁልሽ

  • @eskedarassefa8408
    @eskedarassefa8408 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing Sound I Love it

  • @Tfix_computer_Network
    @Tfix_computer_Network 2 ปีที่แล้ว +18

    evrything looks 90's. keep it up! Especially clothing is perfecto!

  • @jamesayamga3601
    @jamesayamga3601 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful Lady with extra nice and unique voice.

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው ድምፅና ደምግባት ተጨምሮበት እኔንም ዘፈንሽ አፌ ላይ ቀረ። Moisa picture ቤቢሻ ትችላለህ፣ ትለያለህ ብሮ።

  • @semualsami2096
    @semualsami2096 2 ปีที่แล้ว

    melu ye aryf sra new degagme semawt gen lislecegn alcalem arif gitem zema ena konjo demtse newberchi 👍👍

  • @ማርያምፍቅር
    @ማርያምፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @johannane3589
    @johannane3589 2 ปีที่แล้ว

    Abeba desalengen new yastaweshenge yeswa neger alesh betam wedjwalew 👌👌👌

  • @goldsporttv697
    @goldsporttv697 2 ปีที่แล้ว +1

    Abeba Desalegn😍😍😍

  • @ZemaLyrics1
    @ZemaLyrics1 2 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ ስራ ነው👌 ግን እንደጠበኩት አላገኘውትም

  • @fitsumabereofficial6136
    @fitsumabereofficial6136 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow meluye ena heni ...betam konjo sira new 🙏❤🙏❤

  • @ibrahimosman7537
    @ibrahimosman7537 2 ปีที่แล้ว +12

    Wow voice 100%
    Lyrics 100%
    Melody 100%❤️👍😍❤️

  • @mtty2826
    @mtty2826 2 ปีที่แล้ว +1

    Just Awesome!!!!!

  • @አራራይዜማ-ቨ2በ
    @አራራይዜማ-ቨ2በ 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስራ ነው👌

  • @ggjj3933
    @ggjj3933 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ማማየ አሪፍ ስራ ነው ከምርጥ ውበትና ድምፅ ጋር ሲደመር 10/10

  • @tinsaeashebir5216
    @tinsaeashebir5216 2 ปีที่แล้ว

    ከአፌ ላይ ይሄ ዘፈን አልጠፋ አለኝ በጣም ሚገርም ስራ

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 2 ปีที่แล้ว

    Wow new ... betam yamral ... keep going konjoooo

  • @YaredDDesta
    @YaredDDesta 2 ปีที่แล้ว

    Awesome.

  • @yonatal8508
    @yonatal8508 ปีที่แล้ว

    just a clean nice theme for you clip

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 ปีที่แล้ว

    Nice its Gorgiouse voice ! keep it up.🥰🥰🥰

  • @adeladlewdessie3499
    @adeladlewdessie3499 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው!! አቅም አለሽ ግልፅ ነው፡፡

  • @hageraaragaw7996
    @hageraaragaw7996 2 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ ልቤን ነው ያስደሰትሽው🥰🥰🥰

  • @Zewdinh
    @Zewdinh 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 2 ปีที่แล้ว

    Superb, Melat! Keep it up!

  • @Igg_trend
    @Igg_trend ปีที่แล้ว

    its easy to rank this music clip #1. great job and congratulations to all how are contributing to this Melat's work. Melat u got nice and super amazing voice... If you keep like this, the future Ethiopian music industry will be yours. lov ya!!!

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 2 ปีที่แล้ว

    በርች ስራሽ ለዛ እለው ምናልባት50ወቹ ውስጥ ስላለሁ ይሆን ?እኔ ግን ደስብሎኛል ወጣትነቴን ያስታውስኛል አመስግናለሁ

  • @raheltesfaye8994
    @raheltesfaye8994 2 ปีที่แล้ว

    Just wow ሜሉዬ👌❤

  • @mebratuchani4094
    @mebratuchani4094 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው

  • @mskermadugna934
    @mskermadugna934 ปีที่แล้ว

    Wow 👌

  • @EthioPrevails
    @EthioPrevails 2 ปีที่แล้ว

    Super 100%!!!!

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅሽ ያምራል

  • @engidazeleke7332
    @engidazeleke7332 2 ปีที่แล้ว

    Wow wowooooo

  • @wegenewsemayat3055
    @wegenewsemayat3055 2 ปีที่แล้ว +2

    wow wow wow the music that fits the time.

  • @seli4056
    @seli4056 2 ปีที่แล้ว

    Woww andegna btmm des yelel👏👏👏👏

  • @fanibeza7786
    @fanibeza7786 2 ปีที่แล้ว

    Good Job baby Girl

  • @amanuelayele1237
    @amanuelayele1237 2 ปีที่แล้ว

    wow mert sera nice voice Melu

  • @AwekeByen
    @AwekeByen 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ,ማር

  • @Lbona51
    @Lbona51 2 ปีที่แล้ว +3

    Loved it! It is obvious you have a great gift. Keep up the good work. You are destined for greatness.

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 ปีที่แล้ว +1

    Melatye wow sensational music love it.

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ስራነው ሜሎ መልካም እድል ሠላም ለሀገሬ

  • @wossenselomon3460
    @wossenselomon3460 2 ปีที่แล้ว

    Nice of u...we love its...best

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 2 ปีที่แล้ว

    Wow grum nw sirash melkam edil yigitmesh mirtuwa😘💪✌️

  • @urjiahmed2752
    @urjiahmed2752 2 ปีที่แล้ว +1

    Beuty voice ...I like your voice

  • @belay.A
    @belay.A 2 ปีที่แล้ว

    Great work! Love this

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋ ያምራል

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሙዚቃ እኔ እራሴ ልምድ ችሎታ አለኝ ።