Mesay Tefera - Awdemaye - | አውድማዬ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይህንን ሙዚቃ ሰው ሀገር ያላችሁ የበለጠ ትረዱታላችሁ።
    ትንሽ የገባኝን ልበላችሁ።
    አውድማ ማለት በአጭሩ የመኖ ክምር ሲሆን መሳይ ግን ይሄን ለማለት ሳይሆን ሁለት ቃሎችን አጣምሮ ነው የጠራው። አውድ+እማዬ
    አውድ ማለት ሸንጎ ወይም ፍርድ ሲሆን እማዬ ያላት ኢትዮጵያን ነው። በአጭሩ አውድ+እማዬ ማለት ፍረጂኝ ሀገሬ ነው።
    ይሄንን ትርጉም እንድያግዘኝ፡ መጨረሻ ላይ ያላትን እነሆ፣
    ባውድማው ...
    እንኳንስ ለኔ ሆድ በክምር ተሰፍሮ
    ባውድማው ...
    አያውቅም ነበረ በሬዬም ፆም አድሮ
    ባውድማው ...
    ይሁን ሳትሰስቺ በሰጠሽኝ ፍሬ
    ባውድማው ...
    ይቅር በይኝና ና በይኝ ሀገሬ🥹🥹🥹
    ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ
    እናመሰግናለን❤

  • @farretube5880
    @farretube5880 หลายเดือนก่อน +1

    Tawekeny qen ije giraye silemen

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 6 หลายเดือนก่อน +20

    ሆድ አስባስከን መሳይ 😢
    ልመለስ እያሰብኩ ነዉ ወደ ሀገሬ ...አምስተርዳም የዉሀ ካናሎች ዳር ቁጭ ብየ ነዉ የሰማዉት 😢
    ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ብሮ
    ሙዚቃችን እንደዚህ ልቤን ሲነካኝ ነዉ ባህል ፣ወግ ፣ቱፊት እንዳለን የማዉቀዉ ።
    ሰላም በአለም ሁሉ ለተበተናችሁ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤

    • @Ethioab16
      @Ethioab16 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን የእናት ሀገሬ ልጂ ሁሉም ያልፍና ሀገርህ/ሽ ትገባለህ/ሽ💚💛❤️

    • @birhanemelaku3931
      @birhanemelaku3931 6 หลายเดือนก่อน +1

      ና ና ቀይረኝ 😊

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 6 หลายเดือนก่อน +24

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @abrahamtelila6333
    @abrahamtelila6333 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዋሽንት እና መሰንቆ part👌👌👌

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 6 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ለኔ ዘፈን ብቻ ሳይሆን Short Movie ነው 👏👏👏

  • @lesemesfin
    @lesemesfin 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገር ውስጥ ሆኖ ሀገር የሚያስናፍቅ ዘፈን

  • @Lule-tubes
    @Lule-tubes 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን እንዲ አይነት
    ጣፋጭ ስራ ስላበረከትክልን መስ👏👏👏🔥

  • @ElianaAdmasu-zj3gy
    @ElianaAdmasu-zj3gy 6 หลายเดือนก่อน +9

    U r the best mesayiye keep glowing😍😍😍🎶🎶🎶🎶

  • @BisratZeleke-pq7wf
    @BisratZeleke-pq7wf 6 หลายเดือนก่อน +5

    ታወቀኝ ቀኝ እጄ ግራየን ሲለምን👏👏

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
    @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 6 หลายเดือนก่อน +4

    The best music I can’t stop listening

  • @melona1212
    @melona1212 6 หลายเดือนก่อน +3

    ግጥም፣ዜማ፣ድምፅ፣ቅንብር ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ቆንጆ ሥራ ነዉ ድምፀ መረዋዉ መሣይ ተፈራ ሥላስደመጥከን እናመሠግናለን።❤❤❤

  • @biniamadela1468
    @biniamadela1468 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing 👏👏

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @SebleSeblu-lg5wo
    @SebleSeblu-lg5wo 6 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ብቻ ዝፈን በኔ ዘመን ❤

  • @habtamutazebew2908
    @habtamutazebew2908 6 หลายเดือนก่อน +2

    Techelelaleh mesay👌👍🙏

  • @zelalemfisseha2499
    @zelalemfisseha2499 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ምን እደምል አላውቅም አውድማ ሙሉ ፍቅር ይስጥህ ::
    ትለያለህ !!!

  • @eddieman7741
    @eddieman7741 6 หลายเดือนก่อน +3

    ትቻላለክ የዘመኑ ምርጥ ይችላል መሳይ ይችላል

  • @shimelesTefera
    @shimelesTefera 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጥሩ አልበም ነው የሰራኸው ተባረክ

  • @AshuAshu-lw6zr
    @AshuAshu-lw6zr 6 หลายเดือนก่อน +4

    ህልም ዓለሜ ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ለመግለፅ ይከብዳል ችሎታህን ወንድሜ

  • @Jack-pr8pt
    @Jack-pr8pt 6 หลายเดือนก่อน +1

    Here we go again 🎉🎉

  • @קאסובלטה-ו7ר
    @קאסובלטה-ו7ר 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best singer ever 😍😍😍
    I love it’s voice 😂

  • @ashenafigetachew422
    @ashenafigetachew422 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow 1gna
    mesi berta

  • @welelagetachew510
    @welelagetachew510 6 หลายเดือนก่อน +1

    Good one 👍

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what a music 🔥🔥🔥

  • @whyforwhat4365
    @whyforwhat4365 6 หลายเดือนก่อน +1

    I'm in luv with this ❤

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 6 หลายเดือนก่อน +1

    Masterpiece 🔥🔥🔥

  • @blanehussain6371
    @blanehussain6371 6 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ቃል የለኝም ለዚህ ሙዚቃ❤

  • @robeldebebe4763
    @robeldebebe4763 6 หลายเดือนก่อน

    My favorite clip from this album!!!

  • @tirusewmelkamu2019
    @tirusewmelkamu2019 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bro yemer ahun yalewbet simet new bezih zefen yengekegn betam amesgnalew ❤❤❤ dear Adi❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 6 หลายเดือนก่อน

    በቃ አልበሙ ምርጥ ነው ተባረክ ።

  • @teklegetachew6003
    @teklegetachew6003 6 หลายเดือนก่อน +1

    Minim Kalat yelegnim🔥🔥🔥🔥

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 6 หลายเดือนก่อน

    ዎው ዎው❤❤❤❤❤👌👌👌👌ድንቅ ነው መሳይ እናቴን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @bekaluyaregal9289
    @bekaluyaregal9289 6 หลายเดือนก่อน

    I have no word how i love all track.
    Thank you bro🎉

  • @hussenseid3527
    @hussenseid3527 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ግዜውን የጠበቀ ሙዚቃ

  • @sura-pn7uw
    @sura-pn7uw 6 หลายเดือนก่อน

    best music arrangement ! nice tame

  • @FikiremariyamMesfen
    @FikiremariyamMesfen 4 หลายเดือนก่อน

    Wow zema🙏

  • @Kenan-K-v8e
    @Kenan-K-v8e 6 หลายเดือนก่อน +1

    This one hurts so much😢

  • @balcha24
    @balcha24 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በጌታ ስም ይዢያችሃለው እስቲ አይዞሽ ብላቹ አበርቱኝ

  • @helutadele263
    @helutadele263 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations mesayyyyyy🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abselom699
    @abselom699 6 หลายเดือนก่อน

    I love this track - አውድማዬ❤😢

  • @sofikemal504
    @sofikemal504 6 หลายเดือนก่อน

    #1🎉Meseee.....l like it all track

  • @globedock7920
    @globedock7920 6 หลายเดือนก่อน +2

    Offff yleyal ❤

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያ❤

  • @netsanetdamte9179
    @netsanetdamte9179 6 หลายเดือนก่อน

    በቃ ማልቀስ ብቻ 😭😭😭😭

  • @bgg4228
    @bgg4228 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing work

  • @MELAeth
    @MELAeth 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለምንድነው ግን በሀገሬ ሆኜ ሀገሬ የናፈቀቺኝ

    • @MuziqaBet
      @MuziqaBet 6 หลายเดือนก่อน +1

      enem😢😢

  • @gudetahussen5463
    @gudetahussen5463 6 หลายเดือนก่อน +1

    የ አውድማ ትዝታ የለበት የገጠር ልጅ ነኝ 😌❤

  • @ashenafigetachew422
    @ashenafigetachew422 6 หลายเดือนก่อน

    awudemaye 1st

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing work thinks so mch you

  • @YONIAS
    @YONIAS 6 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ🎉🎉🎉

  • @birhanetadesse5138
    @birhanetadesse5138 6 หลายเดือนก่อน

    Wonderful!

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 6 หลายเดือนก่อน

    YOU have gave great message

  • @biruktenkir2195
    @biruktenkir2195 6 หลายเดือนก่อน

    Tamiru amare the most underrated composer

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 6 หลายเดือนก่อน +1

    🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏

  • @helinatefera8373
    @helinatefera8373 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትም መሳይ ተፈራ❤

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 6 หลายเดือนก่อน

    Good job ❤

  • @Yeshi-629
    @Yeshi-629 6 หลายเดือนก่อน

    Good luck 🎉

  • @elenikassa327
    @elenikassa327 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ሁሉ ነገር አስጠልቶኚ በዶ ቤት ታቅፍ በተቀመጥኩበት😮የተ ዘፈን አነቃቃኚ፣የሀገር ጥቅም ምታቀው በስው ሀገር ስትኖር ነዉ😂😂😂😂

  • @gebeyehu3759
    @gebeyehu3759 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yimechih messye

  • @habtamdereba1238
    @habtamdereba1238 6 หลายเดือนก่อน

    Good luck 👍👍

  • @Egziabhereregnayenew
    @Egziabhereregnayenew 6 หลายเดือนก่อน

    Edezih yemiyasazn music swed😢❤❤❤❤

  • @minyahiltilahun145
    @minyahiltilahun145 6 หลายเดือนก่อน

    @mesaytefera Amaizing😍😍😘

  • @HUBtube1221
    @HUBtube1221 6 หลายเดือนก่อน +2

    We need Clip for this song

  • @EnanyeMaru
    @EnanyeMaru 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beswe hager hode asebaskne wedem

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 6 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ የታምሩ ቅንብሮች የሚመቻችሁ😍😍😍

  • @MuziqaBet
    @MuziqaBet 6 หลายเดือนก่อน +3

    maryamn hode nw yemyasbsew 😢😢

  • @TheKal1999
    @TheKal1999 6 หลายเดือนก่อน

    Congrats

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 6 หลายเดือนก่อน

    Waw amazing songs good luck my hero 💪❤❤❤

  • @henockak1
    @henockak1 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @BirukalexBirukalex
    @BirukalexBirukalex 6 หลายเดือนก่อน

    Only you I appreceate forever mesii❤❤❤

  • @azmerawazanaw1365
    @azmerawazanaw1365 6 หลายเดือนก่อน

    ሰማያዋው ጥሩ አልበም ነው በተለይ የልቤን የምትላት ❤

  • @emuyegedefawu8070
    @emuyegedefawu8070 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ሆድ ያስብሳል እውነት

  • @MikiyasHagos-lm6bo
    @MikiyasHagos-lm6bo 6 หลายเดือนก่อน

    My favorite musician

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደሠን ይሁብ ትችላለህ

  • @Ruhamabekele659
    @Ruhamabekele659 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም እድል ብሮ👏❤🎉🎉

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 6 หลายเดือนก่อน

    1gna ❤❤❤❤❤

  • @tomchandler5801
    @tomchandler5801 6 หลายเดือนก่อน

    Congra🎉🎉🎉

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደሠን ይሁብ ትለያህ

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 6 หลายเดือนก่อน

      ትለያለህ የኔ አንደኛ

  • @hulefetakemessygar4022
    @hulefetakemessygar4022 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @muleb7977
    @muleb7977 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 masay jegna LJ tchlaleh

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 6 หลายเดือนก่อน

    Nice music

  • @lovetube6946
    @lovetube6946 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ የሰማሁት ይህን ነው ግን በመጀለሪያው ወደድሁት የምር ትችላለህ

  • @HabtamuFerede-k9m
    @HabtamuFerede-k9m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃው ለአማራው ገበሬ ይሁንልኝ

  • @golegota
    @golegota 6 หลายเดือนก่อน

    Wow yemigerm new

  • @hanitube9813
    @hanitube9813 6 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @malefia-music
    @malefia-music 6 หลายเดือนก่อน

    ወንደሰን ይሁብ ክስተት ሆነሃል ለዚህ ትውልድ ይበል ብለናል

  • @bayeneasegidew5279
    @bayeneasegidew5279 6 หลายเดือนก่อน

    Migerm albem new
    Melkam edil mesi

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዜማ የእኔን ታሪክ አሰታዋሸ በመሆኑ ሰሰማው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Otesfg
    @Otesfg 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @bethelhemmesfin7554
    @bethelhemmesfin7554 6 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @Temupapaw
    @Temupapaw 6 หลายเดือนก่อน

    Tichlalek messiye 🫶🫶🫶

  • @fitsumdebebe24
    @fitsumdebebe24 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leykun-ds9jr
    @Leykun-ds9jr 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TERY411
    @TERY411 6 หลายเดือนก่อน

    🥺🥰

  • @Ayishaa576
    @Ayishaa576 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YergalembalchaYergalemblacha
    @YergalembalchaYergalemblacha 6 หลายเดือนก่อน

    መሳይ ምን እንደምልህ አላቅም