Megabe Hadis Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ያክል እውቀት ነው ያላቸው ይህን ሁሉ ኣስተሳሰብ ያዳበሩት እኔ ምኞቴ ኣንድ ቀን በኣካል ኣግኝቻቸው ኣድናቆቴን ብገልፅላቸው ደስ ይለኝ ነበር 😮 የሚናገሩት ንግግር ሁሌ ያስደነግጠኛል የሰውን ባህሪ ጠንቅቀው ስለሚያውቁት በጣም ድንቅ ንግግር ነው የሚያቀርቡት የማቱሰላ ኣድሜ ይስጥዎት 🙏😍🙏

  • @adinewtesfaye2407
    @adinewtesfaye2407 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። አፍራሽ ነገሮችን ለመስማት የሚፈልገው ያክል ጆሮአችን ከዚህ ከተቀደሰው አስተሳሰብ በትንሹ ለመስማት ቢዘጋጅ ሀገር ሠላም ትሆን ነበር።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 ปีที่แล้ว +57

    ወላሂ ድንቅና ቅን ሃሳቢ ሰው ነዎት ጀግና የሃገራችን ኢትዮጲያ ኩራት አላህ በጤና በሰላም ያኑሮዎት አሚን ።

    • @araratzewdy6469
      @araratzewdy6469 2 ปีที่แล้ว +1

      ክብር ለሚገበው ክብርን ስጡ
      ቅን አሳብ ኖት አንቱ ብትሉ ይሻላል

    • @yemisenbta1437
      @yemisenbta1437 ปีที่แล้ว

      Went new wndeme shin shins betam dess yelall

    • @omtzzzz8920
      @omtzzzz8920 ปีที่แล้ว

      tabaraki yen ehte

    • @mesku4066
      @mesku4066 ปีที่แล้ว

      እሜን💝

  • @tadiwosgirma1404
    @tadiwosgirma1404 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ ኣዲስ ብሩህ ኣእምሮ እግዛሔረ ይሰጠዎት እናመሰግናለን።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว +15

    መጋቢ ሐዲስ እናመስግናለን 🙏🏽ሁሌም እያዝናኑ የሚያስተምሩን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏽

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว +17

    ግሩምመልካም አተማሪ አስተዋይነት የተመላበት ትምህርት ታላቅ አክብሮታችን ይድረስዎት ክብርና ምስጋናችን ይድረስዎት ሃያሉ የኢትይጵያችን ዓምላክ
    እድሜና ጤና ይስጥዎት !!!!!!!!!!

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

      Ewunet.betam.arif.asitesaseb.newu.edimena.xena.yabzalin.lememirachiiin

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว +10

    ወርቅ መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር የምር ግሩም የሆነ አንቂ መልእክት ነው።በእድሜ በጤና ይጠብቅወት፤

  • @ayelechora4250
    @ayelechora4250 ปีที่แล้ว +1

    I would like to visit both megabi hadis Eshetu Alemayehu and Rise liqawunt yeneta Aba Gebrekidan Girma as I live some 500 km far apart. I wish long life to them.

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @semereteklehaymanot7772
    @semereteklehaymanot7772 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ትምህርቲ ነወ

  • @EndegEndeg-q1x
    @EndegEndeg-q1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደው

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እርሜ ከጤናጋ ይስጠወት

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 ปีที่แล้ว +1

    HMMMMMM! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @Uuu-zz6ce
    @Uuu-zz6ce 6 หลายเดือนก่อน +1

    memhiracin edmytanega ysTln❤❤❤❤

  • @hailehaile4853
    @hailehaile4853 2 ปีที่แล้ว +43

    If we have 1 % of Ethiopians who think like megabi Addis and who are willing to share their knowledge and thinking, our country will be a better place for all Ethiopians

    • @blaneabye6441
      @blaneabye6441 2 ปีที่แล้ว +3

      Edman tena yestlign..

    • @hulud887
      @hulud887 2 ปีที่แล้ว

    • @werkadisu9512
      @werkadisu9512 2 ปีที่แล้ว

      7

    • @alemalemepstsheyayele9746
      @alemalemepstsheyayele9746 ปีที่แล้ว

      መምሕርእሽቱእግዚአብሔርእድሜይስጠዎትእኔይእርስዎትምሕርትመቼምእይሰለቸኝም መምሕርየኢትዮጽያንወጣትአደራ

    • @agerie358
      @agerie358 ปีที่แล้ว

      Tekekel

  • @abdurezakmuhaba1489
    @abdurezakmuhaba1489 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ እርሶን አይነቶችን ያብዛልን❤

  • @dawitatnafu6944
    @dawitatnafu6944 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሰዉ ልጅ መመሪያ አለዉ በቅድስ መጽሐፍ ከስህተት ስለማንነጻ የነብስ አባት ይዘን ንሰሐ እየገባን መኖርአለብን ይህ ከመጥፎ ነገር እየጠበቀን የተስተካከለህይወት ይመጣል።

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 10 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️ God bless you 🙏!!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +9

    እነንደነዚሀ አዋቂዎችንና የእውቅት አባቶችን በእድሜና በጤና ያቆይልን!!!!!

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 ปีที่แล้ว +2

    Megabi hades egezyabeher erejem edemi yesetote 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hiwothoffmann3431
    @hiwothoffmann3431 ปีที่แล้ว +1

    highly intelligent person. !!
    God bless you ❤

  • @ithifithif6252
    @ithifithif6252 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላኽ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว +1

    Negabi edme tena yistih yehasaben bizu temessay elketoch astelafehal very strong words and real idea yes I ask my self what is human brains God made us the same different culture and laguage but no difference between then go on together egz yibarik yalenebetin zemen🙏💚🧡❤✍🇮🇱🇪🇹🧚‍♀️

  • @wt974
    @wt974 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ምነዉ አደጋ በዛ በሃገሪቱ በአስተሳሰብ ላ ይ እየተሰራ

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much was very important message I proud of megeb Hadi's Eshetu God bless all ♥️

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ድንቅ ትምህርታዊ ዝግጅት ነበር ::

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 ปีที่แล้ว +9

    Really constructive advice based on examples. Appreciation.

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን. ሽ. አመት ፈጣሪ ያኑርህ. ጭቅላት አድሎሀል

  • @yeshisolomon2833
    @yeshisolomon2833 2 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው በእውነት ❤🙏

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +9

    I respect my dear brother I am proud of you

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር አብዝቱ ይባርክህ መምህራችን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln

  • @Linda-ce2pt
    @Linda-ce2pt 2 ปีที่แล้ว

    You are right God bless you., 🙏🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene.abat.siwedot.edimena.xena.yisxilinii.🙏🙏🙏

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว +8

    ቢሠሙት ብሠሙት የማይስወለቹ ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ስጥልን። ጭንቅላታችንን በአግባቡ / በማ ስተዋል እንጠቀም።

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks MegabiHadish

  • @yemisenbta1437
    @yemisenbta1437 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwet yasmaln ergem edmeee

  • @tsehayteklu
    @tsehayteklu ปีที่แล้ว +2

    Edme yistilen

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19. 3 ปีที่แล้ว +1

    I aprciat megaby Hadis !!

  • @hailehaile4853
    @hailehaile4853 2 ปีที่แล้ว +1

    One of the thing we have to take from Megabi Addis information is to stop transmiting information that are wrong and incorrect. One thing that is killing Ethiopia is wrong information disemnating quickly to dismemeber us.

  • @eshetusevo6128
    @eshetusevo6128 2 ปีที่แล้ว +2

    Great

  • @maxarte5753
    @maxarte5753 2 ปีที่แล้ว +1

    Great guy, indeed.

  • @luhena1491
    @luhena1491 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏🏽

  • @Agrawmuhmmed
    @Agrawmuhmmed ปีที่แล้ว

    Jenas man

  • @estibelgashaw282
    @estibelgashaw282 3 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopia Wust Endih Aynet Positive Thinker Sew New Yemiyasifelig

  • @marthaminassie3024
    @marthaminassie3024 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመልካም ወጣትነት ብላችሁ የሄዳችሁ እባካችሁ ተመለሱ ከዚህ የበለጠ አይገኝም።

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 ปีที่แล้ว

      ይሄን አሉሽ አሉሽና ወቀሳ ለመስማት??

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 6 ปีที่แล้ว +5

    O M G Wooooooooow Gerum Tehmerte Niw

  • @atkiltm800
    @atkiltm800 2 ปีที่แล้ว

    Endet new siltenawin mekafel yemichalew?

  • @northwollocultureandtouris8569
    @northwollocultureandtouris8569 ปีที่แล้ว

    egazabehyre rjeme edemi Yesetelene

  • @massi-oc2on
    @massi-oc2on 3 ปีที่แล้ว +2

    Kala hiyot yasamalin 💒

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምርት ነው

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yrdan enamesegen alen

  • @destahaderatesfay1187
    @destahaderatesfay1187 ปีที่แล้ว

    I Like the 20:20:20 ....concept

  • @derejemindaye4943
    @derejemindaye4943 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @hailuabera2011
    @hailuabera2011 ปีที่แล้ว

    ባንተቤት ጤነኛ ነኝ ብለህ ራስህን ከእብድ ካልከውስታነፃፅር።አለማበድህን አለማወቅህ እና ባለማመንህ።መዳንህን አርቀህ ቀበርከው። ስለዚህ አንተ ጤነኛ ነኝ አላበድኩም ማለትህ አለማየትህ ነው።ከምታየው የተነሳ እብድ ትሆናለህ።ስለሚል ከውስጥም ከውጭም አለማትህንም ነው የገለፅከው ኮሜዲው ።ፀልዩ ያልከው መዝሙረ ዳዊት 1 በቂ ነው።ምስጉን ነው በዋዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ።በጣም ድፍረት ጥሩ አይደለም።እግዚአብሄርን መፍራት ከማውትህ ቢቀድም ።

  • @raptors272
    @raptors272 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN GOD BLESSED 🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woldebelayAbebe-kx9xp
    @woldebelayAbebe-kx9xp ปีที่แล้ว

    ዝዝሬዝሬው

  • @kinfegebrezgiabher2266
    @kinfegebrezgiabher2266 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher edme ystachu

  • @gezahegnwaktole1914
    @gezahegnwaktole1914 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam Des yilal.

  • @belaihabte-jesus2491
    @belaihabte-jesus2491 2 ปีที่แล้ว

    Bless u all 4 ever
    Bless you all
    We demand 4 true peace of Sifian Mustefe type not fake Nobel Peace Prized ovine Amharas Fenocide type of the past 400 years! Lol 😂 😆 😝

  • @saritismartiv81
    @saritismartiv81 4 ปีที่แล้ว

    Memhrachin kale hiwot yasemaln

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnentadesse2084
    @mekonnentadesse2084 ปีที่แล้ว

    knowledge

  • @hannanigussie8177
    @hannanigussie8177 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @shemelissheme
    @shemelissheme 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ሰውየው ተንቀሳቃሽ ላይብራሪ ነው

    • @elizabethengeda5638
      @elizabethengeda5638 ปีที่แล้ว +1

      ትክክ

    • @elizabethengeda5638
      @elizabethengeda5638 ปีที่แล้ว

      በእዉነት የሚገርም እዉነት ነዉ የተናገርከዉ ትክክለኛ ኰሜንት ነዉ።

    • @elizabethengeda5638
      @elizabethengeda5638 ปีที่แล้ว +1

      ሽመልስ ምርጥ ና ብሩህ አይምሮ ያለህ አድማጭ ነህ😮

    • @shemelissheme
      @shemelissheme ปีที่แล้ว

      @@elizabethengeda5638 አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 4 ปีที่แล้ว +2

    i love you mgabyyyyyyyyyy

  • @ethiopiakinfu6707
    @ethiopiakinfu6707 2 ปีที่แล้ว

    Ewente nwe

  • @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ
    @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ሆድ ሁለት ጊዜ ይቀደዳል ዶክተርና ዱርዬ የዶክተሩ ቀዶ ጥገና የዱርዬው ቀዶ ብተና ክክክክ
    የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 2 ปีที่แล้ว

    Your right

  • @birhanutsegay2776
    @birhanutsegay2776 11 หลายเดือนก่อน

    በትግራይ ጦርነት ሲታወጅ ምን ብለው ነበር መጋቤ ሃዲስ? ህሊናዎ ትንሽ ነበር ማለት ነው? አሁንስ ህሊናዎ በኢትዮጵያ ያለ ጦርነት ምን ይላሉ?

  • @hiwotalehgn3756
    @hiwotalehgn3756 2 ปีที่แล้ว

    Ohh

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 2 ปีที่แล้ว

    የአሜርካ መንግስት የምቀባበሉት የንኩሌር ቁልፍ ነው የኛን አላውቅም ።እኔ የማየው የኢትዮጵያ መንግስት የምቀባበሉት ዘር (ክልል) ነው. የምይረከብው

  • @ASproductionEthiopia
    @ASproductionEthiopia 5 ปีที่แล้ว +1

    ‹‹ሰይጣንም ይኑር!›› መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ th-cam.com/video/QKmqldvwOMo/w-d-xo.html

  • @o.birhanubayu9698
    @o.birhanubayu9698 ปีที่แล้ว

    Yamgrem temherte

  • @elsaabeni7806
    @elsaabeni7806 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ቀዶ ብተና።

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 9 หลายเดือนก่อน

    ስልጣን ኣየጥዕመልካን ብስሩ ንስኻ ንመሪሕነት ከምዘይተፈጠርካ ቆርበትካ ይዛረብ ኣሎ ስለዚ ከምልማድካ ሰበይቲ ሰባይ አናጨወካ ናብ ኣሜሪካን ዕጉረን ሳላ ደም ህዝቢ ትግራይ ገንዘብ ኣይሰኣንካን አናሰረቅካ ኣብ ኣሜሪካ ገዛ አናገዛኢካ ንበር ንድምጻዊት ሃይማኖት ግርማ ሓዊሱ ብዙሓት ደቂ ኣንስትዮ አናጨወካ ክምዝወሰድካ ህዝቢ ትግራይ ይፈልጥ አዩ ስለዚ መጀመሪያ ንባዕልካ ስርዓት ሓዝ ካብ ሕጊ ወጻኢ አናነበርካ ንህዝቢ ክተገልግል ኣይትከልን ንከብድካ ጥራይ ኢኻ ትሰርሕ ዘለኻ ሕማቕይ ሕማቕ

  • @zelalemassfaw1704
    @zelalemassfaw1704 5 ปีที่แล้ว +2

    sew malet ende new

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬን የበጠሱ ሚሽቶች ተሌሉ ፍሬን የሚበጥሱ ባሎች የሉም በፍቅር በመዋደድ በመተሳሰብ በመከባበር የተመሠረት ጋብቻ ታለ ሠላም ይሆናል !!!!!

  • @zemenuchalie8928
    @zemenuchalie8928 5 ปีที่แล้ว +1

    arif new memhir

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 2 ปีที่แล้ว

    Big moth alone blood yekeftwal

  • @frehiwotteshomed540
    @frehiwotteshomed540 2 ปีที่แล้ว +1

    With all due respect megabi, some of your stands are confusing me.....as a Christian, if the bible is not going to be considered as our manual and guide ,then what could be?????

  • @addmih7751
    @addmih7751 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ሙዚቃውን አጥፉ ምን አይነት ደንቆሮ ናቹ

  • @dawi098
    @dawi098 2 ปีที่แล้ว

    ሴክስ

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 2 ปีที่แล้ว

    hilina be oromegna min yibaalal yelem inde ? kkkk ajaiba

  • @baroalemu1221
    @baroalemu1221 2 ปีที่แล้ว

    SUBSCRIB LIJ BAROK TUB

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 2 ปีที่แล้ว

    ተዎቸው ፈጣሪ ይጠይቃቸዎል ሐፍታም ሆነ ምናም የባህርዳር ጫት የቃመ ጊዜ ነው የተዎረደው

  • @yeshiwastesfalm2268
    @yeshiwastesfalm2268 2 ปีที่แล้ว

    000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000

  • @eldana2386
    @eldana2386 2 ปีที่แล้ว

    Ye Orthodox enqu newot egziabher edme yistot

  • @lealemzerihun1298
    @lealemzerihun1298 2 ปีที่แล้ว

    Lp

  • @YT-qz7dt
    @YT-qz7dt 2 ปีที่แล้ว +1

    እምነት ሸቀጥ ሆኖ ቢዝነስ ሲሰራበት

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 ปีที่แล้ว

    hadis..tebeyaw..agul..gobez..sibal..aweku..aweku..abeza...ethiopia..tert..tert..ayasfelgatem..ahun..abo...

    • @kalkidanendale2785
      @kalkidanendale2785 ปีที่แล้ว

      Mjmerya erasachinin mayt aykdmim endsu ewket aln bilem yamrbtal eko wndm mtsadeb khone alawkinetikin yasayal ke ykrta gar mlt nw kinat endaymslbn

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 2 ปีที่แล้ว

    ውሸታም በትክክል