ተልባ ለጠቆረ እና ለተጎሳቆለ ቆዳ መዳኒት ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 427

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +38

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @hgh8912
      @hgh8912 10 หลายเดือนก่อน +1

      በማርያም መልሽልኝ ማህፀነን ያሳክከኛል ❤

    • @hayatjemal4118
      @hayatjemal4118 10 หลายเดือนก่อน

      Hi

    • @ariam5070
      @ariam5070 10 หลายเดือนก่อน

      Elsiye Shewan miracle hair growth oli meche new yemimeta sold out ylal.

    • @እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ
      @እኔስየማርያምነኝ-ገ9ጘ 10 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛ ሰላም እባክሽ ስለ እርግዝና መከላከያ ጥሩ የምትይው ብትነግሪን ኤልሲ እባክሽ ተቸግራለው

    • @deborahzene7341
      @deborahzene7341 10 หลายเดือนก่อน

      ኤልሲ ሸሃቤተር እኛ ጋር የለም በሱ ቦታ ምን ልጠቀም?

  • @tigi886
    @tigi886 10 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ትዝ ይለኛል ሁሌም ቤታችን ዉስጥ እማዬ ገበያ በምትሄድ ግዜ ተልባ ሳትገዛ አትመጣም ለጨጓራችን እና ለምግብ ታስጠቅመን ነበር። እኔም ዛሬ በቤቴ ማታ ማታ ላይ አንድ ኩባያ ለብ ባለ ዉሀ ባዶዉን ያለ ስኳር መትቼ ሳልጠጣ አላድርም። አብሶ ሴቶች ተጠቀሙት ዉስጣችንን ያፀዳዋል።

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ Elsi የተልባ ነገር ዛሬስ አሳቅሽኝ😂የኔና የጉዋደኛየ ፀጉር ባለውለታ ነበረች ድሮ ለምጥም ረድቶኛል የምር ይዘፈንላት ድምፅ እንሁን ለተልባ❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Elsi አውነት ነው አኒ በጣም ተልባ አጠቀማለው ጸጉረ በጣም ሻይን ያረጋል ቆንጆ ነው ኣርብ ኣርብ ኣለማቃረጥ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 10 หลายเดือนก่อน +15

    ኤልስዬ አንችኮ አይደለም 2መቶሽ 1ሚሊዬን መግባት አለብሽ ጨዋ አስተዋይ ሴት ነሽ እኔ በባለቤቴም በልጄም በራሴም ስልክ ነው ስብስክራይብ ያደረኩሽ ማርያምን ስለምውድሽ❤❤❤

  • @haimanotnatufera
    @haimanotnatufera 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ተባረኪልኝ ሁሌም ተፈጥሮአዊ የሆኑ ነገሮችን የምታውቂውንና ተጠቅመሽ ለውጥ ያገኘሽበትን ነገር ያለስስት ለኛ ታካፍይናለሽ እና እናመሰግናለን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽ በሬት ለውሰን ከምናስቀምጠው በየቀኑ ልንጠቀም ስንል እየለወስን ብንጠቅምስ።

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 10 หลายเดือนก่อน +40

    ለተልባ ይዘፈን ተመቸኝ,...ለወለደች,ቦቶክስ,ለጄል,ለፔሬድ,ለሆድ,

    • @swetesweety1236
      @swetesweety1236 10 หลายเดือนก่อน

      Iske negrge kaprde ga beta genge ina 3wer honge parada kemxa sewenate enda isate iendale

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +6

      🤣🤣🤣🤣ካልቀደማችሁ ግጥም መፃፍ ልጀምር ነው 🙏❤️🙏

    • @bellasabella3844
      @bellasabella3844 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 ተልባዬ የኔ መድሃኒት
      የምታድኝኝ ከበሽታ ከሞት
      መች እኖራለው እኔ ያላንቺ
      ጨርሽው ኤልሱ😅😅😅
      ​@ethioelsylifestyle9486

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +5

      @@bellasabella3844 🤣🤣🤣🤣ገደልሽ ሳቄን ነው ሰው መሀል የለቀኮት 🤣🤣🤣ቀኔን አበራሽልኝ ተባረኪ 🙏❤️🙏

    • @hiwot8579
      @hiwot8579 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@bellasabella3844ልቀባልሸ እና ላብራ እንደ እንደ ጨረቃ😂😂

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የaloe vera ጥቅም በጣም ብዙ ነው። እኔም ሻንፓና ኮንዲሽነሩን ከ forevere living ላይ ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነው ዋጋው በጣም ውድ ቢሆንም ውጤቱ ግን በጣም ጥሩ ነው። ፀጉር ያበዛል፣የፀጉራችንን ወዝ ያሳምራል። እስኪ እቤቴ ጄሉ ሳይሆን ውሀው አለኝ በተልባው ሞክሬ ውጤቱን አሳውቃችዋለው። ❤❤❤

  • @wehewetmohamed2395
    @wehewetmohamed2395 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ ኤልሳ ለእንግዳ ወጥ ሲቀርብ ምግብ serve ስናረግ እንዴት እንደሆነ ብነግሪኝ በርቺ
    አመሠግናለሁ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲዬ እኔየሬትጄል የባሰ ብጉርያወጥብኛል ተልባብቻ በውሀቀላቅሎ መቀባት አይቻልም??????

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ የተቸገርኩበትን ነገር ስለሰራሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ

  • @worku3723
    @worku3723 10 หลายเดือนก่อน +2

    የተልባ የተጨመቀ ዘይትና ዱቄቱ ምንያክል ግዜ ይቆያል ዘይቱ በተለይ ይቆያል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 หลายเดือนก่อน +9

    😂😅😅😅😅ተልባ ቢጫጫ ባንድ ሙቀጫ ብለው ስምአወጡት ፍትህ ለታልባችን 😅

    • @birtukannigus
      @birtukannigus หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mebrihittedros6199
    @mebrihittedros6199 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልስየ የ አንቺ ኣድናቂት ነይ ከ ሃገረ ኤርትራ i Love u❤❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል ነሽ የኔ ውድ ❤

  • @iigg9749
    @iigg9749 9 หลายเดือนก่อน +2

    የእሬት ጄል የሌለንስ እንዴት እንቀባው ውዴ

  • @sindu9361
    @sindu9361 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰን እሰክሪን ባልጠቀም ጉዳት አለው እኔማደያት ወይም የፊቴ መበላሸት የመጣው በሰን እሰክሪን ነዉ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዎው የነም ጥያቀ ነበረ ስለጦቆረ ቆዳ❤ በጣም እናመሰግናለን❤
    ግን አንድ ጥያቀ እስከ ስንት ቀናት ወይም ሳምነታት ማቆየት እንችላልፈን?

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 7 หลายเดือนก่อน

      5 ቀን ፍሪጂ አድርጊና

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲ የተፍጥሮ ነገሮ ስትይ እኮ ነው ኣንጀቴ ርስ የሚታርግው ደም ልክ ነሽ ኣያቴ ነበሮ እና በኣል ለራሱ ታርዶ ተገምዶ የተልባ ወጥ ሳይቀምሱ ስጋውን ይቀምሱም እኔ ይገርመኝ ነበር ለምን እንደሆነ ልጅ ስለ ነበረኮ በእውነት so ይመችሽ ኤልስየ ❤

  • @Shikor-n7v
    @Shikor-n7v 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስየ በጣም እናመሰግናለን 👏 የኔ ጥያቄ ለስንት ቀን መቆየት አለበት የሰራነው ? ፍሪጅ መግባት የለበትም አመሰግናለሁ🥰

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል እህቴ እኔ ፌቴላይ ማዳት ወቶብኘ ክሬም ቀብቼው ጠፍ ሙልጭ ብሎ ክሬሙን ሳቋርጠው የባሥ ጠቆረ ብቻ ከባድነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሴ መጀመሪያ ባልነካሁት ነው ያስባለኝ 🙏❤️🙏

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደች ሆኛለሁ 😢ተመለሰ ሳቆም

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm 8 หลายเดือนก่อน

      @@RahmahRahmah-qd5hh ከባድ ነው ፊቴን ማየት ጠላሁኘ እኔስ እህቴ ውስጣችን ጤነኛ አይደለም መሠለኘ ቤተሠብምን ይላል አገር ስንገባ ያሳዝናል

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 8 หลายเดือนก่อน

      @@Tube-gy8hm በጣም ከባድነው እህቴ አላህ ይርዳን ምንም አይነት መድሀኒት ከፓርማሲ አትጠቀሚ እኔን ጉድ አድርጎኛል እናም ፈጣሪ ይርዳን
      እኔም አገር መግባትን ሳስብ 😥😥ጪንቅ ይለኛል የኔ ችግሩን አላወኩትም አይዞን እህቴ

  • @Habeshawit21
    @Habeshawit21 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልስዬ ያንን ዊግ ስታወልቂ ውበትሽ ደመቀ በርቺልኝ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you yene konjo on the right time bless you ❤

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 หลายเดือนก่อน

    አነደዬ የሠራነው ለስንት ግዜ መጠቀም እንችላለን ውጭ ነው ፊሪጂ የሚቀመጠው አመሠግናለሑ።

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
    @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ❤ ጄል ማግኜት,ያልቻልን, ተልባውን,በምን,እንጠቀም?አማራጭካለ,ንገሪን❤

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ።እኔ ቆዳየ በጣም ቅባታማ ነው በተለይ ፊቴ።ፊቴ ቡግር አልፎ አልፎ ይወጣል ይጠቁራል ስስም ነዉ እና እባክሽ ለገላየ እና ለፊቴ ከኬሚካል ነፃ የሆኑትን መታጠቢያ ሳሙናዎች እና ሎሽኖች ሰንስክሪን ፃፊልኝ።ሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም እባክሽ ፊቴ እየተበላሸብኝ መጣ።የሬቱን ጄል ትክክለኛ ስሙንም ጭምር🙏

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዉነትሸነዉ የኔዉድ ለተልባ መዘፈን አለበት አሰኪ ግጥም ሰጪዎችን ጠይቄ ነጠላ ዜማ እለቃለሁ ግን አብረን ቢሆን ይመረጣል

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጥያቄ ያልተፈለጉ ፀጉር እንዴት ማስወገድ እንዳለብን አሳይን

    • @LijSuzi
      @LijSuzi 10 หลายเดือนก่อน

      me tuuu

  • @leltialemu
    @leltialemu 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ኤልስዬ አንዴ ሰርተን ለሳምንት እየቀነሰን ብንጠቀመው ጉዳት ይኖረው ይሆን ይሄን ብታብራሪልን❤

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልስዬ አንቺ ቆንጆ ነሽ በጣም ሜካኘ አታብዢ ኘሊስ ከለርሽ ቆንጀ ነው

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 10 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት አንችን አለማበረታታትኮ ንፉግነት ነዉ ያዉ አልኮምትም እንጅ አይሻለሁ እናም በርች

  • @pic8927
    @pic8927 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይን ዙሪያ ለጠቆረ መሥመር መሥመር ለወጣበት ምንድነው መፍትሄ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +5

      በስሱ ቀቢው ይሄ መዳኒት ነው ምንም ክፋት የለውም ማሬ🙏❤️🙏

  • @rebeccasolomon6433
    @rebeccasolomon6433 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ነው ያሳቀኝ ኤልሲ የኔ እህት ለተልባ ለምን አልተዘፈነም ያልሽው
    እውነት ነው እኔ ተልባ ከቤቴ ሲጠፋ ይጨንቀኛል

  • @arsemagebremariam201
    @arsemagebremariam201 9 หลายเดือนก่อน +4

    የት ነው የምናስቀምጠው ፍሪጁ ወይስ ውጪ

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 7 หลายเดือนก่อน

      ፊሪጂ 5 ቀን ድረስ ችግር የለዉም

  • @meronmersha3628
    @meronmersha3628 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን። so እነ ordinary, cerave , Clinique etc…. ብዙ የskin products አያስፈልጉም ማለት ነዉ?

  • @alemb4972
    @alemb4972 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ኤልሲ ተመቸሽኝ ታድለሽ ምንም ብትይ ያምርብሻል ተባረኪልኝ ውዴ

  • @TesfayGenet-hn7ph
    @TesfayGenet-hn7ph 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅባቱን ተጠቅመን በውሃ ብቻ ታጥበን ፀሃይ ላይ ስወጣ ችግር የለውም?

  • @AbebaGmeskel
    @AbebaGmeskel 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ የተልባውን ጄል ፍሪጅ ማስቀመጥ አይቻልም ወይ

    • @heywteyemarymlge5530
      @heywteyemarymlge5530 10 หลายเดือนก่อน

      በበረዶ መልክ ለፈለግሽው ግዜ አስቀምጠሽ መጠቀም ትችያለሽ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጥዋት ተነስቸ ገላየን ታጥቤ ፀጉሬን በተልባ ፈርዠ ፊቴን ተልባ ማስክ ተቀብቸ ቁርሴን ተልባ ጠጥቸ ጨጨብሳ በተልባ የታሸ በልቸ ፋብልጭ ብየ ወደስራየ በይ ኤልሲ ግጥም ከኔ ዜማ ካንች I love ❤❤❤ ተልባ እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน

      ታልባውን እደትአረገሸነውየምጠጭው ውደ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እልስየ እውነት ነው ተልባ ለፁም እውነት ነው thank you እዝግአብሄር ተመስገን

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Else can you please show me the Link for the olivera to order please

  • @AliFatya
    @AliFatya 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምን የፊት ሳሙና እንጠቀም

    • @almazgetachew9117
      @almazgetachew9117 9 หลายเดือนก่อน

      ካካው በተር አሪፍ ኑው

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 26 วันที่ผ่านมา

    on winter what kind cream you youth ?

  • @Nazi-1119
    @Nazi-1119 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲ ምናስቀምጠው ፍሪጅ ውስጥ ነው እና ለስንት ሳምንት መቀመጥ ይችላል
    እና ፊታችን ላይ ስንት ደቂቃ ይቆይ የኔ ፊት ጥቁር ጥቁር አለው

  • @RakiRaRi1997
    @RakiRaRi1997 10 หลายเดือนก่อน +1

    I don't have ጄሉን ና በውሃ መጠቀም እችላለው ወይ ኤልሲ?

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ኤሊሲ እሬቱን የማናገኝ በምን መተካት ይቻላል? ሌላው ተልባ ቀን ከተ ጠቀምን ምቺ አያስመታም?

  • @Susiisusis8078
    @Susiisusis8078 9 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ኤልሲ እዴት ነሽ ከፊቴ ላይ ጠባሳ አለኝ አዳዴ ይደምቃል አዳዴ ይደበዝዛል ሙሉ በሙሉ እዲጠፍ ምን ልጠቀም

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነሽ

  • @birtukan2023
    @birtukan2023 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ❤

  • @beyenechnigatie9906
    @beyenechnigatie9906 หลายเดือนก่อน

    የት ሱቅ ነው ምትገዚ ጌሉንና.በሽአቅቤ ስሙ ትክክ ከሆነ ብትነግሪኝ እህቴ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for sharing ❤

  • @LoveLove-yj6oz
    @LoveLove-yj6oz 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ ።እስኪ እኔም እሞክረዋልሁ።

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲየ በደንብ አስረድተሽ ስለምታሳይን ከልባችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @RahelGebreselassie
    @RahelGebreselassie 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank my beautiful and strong woman ❤❤❤❤❤God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezz6223
    @bezz6223 10 หลายเดือนก่อน +5

    እናቴ ለሴቶች የቆምሽ ጀግኒት ነሽ በርች

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልስ እናመሰግናለን አንዴ የሰራነው እስከስንት ግዜ ሊቆይ ይችላል?

  • @ZinashiDemise
    @ZinashiDemise 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግንሻሐን

  • @TizitaTiti-t5k
    @TizitaTiti-t5k 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginalen

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 10 หลายเดือนก่อน

    I use it every day on my face . Love it

  • @EnanuG
    @EnanuG 26 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ እኔምጠቀመው ሰንብሎክ ነው ሆዴ ችግር አለው ሁላችሁም ሰንስክሪንትላላችሁ እባክሽ ምንችግርአለው እስኪ ንገሪኝ

  • @azebtesfaye2707
    @azebtesfaye2707 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለስንት ቀን መቆየት ይችላል።

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤስየ እኔ ጀል ኣላገኝም ሌላ በምን ልበጥብጠው 😊

  • @mariaabdi8781
    @mariaabdi8781 10 หลายเดือนก่อน

    Hi Elsi am allergic for alvera do you have another option thanks

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @maiergezira1518
    @maiergezira1518 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hi sis do you have any plan having a store in Ethiopia I mean for your product please think about it

  • @LeliseTola
    @LeliseTola 10 หลายเดือนก่อน +2

    thank you ❤

  • @terytill3652
    @terytill3652 9 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂ለምን መሰለሽ ያልተዘፈነው ሸርታታ ስለሆነ እናቱ 🤣

  • @Wynitu
    @Wynitu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝ

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ብለሻል።

  • @helendesta4274
    @helendesta4274 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናልን:: ፊሪጅ ውስጥ ይቀመጣል?

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hi my dear sister, how are you doing? The Smartest one , Thank you so much

  • @hannakedir8420
    @hannakedir8420 10 หลายเดือนก่อน

    Yes Elsi I like all your information thx

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ

  • @SelamAlem-v7t
    @SelamAlem-v7t 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @miheretAyalew-h6o
    @miheretAyalew-h6o 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks elsiye you are beautiful both inside and outside thanks for sharing your life experiences.❤❤

  • @fasikabogale3780
    @fasikabogale3780 หลายเดือนก่อน

    ለፊት ይሆናል?

  • @selinachirstopolo4340
    @selinachirstopolo4340 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስዬ ለስንት ቀን ነው ምንሰራው ንገሪን እንጂ❤

  • @saditube8617
    @saditube8617 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዉይ ተልባይ እኔማ ሱሱን አልቻልኩትም በወተት እደጁስ O.M.g ሞክሩት መክሳት ለምትፈልጉ አብሷ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 10 หลายเดือนก่อน

      በእናትሽ ተልባው ታምሶ ነው?

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 10 หลายเดือนก่อน +2

      ለምግብነት ለመጠቀም በላጩ የታመሰው ነው።በተመጣጠነ የሙቀት ደረጃ አምሰሽ ፍጪው የታመሰው ካልታመሰው ጣእሙ በጣም የጣእም እርቀት አለዉ የታመሰው ጣእሙ 😋😋😋​@@betelmulu4897

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 10 หลายเดือนก่อน

      ቦርጭ አለብኝ እደት ነው የምትጠቀሚው እህት

    • @saditube8617
      @saditube8617 10 หลายเดือนก่อน

      @@betelmulu4897 እኔ የምጠቀመዉ በስሱ ሞቅ ሞቅ ነዉ የምረገዉ ከዛ ትፈጪዋለሽ ከዛ በጅስ መፍጫ በወተት 👌 ሞክሩት

    • @Jerry-wp1gn
      @Jerry-wp1gn 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@saditube8617 አይዝለገለግም? ፈልቶ በቀዘቀዘ ወተት ነው?

  • @Habeshawit21
    @Habeshawit21 10 หลายเดือนก่อน +3

    በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ

  • @nigisti1569
    @nigisti1569 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክ ኤልሲ ! ስወድሽ እኮ

  • @WasilaJawad
    @WasilaJawad 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፈገግታሽ ይመቻል ቀጥይበት

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ የኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግንሽ ይሄነንም እሞክረዋለው የባለፈው የሎሚው በሶዳው የሰራሽው ዋው ነው እግሬ ካመዳምነት ወደወዛምነት ተመልሶልኛል የኔ ወርቅ አመሠግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน

      ክብር ይስጥልን እየተጠቀማችሁ ሌላውም እንዲበረታታ ስለምትፅፉል 🙏❤️🙏

  • @TsehayAman
    @TsehayAman 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @fethiyaadem6312
    @fethiyaadem6312 10 หลายเดือนก่อน

    you olwayes bring good advise Thank you Elsye ❤❤

  • @mesereteldana176
    @mesereteldana176 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለፔሬድ እንዴት ተደርጎ ነው የሚወሠደው ?

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 10 หลายเดือนก่อน +1

      ውሀዎን አንተክትከሺ ሲወፍር አጥልለሺ መጠጣት ለኩላሊት ጠጠርም አሪፍ ነው ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +2

      ዱቄቱን እንደሻይ በውሀ አፍልተሽ ስትጠጪው መሀፀን ያጥባል ህመም ካለ ነጣም ያግዛል ማሬ 🙏❤️🙏

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 10 หลายเดือนก่อน

      እሬቱን ቆርጨ እውነት ያለውን ጀል አውጥቸ በመፍጣ ብፈጨውስ ይሆናል​@@ethioelsylifestyle9486

  • @ninanina868
    @ninanina868 10 หลายเดือนก่อน

    thank you Elsiye i will try it

  • @asneask
    @asneask 10 หลายเดือนก่อน

    Wow good job we had a wonderful time Thank you for sharing 👍🏻 ❤❤❤

  • @eliltayohannes2550
    @eliltayohannes2550 10 หลายเดือนก่อน

    Hi Elsy can you please send me link for home spray smiles good one last year I think u made a video right?

  • @mulu5
    @mulu5 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂አይ ኤልሲ በቃ የመዳም ቅመሞች እዘፍንለት አለን ብዙ ጊዜ እምንጠቀመዉ እኛ ነን በቃ ተልባ ዉለታ የዋለላችሁ ግጥም ዜማ አዋጡ ይዘፈንለት ❤😂

  • @RakiRaRi1997
    @RakiRaRi1997 10 หลายเดือนก่อน +1

    Well done 200k Subscribe ❤❤❤ you deserve more 👏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 10 หลายเดือนก่อน

    thanks for sharing sis can we use for kids again thanks god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abayasefa1033
    @abayasefa1033 หลายเดือนก่อน

    ሻያበተር ማለት ምን ማለት ነው?

  • @RedietKassahun-ml8mb
    @RedietKassahun-ml8mb 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @sur3432
    @sur3432 9 หลายเดือนก่อน

    አንችም ተባረኪ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲ ብዙ ወሬ ታበዣለሽ ቀጥታ ወደ ገደለው ግቢ አጠቃቀሙን አሳይን እናመስግናለን

  • @shewitihdego2076
    @shewitihdego2076 10 หลายเดือนก่อน

    I recommend you to try caster oil one of the best to everything

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሻ እኔም ባለፈው ቪድዮዬ ተናጌሬአለሁ እያፈራረቅን ጉደኛ ውጤት ነው የሚሰጠን 🙏❤️🙏

  • @Canada404
    @Canada404 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing Elsiye it’s very essential for us 🥰

  • @beyenechnigatie9906
    @beyenechnigatie9906 หลายเดือนก่อน

    በላይ እኛው ግጥም እንስራና እንዝፈንለት ጥሩ ብለሻል 🎉🎉

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ኤልሲ እናመስግናለን ❤ፍሪጅ ውስጥ እናስቀምጠው ወይ ውጪ ምን ያህል ግዜ መቀመጥ ይችላል

    • @meseretmandefro4433
      @meseretmandefro4433 10 หลายเดือนก่อน +3

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @AmenaAbdu
      @AmenaAbdu 5 หลายเดือนก่อน

      ውጪካድቀንበላይ ማደር አይችልም ውዶቸ ፊሪጅነው እስከአምስትቀንይቆኛል ከዛበላይ አይመከርም