Awtar Tv - Nina Girma | ኒና ግርማ - Yaselale | ያሰላሌ- New Ethiopian Music Video 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 752

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 ปีที่แล้ว +319

    ካሙዙ የነካካው ነገር መቼም ጥራት አለው በጣም ክብር የሚገባው ሰው ነው! ኒናም በርቺልን💙🔥👌

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 2 ปีที่แล้ว +204

    ዘረኛ....ክላ📍
    ኢትዮጵያዊቷ "የሚ አላዲን"... ምርጥ ስራ ነው። በሙዚቃው የተሳተፋችሁ በሙሉ👏👏👏

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว +1

      Arif sra new !!

    • @AlewiZoe
      @AlewiZoe 2 ปีที่แล้ว +1

      True your ears has real sound test !some vibes r like Yemi 😅👌

    • @coziyidnekachew9966
      @coziyidnekachew9966 2 ปีที่แล้ว +2

      betam lik nesh😂😍😍😍😍😘😘😘

    • @danewhog1392
      @danewhog1392 2 ปีที่แล้ว

      Simua Nina new yemi adelem ihite, lelan sew mehon ikko ayasfeligim yeras iyale

  • @ashruka
    @ashruka 2 ปีที่แล้ว +139

    ክላ ‼️👉🏾ለጥላቻ መስምያ ለሌቹ ሁሉ ጋብዣለው ኒና ጎበዝ good luck 👍

    • @barsigrace7668
      @barsigrace7668 2 ปีที่แล้ว +1

      Ashruka lantem adamtew 👍👍👍👍

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 2 ปีที่แล้ว +214

    ያለ እራቆት ክሊፕ ማይሰራ ለሚመስላት በልቃጣ ሁላ
    መልስ የሚሆን ምርጥ ስራ ነው
    ሁሉ ነገሩን ወድጄዋለው
    ያራድዬ ልጅ አቦ ምችት ይበልሽ

    • @samuels.michael3582
      @samuels.michael3582 2 ปีที่แล้ว

      You got it

    • @abrhamgizaw2283
      @abrhamgizaw2283 2 ปีที่แล้ว

      melkam set

    • @goodman2995
      @goodman2995 2 ปีที่แล้ว +2

      ኡፍ የሰለቸኝ አጉል ፈራጅ። ተደብቃችሁ ምሰሩት ፅድቅ መሆኑ ነዉ። አስመሳይ መንጋ

  • @የኦቴሎሙዚቃናቲያትርሀረር
    @የኦቴሎሙዚቃናቲያትርሀረር 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ኒና ግርማ ኢትዮጵያዊ ነትን የሚቀሠቅሰ በዘመናዊ መልኩ እንድናይ አርገሽናል ካንቺ ብዙ እጠብቃለው /አክብራት/በሚለው ስራሽም ራሴን እዳይ አርገሽኛል ወደፊት ጌታ ከፈቀደ እኛም በቲያትር ዘርፍ ስለምንሰረራ የተለያዩ የፊልም ማጀብያ ሙዚቃዎችን አደምሰራ ተስፍ አረጋለው በርቺ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🤝

  • @BerbirMereja
    @BerbirMereja 2 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ዉብ የሆነ ለዛ ያለዉ ዜማ ነዉ፡፡ በዛ ላይ ሜካፕ ያልበዛበት ቀለል ያለ አሪፍ፡፡ ኢትዮጵያችን ትክበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📌📌📌📌

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 2 ปีที่แล้ว +62

    ካሙዙ ያንተ አሻራ ጥረት በጣም ይጎላል ላንተ ክብር አለኝ !! ኒናም እንደመጀመርያሽ ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሙዚቃ 1st !

  • @davidzewdie5066
    @davidzewdie5066 2 ปีที่แล้ว +24

    ዋው የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ቀኔን በደስታ አዋልሺን አቦ

  • @askoevents143
    @askoevents143 2 ปีที่แล้ว +23

    ካሙዙ
    የሙዚቃዉ ዓለም ክስተት 🙏 ትችላለህ ብቻዉን አይገልፅህም👍 Nina አዲሷ ፀሐይ ⚡️⚡️

  • @hawi1298
    @hawi1298 2 ปีที่แล้ว +51

    አልበሙ ሸገርን ሲያነቃንቃት እየታየኝ ነዉ ,ጀግኒት በርችልን 👏👏

  • @Bamiii862
    @Bamiii862 2 ปีที่แล้ว +7

    Wowwww 'ክላ ነው መልሱ ሀገሩን ለጠላ' ❤❤❤❤❤❤ ትስማማላችሁ🥰

  • @kedirkassim1984
    @kedirkassim1984 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉ አልበሙ ያምራል ኒና ካሙዙ የሚገርም ፈጠራ የታየበት አልበም ነው እናመሰግናለን በርቱልን ✌️💚💛❤️

  • @angeleyes7237
    @angeleyes7237 2 ปีที่แล้ว +38

    I can't stop listening to it. LOVE EVERYTHING
    'ክላ' ነው መልሱ ፤ አገሩን ለጠላ 💚💛❤

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ይመቻል !!

    • @MrAdefers
      @MrAdefers 2 ปีที่แล้ว

      Same

  • @studioo6908
    @studioo6908 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ መልክት ያለው ሙዚቃ ነው በደንብ ሳዳምጠው ለሆነ ለማውቀው ሰው የዘፈንሽለት ይመስልኛል እኔ እንዳሰብኩት ክሆነ የኔም ግብዣ ነው ።በርቺልኝ

  • @klife1221
    @klife1221 2 ปีที่แล้ว +151

    I am in Love with Ethiopian culture. It is the richest and the most beautiful . Peace and love to all.

    • @NoRockinMansLand
      @NoRockinMansLand 2 ปีที่แล้ว +4

      thank you for your kind words, but I just wanna correct something if you don't mind, you said culture like we have just one. Ethiopia is multi-ethnic, we have more than 80 different cultures with different languages, music, etc. And this is the case with most African countries, each country has a range of diverse cultures

    • @MrAdefers
      @MrAdefers 2 ปีที่แล้ว +1

      Well....there is lots of poverty in the ethiopian culture but in not trying to be rude because my roots are from ethiopia too🇨🇦🇪🇹

    • @rozatajunuru6642
      @rozatajunuru6642 2 ปีที่แล้ว

      Thank You Dear 💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @mamistube8298
      @mamistube8298 2 ปีที่แล้ว

      I zsa7

    • @elisabethdebele
      @elisabethdebele 2 ปีที่แล้ว

      4$

  • @mjmh399
    @mjmh399 2 ปีที่แล้ว +146

    Voice, dance, style, everything is amazing!

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶቹ ልጆች ዳንሳቸውና የደስ ደሳቸው አንደኛ። በጣም ጥሩ አደናነስና አቀራረብ አላቸው። ብዙ እነርሱን ብታስገቧቸው የበለጠ ያምር ነበር። በጣም ደስ ይላሉ ሲደንሱ። በቃ ይችሉበታል!

  • @muluken1476
    @muluken1476 2 ปีที่แล้ว +36

    ...Amharigna, Tigrigna, Oromifa, Welaytaa....Bekaa....Ethiopian ayewaat! Selam Alew!!!

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይመቻል !!

  • @teddyasrat7437
    @teddyasrat7437 2 ปีที่แล้ว +5

    OO Gitem (Nina)
    OO Zema (Nina)
    OO Melikt
    OO masinko
    OO video production
    OO Professionalism comes.
    She is so committed, talented, and Professional.
    .....Kela......
    I expect more from You.
    Good Job.

  • @dagmawitsegayeatnafu6565
    @dagmawitsegayeatnafu6565 2 ปีที่แล้ว +7

    we lost Elias Melka but kamuzu is still here to make dope musics respect Man!!!!!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 ปีที่แล้ว +7

    This is what i am talking about! Fantastic! እንደዚህ ሁሉን ነገር ሀገር በቀል ፈጠራ አድርጋቹህ ስትሰሩ በእጄ ብቻ ሳይሆን እንደወታደር በእግሬም አጨብጭቢያለሁ። በርቱ የፈጠራ ችሎታው ካለ ከአልባሳቱ ጀምሮ ለፈጠራ ብዙ በሃል ላይ ብተፈለፍሉ ታገኛላቹህ።

  • @mulugetanegash8345
    @mulugetanegash8345 2 ปีที่แล้ว +1

    ናኒ የስላሌዋ ነሽ ወይ(ሠላሌ ያፈራሽ) በጣም በጣም ተወዳጅ ሙዚቃ - ሰላሌዎች ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ናቸው ይወክሉናል። ቋንቋቸው ድብልቅ ኮቱ ቡና ጠጪ ይሉሻል፡ጭፈራቸው ፈጣንና ፍቅር የተቀላቀለበት፡ ደስተኞች፡ ደስታና ሀዘናቸው የጋራ ፡የሰላሌ ሴቶች ግልጽና ፍቀር የማውቁበት ስልጡኖች ----- በእውነት ዘፈንሽላቸው ። ምርጥ ARTIST BRAVVVOOOOOOOOOOOOOOOOOOO!!!!!!!!!! ብሩህ አዕምሮ እንዲህ ይፈጠራል፡። ካሙዙን ይጨምራል

  • @ibsachemeda2862
    @ibsachemeda2862 2 ปีที่แล้ว +13

    what impresses me is nina herself directed this beautiful beautiful video. it shows that she is a multi talented lady who loves her country and knows how to share and express her love. Nina you are a gem to us and please keep up producing this kind of high quality album. big ups to Kamuzu too.

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ያምራል ቪዲዮም ተመችቶኛል ፡፡ ካሙዙና ኒና የሚገርም ብቃት ነው ፡፡ ልብስ ዲዛይኒጉም አሪፍ ነው፡፡

  • @BOLEENTERTAINMENT
    @BOLEENTERTAINMENT 2 ปีที่แล้ว +7

    Best Music Best Video Best Performance 👌👌👌👌🇪🇹🇪🇷

  • @MrAdefers
    @MrAdefers 2 ปีที่แล้ว +9

    It makes me wanna dance forever nice job also thanks for all the likes I've never had this much before love from British Colombia, Canada 🇨🇦🇨🇦😀

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 ปีที่แล้ว +4

    Good luck lina ❤❤
    ካሙዙ የምር አዲስ እስታይል ነው ያሰማኸን በርታልኝ ወንድሜ

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሊና በርቺ ብዙ የሚያስደስቱን እና ሙዚቃችንን ሊያሳድጉ የሚችሉ ስራዎች እንደምትሰሪ እርግጠኛ ነኝ ...😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @fitseneba2251
    @fitseneba2251 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ hageregna ስራ ነው 💯🙏ለ kamuzu::

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 ปีที่แล้ว +9

    Good luck nina 💪🔥🔥🔥

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 ปีที่แล้ว +15

    "ክላ ነው መልሱ ሃገሩን ለጠላ" ክብረት ይስጥልኝ ለሁለታችሁም

  • @tinsaetilahun1589
    @tinsaetilahun1589 2 ปีที่แล้ว +5

    HOUSE ON FIER🔥🏆"እቴትዬን እሳት የሆነ ስራ ነው"LOVE AFROBEAT🎤🎤ጀግኒት በርቺልን🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 ปีที่แล้ว +10

    Woooooow ምረጥ ስራ ካሙዙ ክብር ያገባሀል

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 2 ปีที่แล้ว +2

    😘ኒናዬ ቆንጆ ያራዳ ልጅ ! ምርጥዬ ስራ ነው በርቺ።

  • @wasihunmengste4969
    @wasihunmengste4969 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በጣም ግሩም ስራ ነው በርቺ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል እንዲሉ ። ሌሎቻችሁም ከሷ ተማሩ አለበለዛ 'ክላ' !!! እንዳትባሉ ።

  • @ermiassolomon2269
    @ermiassolomon2269 2 ปีที่แล้ว +9

    Her eyes talk a lot about pure love,innocence,and beauty.the music what can i say i just can't have enough of it.

  • @joshuamartinpryce8424
    @joshuamartinpryce8424 2 ปีที่แล้ว +9

    Do not know what you are saying but it sounds great. Spirituality is dancing to a funky beat and using our talents to further the kingdom. It is being mentally focused in praise and worship.

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 2 ปีที่แล้ว +8

    I love your job and creativity 👌we appreciate u dear💚💛❤️

  • @hillinamesfin5596
    @hillinamesfin5596 2 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥
    ያሰላሌ ላሎ
    ሁሉ ሳለ ወገኔ
    በሀገሬ ማሎ
    ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
    Ninaye

    • @ellaamira3418
      @ellaamira3418 2 ปีที่แล้ว

      ሰላሌ ማለት "ቀጭን ረጂም" ማለት ነው በአማርኛ, ግጥሙ sense የለውም።

  • @የድሬአሸዋ
    @የድሬአሸዋ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ጊልዶ አልሰራው ክላ ካምዙ የነካት እኮ! የናትሆድ ...ነውና የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @SAMTELLA.
    @SAMTELLA. 2 ปีที่แล้ว

    ኒናዬ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርችልን!! ከሙ ትችላለህ እደው ባጠቃላይ ትለያለህ 👌👌👌👌👌👌

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 2 ปีที่แล้ว

    ክላ ክላ ነው መልሱ አገሩን ለጠላ.......ምርጥ ስራ በርቺ.....ይበልጥ የተመቸኝ የማሲንቆው ድምፅ ነው

  • @kokiestifanos3339
    @kokiestifanos3339 2 ปีที่แล้ว

    danawitን ነው ምትመስይው ለማንኛውም 1ኛ ነሽ_👏👏👏👏👏👏👏

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሙዚቃ ድንቅ መልእክት ምርጥ ቪዲዮ ገራሚ ጥምረት ነው ኒና ግርማ + ካሙዙ ካሳ

  • @SuperKalingo
    @SuperKalingo 2 ปีที่แล้ว +22

    የጋምቤላን ድንቅ የጨሌ ጥበቦች በማየቴ ደስ ብሎኛል። እንዲ ስንሰበሰብ ያምርብናል።

  • @derejemikru3304
    @derejemikru3304 2 ปีที่แล้ว

    ኒና ትልቅ አቅም ያላት ጀግና ሴት ናት በተለይ ልዩ ተሰጦ ያላት ወጣት ድምፃዊ
    ሌላው ግን መድረክ ስትመራ አይቻታለው ከኢትዮጵያ ወጪ በእንግሊዘኛ ነበር ስትመራ ያየዋት እና እዚህም ሀገር ትላልቅ መድረኮችን ብትመራ ደስ ይለኛል ይሄም ልዩ ተሰጦ ነውና

  • @Rayne_Tarot
    @Rayne_Tarot 10 หลายเดือนก่อน

    She's incredible eventhough i don't understand the language but it brings Good energy and vibes ❤ big Love for Ethiopia

  • @tomitomi3170
    @tomitomi3170 2 ปีที่แล้ว

    ኒናዬ ምርጥ ከወቅቱ ጋር የሚሄድ ነው ምርጥ ስራ ነው በርቺልን ❤✌

  • @Ethio_1
    @Ethio_1 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ስራ🔥🔥🔥🔥👌🏻👌🏻

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 2 ปีที่แล้ว +25

    Timely lyrics with nice melody👌

  • @lidyayishak996
    @lidyayishak996 2 ปีที่แล้ว

    Bewunt hawassa university kaferachew mert lijoche mehale nena bravo u didi it grl

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥይበት ቆንጆ ምቶች እየቀያየሩ ወደፊት👍

  • @bezaworktilahun7013
    @bezaworktilahun7013 2 ปีที่แล้ว +2

    Found this music lyrics very interesting insight about the current situation in Ethiopia. Great work

    • @simonmanley6257
      @simonmanley6257 ปีที่แล้ว

      can you please expound on the Lyrics

  • @senayialemu274
    @senayialemu274 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo swedh andeghaye ninaye berchilng

  • @kassahuntadesse3231
    @kassahuntadesse3231 2 ปีที่แล้ว +1

    arif nw yemechesh weta yal sera nw👏👏👏🔥🔥🔥

  • @elenadaisy9252
    @elenadaisy9252 2 ปีที่แล้ว +6

    am not ethiopian but i just love every thing about this country from the small information i know about it and now Nina has just increased my love for there music coz i cant get enough of this song though i dont understand anything about it😁🙈😥😥 but i like the energy and dancing style🥳🥳🥳

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እንከን የማይወጣለት ትክክል ነው።

  • @bekalu5763
    @bekalu5763 2 ปีที่แล้ว +24

    Uuuuuiiu its lit i can't stop dancing with the Masinko 😂✌️🙌🤝🤝🤝🤝🤝🤝😎

  • @abelnegash6251
    @abelnegash6251 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥዬ ነው 👏👏👏 keep the good work dear 😍

  • @yeabkal2238
    @yeabkal2238 2 ปีที่แล้ว

    ሐሙስ ደርሷል .. ከተማዋ ልትሟሟቅ ነዉ በኒና... Good Luck!

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይመቻል !!

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 2 ปีที่แล้ว +1

    I am from Nigeria i love Ethiopian Music...lol... Suupa STA

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 ปีที่แล้ว

    2:23 ኧረ ይመችሽ ኒና የሙዚቃ የክሊፕ ናሙና
    ከዚህ video clip ላይ አይኔን መንቀል አልቻልኩም 🥰👍👍👍👍🎶🎶🎺🎷

  • @nat-chip216
    @nat-chip216 2 ปีที่แล้ว +3

    Nina X Kamuzu 🔥🔥🔥🙏👊🏿👏🏿✊🏿🇪🇹

  • @flashdiallo7655
    @flashdiallo7655 2 ปีที่แล้ว +1

    From 🇸🇳🇸🇳🇸🇳 NICE ❤❤❤❤👍👍👍

  • @makdj8803
    @makdj8803 2 ปีที่แล้ว +7

    ገራሚ ስራ ነው መልካም እድል !!!!

  • @fritayemafiafroadinaki6551
    @fritayemafiafroadinaki6551 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ጋሙዙ ትችላለህ ልናዬ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤

  • @tibebegirma5026
    @tibebegirma5026 2 ปีที่แล้ว +5

    The best music ever 🤯🤯🤯 🤒👍👍👍

    • @abay6325
      @abay6325 2 ปีที่แล้ว +3

      Are you seriouse?😀!

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว

    ኒናችን ተመቸሽን አቦ ! ምርጥ ስራ !! Yaselale laloo !! One love !!

  • @fiqrtebelay9517
    @fiqrtebelay9517 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዘፈን ነው እንደ አይነት ዘፈን አይቼ አላውቅም ኒና በርጪ

  • @mebamediaa
    @mebamediaa 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺ❤

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ አበባ ጭፈራ ቤት ሲቅወጥ ታየኝ ....🔥🔥🔥በዚህ ቀውጢ ሙዚቃ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ Tiktok ላይ ችኮቻችን እንደጉድ ሲጨፍሩበት ታየኝ 💚💛❤ ገራሚ ሥራ ነው ሁሉ ነገሩ ያምራል💚💛❤

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mandf-fikir4ever 😍😍ሰብስክራይብ አርገኝ😍

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምሐበሻ ቤተሰብ ሆነናል😘💚💛❤

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว

      @@Mandf-fikir4ever 😍😍አመሰግናለው ውዴ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mandf-fikir4ever እነም አደረኩክ💚💛❤😍

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 2 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት ነበር የጠበኩት ጥሩ ነው wow ጎበዝ

  • @fret6908
    @fret6908 2 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopian🇪🇹❤" Yemi Alade " Nina Girma😘😘😘

  • @etiinna
    @etiinna 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሲንቆ በቦታው ሲሆን ዋው ኒናዬምርጥ ስራ❤

  • @rehalyrics
    @rehalyrics 2 ปีที่แล้ว +2

    ክላ! Amazing flow, melody & lyrics. Keep up Nina 🔥🙌

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm ปีที่แล้ว

    Ahun zefen serak kamuzu ninaye andegna new beteley gitmu yelbin new beka😘😘😘❤

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ዘፈን! ጎበዝ ዘፋኝ ይመችሽ። በርቺ!!!!!

  • @tesfaye0
    @tesfaye0 2 ปีที่แล้ว

    ደመቅመቅ ያለ ሸጋ ሙዚቃ I can't wait for the full album

  • @bisrataytegeb7454
    @bisrataytegeb7454 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃው ግን ያበደ ነው ✌️✌️✌️

  • @natnaelbelayneh2162
    @natnaelbelayneh2162 2 ปีที่แล้ว +3

    Ninaye yabede naw,I think you can even do more than this 🔥🔥🔥🔥

  • @mulugetaembibel301
    @mulugetaembibel301 2 ปีที่แล้ว

    ቅኔ ነው ላስተዋለው ያሰላሌ ማሎ? እንኳን በዜማ ድምጽሽ ስታወሪም ያምራል። በርቺ ምርጥ ስራ ነው! በተለይ የዘር ጥላቻን መስማት ለሰለቸው ጆሮ።

  • @Bella_libra
    @Bella_libra 2 ปีที่แล้ว +2

    This music and video deserve clap 👏 and more video 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥it’s lit 🔥 Nina ye good job 👍

  • @ogbedavid8795
    @ogbedavid8795 2 ปีที่แล้ว +3

    Love this song...... From Nigeria

  • @temesgenworku24
    @temesgenworku24 2 ปีที่แล้ว +3

    Kamuzu Kassa is the updated version of Elias Melka! Ninam your voice,lyrics,the dance and the melody is amazing! Berchi!

  • @burakbgentle5798
    @burakbgentle5798 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww
    ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥስሳነዉ ካሜ ማኛዉ😍👌

  • @Eden_Mekuriya_19
    @Eden_Mekuriya_19 2 ปีที่แล้ว

    ካሙዙ ላንተ ቃል የለኝም ....ኒናዬ ትችያለሽ በአሪፍ ሰራ መጥተሽልናል

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 ปีที่แล้ว +7

    Refreshing, creative and artistic. Well done!

  • @ermiashess4378
    @ermiashess4378 2 ปีที่แล้ว

    Love ur songs Nina ge e maberariya feleku kechalshe ?

  • @rodastaye2891
    @rodastaye2891 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ማየት ማቆም አልቻልኩም ክላላላላላ........

  • @TGtrader2024
    @TGtrader2024 2 ปีที่แล้ว +4

    የህይወት ትርጉሙ ፍቅር እደሆን አሳየና

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 ปีที่แล้ว +9

    Great work. Beautifully African. I appreciate the fact that this music is so appropriate that it can be enjoyed by kids as well. Keep it up, sister 👏😍❤

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይመቻል !!

    • @NoRockinMansLand
      @NoRockinMansLand 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Lifeine360 can you tell me what yemeshal means? thank you

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 2 ปีที่แล้ว +1

      @@NoRockinMansLandDarkness or night time which is it's literal meaning. Words are good to translate with it's context !! Yinegal is is another bright day and Yimeshal is the darkness or night. For peace, love and stuffs there is a bright day even though we have darkness in our routines. The guy she loves has love infront of him than anything else regardless of Yinegal or Yimeshal. I am about to sing for you :) lol

    • @NoRockinMansLand
      @NoRockinMansLand 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Lifeine360 thank you so much for giving me the meaning :) greatly appreciated

  • @justmagaji
    @justmagaji 2 ปีที่แล้ว

    Man dunno any single Word but I got engaged wit ya music
    Beautiful
    Voice
    Dance
    You are blessed Gul ❤️🔥🥰

  • @simagegnehusimedita2063
    @simagegnehusimedita2063 2 ปีที่แล้ว +20

    የሚገርም ስራ ነው 🔥🔥 አልበሙን በጉጉት እንጠብቃለን Nina & Kamu 🙏

  • @abelsenaiart1902
    @abelsenaiart1902 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በጣም! 😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

    Good luck sweet 💝💝💝💝💝💝💝ትችያለሽ አንደኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌

  • @yosephyako
    @yosephyako 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ስራ ነው ሁላችሁም ልትመሰገኑ ይገባል ። በርቺ

  • @abenezeryilma6652
    @abenezeryilma6652 2 ปีที่แล้ว

    Nina ejig betam bimyasgrim srwa yemuzika timatzchnin yarkachin mirtna melkemelkam wetat sitihon erkanacchwin clip mesrat yemuzika mesfert lemimslachew bekina tikiklga milashi yemist sran slasaychin ejig yelake kibr listan yemgba enist nat big respect nina keep shining 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @addisutsegaye6656
    @addisutsegaye6656 2 ปีที่แล้ว

    ኒና አሪፍ ክሊፕ ነው፣ በራስሽ ሰታይል በርቺ፣ ግን ያሰላሌላሎ ምንድን ነው የክፍላገር ልጅ ስለሆኑክ.

  • @dawitgirma5678
    @dawitgirma5678 2 ปีที่แล้ว +1

    አሬጅመንቱ ማስተርንግ አንደኛ