Im not a musician but "Eshi atilegnim wey" yemilewin sitigeba tinish confort alisetegnim......Beterefe she has an amazing voice !!!keep up the good work!!
Yenea konjo beminabe erasu ynchin zefen new mizefinew betam des yemil leslasa Zim bilo misema mayiselech new seman Gena ahune music enameseginalen mahiye🙏🙏
This is an ear candy! - the music arrangement, the lyrics, the vocals, the cinematography, the directing and the story telling is Phenomenal! - love it .
I’m so happy to see you here, and I’m so proud of you. You are so beautiful and you are so real! you have amazing voice. Please keep up this way. Don’t be like those fake people. Good job and I love you. I can’t wait to see you on the concert one day.
እሺ አትለኝም ወይ? The music you created is incredibly motivating! Your ability to mix emotion and creativity is truly extraordinary. Every single note feels like it conveys a narrative, and your passion truly stands out. Continue with the fantastic work - your special talent resonates with people emotionally!
Wow Wow.. Wow and again Wow.....! I can't stop listing this music again and again. This music is really hilarious! Mahi, this is the best hits of the year. Please keep releasing more.. Don't give a break for your fertile mind. "Yabede new" ale yaradalij
Melody,lyrics and your voice is so impressive, I was looking for this kind of music.Mahi keep it up. Fanu Gidabo endtelmdew dink music arrangement nw yasemahan, we need more bro.
Waw Waw waw… I have seen this Confident and brave baby girl, I think it’s on EBS i remember. How ever, i never expect she would be the daughter of the Legend man, Wendmu Gelagay Teshale. I am really happy to see her with good effort. May GOD help her and she would be our famous in the near future. Keep it up
ይቺ ልጅ ተስፋ አላት ምክንያቱም የጥበብ ፍቅር ውስጧ አለ በዚህ ላይ ትሁት እና ታታሪ ነች እግዝአብሔር ይርዳሽ
ዘፈኑን ዛሬ ነው የሰማሁት ዪሄው ለ17ኛ ጊዜ ልደግመው ነው Just wow የሆነ ስራ እናትዬን👌🤩
እውውውውውውውይ ድምጿ እኔ ብዙም የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ግን " እሽ አትለኝም ውይ " እምትልበት አካባቢ ያለው ዜማማማማማማ❤❤❤❤❤ የለለለ ነው የተመቸ ይሄንን ኮመንት የፃፍሁትም ደጋግሜ ለመስማት ሳወርደው ነው አቤት ዜማማማማማ
ጥሩ ድምፅ አለሽ በደንብ ስሪ ከዚህ በላይ ከአንቺ እንጠብቃለን መልካም ዕድል ማሂ
ተመስገን ከስንት ጊዜ በዋላ ትክክለኛ ዘፈን ሰማው
አሽቄ😂
@@mekdiesk5867 He is right!!!! Yehe mashkabet ayidelem!
Woregha bezi amet betam bezu kezi yeteshale zefen semtenal
Kkkkkkkkk
ትፈርምልሻ 😂😂😂
ኧረ ምን ቆርጦኝ "እሺ ብዬሻለሁ" ያውም ደስ እያለኝ💚💛❤️
😀😁😆
ማሂ አንበሳዋ እጅግ ምርጥ የሆነ ስራ ነው 🙏💪
ይሔንን ኮሜንት የምታነበው/ቢው/ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen❤
Abo amen
@@getnetadane5555 አሜን ላንተም ይብዛልህ
ዋው የአዲስ ዓመት ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቺልኝ
Wow መልዕክቱ እሚገርም ነው በጣም ነው የወደድኩት። ገሊዬ በርቺልን
በጣም ድንቅ ሙዚቃ በጣም ተስማምቶኝ ነው ደጋግሜ እያደመጥኩት ያለው። ማህሌተ ይህ የመሠለ ድንቅ ስራ ሰላደረሽን አመሠግናለሁ
ፍኑ ጊዳቦ ይችላል ትልቅ ስራ ነዉ በእዉነት የሠራህዉ እናም የዘመኑ ምርጥ ግጥምና ዜማ ሰሪወቹ ምህረተአብ እና ወንዴ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ትችላላቹሁ
ፍቅርን በ ግሩም ጥበብ ስላስደመጥሽን ተባረኪ 👏👏👏 አልበምሽን ለመስማት በጉጉት እየጠበኩ ነው 😍😍😍
ውቧ ወጣት በጣም ደስ ብሎኛል በሚገርም ሥራ ስላየሁሽ!
በርችልን ሚገርም ስራ ነው!!
እችን music ወደድኳት በጣም ❤❤❤
ከምልሽ በላይ ትችያለሽ እኔ እራሱ ተመሰጨ ነዉ የሠማሁሽ በድምፅሽ ዉስጥ ሌላ ተስጠኦ አለሽ ዜማዉን ከግጥሙ ጋር እንዲጣፍጥ አርገሽ እምትቃኝዉ ነገር ጣፍጭ ቅላፄ ይመችሽ ቃላት አጣሁ ::
ፋኑ ጊዳቦ በርታልን ሁሌም የታሸ ስራ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ማሂም ገራሚ ድምፅ እና ችሎታ ነው ያለሽ እንዳትቆሚ ወደፊት ብቻ 🤙👌❤❤
ምረትአብ Respect!!!!!Konjo sra nw wde
🎉
እንደ ቨሮና ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ነሽ። በርቺ
ማሂ መልካም እድል...በጣም ምርጥ ስራ ነው!
ምረታብ ደስታ 👏👏👏
እንደተለመደው ቆንጆ ዜማ
እና የሚያምር ድምፅ ማሂ 🎉🎉❤
Im not a musician but "Eshi atilegnim wey" yemilewin sitigeba tinish confort alisetegnim......Beterefe she has an amazing voice !!!keep up the good work!!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ምርመ፶፭
ቃል ያጣውለት ዘፈን ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ የሚገርም ችሎታ ነው ያለሽ ዜማው ራሱ ካንቺ ጋር የሚሄድ ነው
ማሂ EBS ላይ ዘና ያደረገችን ልጅ ናት እስኪ በ"like" እንኳን ደህና መጣሽ እንበላት😄😄
የት ነው የማቃት እያልኩ 😅ፈለጋ ከቸመርኩ ሰነበትኩ
ምን አማራጭ አለኝ እሺ ብየሻለው 😭❤
ebs ላይ የወሎ ዘፈን ነበር የተጫወተችው ድምፀሺ ያምራል ስትባል እረ ብላ ገራሚ ሙዚቃ ያዛልን ከቺ ብላለች ያበደ ነው❤
ፈኑ ጊዳቦ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው keep it up bro
Yenea konjo beminabe erasu ynchin zefen new mizefinew betam des yemil leslasa Zim bilo misema mayiselech new seman Gena ahune music enameseginalen mahiye🙏🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
✍🏾✍🏿
@ዮካቤልሙሉጌታ፵፰፻፲፩
በዘፈን ተስፋ እንዳልቆር እንዳንቺ ገራሚ ገራሚ ልጆች ብቅ እያላችሁ ገራሚ ስራ ከሚደንቅ ችሎታ ጋር ይዛችሁ እየመጣችሁ ታስደምሙኛላችሁ በጣም ጎበዝ የሚያምር ድምፅ በርቺ 👍👍👍🎤🎤
Rekik. Nice music seriously. Lebego neaw
I am addicted with this music ❤❤❤she deserves more view come on
Whoever made this beat deserves an award 🥇!
ተባረኪ አቦ መሰልጠን እንደዚህ ነው ። እንጂ የዘፈን ወሬ ጆሯችን ታሞ ነበር ድንቅ ስራ ❤
Kamer En MusIca Mademet Kakomeku Koych Nber Gin Migerm Musica ❤❤❤
ዋው ማሂዬ ለ 20 ግዜ ልሰማው ነው በእውነት ተመቸሽኝ
This is an ear candy! - the music arrangement, the lyrics, the vocals, the cinematography, the directing and the story telling is Phenomenal! - love it .
Mahi: ye Sekotewa!….Keep shining!
I’m so happy to see you here, and I’m so proud of you. You are so beautiful and you are so real! you have amazing voice. Please keep up this way. Don’t be like those fake people. Good job and I love you. I can’t wait to see you on the concert one day.
A far going art is quickly noticeable. The moment she started singing,በመጀመርያው 5 ሰከንድ ነው ጇሮ የያዘው . Good job 👏 👏👏👏👏👏👏👏
ውበት ኢትዬጲያዊ ድምፅ ኢትዬ ትህትና ኢትዬ የቀረሽ ነገር ባንድራው ነው ትለያለሽ🎉🎉🎉🎉❤
በጣም የወደድኩት ጥኡመ ዜማ ነው! ማሂ ትችያለሽ ። ብዙ መስራት ግን ይጠበቅብሻል!
ፋኑ ጊዴቦ በርታ ስሜትህ ይደንቃል። harmony የገባህ በዚህ ዘፈን ላይ ነፍስ የዘራህበት አንተ ነህ። Video ሙዚክ ክሊፑ ግን ከዚህ በተሻለ የሙዚቃ ቅንብሩን ጥንካሬ ባጎላ መልክ አልተሠራም። ፋኑ ግን በርታ!!! የዘፋኟ ችሎታም ቸል አይባልም። አፍሮ ቢት እንደመሆኑ መጠን የዳንስ ችሎታ ያላቸው ልጆች አለመካተታቸው ድምቀቱን አጉድሎታል። ፋኑ ጊዴቦ በታምራት ደስታ ልጅ ዳግማዊ ላይ ገና ብልጭ ያለውን ችሎታ ሳይ ትልቅ ሥራ መስራት የሚያስችል ክህሎት ያለው ባለ ለጋ ዕድሜ የሚያድግ ብላቴና መሆኑን ተረድቼ ነበር። ይሄው ዛሬ ክህሎቱ አድጎ ትልቅ ሥራ ሠርቶ አሳይቶናል።
I feel like you and me are the only one who recognized the composition quality of Fanu Gidiebo. He is the promising composer!
ዋው ምርጥ ስራ በጣም ነው የወደድኩት በር ቺ
እሺ አትለኝም ወይ?
The music you created is incredibly motivating! Your ability to mix emotion and creativity is truly extraordinary. Every single note feels like it conveys a narrative, and your passion truly stands out. Continue with the fantastic work - your special talent resonates with people emotionally!
ዋው ምርጥ ነው እስኪ በባህል አንድ ሞክሪ ለወሎ❤😮
ለአማራ በሚለው ይስተካከል የአማራ የባህል ብሰራ
ጀግና በጣም የሚያምር ሙዚቃ በርች ካንቺ ብዙ እጠብቃለው
ማሂ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ወንደሰን ይሁብ ጀግና ብእሩ እና አእምሮ እያደር የሚሰላ ጎበዝ ጩኸት የማይወድ በዝምታ ውስጥ የሚሰራ ገጣሚ ደራሲ ዳይሪክተር ነው ይህም ቪዲዮ የተለየው ውብ የሆነው ለእዚህ ነው ማሂ ድምፅሽ አሪፍ ነው በርቼ ቅንቡሩም ለየት ይላል ዜማውም አንደኛ ነው በዚህ ወር ተፅኖ የሚፈጥር ስራ ይሆናል ደራሲ ዳይሪክተር ጠና ኤልያስ ነኝ
❤
ማሂዬ ድንቅ ስራ ነው ድምፅሽ ደግሞ እንዴት ያምራል
Meret sera newu bezu entebekalen kanchi fetari kale👍
በጣም ነው ሚያምረው ጎበዝ and Thank you🎉🎉🎉 Superior
Amazing voice, besma konjye. I'mwaiting for your next new work
Wow Wow.. Wow and again Wow.....! I can't stop listing this music again and again. This music is really hilarious! Mahi, this is the best hits of the year. Please keep releasing more.. Don't give a break for your fertile mind. "Yabede new" ale yaradalij
እረ እኛም ደስ ብሎን የምሰማው የሚገርም ብቃት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሆንሽ ደስ የምትይ ነገር አሪፍ ስራ በርቺ
በጉጉት የጠበቁት ሙዚቃ አሪፍ ስራ ነው ማሂ በርቺ
ዋው በቃ ምንም ቃላት የለኝም❤❤
በጣም ጥኡም ለጆሮ የሚስማማ 👏👏👏👏👏
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ወድ
Definitely a banger… trumpet part is next level…. በርቺ ቆንጅዬ
እኔ እራሱ እያለኝ ደስ እያለኝ ነው በጣም ነው የወደድኩት በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I’ve been repeating this lovely song a hundred times, and now MAHI probably needs water☺!
I really loved the way you sang the song and apriciate all the effort you made to make the song well-done !
ዋዉ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርቼ❤🎉
Wow betam betam des emil music bemiyamr dimts berchi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ማራማጂራታ
Melody,lyrics and your voice is so impressive, I was looking for this kind of music.Mahi keep it up. Fanu Gidabo endtelmdew dink music arrangement nw yasemahan, we need more bro.
ፈጣሪ ይመስገን ከነ ጆን ዳንኤል ሚገላግለን 1 ሰው ተገኘ❤❤❤
እሺ አትይኝም በጣም አፈቅሬሻለሁ ❤
ከዚህ በላይ ነው ካንቺ የምንጠብቀዉ ማሂ
ማሂ አማራዊቷ በጣም ነው እምወድሽ
she is so amazing; ... esh atygnm wey wedjesh yelem woooooy!
እያለኝ ደስ እያለኝ።
ምንኣይነት ዘፈን ነዉ እጄ ን ከኣፌ ❤❤❤
big up ......its result of producers .....good selection and the new queen era
በርቺ ጎበዝ ከዚህ በላይ ሌላ ስራ እንደምትሠሪ ያስታውቃል
This my first comment in this types of music i love it...... feels comfortable and good melody kepitup
ምርጥ music... Swedsh❤
Waw Waw waw… I have seen this Confident and brave baby girl, I think it’s on EBS i remember. How ever, i never expect she would be the daughter of the Legend man, Wendmu Gelagay Teshale. I am really happy to see her with good effort. May GOD help her and she would be our famous in the near future. Keep it up
She is gorgeous with a beautiful voice.
❤ዘመዴ እንኳን ደስ አለሽ
Nice Music Des YebeLesh Nebse !!!!
የበደ ነው ማሂ ጆሮአች መዳኒት አገኘ ❤❤
በጣም ምረጥ ሰራ ነው❤❤
አሪፍ ነው እንደመጀመሪያ ስራ በተሻለ ስራ እንጠብቃለን ።
በጣም ድንቅ ስራ እና አስደናቂ ድምፅ ! በርቺ !!!❤❤❤❤
Dagime bisamawu litagibawu alichalikum❤❤❤
ጥሩ ሥራ ነው … በርቺልን … ብዙ እንጠብቃን
ይቺ ቆንጆ ልጅ ዘፋኝ ነች እንዴ አላውቅም ነበር ኢቢኤስ ላይ ነው የማውቃት:አሪፍ ስራ ነው በርቺ❤
በርች በጣም ቆንጆ ነዉ
Arif sira new gin sound tirat yigolewal ....berch asteyayet new
Konjo speaker yifelgal leza new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@እርሚአስመኩሪያው@@yohannesmulat4639
Mahiye yene konjo betam dese yelal
ልቤ ፍስስ ያረገኝ ሙዚቃ 😘😘😘😘😘😘😘😘
አይስልኬ የ90ወቹን ባዳመጥኩበት እናንተ በቁንጂና ታታልሉኚ❤❤
ደስ የሚል ስራ ነው። ❤
Wow betaham new dess yemilew berich❤❤
ማሂ ቆንጆ ስራ ነው
በርቺ ትልቅ ችሎታ አለሽ
amazing work keep it up
የባህል ዘፈን መዝፈንሽ እንዳታቆሚ በርቺ
ሞዴል ዴቭ ምርጥ ስራ❤
በጣም ቆንጆ ስራ ማሂ በርቺ ,ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ❤❤🎉🎉