ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሊያጣጥሉሽ ለሞከሩት ሁሉ ትልቅ መልስ ነው የሰጠሻቸው፤ ባይሆን ኖሮ እንዴት ይሄን ምርጥ ድምፅና ሙዚቃ እንሰማ ነበር!!! መንገድሽ የቀና ይሁን!!!!!!!!!!!!!!!!
አልቀረብሽም
Demtse atakim mselgn
@@kidesteshetu3534 menem mareg ayichalem engdi!
@@keriyahussen6713 menem mareg ayichalem engdi!
ይህንን የሚያነብ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ እናም ሕልሞቻችሁ እውን ይሁኑ ፣ ሰላም እና አስደሳች ቀን ይሁንላችሁ። 💚💛❤
እንደማመር
@@GoteTube awo
@@kidstminwyelet8280 መጥቼ ገብቼ አለሁ
አሚን ያረብ
Amen ehetachen lanchem
በርቺ!! ቆንጆ ዘፈን ነው:: በሀገርኛ ስራዎች እንድትቀጥይ ምኞቴ ነው።
Wow አርፈ ሰራ ነው በርቺ መቅደ እኔም ዘፋኝ ምሆን ነው መፈልገው እደም ለ ስደት ቀራው እንጂ የ ማዳም ሸቅለት ሆነ 50 ዓመት በፍጀም ሄሊመን አስካለው በይ ተስፋ አርጋለው በትረፍ በጣም ነው ማደቅሺ
የመጀመሪያሽ አይመስልም መቅዲ በርቺ ብዙ መስራት እንደምትችይ ታስታውቂያለሽ
Arif sera new mekdi setashenefi bezum alamenkubetim neber ahun gin gobez zefagn mehoneshin ayechalehu 🙏🙏🙏🙏
አንደኛ ነው ጀግኒት በርቺ፡የሚችል ሰው ይሰራል ገና ብዙ ጥበብ እንሰማለን መቅዲያችን፡፡
መቅዲ ድንቅ ስራ ነው በርችእስኪ የተመቸቻችሁ 𝕝𝕚𝕜𝕖 ለማንኛውም ጥምቀትን በጎንደር እንገናኝ
አስተካክለሽ መተሻል 💚💛❤💚💛❤ቆንጆ ዘፈን ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ድምፅ መቅዲ አንደኛ ነሽ በርቺ
ማኪ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ተመችቶኛል ብዙ ሰውም እንደሚወደው ተሰፋ አለኝ በርቺ በሙሉ አለበም እንደምትመጭ አልጠራጠርም ምርጥ ልጅur sounds looks like tsedenia g/markos................
አሪፍ ስራ ነው መቅዲዬ በርቺልን እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ስራዋ የት ናችሁ ምርጣቼ ይህን ኮመንቴን ያነበባችሁ እንዳለ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏👍
ለመዳሟ ቢላክላትና ብታየው ደስ ይለኝ ነበር አረብ ሀገር የሚሰሩ ልጆች እደዚሁ ሸቃላ እደሆንን እደማንቀር አረቦችን ቢያሳውቁልን ጥሩ ነበር
ሪትሙ የጴንጤ መዝሙር ይመስላል ምርጥ የሚባል ድምፅ አለሽ የመረጥሽው ዜማ ከድምፅሽ ጋር ሄዷል በርች👌
እንዴት ደስ የሚል ስራ ነው ቆንጆ ሚውዚክ ቪዲዮ ...👍👍👍👍
አሪፍ ነው እንደ መጀመሪያሸ አይደለም 😍😍
ለዛ ያለው ....የሚደመጥ ጥሩ ስራ good job sis በርቺ
ስላም ለሁላችን ይሁንልን ፍቅር ተው በሙዚቃ ሁነህ አትቅ ያላዩህን ቤታቸውን አንኩአኳ
ይመችሽ በርቺ ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙዙዙዙዙ ነው ቀጥይ ቀጥይ ወደፊት 💪👍 😍
ምርጥ ሙዝቃ እናንተን ስናይ ወደ ፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ተስፋ እንዳለው እናስባለን 🙏 አቦ እደጊልን
ምርጥ የናዝሬት ልጅ በርቺልኝ
እናትዬ እንዲህ ብቅት ያለ ስራ ይዘሽ ስለመጣሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ይህን ግሪሳ ሞጋች እንዲህ ብቃት ይዘሽ መተሽ ስላስሰከርሽ ከፍ በይልኝ
እረረረ ጥሩ ስራ ነው በርቺ እደዚህ አልጠበኩም ነበር
ዋው አሪፍ ይመስላል ያው የኮመንት ሱስ ስላለብኝ ነው ላዳምጠውእና እመለሳለህ ጠብቁኝ
ምርት የአዳማ ልጅ ፩mekdi Loveee
ሚያበረታታአ አስተያየት ስጡ 👍👏👏
ዋውው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ልጁ ግን በጣም አምሮበታል
ተላምጄህ ነው፡፡ ዋው ግሬት ሙዩዚክ፡፡
all Ethiopians all nations ewodachuhualew.mekdi berchilin egnam telamdenshal wedenshal.berchilin.
ተላምጄህ ነው!!! በጣም አሪፍ ነው!!
አሽቃባጭ 😋
Leki new
The person who is reading this comment, i wish you great success, health, love and happiness! Have a good day!
በጣም ምርጥ ስራ ነው መቅዲ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ ምርጧ
ዋው! ተላምጄ ነው ወድጄህ ነው💕💕💕መቅዲ በርቺ ባህል ዘመናዊንም ያካተተ ስራ ነው ወድጄዋለው!♥😘😘😘
ተው እረፍ ስለው ልቤ ይመችሽ ምርጥ ስራ ነው
ተመችቶኛል ምርጥ ዘፈን ነው በረች ።jabadhu
I love 💘it so much...since the first release date..I can't stop listening to this music now and then..z clip and song perfect especially the beats..keep it up mekedi
እውነት ለመናገር ድምፆ በጣም አሪፍ ነው ዬዘፈነቺበት መንገድ ግን ለኔ ዘፈን ነው ብዬ ለመቀበል ከብዶጛል ዬጴንጤ ቅላፄ እና ሪቱም እንደዛው ይመሳሰላል. በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው
Very successful in every measure, thank you Mekdes and the whole crew! The dancers were fantastic!
እንደኔ በድምጿ የተማረከ❤❤❤❤👍👍👍
You are a new version of Tsedenya G/Markos!! I Love it.
ያው የተለመደ ነው..no new thinge..... i love የሀገር ፍቅር music. Like dawit stige
Wow attractive!
Chekolsh betam...mnew bitkoyi!
ልጂቷ ትልቅ አቅም አላት!ተጥና ፈጣሪ ሙዚቃኛ ትሆናለች ቀጣይዋ አስቱ!!
ዋዉ ተላምጄህ ነዉ ተመችቶኛል።
Waw arif sera
የኔ አንደኛ ሁሌም ከፍ በይልኝ !!!!
endet liglestish ...woy confidence woy chilota woy sound ...........extremly briliant in my view greatest of 2013 E.c musics
ምርጥ ግጥምምርጥ ዜማ ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ዳሬክቲግበርቺ ከዚህ የበለጠ እደምሰሪ አምናለው መልካም እድል
ለሙዚቃ በርቺ ባይባልም ጥሩ ስራ ነው
እንክዋን ለዚህ አበቃሽ መቅዲዬ በርቺልን ከዚህበላይ ይሁንልሽ
Teru sira new berechi 👏👏👏👏👏👏👏
መልካም።እድል አሪፍ ስራ ነው መቅዲ
በጣም አርፍ ስራ ነዉ !
ተላምጀህ ነዉ ወድጀህ ነዉ ወድጀው አለው እደኔ የወደደው ላይክ
እኔም በጣም ነው እውስጤ የገባው ወድጀው አለሁ
ሙስሊም ያዳምጣልደ ጉድ
መቅዲ ጎበዝ ድምፅሽ በጣም ቆንጆ ነው መጥፎ ኮሜንት ሚፅፍልሽ የባለፈው ቂሚ በቀል በልባቸው ስላለ ነው እንጅ ስራሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሌላም ችሎታ እንዳለሽ ድምፅሽ ይመሰክራል። ካንች ብዙ ሙዚቃዎችን እንጠብቃለን። በተለይ ሴቶች እማ ትገርማላችው ምናለ እህታችው ናት ብታበረታቷት በዛላይ የምትወደውን አባቷ በቅርብ አጥታለች
የኔ ቆንጆ በርቺ
የኔ ቆንጆ ሰወድሽ
ድሮም ይህ መላመድ ነው ችግር እያመጣ ያለው
hahaha
በርች ሀሪፍነው
Great music wow fegagtash yelyal
ምርጥዬ ስጦታቸን ነሸ
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ ሙዝቃ ሳይሆን መዝሙር ነው ምመስለው ።
@@enqumedia ሰረረሠሠመኘረረኘኘነሠኘኘሠአአሠአመመሐሠየሐሐኘሰኘመ
ጥሩ ስራ ነው በርቺ
I can't stop listeningIt's wonderfulI live her voice so mach
ጎበዝ ጀግና
መቅዴዬ ሀሪፍ ስራ ነው በቀጣይ ከዝህ የበለጠ እንጠብቃለን ጎበዝ
ዋው ያአምራል እግዛብሔር ሀገራችን ስላም ያአርግልን እንፀልይ ፀሎት እናድርግ ተላምጄ ነው ወድጄህ ነው
avrftlst and green paint sxelmul
Best sound system, best performance, best clips.Good job!!!!Telamijehi new wedijehi new Fiker
የኔ ቆንጆ. በጣም. ሀሪፍነው. በርች
ዋውውውውውው አውነት ትቺያለሽ!!!
Jegna nesh endemtchye asmeskreshal. Berchi berci.
ምርጥ አዛሚ እምቅ ችሎታ እንዳለሽ በድፍረት መናገር እችላለሁ ችሎታሽ ያሳብቃል በርቺ::
Wow Des yelal enkuan lezi abekash gobez! Yefana lamrot mirt
ዋዉ በጣምአሪፋ ስራነዉ በርችይ ቀጥይበት አለባበሳችሁ ሁሉ ጥሩነዉ ቀጥይይይይበ
This song is Grammy material!! An incredible storytelling video with awesome choreography!!
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
yene konjo des ylal betam
ተባረኪ ይጥማል
Yena wed betam yameral berechi 💋💯💯💯❤❤👌👌👌 gobez akorasheg ye nazerth leje
ነጥርሰ ብልዝ ናዝሬትዬ
😍😍😍😍mekdiye tiru sira nw berchilin
waw mekdi ke fana lamrot arif new
ጎበዝ በርቺ
ጥሩ ስራ ነው
በቃኝ በቃኝ ምርጥ ቃል ለዘ ሀበሻ ዜና ማሞቂያ እምትሆን ሙዚቃ ነው ክክክ
በተስብ እንሁን
Waw
Betam des yemil demitse naw yalesh, konjo sera naw. Bekerbu yemiyasidemem sera entebikalen! Berchi 👌🏾
ይገርማችሗል ይህን ተሠጥኦ በ ብሄር እና በፆታ ከፋፍለው ሲያጥላሉት እንደነበር ሳስብ በሐበሻ ምድር መንፈስቅዱስ ሳይሆን ርኩስ መንፈን ሐገሬን እያስገበረ ይመስለኛል፡፡
አቤት ድምጰ መቅዲ በርቺ አሪፍ ስራ ነው ከዚህ በላይ እጠብቅሻለው
Berchi Mekdi, I hope you will come with your full Caset
I'm a djiboutian and I love Ethiopian songs. Big up to Abussinya!
በርቺ ጀግና ነሽ በጥም ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ
ዋው መቅዲ በርቺ
ጎበዝ ነች
ተላመጀህ ነዉ ወድጀህ ነዉ ተመችቶኛል በርችልኝ
የናዝሬቷ ልጅ በርቺልን
ሀሪፍ ስራ ነው
አሁን በዚህ ድምፅ ነው አንደኛ የወጣሺውአይ ገንዘብ ስንቱን ትገዛለህ
Ejig betam yewededkut musica new ..ergatawa snesreatwa betam des ylal ..gobez berchi
ያምራል በርች
Madamya betayew alku enesu sekeatachin yangebegbachewal yena konjo arif sera berchiln
ሊያጣጥሉሽ ለሞከሩት ሁሉ ትልቅ መልስ ነው የሰጠሻቸው፤ ባይሆን ኖሮ እንዴት ይሄን ምርጥ ድምፅና ሙዚቃ እንሰማ ነበር!!! መንገድሽ የቀና ይሁን!!!!!!!!!!!!!!!!
አልቀረብሽም
Demtse atakim mselgn
@@kidesteshetu3534 menem mareg ayichalem engdi!
@@keriyahussen6713 menem mareg ayichalem engdi!
ይህንን የሚያነብ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ እናም ሕልሞቻችሁ እውን ይሁኑ ፣ ሰላም እና አስደሳች ቀን ይሁንላችሁ። 💚💛❤
እንደማመር
@@GoteTube awo
@@kidstminwyelet8280 መጥቼ ገብቼ አለሁ
አሚን ያረብ
Amen ehetachen lanchem
በርቺ!! ቆንጆ ዘፈን ነው:: በሀገርኛ ስራዎች እንድትቀጥይ ምኞቴ ነው።
Wow አርፈ ሰራ ነው በርቺ መቅደ እኔም ዘፋኝ ምሆን ነው መፈልገው እደም ለ ስደት ቀራው እንጂ የ ማዳም ሸቅለት ሆነ 50 ዓመት በፍጀም ሄሊመን አስካለው በይ ተስፋ አርጋለው በትረፍ በጣም ነው ማደቅሺ
የመጀመሪያሽ አይመስልም መቅዲ በርቺ ብዙ መስራት እንደምትችይ ታስታውቂያለሽ
Arif sera new mekdi setashenefi bezum alamenkubetim neber ahun gin gobez zefagn mehoneshin ayechalehu 🙏🙏🙏🙏
አንደኛ ነው ጀግኒት በርቺ፡የሚችል ሰው ይሰራል ገና ብዙ ጥበብ እንሰማለን መቅዲያችን፡፡
መቅዲ ድንቅ ስራ ነው በርች
እስኪ የተመቸቻችሁ 𝕝𝕚𝕜𝕖
ለማንኛውም ጥምቀትን በጎንደር እንገናኝ
አስተካክለሽ መተሻል 💚💛❤💚💛❤
ቆንጆ ዘፈን ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ድምፅ መቅዲ አንደኛ ነሽ በርቺ
ማኪ ምርጥ ስራ ነው በርቺ
ተመችቶኛል ብዙ ሰውም እንደሚወደው ተሰፋ አለኝ በርቺ
በሙሉ አለበም እንደምትመጭ አልጠራጠርም ምርጥ ልጅ
ur sounds looks like tsedenia g/markos................
አሪፍ ስራ ነው መቅዲዬ በርቺልን እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ስራዋ የት ናችሁ ምርጣቼ ይህን ኮመንቴን ያነበባችሁ እንዳለ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏👍
ለመዳሟ ቢላክላትና ብታየው ደስ ይለኝ ነበር አረብ ሀገር የሚሰሩ ልጆች እደዚሁ ሸቃላ እደሆንን እደማንቀር አረቦችን ቢያሳውቁልን ጥሩ ነበር
ሪትሙ የጴንጤ መዝሙር ይመስላል
ምርጥ የሚባል ድምፅ አለሽ የመረጥሽው ዜማ ከድምፅሽ ጋር ሄዷል በርች👌
እንዴት ደስ የሚል ስራ ነው ቆንጆ ሚውዚክ ቪዲዮ ...👍👍👍👍
አሪፍ ነው እንደ መጀመሪያሸ አይደለም 😍😍
ለዛ ያለው ....የሚደመጥ ጥሩ ስራ good job sis በርቺ
ስላም ለሁላችን ይሁንልን ፍቅር ተው በሙዚቃ ሁነህ አትቅ ያላዩህን ቤታቸውን አንኩአኳ
ይመችሽ በርቺ ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙዙዙዙዙ ነው ቀጥይ ቀጥይ ወደፊት 💪👍 😍
ምርጥ ሙዝቃ እናንተን ስናይ ወደ ፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ተስፋ እንዳለው እናስባለን 🙏 አቦ እደጊልን
ምርጥ የናዝሬት ልጅ በርቺልኝ
እናትዬ እንዲህ ብቅት ያለ ስራ ይዘሽ ስለመጣሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ይህን ግሪሳ ሞጋች እንዲህ ብቃት ይዘሽ መተሽ ስላስሰከርሽ ከፍ በይልኝ
እረረረ ጥሩ ስራ ነው በርቺ እደዚህ አልጠበኩም ነበር
ዋው አሪፍ ይመስላል ያው የኮመንት ሱስ ስላለብኝ ነው ላዳምጠውእና እመለሳለህ ጠብቁኝ
ምርት የአዳማ ልጅ ፩mekdi Loveee
ሚያበረታታአ አስተያየት ስጡ 👍👏👏
ዋውው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ልጁ ግን በጣም አምሮበታል
ተላምጄህ ነው፡፡ ዋው ግሬት ሙዩዚክ፡፡
all Ethiopians all nations ewodachuhualew.
mekdi berchilin egnam telamdenshal wedenshal.
berchilin.
ተላምጄህ ነው!!! በጣም አሪፍ ነው!!
አሽቃባጭ 😋
Leki new
The person who is reading this comment, i wish you great success, health, love and happiness! Have a good day!
በጣም ምርጥ ስራ ነው መቅዲ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ ምርጧ
ዋው! ተላምጄ ነው ወድጄህ ነው💕💕💕
መቅዲ በርቺ ባህል ዘመናዊንም ያካተተ ስራ ነው ወድጄዋለው!♥😘😘😘
እንደማመር
ተው እረፍ ስለው ልቤ ይመችሽ ምርጥ ስራ ነው
ተመችቶኛል ምርጥ ዘፈን ነው በረች ።jabadhu
I love 💘it so much...since the first release date..I can't stop listening to this music now and then..z clip and song perfect especially the beats..keep it up mekedi
እውነት ለመናገር ድምፆ በጣም አሪፍ ነው ዬዘፈነቺበት መንገድ ግን ለኔ ዘፈን ነው ብዬ ለመቀበል ከብዶጛል ዬጴንጤ ቅላፄ እና ሪቱም እንደዛው ይመሳሰላል. በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው
Very successful in every measure, thank you Mekdes and the whole crew! The dancers were fantastic!
እንደኔ በድምጿ የተማረከ❤❤❤❤👍👍👍
You are a new version of Tsedenya G/Markos!! I Love it.
ያው የተለመደ ነው..no new thinge..... i love የሀገር ፍቅር music. Like dawit stige
Wow attractive!
Chekolsh betam...mnew bitkoyi!
ልጂቷ ትልቅ አቅም አላት!
ተጥና ፈጣሪ ሙዚቃኛ ትሆናለች ቀጣይዋ አስቱ!!
ዋዉ ተላምጄህ ነዉ ተመችቶኛል።
Waw arif sera
የኔ አንደኛ ሁሌም ከፍ በይልኝ !!!!
endet liglestish ...woy confidence woy chilota woy sound ...........extremly briliant in my view greatest of 2013 E.c musics
ምርጥ ግጥም
ምርጥ ዜማ
ምርጥ ሙዚቃ
ምርጥ ዳሬክቲግ
በርቺ ከዚህ የበለጠ እደምሰሪ አምናለው መልካም እድል
ለሙዚቃ በርቺ ባይባልም ጥሩ ስራ ነው
እንክዋን ለዚህ አበቃሽ መቅዲዬ በርቺልን ከዚህበላይ ይሁንልሽ
Teru sira new berechi 👏👏👏👏👏👏👏
መልካም።እድል አሪፍ ስራ ነው መቅዲ
በጣም አርፍ ስራ ነዉ !
ተላምጀህ ነዉ ወድጀህ ነዉ ወድጀው አለው እደኔ የወደደው ላይክ
እኔም በጣም ነው እውስጤ የገባው ወድጀው አለሁ
ሙስሊም ያዳምጣልደ ጉድ
መቅዲ ጎበዝ ድምፅሽ በጣም ቆንጆ ነው መጥፎ ኮሜንት ሚፅፍልሽ የባለፈው ቂሚ በቀል በልባቸው ስላለ ነው እንጅ ስራሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሌላም ችሎታ እንዳለሽ ድምፅሽ ይመሰክራል። ካንች ብዙ ሙዚቃዎችን እንጠብቃለን። በተለይ ሴቶች እማ ትገርማላችው ምናለ እህታችው ናት ብታበረታቷት በዛላይ የምትወደውን አባቷ በቅርብ አጥታለች
የኔ ቆንጆ በርቺ
የኔ ቆንጆ ሰወድሽ
ድሮም ይህ መላመድ ነው ችግር እያመጣ ያለው
hahaha
በርች ሀሪፍነው
Great music wow fegagtash yelyal
ምርጥዬ ስጦታቸን ነሸ
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ ሙዝቃ ሳይሆን መዝሙር ነው ምመስለው ።
@@enqumedia ሰረረሠሠመኘረረኘኘነሠኘኘሠአአሠአመመሐሠየሐሐኘሰኘመ
ጥሩ ስራ ነው በርቺ
I can't stop listening
It's wonderful
I live her voice so mach
ጎበዝ ጀግና
መቅዴዬ ሀሪፍ ስራ ነው በቀጣይ ከዝህ የበለጠ እንጠብቃለን ጎበዝ
ዋው ያአምራል እግዛብሔር ሀገራችን ስላም ያአርግልን እንፀልይ ፀሎት እናድርግ ተላምጄ ነው ወድጄህ ነው
avrftlst and green paint sxelmul
Best sound system, best performance, best clips.
Good job!!!!
Telamijehi new wedijehi new Fiker
የኔ ቆንጆ. በጣም. ሀሪፍነው. በርች
ዋውውውውውው አውነት ትቺያለሽ!!!
Jegna nesh endemtchye asmeskreshal. Berchi berci.
ምርጥ አዛሚ እምቅ ችሎታ እንዳለሽ በድፍረት መናገር እችላለሁ ችሎታሽ ያሳብቃል በርቺ::
Wow Des yelal enkuan lezi abekash gobez! Yefana lamrot mirt
ዋዉ በጣምአሪፋ ስራነዉ በርችይ ቀጥይበት አለባበሳችሁ ሁሉ ጥሩነዉ ቀጥይይይይበ
This song is Grammy material!! An incredible storytelling video with awesome choreography!!
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
yene konjo des ylal betam
ተባረኪ ይጥማል
Yena wed betam yameral berechi 💋💯💯💯❤❤👌👌👌 gobez akorasheg ye nazerth leje
ነጥርሰ ብልዝ ናዝሬትዬ
😍😍😍😍mekdiye tiru sira nw berchilin
waw mekdi ke fana lamrot arif new
ጎበዝ በርቺ
ጥሩ ስራ ነው
በቃኝ በቃኝ ምርጥ ቃል ለዘ ሀበሻ ዜና ማሞቂያ እምትሆን ሙዚቃ ነው ክክክ
በተስብ እንሁን
Waw
Betam des yemil demitse naw yalesh, konjo sera naw. Bekerbu yemiyasidemem sera entebikalen! Berchi 👌🏾
ይገርማችሗል ይህን ተሠጥኦ በ ብሄር እና በፆታ ከፋፍለው ሲያጥላሉት እንደነበር ሳስብ በሐበሻ ምድር መንፈስቅዱስ ሳይሆን ርኩስ መንፈን ሐገሬን
እያስገበረ ይመስለኛል፡፡
አቤት ድምጰ መቅዲ በርቺ አሪፍ ስራ ነው ከዚህ በላይ እጠብቅሻለው
Berchi Mekdi, I hope you will come with your full Caset
I'm a djiboutian and I love Ethiopian songs. Big up to Abussinya!
በርቺ ጀግና ነሽ በጥም ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ
ዋው መቅዲ በርቺ
ጎበዝ ነች
ተላመጀህ ነዉ ወድጀህ ነዉ ተመችቶኛል በርችልኝ
የናዝሬቷ ልጅ በርቺልን
ሀሪፍ ስራ ነው
አሁን በዚህ ድምፅ ነው አንደኛ የወጣሺው
አይ ገንዘብ ስንቱን ትገዛለህ
Ejig betam yewededkut musica new ..ergatawa snesreatwa betam des ylal ..gobez berchi
ያምራል በርች
Madamya betayew alku enesu sekeatachin yangebegbachewal yena konjo arif sera berchiln