ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 2 "ባለስልጣኖች ተንኮል ሲያስቡ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀርባሉ" መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #Minyahil_benti #ምንያህል_በንቲ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 232

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 ปีที่แล้ว +13

    መጋቤ ሐዲስ ልበብርሃን! እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 ปีที่แล้ว +17

    መምህር እንኳን ደና መጡ ❤ ቃለእይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን ❤❤

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙ ተማርኩ የባንክ አካውንት አስቀምጥልን እናግዛለን 🙏ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ❤️🙏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፆለታቹህ አይለየን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን አሜን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @tensaymeacha551
    @tensaymeacha551 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥዎት
    እናንተም አዘጋጆቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን

  • @FikadeWyohanis
    @FikadeWyohanis 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @abrahammazengiyaw1611
    @abrahammazengiyaw1611 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ጸጋዉን ያብዛልሕ ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላሟን ያዉርድልን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በሰላም ለብረሃነ ስቅለቱ ያድርሰን አሜን፫💚💛❤💒🙏 ለመምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን💒🙏

  • @user-tx9bh8ij5c
    @user-tx9bh8ij5c ปีที่แล้ว +4

    አቦ በጣም ደስ ይላል መምህር እረድም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር
    እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን👏🔷🇪🇹🕊🕊

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +2

    Yes በጣም ግሩም ሀሳብ ነው ከሆሳእና እስከ ትንሣኤ ለአህያ የአመት እረፍት ይወስንላት እንዲሁም የአህያ ቄራዉ በጠቅላላው ይዘጋ በሀገራችን በረከት ለማግኘት ከተፈለገ ፈትኑኝ ብሏል እኮ ጌታ እግዚአብሔር ይጨመርበት።።።

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ 🎉❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜንአሜን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jw9uv5vj7l
    @user-jw9uv5vj7l ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልኝ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ🙏🙏🙏

  • @msethiopia4222
    @msethiopia4222 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በዚህ አይነት መልኩ የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እየተዳረሰ መሆኑ ደስ ይላል። የእግዚአብሔር ቃል አይን ያበራል ማስተዋል ይሰጣል ያረጋጋል እስትንፋስ ነው በርቱ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ልፋታችሁን እመብርሃን ትክፈላችሁ።

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመኖህን ይባርክልን

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme
    kenanete Gare yehune

  • @aschalewfeleke1384
    @aschalewfeleke1384 ปีที่แล้ว +23

    I can listen to Megabi Haddis 24/7 with full attention. I wish him to live many more years.

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ጥሩ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀርቱ ኢቲ አርት ሚዲያ ጀግኖች ናችሁ ለትውልዱ በርቱልን ጥሩ አያያዝ ነው እውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @Kjan-qm8mz
    @Kjan-qm8mz ปีที่แล้ว +9

    ስለመጋቢ ሐዲስ ምንም ማሐት ስለማልችል ዝም ብዬ እድሜና ጤናውን ለኛሲል ይሥጣቸው አሜን
    ሁላችሁም በርቱልን ክበሩልኝ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሃቅና ሣቅ ያለበት ፕሮግራም ነው።

  • @teclemichael2830
    @teclemichael2830 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለህወትን ያስማልን መምህር ኢቲ አር ሚዲያ ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን💕👏

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @EphremBekele-xw2fn
    @EphremBekele-xw2fn ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን.

  • @harerdanse12
    @harerdanse12 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ✝️✝️✝️

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms ปีที่แล้ว

    Kale Hewet yasemalen

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 ปีที่แล้ว +1

    ቃልይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር

  • @ayenewg248
    @ayenewg248 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥወት እናመሰግንአለን

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መህምራችን እግዚአብሔር እድሜወን ይባርክልን

  • @user-tu4dk5zx2v
    @user-tu4dk5zx2v ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንግሮትን እወደዋለው

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 ปีที่แล้ว

    መጋቢሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን🙏
    ይጌ👍

  • @amanuasefa3417
    @amanuasefa3417 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @sameeramuroor8988
    @sameeramuroor8988 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን

  • @Yabel-th5xy
    @Yabel-th5xy ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesfinchaka477
    @mesfinchaka477 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በ አዉነት አባታቺን ⛪️❤️❤️❤️❤️

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን ለሑላችሁም በርቱልን

  • @heymanot3
    @heymanot3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መልእክት ፀጋውን ያብዛልውት

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr8or5gg4v
    @user-cr8or5gg4v 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እስካሁን ባለመስማቴ እግዚአብሔር እድሜ በጤና ይስጥልን

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኛ አገር ያሉ አህዮችማ በስመሃብ ምን ይወራል ባለቤቶቹ ላይ መዓት ቢያወርድባቸው ብዬ የማልጣላ የአህያ ባለቤት የለም እ/ር ለሷ ቀን ያውጣላት ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በርቱ እ/ር ይመስገን ለመጋቢም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን በቤቱ ሁላችንንም ያፅናን አሜን፡፡

  • @asss9426
    @asss9426 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህ ይወት የት ሰማልን።መምህሬ🙏🙏🙏⛪⛪🙏🙏🇨🇬

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይውት ያሰማል ❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ut1tc9vv2n
    @user-ut1tc9vv2n 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethio5951
    @ethio5951 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @semhar9652
    @semhar9652 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ይገርሙኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልህ መምሕር 🙏

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ነወ ቃለ ይህይወትን ያስማልን

  • @AbenzerFasil-nr5mk
    @AbenzerFasil-nr5mk ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይገረምዬ ❤❤❤❤❤enewadekalen

  • @amaroamaro3145
    @amaroamaro3145 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @bizuyeasmare3984
    @bizuyeasmare3984 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤

  • @Fekade_L
    @Fekade_L ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +3

    ማርያምንሲሉ❤❤❤መምህራችንደስሲሉ❤❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Maria-l5z7j
    @Maria-l5z7j ปีที่แล้ว +1

    Kale hewat yasamalen❤😊❤😊❤😊❤😊

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hailuvet
    @Hailuvet ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q ปีที่แล้ว +2

    Kale heyoten yasamalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi4mr5uk7o
    @user-xi4mr5uk7o 9 หลายเดือนก่อน

    Wendema tebareke

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 หลายเดือนก่อน

    Beautiful program

  • @maergumaergu1843
    @maergumaergu1843 ปีที่แล้ว +1

    ድስስ ይላል አምላክ ያብርታችሁ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @felekefele5783
    @felekefele5783 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን

  • @user-iz7ch3lk1f
    @user-iz7ch3lk1f 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራችንክብርይስጥልን

  • @gebrewahdmarkos6738
    @gebrewahdmarkos6738 ปีที่แล้ว

    Kaleh hiwet yasemaln

  • @fanuelworku7139
    @fanuelworku7139 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏😍

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤amen amen amen

  • @mekidemekide6441
    @mekidemekide6441 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማል❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን እንቁ አባታችን ሥታሥቀኑ ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mazamelkamaza7254
    @mazamelkamaza7254 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ድንቅ መምህር

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን ለሰሙነ ህማማት አደረሳችሁ

  • @majetetube
    @majetetube ปีที่แล้ว +1

    የቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Maria-l5z7j
    @Maria-l5z7j ปีที่แล้ว +1

    I love it ❤❤❤😮😮😮

  • @mengistumesele370
    @mengistumesele370 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ኢት አርት ሚዲያ የቤቴ-ክርስቲያን ድምጽ

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትዎት የማይጠገብ ነው

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fentahunayalew2742
    @fentahunayalew2742 ปีที่แล้ว

    አንጀት አርስ የሆኑ አባት ነዎት። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ ปีที่แล้ว +1

    ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ETU

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lij4584
    @lij4584 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ❤❤