ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138☎🇪🇹 +251913287952☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልንበኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebGena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.ukGena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametagFacebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻
💚💛❤️ ሁሉም ያምርብሻል 👍👍
ተባረኪ ፡ እህቴ ፡ መልካም ፡ ስሪ
አልሲ አጭር ሴት ሰፊ ቦላሌ ብታደርግ አያስተራትም
Hi Elsey, the phone you post it both not working. How can I contact you please. I need to know more information about London event
Non è stata la prima è non sarà l'ultima volta che ci vantiamo di te.ci hai reso veramente orgogliosi.congraatulazione !!!Elzi❤
ማነው እደኔ ኤልሳን የሚወድ😍😍😍😘😘🥰
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏
ኤልሲየ የኔ ዘናጭ ስወድሽ በርችልኝ እስቲ ስለ ሴቶች አቀማመጥ አሳይን ሴት ልጅ አንዳንድ ቦታወች ስትሄድ እንደት መቀመጥ እንደት መቆም እንዳለባት ቪድኦ ስሪልን ትስራልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አይተሽ ከሆነ አንዳንድ ሴቶች ካፌ ምናምን ሲቀመጡ ተዘርጥጠው ሲቆሙ ተወላክፈው ነው ምከሪን
ሰርታለች ገብተሽ እይው
እሺ ድጋሚ እመጣበታለሁ ብሩክ ሁኑልኝ 🙏❤️🙏
😂😂😂
ሰርታለች አለ ቪድዬ ፈልጊው
How I love her energy, commitment, self care, hard work,positive attitude በቃ ሁለመናሽ ነው የምወደው ❤❤
ሁሉም ያምርብሻል ችግሩ ላጭር እና ለወፍራም ሰው አይሆንም እረጅም ሰው ላይ ያምራል
በትክክል ለአጭር ሰው አይሆንም የባሰ ያሳጥራል ለወፍራምም የባሰ ያወፍራል ፋሽን ስለሆነ ብቻ ያገኘነውን መልበስ የለብንም እኔ ላይ ምን ያምራል ማለት አለብን
አች ሲፈጥርሽ ዝንጥ ያልሽ ነሽ ማሻአላህ ከመስቀያው ነው ሁሉም ያምርብሻል❤
What the energy I am so proud of you sister
ማርያምን ❤ ስጠብቅሽ ነበር በቦላሌ እኔ ስለወደድኩት ግን የወጠጤዎቹ ነው ብለሽ አስበሽ የተውሽው መስሎኝ ነበር ማንኛውም ሴት🥰 የወደደችው እንድትዘንጥበት በር ስለከፈትሽ ይመችሽ ❤👌
ኤልሲዬ በእውነት ሁሉም ነገር ያምርብሻል ባሌ የተጠባበቀ ነገር ስለማይወድ ቦላሌ ነው ልብሴ ከኋላ ሸፈን ያረግልኛል ደግሞ በጣም ያምርብኛል ከላይ ቀጠን ስለምል ሆድ የለኝም።
ዋው እኔም በጣም የምወደው እና የማዘወትረው አለባበስ ነው
ይመችሽ ኤልስዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ሁሌም እምር በይ ❤️❤️❤️
አዎ, የመጨረሻው አንዱ ስታይል መታጠፍ አለበት። ወድጄዋለው, በተለይ ለቀጭን ሴት beautiful ❤️ love it
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም የምወደውን አይነት አለባበስ ነው እያሳየሽን ያለሽው አመሰግናለሁ ይገርምሻል በጣም ወጣት ሴት ነኝ ታይት ልብሶችን መልበስ ካቆምኩ በጣም ቆየሁ የእኔ እስታይል እያሰየሽኝ ስለሆነ ደስ ነው ያለኝ ሁሏም ሴት እንደዚህ መልበስ አለባት❤❤❤❤❤
I love your energy. You are unique እኮ ስወድሽ ❤
ኤልሲዬ ከቻልሸ ብራንዳቸውን ብትገልጪ ደሰ ይላል የኔ ውብ
እሚሪካ የምትኖሪ ከሆነ የወጣቶች ሱቅ ሂጅ እኔ ልጃች ወጣት ሰለሆኑ ልብሳቸው በሙሉ እንዲህ እይነት ነው።
@@saraababa በየ ሱቁማ አለኮ ግን የልብሱ ክላሰና ኳሊቲን ለመለየት ብዬ ነውአመሰግናለሁ
@@ሠላም-ከ5ጐ የኔ እህት ውድ ስለገዛሽ ያምራል ማለት አይደለም የትም ቦታ ገዝተሽው ዋናው ሰውነትሽ ላይ ይመርብሽ።
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ኤልስዬ❤ሲፈጥርሽም አሳምሮ ነው ለዚህ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ሁሌም ፏፏፏ በይልኝ ፍቅር ❤
Timeless and classic. Love it!
Thank you Elsay I’m in love with jeans 👖 wow beautiful 😍
Sitamri!!! ❤ Beautiful 😍 yibel biyalehu. Be wuha yilek. Siyamribish! Gobez!
Elsyee ሞራሌን ነው ያመጣሸው ልግዛው አልግዛው ሰል ነበረ BINGO Zገዛዋለሁ😂😜 እኔ ምለው ነጭ ሸሚዝሸ ብራንዱን ሼር አርጊኝ ባክሸ
እኔም በሰፊ ሱሪ ፍቅር ወድቄያለሁ ይመችሽ አንቺም በጣም አምሮብሻል
Ohh what an amazing out feet else God bless your family
Stylish beautiful hard worker thank dear to share I like your video content also 🥰🥰🥰👍
Elsi konjo your natural hair show more your beauty ❤❤❤ love the style you choose 🎉🎉
Weyne betam eyetemarku new buzu kanchi . Rasen ayehutina andalem new yalenew biye kegone sew teyeku 😅 Thanku.
ይሄ እኮ ፋሽኑ ከመጣ almost 2 years ሆኖታል እንዴት እስከ አሁን አላየሽዉም ነበር ባንቺ ፋሽን አድናቂነት😊
እኔ የቦላሌን ፋሽን የወደድኩት ነገሩ old እኮ ነው እንደ አዲስ በኔ ዘመን በመምጣቱ ደስስስስ ብሎኛል ❤ እንብርት እየታየ የተቀዳደደ ልብስ እየለበሱ ከመዘነጥ ቦላሌ ላይ ፋሽን ቢቆም ይቀላል 🥰❤ ቆይ እቦልለዋለሁ 💃🚶♀️👖
Love it, very chic Elsiye ❤
You look very classy I love your outfits and how you present yourself keep shining 😊
Tameriyalesh, Elesiye anchi Eko borech bategebeshime ayalefem 😊 yena konjo hulum yamerebeshale ❤ love the red purse
ኤልሲ ቦላሌ ሁሉ ያለዉ አንቺ ጋር አይደል እንዴ። መጣሁ በቃ ኤልሲ sizachin እኩል ነው መሰል 😂። love you Elsiye tebareki
ቦላሌ መሬት ካልነካ ምኑን ቦላሌ ሆነ... you are so funny 😂😂
I love all your outfits in this video specially the jeans one ❤
Elsi bella really beautiful dresses and you too as always!!! ❤️
ቦላሌ ሱሪ ልጆቼ ነው የሚጠቀሙት በዛላይ በጣም ውድ ነው ደስ ሳይለኝ ነው የምገዛላቸው እስኪ እኔም እሞክራለው እዳቺ ካማረብኝ ❤❤❤❤😅
ግዢው ያምርብሻል
Love the creamy one ... take my breath away... 🥰
ሁሉም ያምረብሻል ኤልዬ እኔም እያሰብኩት ነው በጣም ነው ሚያምረው ሚመቸው ከምር❤
Elsiye hulum yamralu beteley tekuru ena yemechereshawa leyu nachew demo tekurun ataskorchiw sitatef betam yamral anchi lay gen hulum yamrubshal Elsiye tebarekilegne
እኔም ቦላሌ ሱሪ እወዳለው. ቦላሌ መልበስ ከተጀመረ ጥብቅብቅ ያለ ሱሪ መልበስ እንድጠዩ ያደርጋል
ደስ ስትይ ደግሞ ሁሉም በጣም ነው ሚያምርብሽ❤
በጣም ነው እሚያምሩት ሁሉም ኤልሲ ግን ሁለተኛ ላይ ያሳየሽንን blue shoulder of ከእስኒከሩ ይልቅ በህሉ ያምራል ቶፑ casual የምንለው ልብስ ሳልሆነ
በጣም ፡ ክላሲ ፡ የምወደው ፡ አለባበስ ፡
Love love your white cotton shirt❤ do you mind sharing the brand pls 🙏? Thank you very much for all your videos!
ኤልሲዬ ቡቶቶም ብለብሺ አንቺ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ❤
Cram color 👌👌👌👌👌👌 my besty
Wow I love it thank you very much for sharing ❤
Thank you so much Elsiye You too are great to work with I can not wait
Betam new yemiyam rut ensye beteley yemchershaw abzagnawun alebabe sishin ewdwalew legnasilakafelshi thank you 🙏❤❤
በስመአብ እንዳንቺ ሁለ ነገር የሚያምርበት ሰው አይቼ አላውቅም። የእውነት።
Anchi hulum yamerbeshal elsi 😘😘😘😘😘😘
በጣም ያዘንጣል ለሁላችንም 🙏❤️🙏
Elseye endet nshe No 3# endataskorechiw pls endeze nw yemiyamrew enem algen gin sayikoret nw yemiamerw yene konjo melkam ken wedddd 🙏❤️❤️❤️❤️
Elsay , I love it by the way I use to that Jens very elegant . Thank you for sharing.
Thank you 🙏 where do you buy your clothing and can you give us the link? Thank you
yene konjo hulum betam new miyamribish yene zenach ❤❤❤
Elesye tight eko class yelewem Enedwe yehune belen new bolale betam new mewedew ❤anchinem wedede
ኤልስዬ ሠላም ነው? ኑሪልን በጣም እንወድሻለን❤
Elsy I heard your and your partner event project it's very good incoherent all Lady's I appreciate you God bless you ❤
አንደኛ ኤልሲኮ ይመችሽ አቦ
እሚገርምሽ ኤልሲዬ የልብስ ሱቅ ሄጄ ቦላሌዎችን ዞር ብዬ አላያቸውም አሁን ግን አንቺን ሳይ ሃሳቤን ቀይሬአለው በጣም ነው የሚያምርብሽ እስቲ ገዝቼ አየዋለው
ሞክሪው ዝንጥ ነው የሚያረገው 🙏❤️🙏
i 👍 Bolale aleme haaaaaa haaa yarda Lege .
WOW......
ከየት ነው የገዛሽው የሱቅን ሰም ብትነግሪን very goos
እዚህ ያሉ ቡቲኮ ነው የገዛሁአቸው ማሬ 🙏❤️🙏
Bolale yenye styleye new especially when I was Italy ❤
hulume nger betame yamerebeshale wow
Am going shopping 🛍️ 😅🏃♀️
endih ayenetu serash new yenafeken do more please!
Betam Betam Betam beautiful 😍 Yene wib Where did you buy the jeans please
Your jeans looks much better with white shirt.
ኤልስየ በጣም ነዉ ምያዘንጠዉ እኔ መልበስ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ❤
yene konjo Elsy❤❤❤💕💕💕
Thanks
ኤልሲ እና ዶሊ በቃ ተለያያችሁ😂😂
Wow
❤❤ኤልሲዬ በቃ አዘንጭን ስፕሪንግ መጣ❤❤❤
ሲታምሪ ቦርጭ የለሽም ❤
Bolellllllllll❤😂❤😂❤❤❤❤ me too I like bolalay 11:24
እስኪ አንድ ቦላሌ ላኪልኝ
Yea definitely wide leg trs are so cool
Nice elsi
Bolale trousers 👖 😍 👌 ❤❤❤ yane mircha new
የኔ ቆንጆ👍
Hulum yamral enem hulum algen Hulgize nw yemtekemachew 👌👌👌👌
I loved bolale I have to much ❤❤❤
Nice 🙌🙌🙌
Me too I like bolala
I forgot to mention am your fun and love love your style.
Thank you dear 🙏❤️🙏
Wow wow wow 🔥❤️❤️❤️❤️🙏
የኔ ውብ ሴት ስወድሽ ደሞ ያልሽውን ሁሉ እጠቀምበታለው
Bella ❤️❤️❤️❤️
አወ ሱሪወች በጣም ነው የሚመቹት ሲለበሱ ምቾት አላቸው በም ነው የሚያምርባቹ ከታይት ተገላገልን ሞክሩት
Ahun lay skinny suri kertual. Yhe new fashionu.
Zenchii❤
ኤልሰይ ጅንሰ መቸም ፋሽኑ አይወድቅም ያምራል
Bolellllllllll❤😂❤😂❤❤❤❤ me too I like bolalay
ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ ❤
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
በጣም ያምራል እኔም ቦላሌ ጀምሪያለዉ😂
Elsi swedshi eko ❤❤
You are so elegant , so smart so beautiful❤❤❤
Buongiorno elsy 🥰 a me mi ingrassa no no so perché ❤
Edma berkachehu
ኤሊስዬ ሺያ በተር እንዴት እናኛለን ካናዳ ነው ያለሁት።
African store ጠይቂ ታገኛለሽ።
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን
መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻
💚💛❤️ ሁሉም ያምርብሻል 👍👍
ተባረኪ ፡ እህቴ ፡ መልካም ፡ ስሪ
አልሲ አጭር ሴት ሰፊ ቦላሌ ብታደርግ አያስተራትም
Hi Elsey, the phone you post it both not working. How can I contact you please. I need to know more information about London event
Non è stata la prima è non sarà l'ultima volta che ci vantiamo di te.ci hai reso veramente orgogliosi.congraatulazione !!!Elzi❤
ማነው እደኔ ኤልሳን የሚወድ😍😍😍😘😘🥰
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏
ኤልሲየ የኔ ዘናጭ ስወድሽ በርችልኝ እስቲ ስለ ሴቶች አቀማመጥ አሳይን ሴት ልጅ አንዳንድ ቦታወች ስትሄድ እንደት መቀመጥ እንደት መቆም እንዳለባት ቪድኦ ስሪልን ትስራልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አይተሽ ከሆነ አንዳንድ ሴቶች ካፌ ምናምን ሲቀመጡ ተዘርጥጠው ሲቆሙ ተወላክፈው ነው ምከሪን
ሰርታለች ገብተሽ እይው
እሺ ድጋሚ እመጣበታለሁ ብሩክ ሁኑልኝ 🙏❤️🙏
😂😂😂
ሰርታለች አለ ቪድዬ ፈልጊው
How I love her energy, commitment, self care, hard work,positive attitude በቃ ሁለመናሽ ነው የምወደው ❤❤
ሁሉም ያምርብሻል ችግሩ ላጭር እና ለወፍራም ሰው አይሆንም እረጅም ሰው ላይ ያምራል
በትክክል ለአጭር ሰው አይሆንም የባሰ ያሳጥራል ለወፍራምም የባሰ ያወፍራል ፋሽን ስለሆነ ብቻ ያገኘነውን መልበስ የለብንም እኔ ላይ ምን ያምራል ማለት አለብን
አች ሲፈጥርሽ ዝንጥ ያልሽ ነሽ ማሻአላህ ከመስቀያው ነው ሁሉም ያምርብሻል❤
What the energy I am so proud of you sister
ማርያምን ❤ ስጠብቅሽ ነበር በቦላሌ እኔ ስለወደድኩት ግን የወጠጤዎቹ ነው ብለሽ አስበሽ የተውሽው መስሎኝ ነበር ማንኛውም ሴት🥰 የወደደችው እንድትዘንጥበት በር ስለከፈትሽ ይመችሽ ❤👌
ኤልሲዬ በእውነት ሁሉም ነገር ያምርብሻል ባሌ የተጠባበቀ ነገር ስለማይወድ ቦላሌ ነው ልብሴ ከኋላ ሸፈን ያረግልኛል ደግሞ በጣም ያምርብኛል ከላይ ቀጠን ስለምል ሆድ የለኝም።
ዋው እኔም በጣም የምወደው እና የማዘወትረው አለባበስ ነው
ይመችሽ ኤልስዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ሁሌም እምር በይ ❤️❤️❤️
አዎ, የመጨረሻው አንዱ ስታይል መታጠፍ አለበት። ወድጄዋለው, በተለይ ለቀጭን ሴት beautiful ❤️ love it
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም የምወደውን አይነት አለባበስ ነው እያሳየሽን ያለሽው አመሰግናለሁ ይገርምሻል በጣም ወጣት ሴት ነኝ ታይት ልብሶችን መልበስ ካቆምኩ በጣም ቆየሁ የእኔ እስታይል እያሰየሽኝ ስለሆነ ደስ ነው ያለኝ ሁሏም ሴት እንደዚህ መልበስ አለባት❤❤❤❤❤
I love your energy. You are unique እኮ ስወድሽ ❤
ኤልሲዬ ከቻልሸ ብራንዳቸውን ብትገልጪ ደሰ ይላል የኔ ውብ
እሚሪካ የምትኖሪ ከሆነ የወጣቶች ሱቅ ሂጅ እኔ ልጃች ወጣት ሰለሆኑ ልብሳቸው በሙሉ እንዲህ እይነት ነው።
@@saraababa በየ ሱቁማ አለኮ ግን የልብሱ ክላሰና ኳሊቲን ለመለየት ብዬ ነው
አመሰግናለሁ
@@ሠላም-ከ5ጐ የኔ እህት ውድ ስለገዛሽ ያምራል ማለት አይደለም የትም ቦታ ገዝተሽው ዋናው ሰውነትሽ ላይ ይመርብሽ።
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ኤልስዬ❤
ሲፈጥርሽም አሳምሮ ነው ለዚህ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ሁሌም ፏፏፏ በይልኝ ፍቅር ❤
Timeless and classic. Love it!
Thank you Elsay I’m in love with jeans 👖 wow beautiful 😍
Sitamri!!! ❤ Beautiful 😍 yibel biyalehu. Be wuha yilek. Siyamribish! Gobez!
Elsyee ሞራሌን ነው ያመጣሸው ልግዛው አልግዛው ሰል ነበረ BINGO Zገዛዋለሁ😂😜 እኔ ምለው ነጭ ሸሚዝሸ ብራንዱን ሼር አርጊኝ ባክሸ
እኔም በሰፊ ሱሪ ፍቅር ወድቄያለሁ ይመችሽ አንቺም በጣም አምሮብሻል
Ohh what an amazing out feet else God bless your family
Stylish beautiful hard worker thank dear to share I like your video content also 🥰🥰🥰👍
Elsi konjo your natural hair show more your beauty ❤❤❤ love the style you choose 🎉🎉
Weyne betam eyetemarku new buzu kanchi . Rasen ayehutina andalem new yalenew biye kegone sew teyeku 😅 Thanku.
ይሄ እኮ ፋሽኑ ከመጣ almost 2 years ሆኖታል እንዴት እስከ አሁን አላየሽዉም ነበር ባንቺ ፋሽን አድናቂነት😊
እኔ የቦላሌን ፋሽን የወደድኩት ነገሩ old እኮ ነው እንደ አዲስ በኔ ዘመን በመምጣቱ ደስስስስ ብሎኛል ❤ እንብርት እየታየ የተቀዳደደ ልብስ እየለበሱ ከመዘነጥ ቦላሌ ላይ ፋሽን ቢቆም ይቀላል 🥰❤ ቆይ እቦልለዋለሁ 💃🚶♀️👖
Love it, very chic Elsiye ❤
You look very classy I love your outfits and how you present yourself keep shining 😊
Tameriyalesh, Elesiye anchi Eko borech bategebeshime ayalefem 😊 yena konjo hulum yamerebeshale ❤ love the red purse
ኤልሲ ቦላሌ ሁሉ ያለዉ አንቺ ጋር አይደል እንዴ። መጣሁ በቃ ኤልሲ sizachin እኩል ነው መሰል 😂። love you Elsiye tebareki
ቦላሌ መሬት ካልነካ ምኑን ቦላሌ ሆነ... you are so funny 😂😂
I love all your outfits in this video specially the jeans one ❤
Elsi bella really beautiful dresses and you too as always!!! ❤️
ቦላሌ ሱሪ ልጆቼ ነው የሚጠቀሙት በዛላይ በጣም ውድ ነው ደስ ሳይለኝ ነው የምገዛላቸው እስኪ እኔም እሞክራለው እዳቺ ካማረብኝ ❤❤❤❤😅
ግዢው ያምርብሻል
Love the creamy one ... take my breath away... 🥰
ሁሉም ያምረብሻል ኤልዬ እኔም እያሰብኩት ነው በጣም ነው ሚያምረው ሚመቸው ከምር❤
Elsiye hulum yamralu beteley tekuru ena yemechereshawa leyu nachew demo tekurun ataskorchiw sitatef betam yamral anchi lay gen hulum yamrubshal Elsiye tebarekilegne
እኔም ቦላሌ ሱሪ እወዳለው. ቦላሌ መልበስ ከተጀመረ ጥብቅብቅ ያለ ሱሪ መልበስ እንድጠዩ ያደርጋል
ደስ ስትይ ደግሞ ሁሉም በጣም ነው ሚያምርብሽ❤
በጣም ነው እሚያምሩት ሁሉም ኤልሲ ግን ሁለተኛ ላይ ያሳየሽንን blue shoulder of ከእስኒከሩ ይልቅ በህሉ ያምራል ቶፑ casual የምንለው ልብስ ሳልሆነ
በጣም ፡ ክላሲ ፡ የምወደው ፡ አለባበስ ፡
Love love your white cotton shirt❤ do you mind sharing the brand pls 🙏? Thank you very much for all your videos!
ኤልሲዬ ቡቶቶም ብለብሺ አንቺ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ❤
Cram color 👌👌👌👌👌👌 my besty
Wow I love it thank you very much for sharing ❤
Thank you so much Elsiye You too are great to work with I can not wait
Betam new yemiyam rut ensye beteley yemchershaw abzagnawun alebabe sishin ewdwalew legnasilakafelshi thank you 🙏❤❤
በስመአብ እንዳንቺ ሁለ ነገር የሚያምርበት ሰው አይቼ አላውቅም። የእውነት።
Anchi hulum yamerbeshal elsi 😘😘😘😘😘😘
በጣም ያዘንጣል ለሁላችንም 🙏❤️🙏
Elseye endet nshe
No 3# endataskorechiw pls endeze nw yemiyamrew enem algen gin sayikoret nw yemiamerw yene konjo melkam ken wedddd 🙏❤️❤️❤️❤️
Elsay , I love it by the way I use to that Jens very elegant . Thank you for sharing.
Thank you 🙏 where do you buy your clothing and can you give us the link? Thank you
yene konjo hulum betam new miyamribish yene zenach ❤❤❤
Elesye tight eko class yelewem Enedwe yehune belen new bolale betam new mewedew ❤anchinem wedede
ኤልስዬ ሠላም ነው? ኑሪልን በጣም እንወድሻለን❤
Elsy I heard your and your partner event project it's very good incoherent all Lady's I appreciate you God bless you ❤
አንደኛ ኤልሲኮ ይመችሽ አቦ
እሚገርምሽ ኤልሲዬ የልብስ ሱቅ ሄጄ ቦላሌዎችን ዞር ብዬ አላያቸውም አሁን ግን አንቺን ሳይ ሃሳቤን ቀይሬአለው በጣም ነው የሚያምርብሽ እስቲ ገዝቼ አየዋለው
ሞክሪው ዝንጥ ነው የሚያረገው 🙏❤️🙏
i 👍 Bolale aleme haaaaaa haaa yarda Lege .
WOW......
ከየት ነው የገዛሽው የሱቅን ሰም ብትነግሪን very goos
እዚህ ያሉ ቡቲኮ ነው የገዛሁአቸው ማሬ 🙏❤️🙏
Bolale yenye styleye new especially when I was Italy ❤
hulume nger betame yamerebeshale wow
Am going shopping 🛍️ 😅🏃♀️
endih ayenetu serash new yenafeken do more please!
Betam Betam Betam beautiful 😍
Yene wib Where did you buy the jeans please
Your jeans looks much better with white shirt.
ኤልስየ በጣም ነዉ ምያዘንጠዉ እኔ መልበስ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ❤
yene konjo Elsy❤❤❤💕💕💕
Thanks
ኤልሲ እና ዶሊ በቃ ተለያያችሁ😂😂
Wow
❤❤ኤልሲዬ በቃ አዘንጭን ስፕሪንግ መጣ❤❤❤
ሲታምሪ ቦርጭ የለሽም ❤
Bolellllllllll❤😂❤😂❤❤❤❤ me too I like bolalay 11:24
እስኪ አንድ ቦላሌ ላኪልኝ
Yea definitely wide leg trs are so cool
Nice elsi
Bolale trousers 👖 😍 👌 ❤❤❤ yane mircha new
የኔ ቆንጆ👍
Hulum yamral enem hulum algen
Hulgize nw yemtekemachew 👌👌👌👌
I loved bolale I have to much ❤❤❤
Nice 🙌🙌🙌
Me too I like bolala
I forgot to mention am your fun and love love your style.
Thank you dear 🙏❤️🙏
Wow wow wow 🔥❤️❤️❤️❤️🙏
የኔ ውብ ሴት ስወድሽ ደሞ ያልሽውን ሁሉ እጠቀምበታለው
Bella ❤️❤️❤️❤️
አወ ሱሪወች በጣም ነው የሚመቹት ሲለበሱ ምቾት አላቸው በም ነው የሚያምርባቹ ከታይት ተገላገልን ሞክሩት
Ahun lay skinny suri kertual. Yhe new fashionu.
Zenchii❤
ኤልሰይ ጅንሰ መቸም ፋሽኑ አይወድቅም ያምራል
Bolellllllllll❤😂❤😂❤❤❤❤ me too I like bolalay
ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ ❤
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
በጣም ያምራል
እኔም ቦላሌ ጀምሪያለዉ😂