Jano Band Hailu Keteraraw Mado | ከተራራው ማዶ - 2018 Performance | Lerasih New Album|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @ermiyaskebede9915
    @ermiyaskebede9915 8 หลายเดือนก่อน +290

    እናቴ ስትናፍቀኝ ምሰማው ዘፈን። እናቴን አላውቃትም እኔን ከወለድሽ ትሞቻለሽ ብትባልም እንቢ ብላ ወልዳኝ ሞተች😢😢😢 የእናቴን ሙቀት ሳልቀምስ ሞተችብኝ።

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 8 หลายเดือนก่อน +24

      ምን ልልህ እችላለሁ ፣ አይዞህ!

    • @mengistukumelachew8292
      @mengistukumelachew8292 7 หลายเดือนก่อน +17

      I am deeply touched by reading your comments, I don't have words to say...lematsenanat.

    • @zenegedeadam6719
      @zenegedeadam6719 7 หลายเดือนก่อน +12

      እናት ምትክ የላትም ውስጤ አለቀሰ

    • @Redumak-ps6md
      @Redumak-ps6md 6 หลายเดือนก่อน +21

      እሱአ ሙታ አንተን አድናለችና እናት ልጁአ እንዲሆንላት የምትመኘዉ ቦታ ጋ ሁን ዋጋ ተከፍሎልሀል እና

    • @abebedossa
      @abebedossa 6 หลายเดือนก่อน +6

      #respect to all mothers

  • @dessiearega2052
    @dessiearega2052 5 ปีที่แล้ว +2207

    ይሄን CD ልገዛ ብዙ ሙዚቃ ቤት ብሄድም ማንም የለውም ለካ ፋርማሲ ውስጥ ነው ሚሸጠው

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 ปีที่แล้ว +82

    ይገርማል ግን...!! እኔ ይህንን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር አብረውኝ ያደጉትን እንደዛ እንተሳሰብ እና እንተዛዘን የነበርነውን የልብ ጓደኞቼን አስብና እንባ ካይኔ ይፈሳል!!! ወይኔ... ወይኔ... ወይኔ... ወይ ክፉ ጊዜ... ዛሬ በዚህ አስቀያሚ ጊዜ ምክንያት በፓለቲካ አመለካከት ልዩነት የምንዋደድ ሰዎች ዛሬ እንዲህ እንደዋዛ ተለያየን! ዘረኝነት ይውደም፡ ለዘረኞችም ልቡናን ፈጣሪ ይስጣቸው!!

    • @nahomsh.99
      @nahomsh.99 3 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞህ ወንድሜ ብቻህን አይደለህም
      እግዚአብሔር ወደ በጎ ጊዜ ይመልሰናል ......

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    If there's a song that never gets out of my head, it's my favorite song.🇪🇹😭❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @suraleul8553
    @suraleul8553 2 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እምባዬ ሳላስበው ሚፈሰው

    • @FiroKafe
      @FiroKafe 4 หลายเดือนก่อน +1

      awo ante becha nk

    • @haileweldu-ep2kv
      @haileweldu-ep2kv 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብቻ አይደለህም እኔም አለቅሳለሁ

    • @AmareTesfaye-tt5im
      @AmareTesfaye-tt5im หลายเดือนก่อน

      ማርያምን እንባዬ እየወረደ ነው የኮመትኩት

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I saw my father and mother at this concert, and I never saw them again.😭😭

  • @abher-
    @abher- 3 หลายเดือนก่อน +37

    እንደ ፓራሲታሞል ፋርማሲ የሚሸጥ ዘፈን❤የተስማማ ሀሳቤን በላይክ

  • @dagihaile6048
    @dagihaile6048 2 ปีที่แล้ว +11

    የአሁኑን ጊዜ ያለንበትን ሳስበው እዚ ውስጥ ያለችው ኢትዮጰያ ናፈቀችኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስራ

  • @Nikodimos2
    @Nikodimos2 5 วันที่ผ่านมา +3

    እያደረ እንደ ወይን የሚጣፍጥ ለጆሮ ለስለስ ያለ ግሩም መልክት ያለው የማይሰለች ሙዚቃ ❤😊
    ከስልኬ ሁሌ የማይጠፋ ሙዚቃ 😢

  • @ebunegedubangada3053
    @ebunegedubangada3053 2 ปีที่แล้ว +26

    እንዴው ተስፋ አድርጋለሁ
    የነገዋን የፍቅር ፀሃይ እናፍቃለሁ
    ዛሬን ግን በምስጋና እኖራለሁ🙏

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 5 ปีที่แล้ว +118

    ኡፍፍፍፍፍ መግቢያው ላይ ያለው ሳውንድ ልብ ቅልልልጥ አድርጎ ወዲያ ማ…..ዶ!! የልጅነት ግዜ ያ… ደግ ግዜ፣ ክፋት፣ ምቀኝነት፣ ተንኮል፣ ሴራ፣ እኔ እበልጥ፣ እኔ እልቅ፣… ከሌለበት ከወዲ….ያ ማዶ ይዞ በሃሳብ ጭልጥ ያደርጋል!!! መቼም አይጠፋም ካይኔ 😍😍😍

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 5 ปีที่แล้ว +533

    © ጃኖ ባንድ /ከተራራው ማዶ/
    ከተራራው ማዶ፣ ማዶ፣ ማዶ
    ወዲያ ከናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልቤ ያፈራት ወዳጅ
    ስንዋደድ ኖረን፣ ኖረን፣ ኖረን
    ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰዉን እንባ ተናነቀው ወንዜ
    [×2]
    አፈር እየፈጨን ብንጋግር ብንቀምሰው
    የሚቆጣንም ሰው
    በሌለበት
    ትዝ፣ ትዝ ይለኛል ተኳርፈን ተጨንቀን
    በማርያም ጣት ታርቀን
    ያሰርነው ቀለበት
    ለፍቅራችን ታዛ ባንገት ልብሷ ጥለን
    ዝናብ ተጠልለን
    ስንተያይ
    ትዝ፣ ትዝ ይለኛል ተቃቅፈን የሳቅነው
    ምድርን ልታሞቀው
    በፈካችው ፀሐይ
    መቼም አይጠፋም ካይኔ
    የሷና የኔ
    [×2]
    እሷን የልቤን ንግስት
    ሳባዊት እንስት
    መቼም ማሰብ አልታክት፣
    ማሰብ አልታክት
    ከተራራው ማዶ፣ ማዶ፣ ማዶ
    ወዲያ ከናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልቤ ያፈራት ወዳጅ
    ስንዋደድ ኖረን፣ ኖረን፣ ኖረን
    ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰዉን እንባ ተናነቀው ወንዜ
    ማወቅ አናንቆን
    ሐሳብ አራርቆን
    መፍትሔ ላይሆን መለያየቱ
    መደማመጥ ርቆን ግለኝነት ከንቱ
    እንዳልተፋቀርን ለየን ከስንቱ
    ወይ እኔን አልደላኝ ወይ እሷ አልተመቻት
    እንጃልኝ እንጃ መላ አጥቻለሁ
    ቀን እንዳለያየን፣ ቀን እስኪመልሰን
    እንዲያው ዝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
    መቼም አይጠፋም ካይኔ
    የሷና የኔ
    [×2]
    እሷን የልቤን ንግስት
    ሳባዊት እንስት
    መቼም ማሰብ አልታክት፣
    ማሰብ አልታክት

    • @menberekidane3664
      @menberekidane3664 5 ปีที่แล้ว +3

      Asres Benayalew thanks broI love this song

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 5 ปีที่แล้ว

      @@menberekidane3664 You're welcome. It's an awesome song indeed.

    • @kallkidan9914
      @kallkidan9914 4 ปีที่แล้ว

      Ante lij aleh wey?

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 4 ปีที่แล้ว

      @@kallkidan9914 Alehu. Man libel?

    • @kallkidan9914
      @kallkidan9914 4 ปีที่แล้ว +2

      @@asresbenayalew3092 am your childhood classmate 😀

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 2 ปีที่แล้ว +9

    ከተራራው ማዶ፣
    ማዶ፣ ማዶ
    ወዲያ ከናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልቤ ያፈራት ወዳጅ ስንዋደድ
    ኖረን፣ ኖረን፣ ኖረን ቢያለያየን ጊዜ እንኳን ሰዉን
    እንባ ተናነቀው ወንዜ
    በ2018 እ.ኤ.እ ይሄ ሙዚቃ ሲለቀቅ ለመጀመሪ ጊዜ አክሱም ለስራ ሄጄ የሰማውት ሙዚቃ ነው፡፡ እጅግ በጣም እንግዳ ተቀባይ ኃይማኖታቸውን አክባሪ የዋህ ህዝብ እነሱ ሳይበሉ ቅድሚያ ለእንግዳ የሚሰጡ እስካሁን ውስጤ ውስጥ የቀረት ማህብረሰብ ናቸው፡፡ አገራችን ሠላም ያድርግልን፡፡

    • @ALEXOTUBE4
      @ALEXOTUBE4 6 หลายเดือนก่อน

      Respect🙏

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube ปีที่แล้ว +33

    መፈራረስ በሀገራችን ያለ እርግማን ሆኖብን እንጂ ጃኖ ባንድ ድንቅ ሆኖ እስከመጨረሻው መዝለቅ ነበረበት

  • @MengistAbyssinia
    @MengistAbyssinia 4 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ዘፈን ለምን ብዙ ጊዜ እንደማዳምጠው አይገባኝም

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ሙዚቃ የሚወደኝ ልጅ ጋብዞኛል እቢ ብዬው ከሄድኩ ብኃላ አግብቶ ስንገናኝ ጋበዞኛል😢😢😢😢

  • @senikebede3470
    @senikebede3470 หลายเดือนก่อน +3

    የስድስት አመት ታሪክ ከልብ የምወደው ዘፈን ከተራራው ማዶ ለኔ የማረሳው ጊዜ.....እሺ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማውት ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ነበር እና ሾፊሩን ድምፁን ከፍ አድርገው አልኩት በጣም ደስ አለኝ ሰውነቴን ወረረኝ ከተራራው ማዶ ደመቀ ገረመኝ ፈጣሪዬን አመሰገንኩ እወዳችዋለሁ።

  • @AbrehoteEthiopia
    @AbrehoteEthiopia 2 ปีที่แล้ว +185

    For those of you who would like to make sense of the lyrics, generally, it goes like this:
    Title- "Keteraraw mado- ከተራራው ማዶ" literally means "Across the mountain".
    Across the mountain, across from my mother's door lives a childhood friend, a heartfelt friend.
    We lived, and lived and lived and lived in love.
    Not only the people but also the river choked on tears when time separated us.
    Across the mountain,
    Across from my mother's door, lives a childhood friend, a heartfelt friend.
    I remember when no one was angry with us, when we were grinding the dust of the earth, if we tasted it or if we baked it.
    I remember when we were troubled because we quarreled.
    I remember the ring that we have bound after we reconciled with our pinky-fingers.
    I remember in the shadow of our love, when we sheltered from the rain with her neck-scarf; when we see each other, hugging and laughing in the sun that warmed the earth.
    Those days will never disappear from my eyes.
    She is Sabian woman, the queen of my heart. I never get tired of thinking about her.
    But futile thoughts distracted us; we grew far from listening each other’s words. Selfishness is futile. Separation was not a solution that it took away everything we have together…

    • @helengriffith2147
      @helengriffith2147 2 ปีที่แล้ว +11

      such beautiful lyrics, made me tear up. Thank you for the translation! Sending blessing your way

    • @tesfayt5243
      @tesfayt5243 2 ปีที่แล้ว +4

      I think , it is beyond the montain cause it seems you have to pass the mountain not infront of the mountain or opsite side of the mountain , any way i like the lyrics . cheers

    • @wealthhustle7032
      @wealthhustle7032 2 ปีที่แล้ว +3

      Legend

    • @yonas2828
      @yonas2828 2 ปีที่แล้ว +1

      beautiful.

    • @dan21231
      @dan21231 ปีที่แล้ว +1

      Nicely done!

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 5 ปีที่แล้ว +247

    From 1:15 to 1:37...the guitar ....my heart melted, literally! Listening to it for the zillions of times.

    • @sawyaw1
      @sawyaw1 4 ปีที่แล้ว +2

      Same here. But that's a known beat/rhythm (or whatever they call it) in ethiopian music, ain't it? Anyone?

    • @مزملموسيتاجالدين
      @مزملموسيتاجالدين 4 ปีที่แล้ว +1

      That's right around the same time, far away from the video, listen, and the first time I've heard it makes my body shive

    • @مزملموسيتاجالدين
      @مزملموسيتاجالدين 4 ปีที่แล้ว

      Your brother and loved one from Sudan

    • @merhtes3377
      @merhtes3377 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 ปีที่แล้ว +1

      Right, The Same To Me Thats Hertfully Classical

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 3 ปีที่แล้ว +57

    በነገራችን ላይ የጃኖ ባንዶች አድናቂ ነኝ ሙሉ ሙዚቃቸውን በጣም ነው ምወድላቸው በተለይ ደሞ ይህንን ከተራራው ማዶ ሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🤗🤗🤗😍👌🙏

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 3 ปีที่แล้ว +44

    "መቸም አይጣፋም ካይኔ የሷ እና የኔ " 💚🔥 still listing 4 April 2021 @hungelu akalu

    • @samueln.3430
      @samueln.3430 3 ปีที่แล้ว

      16 oct 2021 here

    • @melatgeremew7368
      @melatgeremew7368 10 หลายเดือนก่อน

      Fab 11 2024

    • @bereketteka3070
      @bereketteka3070 8 หลายเดือนก่อน

      Still listening April 4, 2024 too...

  • @hungeluakalu2940
    @hungeluakalu2940 3 ปีที่แล้ว +75

    Still listening on 2021 Feb,20

  • @markonhede745
    @markonhede745 ปีที่แล้ว +5

    በየ ቀኑ የምሰማው ድንቅ ሙዚቃ የሆነ ቦታ ወስዶ የሚመልሰኝ ነብስን ደስ የሚያሰኝ ሙዚቃ omg well done bro ...በ ሀይሉ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @abebeberhun9250
    @abebeberhun9250 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከዚህ ሙዚቃ ሚበልጥ ሌላ ሙዚቃ ለተቆመኝ ዉለታ እከፍላለሁ

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አመት ሙሉ ሳልሰማው
    ዋውውውው 👌 ዛሬ ስንቴ ደጋገምኩት
    ጃኖዎች ስታምሩ እድሜና ጤናን ፍቅርን ያብዛላችሁ ያድላችሁ ❤😘😘😘 ውድድድድ

    • @merhtes3377
      @merhtes3377 4 ปีที่แล้ว +1

      Me too... nearly a year

    • @EagerQuill-vk2vj
      @EagerQuill-vk2vj 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@merhtes33774 year ago 😢

  • @binyamfekadu7439
    @binyamfekadu7439 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማወቅ አናንቆን ሃሳብ አራርቆን
    መፍትሄ ላይሆን መለያየቱ
    መደማመጥ እርቆን ግለኝነት ከንቱ
    እንዳልተፋቀርን ለየን ከስንቱ
    ወይ እኔን አልደላኝ ወይ እሷ አልተመቻት
    እንጃልኝ እንጃ መላ አጥቻለሁ
    ቀን እንዳለያየን ቀን እስኪመልሰን
    እንዲያው ዝም ብዬ ተስፋ አደርጋለው 5:18

  • @Nathan-w2s8v
    @Nathan-w2s8v 8 หลายเดือนก่อน +146

    who is listening on 2024 like me

    • @eliasyetglijbecha8826
      @eliasyetglijbecha8826 3 หลายเดือนก่อน

      እስከዛሬ የት ሄጄ ነው ይሄን ሙዚቃ ያላዳመጥኩት??!!! musicotherapy 👑

    • @Y8blady-kn8yn
      @Y8blady-kn8yn 26 วันที่ผ่านมา

      me

    • @Y8blady-kn8yn
      @Y8blady-kn8yn 26 วันที่ผ่านมา

      for 2 years

  • @haddiyyeheegeqqigeemerotub9299
    @haddiyyeheegeqqigeemerotub9299 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰምቼ የማልጣግበዉ ሙዚቃዬ ነው ከተራራ ማዶ በስዳት ሃገር ብሶቴን የሚያስሬሳኝ

  • @seni2156
    @seni2156 5 ปีที่แล้ว +16

    ልዩ እሚያደርጋችሁ ዘፈናችሁ ፀጥ ብሎ አንጀትን ነው የሚበላው❤

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም ከገባችሁ አለች አንድነት ብቻ ነው የሚቀራት እንከባበር🇪🇹😭🪂🦚🇪🇹❤️😭🇪🇹🪂❤️🇪🇹😭❤️🪂🙏

  • @twoavocados
    @twoavocados ปีที่แล้ว +4

    Hailu always my favorite, his voice is so soothing! ❤️I hope to listen his own personal album someday.

  • @TesfayDamtie
    @TesfayDamtie 8 วันที่ผ่านมา +1

    Deg Amlak Fetari kezih meri gelaglo wede diro maninetachin yimelisen.Hailu bezih edime yezih wub gitmina zema balebet.long live to the band and Ermias Amelga.

  • @berekethaile5324
    @berekethaile5324 2 ปีที่แล้ว +5

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ስራሕ እዩ። ሁሌ ነው እማዳምጠው

  • @genetgirma3274
    @genetgirma3274 6 หลายเดือนก่อน +7

    OMG I can’t stop listening to this music everyday….. what a performance LOOOOOOOOVE IT

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    My favourite song I love this song❤❤❤🎉

  • @ኦጵላ99
    @ኦጵላ99 4 ปีที่แล้ว +175

    2020 and still listening to this song!one of my favourite songs of all time!

    • @solyanabereket1788
      @solyanabereket1788 4 ปีที่แล้ว +8

      I am going to listen this music until my death

    • @jcole5215
      @jcole5215 4 ปีที่แล้ว +3

      Me too fr

    • @mintesnotmelese6552
      @mintesnotmelese6552 4 ปีที่แล้ว +1

      ​@@solyanabereket1788 Life isn't short or long and it isn't even in berween, Life is just turn out to be uncertain!

    • @mahletkinfe1700
      @mahletkinfe1700 3 ปีที่แล้ว +1

      2021 aswell

    • @tibebesolomon295
      @tibebesolomon295 3 ปีที่แล้ว +2

      Gp

  • @abdumohammed305
    @abdumohammed305 3 ปีที่แล้ว +2

    መቼም አይጠፋም ካይኔ May 2021
    በየቀኑ ባደምጠው ባደምጠው ደስ ይላል መሠሎቹን ያብዛልን

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ይሄ ዘፈን በፍቅር ሊደፋኝ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጥ ለኔ አንደኛ!

  • @yifterayele3076
    @yifterayele3076 2 ปีที่แล้ว +27

    ኡፍ ሀገሬ ኢትዮጵያ ውዷ እናቴ እየኖርኩብሽ የምትናፍቂኝ ውድ ሀገር ሠላምሽ ሁሌም ይናፍቀኛል እልፍ አእላፍ አመት ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😍😍

  • @calmpurple6053
    @calmpurple6053 3 ปีที่แล้ว +29

    I just want jano back and strong like they were.

  • @zdan7546
    @zdan7546 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ነብሴ ታለመልማለች ተስፋየ ያብባል ደስ ይለኛል አብዛኛውን ጊዜ ብቸኚነት ሲሰማኚ ይሰማዋለሁ ።ሀይሉ አመልጋ አመሰግናለሁ

  • @yagersew437
    @yagersew437 2 ปีที่แล้ว +25

    Everyone in this hall should feel so privileged to attend and be part of such a mind-blowing performance.

  • @jahlovejah1320
    @jahlovejah1320 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ከፋኝ ይሄን ሙዚቃ እየሰማው ፊለፊት አየዎት

  • @MuahedinSha
    @MuahedinSha 4 หลายเดือนก่อน +13

    2024 where r u guys አላችሁ ወይ ❤

  • @alemayehunigusse2400
    @alemayehunigusse2400 ปีที่แล้ว +2

    ከተራራው ማዶ ሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው እጅግ በጣም እናመሰግናለን🤩

  • @mulualemabate3193
    @mulualemabate3193 3 ปีที่แล้ว +10

    The most under rated music in ethiopian music industry

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว +2

    ደበዬ ማህተብ እንዴት እደሚያምርብህ ሁላቹውም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እወዳችዋለው

  • @fanu6110
    @fanu6110 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሂን ሙዚቃ ሰምቼ ስነቃ ለካ እቤት ነኝ አንደኛ ጃኖ 💚💚👏👏💕💕

  • @abelassefa4264
    @abelassefa4264 5 ปีที่แล้ว +11

    The best thing about this band is the album track & the live version has the same quality.

  • @bereketsisay6975
    @bereketsisay6975 8 หลายเดือนก่อน +1

    Classic peace of art from ethiopia...still listening in 2024

  • @mikum9477
    @mikum9477 ปีที่แล้ว +4

    The guitar. Specially after the first minute or so. Almost took my breath away the first time. After four years it still does.

  • @super12star
    @super12star หลายเดือนก่อน

    ከአረብ አገር በርሀ ላይ ሁኘ የሚያፅናናኝ ዜማ😢

  • @yoon8556
    @yoon8556 5 ปีที่แล้ว +33

    We Love you jano band
    we love you ethiopian ppl
    From eritria

  • @henoktakele2419
    @henoktakele2419 6 หลายเดือนก่อน +2

    I miss all of my elementary school friends,,,, oh I have a lot of memories but now I am outside of Ethiopia

  • @abrehamcastoro3428
    @abrehamcastoro3428 4 ปีที่แล้ว +7

    ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ
    ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ
    ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ
    ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ
    አፈር እየፈጨን ብንጋግር ብንቀምሰው
    የሚቆጣንም ሰው በሌለበት ትዝ ትዝ ይለኛል
    ተኳርፈን ተጨንቀን በማርያም ጣት ታርቀን
    ያሰርነው ቀለበት ለፍቅራችን ታዛ
    ባንገት ልብሷ ጥለን ዝናብ ተጠልለን ስንተያይ
    ትዝ ትዝ ይለኛል
    ተቃቅፈን የሳቅነው ምድርን ልታሞቀው
    በፈካችው ፀሀይ መቼም አይጠፋም ካይኔ የእሷ እና የኔ
    መቼም አይጠፋም ካይኔ የእሷ እና የኔ
    እሷን የልቤን ንግስት ሳባዊት እንስት
    መቼም ማሰብ አልታክት ማሰብ አልታክት
    ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ
    አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ
    ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ
    ማወቅ አናንቆን ሃሳብ አራርቆን
    መፍትሄ ላይሆን መለያየቱ
    መደማመጥ እርቆን ግለኝነት ከንቱ
    እንዳልተፋቀርን ለየን ከስንቱ
    ወይኔን አልደላኝ ወይ እሷ አልተመቻት
    እንጃልኝ እንጃ መላ አጥቻለሁ
    ቀን እንዳለያየን ቀን እስኪመልሰን
    እንዲያው ዝም ብዬ ተስፋ አደርጋለው
    መቼም አይጠፋም ካይኔ
    የእሷ እና የኔ መቼም አይጠፋም ካይኔ
    የእሷ እና የኔ እሷን የልቤን ንግስት
    ሳባዊት እንስት
    መቼም ማሰብ አልታክት ማሰብ አልታክት

  • @photobomb_bam7866
    @photobomb_bam7866 5 ปีที่แล้ว +1

    ስንዋደድ ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ
    እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ😭💔

  • @derysu8053
    @derysu8053 5 ปีที่แล้ว +91

    Greatings from turkey. Love ethiopian people and music and culture like CRAZY. My heart beats for whole ethiopia and eritrea. Ewedeshallachu. Selam nachu. ❤ ethiopia eritrea yene fikir. ❤❤❤❤❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      Fool go and fool others

    • @malefia-music
      @malefia-music 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/8LRxKpZ8fw4/w-d-xo.htmlSub_confirmation=1

  • @rchoyona6839
    @rchoyona6839 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ልዩ ብቃት ብቃት የኢትዮጵያ ይልጂነት የመንደሬን የአካባቢየን ላይፍ ነው እንዳስታውስ ያደረከኝ ምርጥ ብቃት ቅጥል በበለጠ

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 5 ปีที่แล้ว +33

    don't you think these guys deserve millions hit? on the stage how professional they r woooo!!! what a pure music skill wooo!!!!

    • @genemulu8
      @genemulu8 ปีที่แล้ว +1

      He is Hero!

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 ปีที่แล้ว +2

    I don't know why but When I hear this music, I couldn't help my tears!🥲

  • @tewodroskibrom1713
    @tewodroskibrom1713 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም፡ምስጥ፡የሚያደርግ፡መልእክት፡ያለው፡ምርጥ፡ጃኖ፡ባንድ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ዘፈን ይበልጥ እንድናዳምጥ ልንገደድ ያለንበት ሁሉ ተጨባጭ ጫና ላይ የደረስን ይመስላል ።

  • @dagmawiet1
    @dagmawiet1 2 ปีที่แล้ว +56

    Even though it's been 3 years out but I'm still listening it over and over again. Love it ❤❤

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ኢትዮጵያዊነት ደብዘዝ ጠፋ ሲል እና ሁሉም ሰው ሲታመም የህክምና ሰዎች ይችን ዘፈን ጠዋት አንዴ ቀን ላይ አንዴ እነዲሁም ከእራት በኃላ ቢታዘዝልን ባይ ነኝ እኔ ባይታዘዝልኝም በፍቃዴ እየወሰድኩት ነው ፡፡

  • @teddya8039
    @teddya8039 2 ปีที่แล้ว +7

    This is one of my all-time favorite songs that never gets old. Since Leraseh new album was released, I haven't been able to stop listening to this song.

  • @motamangamal119
    @motamangamal119 หลายเดือนก่อน

    Even though I don't understand the language, I love this song so much 💝
    Greeting from Sudan

  • @zicotessema
    @zicotessema 6 ปีที่แล้ว +36

    The best song on the album in my opinion

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን በጣም ነው የወደድኩት ወድጃችዋለው ደጎሞ በጣም ወጣቶች መሆናችሁ ደስ ይላል

  • @teferamenbere8174
    @teferamenbere8174 4 ปีที่แล้ว +11

    Astonishing lyrics and melody Hailu Amerga of JANO so nice .

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 ปีที่แล้ว

    ወደልጅነት ጊዜየሚመልስ እንዴት ደስ ይላል ደጋግሜው ባዳምጠው የማይሰለች ሙዚቃ ነው

  • @sasi849
    @sasi849 3 ปีที่แล้ว +3

    My all time favorite track from Hailu Jano. 2021 still listening...

  • @AbdukaderAbay-ne3hf
    @AbdukaderAbay-ne3hf ปีที่แล้ว +1

    ስሰማው ንዝር የሚለኝ ዜማ መሆኑ ነው❤❤❤

  • @bisratwondmneh6911
    @bisratwondmneh6911 6 ปีที่แล้ว +47

    ሀይሉ ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ በጣሙን ውብና ማራኪ በጥሩ የአዘፋን ችሎታህና ቅላጼህ እንዲደመጥና ተወዳጅ እንዲሆን አድርገህ ስላቀረብከው ተወዶልሃልና እኔም ሰምቼ አልጠግበውም ውብና ማራኪ ነው የተሻለ ሥራ ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ሠላሙን ያብዛልህ

  • @entertainment-pl5xj
    @entertainment-pl5xj 2 ปีที่แล้ว +1

    yihema mezmur nw

  • @LilyofLondon
    @LilyofLondon 5 ปีที่แล้ว +20

    I don’t normally listen to music but this is amazingly flawless. Well done guys

  • @buzebuze8455
    @buzebuze8455 2 ปีที่แล้ว

    ስሰማው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ውስጤ አሴት ያደርጋል

  • @fayyhadabdelrahim8031
    @fayyhadabdelrahim8031 5 ปีที่แล้ว +6

    Jano band
    When the angels sing
    Big fan from 🇸🇩

    • @__-517
      @__-517 5 ปีที่แล้ว

      Wowww tankyou

    • @FraolTolera
      @FraolTolera ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @addisababa4835
    @addisababa4835 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኮዋን ከዘመነ ሳክስፎን ወደ ዘመነ ጊታር በሰላም አደርሳቹ ! ለውጥማ አለ ቪቫ ጃኖ ዳጊ እና ኤንዲ ብቻ ሁላቹም ተመችታቹኛል

  • @FevenAbadiAferesew
    @FevenAbadiAferesew 4 หลายเดือนก่อน +12

    Who is still listening to this song 20 August 2024❤

    • @EpepepFefege
      @EpepepFefege 4 หลายเดือนก่อน

      Me❤😅 0:49

  • @seyoumnaji3828
    @seyoumnaji3828 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይስጣችሁ ህይወቴን ሙሉ ካሰለቸኝ ባህል ሆኖ ከቀረው የቀበሌ ኪነትና ከሮሀ ባንድ ሪትም ወጣች የምትጫወቱት ሙዘቃ ይመስጣል

  • @teferihabte1573
    @teferihabte1573 2 ปีที่แล้ว +2

    In my opinion, Jano band demonstrates a new revolution in ethiopian music industry.

  • @mekdiethiopian.7410
    @mekdiethiopian.7410 3 ปีที่แล้ว +1

    Haiku Amerga,,,,
    Wow this music remind me
    Highschool good time I never forget!!
    Mechem ayitefam Kaine
    Keteraraw mado,Special one from Jano band for me!

  • @helinahailu7970
    @helinahailu7970 5 ปีที่แล้ว +8

    I hear this for the first time where was I??? Love u Jano my first comment ever in any public channel...met u guys once in Hawassa at ur concert ,very humble👏👏👏👏...I salute you guys....

    • @teddyab9235
      @teddyab9235 5 ปีที่แล้ว

      Where was you Helina ! I am here from America missing Jano ..i used to drink Meta in there concert at Millennium hall

    • @sahlomshalom9965
      @sahlomshalom9965 4 ปีที่แล้ว

      Same here though 😂

  • @Makeda568
    @Makeda568 6 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ለደሞ አዲስ ፕሮግራም ከዚ ሙዚቃ ጋር አስተዋወቀኝ

  • @thudang7423
    @thudang7423 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለ ሁለት አመት ሙሉ የስልኬ መጥሪያ ሆኖ እንደቀጠለ ነው

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 4 ปีที่แล้ว +2

    ቦታው ዘፈኑ ዘፋኙ
    እጃቢዎቹ etc
    I have no words to discrib this @all
    am melted tho
    Love you Ethiopiaዬ

  • @misginamussie8858
    @misginamussie8858 6 ปีที่แล้ว +8

    The live one is much better than the studio one.

  • @happyworld4036
    @happyworld4036 2 ปีที่แล้ว

    Am listing from Berlin, Germany & u really feel it if you are far from homeland

  • @Dave-sv1mi
    @Dave-sv1mi 5 หลายเดือนก่อน +8

    I'm listening it still 15/7/2024 u have no idea how much i loved it guys!!❤

  • @BinyamMezgebeAregay-u9w
    @BinyamMezgebeAregay-u9w 4 หลายเดือนก่อน

    መፉትሄ መለያየቱ እንደዉ ዝም ብየ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 3 ปีที่แล้ว +13

    I like this song! 3:38
    I have been listening this song for a couple of years. Love y’all [Jano Band]

  • @chernetwoju6284
    @chernetwoju6284 2 ปีที่แล้ว

    አንድ አንድ ሙዚቃዎች የድጋፍ መሰረታቸው ከምን እንደሆን ሳይታወቅ እንዲሁ overrated ይሆናሉ፣ በተቃራኒው "ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ-ሰማያትን ያዋርስልን" በሚባል ደረጃ አጥንት ውስጥ እንዲህ ዘልቀው ገብተው underrated ይሆናሉ። ይህ መዝሙር (የነፍስ ሙዚቃ) ያላግባብ underrated ሆኗል ባይ ነኝ። Super busy እስካልሆንኩ ድረስ በቀን አንዴ የ audio versionኑን በመርፌ መልኩ መወጋት ሃቄ ነው።

  • @humormeme7946
    @humormeme7946 3 ปีที่แล้ว +3

    "mechem aytefam Kayne yesuana Yene ...." ♥️👏🙏, It's one of my favorite music, keep it up Jano Band 😘

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሉ በጣም ነው የምወድህ

  • @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ
    @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ 6 ปีที่แล้ว +88

    Now, I am torn between this version and the studio one:) Only Jano can do this.

    • @nevermore464
      @nevermore464 6 ปีที่แล้ว +7

      That's funny that you say that cause I was going back and forth listening to both versions yesterday lol..but I choose this one. SO much soul nd the instruments make it that much better 💚💛❤

    • @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ
      @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ 6 ปีที่แล้ว +4

      @@nevermore464 Good to know I am not the only one doing that:) Still undecided. But, I am inclining to this version...They are amazing! So much talent in one band.

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 5 ปีที่แล้ว +1

      Offcourse

    • @alazarkfle6125
      @alazarkfle6125 5 ปีที่แล้ว +5

      this is the exact expression that i was looking to.

    • @zeko-power
      @zeko-power 5 ปีที่แล้ว +1

      EWNET DINK SRA NEW.

  • @abenetbeyene3255
    @abenetbeyene3255 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ ይላል በዘፋኑ መሃል ከታዳሚህ ጋር አታውራ አርገተኛ ነኝ አሁን ካዳመጥከው አንዳጠፋህ ታውቃለህ

    • @ekreyemaru146
      @ekreyemaru146 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እያልኩ የነበረውን ነው የተናገርከው

  • @samboss2091
    @samboss2091 5 ปีที่แล้ว +7

    Dagmawi Ali is awesome...he's touch that he acquired over decades is something amazing...On bass boost

  • @samuelmulugeta2576
    @samuelmulugeta2576 2 ปีที่แล้ว

    Hailu is the best artist from jano band. We need more of your songs. Your voice is very chilling

  • @eyobarsenal761
    @eyobarsenal761 4 ปีที่แล้ว +16

    I almost deleted all my other tracks that I used to hear every day “ only this song makes my day beautiful and i hear 👂 it more than 20 times a day” what a fantastic band Crew and singers specialy I love u haylu ❤️you’re the heart of this awesome band❤️❤️

  • @thomassbahtu1503
    @thomassbahtu1503 ปีที่แล้ว +2

    One of the best intro music that sets the best mood for the coming first great verses and a great transition as well as the guitar's best play even though the music deteriorated at the end parts..