ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ህይወትህ እንዲያምር ቀንህ ማማር አለበት፤ ቀንህን ካሸነፍክ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። ቀናችን ምርጥ እንዲሆን ምን ምን ማድረግ እንዳለብን በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

ความคิดเห็น • 542

  • @ዓወትራያዓዘቦ
    @ዓወትራያዓዘቦ 2 ปีที่แล้ว +135

    ቁርዓንና መፅሓፍ ቅዱስ ስትል እንዴት ደስ እንደምትለኝ ኣምላከ ዳዊት ይባርክህ ወንድሜ

    • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
      @ዮዳሄ-ለ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +4

      ዓዘቦታይ❤ራዩማ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👌

    • @aminamuhamud3365
      @aminamuhamud3365 2 ปีที่แล้ว

      ዳዋት የሚባል አምላክ አለ እንዴ

    • @danieldemeke6494
      @danieldemeke6494 ปีที่แล้ว

      @@aminamuhamud3365 ነገር አታጣም

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 ปีที่แล้ว

      ​@@aminamuhamud3365😅😅 የኔም ጥያቄ ነው

  • @12m-j2y
    @12m-j2y 2 ปีที่แล้ว +102

    በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እየነቃሁ ነውበቅርብቀን አንደምለወጥ ተሰፍ አለኝ ወንድሜ 💚💛❤️

    • @jesusislord7557
      @jesusislord7557 2 ปีที่แล้ว +2

      Inem

    • @ilovethewey9064
      @ilovethewey9064 2 ปีที่แล้ว

      Enem bergtegnnet

    • @አለውያሎቭ
      @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว

      በርቺ እህት

    • @lemibini189
      @lemibini189 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ማለት አስሩም ለኔ ወሳኝ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ።!!!!!!

  • @mdngk2223
    @mdngk2223 2 ปีที่แล้ว +103

    ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስይላል በተጨማሪም በጣምነው ምናመሰግነው

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 ปีที่แล้ว +2

      ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ

  • @kedijamohammed7466
    @kedijamohammed7466 2 ปีที่แล้ว +15

    ከሁሉም የሚመቸኝ በተደጋጋሚ ጠወት ጠዋት ፀሎት የምትለው ነገር ሀይማኖት ሳይለይ አላህ ይጠብቅህ

  • @remedanmohammad1307
    @remedanmohammad1307 2 ปีที่แล้ว +27

    1,ተስፋ ሰጪ ነገሮችን አንብ (ቁርዓን or መፃፍ ቅዱስ
    2,ማመዝገን ቁጥር አንድ ነዉ ለኔ መሆን ያለበት
    3, ፈገግ በል እንደዉም ነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ ዓሌይሂ ወሰለም) ፈገግታ ሱና ወይን ተወዳጅ ነዉ ብለዉናል
    4,አልጋን ማንጠፍ ወታደር በመሆነ ትክክለኛ ከአልጋ እንወረድን የመጀመሪያ ስራችን ነዉ።በነገራችን ላይ በጣም ያስደመሙኝን ፅፌንጂ ሀሳቦችህ ሁሉም ወሳኝና ትክክለኛ ናቸዉ እናመግናለን ስነወርቅ

  • @gidenatafere
    @gidenatafere 2 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ ኣንደኛ ነኝ የንተ ትምህርት ሰምቸ እንጀተኛ ሰጥብቅህ ነው የደረኩ ሱሰ እየሆንብክኝ ነው የኔ አስተዋይ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ሰኬታማ ሆኝ እንደመገኝህ እረገጠኝ ነኝ።

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 ปีที่แล้ว

      ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ

  • @tijimasresha8342
    @tijimasresha8342 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም የሚገርም ትምህርት እየገኘሁበት የሚገርም ለውጥም በራሴላየሰ እያየው ነው በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልክ ወንድም አለ።

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว +21

    አንበሳ በራስህ የምትተማመን ወጣትነህ
    ስወድህ😍😍😍

  • @አለውያሎቭ
    @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว +25

    አቤት አስተዋይ በተለይ ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ባልና ሚስት ተጋብተው ከ1 እስከ 10 ወልደው ቤት ያጣብባሉ እንዳንተ አነቱ አንድ እቤት ውስጥ ካለ አንተ ካስሮቹ በላይ ነህ እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋ እስኪ የኢንስፓየር አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 ปีที่แล้ว +10

    ስነ ወርቅ ታየ የኔ ወርቅ😍😍😍የህይወቴ መምህር❤💐💐💐

  • @kukukal3399
    @kukukal3399 2 ปีที่แล้ว +31

    ውዱ ወንድማችን ስነ ወርቅ
    አንተ የተባረክህ ነህ!!
    እናመሰግናለን!!
    ክበርልን!!😍

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ግሩም የህይወት ምርጫ ራስን ሰውንም ደስተኛ አርጎ መኖር እንዴት ያለ መታደል ነው ወንድሜ ስነወርቅ ተባረክልን
    በሞገስ በጥብ በእውቀት ፈጣሪ አቭዝቶ ይባርክህ ቀኔን ሁሉ አሳምረኸዋል ወንድማለም እደግ ተመንደግ ብየ መርቄኸለሁ!!!!!!!!

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ላዳምጥህ እና ራሴን ላፅናና ሂይወት ዝብርቅር ፍርስርስ እያለች አስቸገረችኝ ኡፍፍ ድካም ቀኝ ሲሏት ግራ የሆነች ሂይወት

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሌም ብናዳምጥ አንቴ ያው ነህ አትጠገብም

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
    @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 ปีที่แล้ว +11

    ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ስነ ወርቅ ተባረክልን❤️❤️❤️❤️❤️

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 ปีที่แล้ว

      ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ

    • @sofyatube7031
      @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @jafarzeynu5937
    @jafarzeynu5937 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ነኝ ። ግን ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ አድማጭን ወደተግባር በምርጡ ይጋብዛሉ.....አሁን ያለሁበትን ነገር ነው የምልህ may Be አላህ ካለ ቀጣይ Commente ተግባር ላይ ሆኜ በሌላ የinspire ትምርትህ ላይ ይሆናል ✌💙

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 ปีที่แล้ว +2

    መዳም ቤት እየኖርኩ እንዴት ነው ቀኔ ያማረ ሚሆነው አይይይይ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 ปีที่แล้ว +2

    አልጋ ማንጠፍ ቁርስ መብላት በጠዋት ሶሻል ሚዲያ አለመጠቀም👌 😍 እናመሰግናለን

  • @burteethiopia5528
    @burteethiopia5528 2 ปีที่แล้ว +4

    ከማደንቃቸዉ ሰዎች አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ላኔ ብዙን ጊዜ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ የብዙዎች ታምሳሌት እንወዳሃለን በርታልን እንደዉ ነፍስ ነገር ብቻ በጣም ነዉ ማደንቅህ የሌለ ማለት ነዉ ክበርልን ❤️❤️

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 ปีที่แล้ว +1

    እኔቀኔን የሚያሣምረው ሡብሒ ሠላት መሥገድነው ፈጣሪዬን ማመሥገን ውዱ ወድማችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥንህ ክበርልን በጣም እናመሠግናለን የኔ ልዩ ሠው

  • @ዙዙየሡመያንናፋቂ
    @ዙዙየሡመያንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምክሮችህን ሁሉ ደብተረና እሰከረቢቶ ይዤ እያዳመጥኩ እየፃፍኩ እየያዝኩ ነው

  • @alemayehutemeselew5085
    @alemayehutemeselew5085 2 ปีที่แล้ว +4

    ያነሳሃቸው ሁሉም ነጥቦች በጣም ወሳኝና ለሕይወታችን አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሕይወታችንን በጸሐይ መስለህ ያብራራህበት መንገድ ግን እጅግ በጣም ተመችቶኛል፡፡ በርታ!

  • @Melee_
    @Melee_ 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም እናመሰግናለን !! ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን !!

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 ปีที่แล้ว

      ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ

    • @selimtube404
      @selimtube404 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ፕሮግራም ማን ነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው 😮😮

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ሰው .... ሁሉም ተመችቶኛል ...በጣም የገረመኝ እስከ 5 ሰአት አእምሮህን ጠብቅ የምትለዋ ቁምነገሯ ይገርማል .....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዛሬ ደሞ አለባበስህ አነጋገርህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ደስ ሲሉ

  • @tgshow2290
    @tgshow2290 2 ปีที่แล้ว +1

    ስኔ በእውነት እውነትም ወርቅ ነህ

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው
    اللهم إني اسألك حسن الخاتمة
    አላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ
    اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت
    አሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውት
    اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
    አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ
    ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን በድካም እያቀረብኩ ነበር ግን ተመልካች የለውም ኸይር ከሚሰማበት ቦታ አትገኙም🥺መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @mesguroyl1746
    @mesguroyl1746 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቀ ድንቅ ንግግር እረ አለማድነቅ አይቻልም ምችት ይበልህ

  • @zewditu4643
    @zewditu4643 2 ปีที่แล้ว +16

    ያማረ፣ የሰመረ፣ Productive የሆን መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁን፡፡

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn selam egzibher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 ปีที่แล้ว

      ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ

  • @yewubdarzewelde2862
    @yewubdarzewelde2862 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የምትለዉን ነገር መስማት ከጀመርኩ በኋላ እራሴን በጥቂቱም ቢሆን እየለወጥኩ ነዉ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu4514 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ለሂወታችን አስፈላጊ ናቸው እኔ ግን አልጋ ጥዋት አላነጥፍም ነበር ዛሬ ጀምሪያለሁ አቦ ፈጣሪ ይባርክህ ሸር አድርጊያለሁ ሰላም ለሀገራችን መልካም የስራ ቀን❤🇮🇱

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ሰንየ ያንቴ ትም/ት ለራሴ ብቻ መሰሌኝ ፣ ከእግዚአብሔር በታች በእናንተ ትምህርት ብዙ እየበረታውነኝ ፣ ወጣት ነኝ ግን ብዙ ሀለፊነት ለማዉጣት በእግዚአብሔር አምኜ እየሰራዉነኜ የናንቴ ደግሞ ያበረታታልኛል፣ ኑሩልኝ ዉዶቼ ሰላም ለሀገሬ።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว

    በራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ
    ሚዲያ መስማት አቁሜያለሁ በምትኩ አነባለሁ
    ጧት ስነሳ እንኳን ነጋ በሚለው መዝሙር እጀምራለሁ
    እስፓርትና ፀሎት አደርጋለሁ
    አነቃቂ ነገሮችን እስማለሁ
    ለጭንቀት ለሃሳብ ቦታ እንዳልሰጥ የምሰራቸውን ነገሮች በየጊዜው እቀያይራሉ አንድ ወር አለፈኝ ለውጦችን ከሞከርኳቸ የሰጠኝ መረጋጋትና ደስታ መግለፅ አልችልም!! አልችልም

  • @chernet3541
    @chernet3541 ปีที่แล้ว +1

    sport sitil baxam tadasatiku $holy bible $holy Quran they are the main core center of our pleasure my brother God bless you i wish good day $fruitful life for you!!!!!!!!

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +7

    ስነ ወርቅ ከነ ስምህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምርጥዬ

  • @ፋፊሰለምቴዋ
    @ፋፊሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ክበርልኝ ቃል የለኝም ላተ👌👌😍😍😍😍

  • @aliali3438
    @aliali3438 11 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ፣ዋነው፣ነገረ፣እረስተሀል፣ጠዋት፣ሰንነሳ፣መጀመሪያ፣ፆሎት፣ነው፣እምናረገው፣ከዛ፣የፈለግነውን፣ነገር፣እሰራለን

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አመሠግናለሁ❤❤❤😍😍👍

  • @roudak3054
    @roudak3054 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማድነቅአይቻልምትለያለህእድሜህንያርዝምልን

  • @tsegitsegi203
    @tsegitsegi203 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አመሰግናለሁ ለ ጥሩ ምክርህ። ጥሩ አስተሳሰብ አንዲኖረኝ አርገሀል አንተን ስሰማ እራሴን እወዳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ከልቤ አመሰግናለሁ ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum1982 2 ปีที่แล้ว

    ማድነቅ ያልከው ዛሬ አደርገዋለሁ🙏አንተን ከማድነቅ ልጀምር በጣም ጉበዝ ነህ በዝሁ ቀጥል ስለምትስራሁ video በጣም አመስግናለሁ !keep it up እሽ👍👍👍👍👍

  • @rawadasulemanrawadasuleman3512
    @rawadasulemanrawadasuleman3512 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርበው ሁሉ ይመቻልአድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ቀን

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ስነወርቅ ታዮ መልእክቴ የሚደርስኸ ከኾነ በጣም ጥሩ ጥሩ መልእክቶች ታስተላለፋለኸ እኔ አነቃቂ ሳይኾን ትምኸርት ነውና በመፀሐፍ መልክ ብታሳትም ጥሩ ነው ከቻልክ አሳውቀኝ

  • @hagioscityic1125
    @hagioscityic1125 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወዳጀ፡ እስከ 5፡00 ሰዓት ያልከው አስገርሞኛል፡፡ ምን ያህል የአይምሮየን አቅምና ጉልበት ሳባክን እንደነበር ተረዳሁበት ተማርኩም እጅግ አመሰግንለሁ፡፡

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ በርታ ብዙ ትምርቶችን አግኝቼባቸዋለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @fikr7963
    @fikr7963 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነየ ስለምትሰጠን የሂይወት መርሄች እንመሰግንሀለን ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ግን ሰባተኛው ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔም እየሞከርኩት ነው ደስ ይላል በጣም ሺ ዓመት ኑርልኝ ወንድሜ

  • @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
    @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከእቅልፌ ጣት ሰነሳ በጣም እበሳጫለሁ ይከፋኛን ሰፈልግም አለቅሳለሁ ነገርም እፈለጋለሁ አዲሰው በቃ ለምን ይሆን በቃ ጣት ሰነሳ ደስታየ ጨልሞ ነው የምነሳው 😢😢

  • @fretube8799
    @fretube8799 2 ปีที่แล้ว

    ሳዳምጥ በጣም እነቃቃለዉ ይገባኛልም እማርበታለዉ የተግባር ሰዉ መሆን ግን አቅቶኛል ሰምቼ ካልተገበርኩት ምንዋጋአለዉ እላለዉ ስነ ምን ትመክረኛለህ

  • @bethel3060
    @bethel3060 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ፓስተር ቸሬም ሲናገር ሰምቸዋለሁ ሚስት እኮ እምትነሳው ከባሏ ቀድማ እምትተኛውም ከባሏ ኋላ ነው እንዴት ነው ስትነሱ መጀመሪያ አልጋ አንጥፉ እምትሉት

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 ปีที่แล้ว

    አኔ መጀመርያ ጠዋት የሚያስደስተኝ አልጋ ማነጠፍ ነዉ አዉነት ተናገርክ!!! ሁለተኛ የሰዉ አድናቂ ነኝ ተመልሶም ለኔ ነዉ ደስ የሚለኝ!!! ትገርማለህ!!! በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቀጥልበት አሺ ተስፋ ሰጪ ትዉልድ ነህ አንተ አናመሰግናለን.

  • @geda1238
    @geda1238 2 ปีที่แล้ว

    ፈተና ደርሷል ምንም የማውቀው ነገር የለም ለማንበብ እጀምርና ያስጠላኛል ማንም አይረዳኝም በቃ ሁሉም ነገር አስ ጠልቶኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ብትረዳኝ ደስ ይለኛል

  • @seblewongelmosissa6757
    @seblewongelmosissa6757 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም በጣም ወድጄዋለሁ በጣም እናመሰግናለን በኔ በኩል ግማሽ በግማሽ ያደረኩት ስለሆነ ደስታ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ፈጣሪ እንደሚወደኝ ሳስብ ሙሉነት ይሰማኛል እናመሰግናለን፡፡

  • @mo7besty
    @mo7besty 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠፋህ እኮ ጎድ🤗 ደሞ ስለትምህርት ብሰራልን🙏🙏

    • @mo7besty
      @mo7besty 2 ปีที่แล้ว

      pless ስለትምህርት ልቀቅልን🙏🙏

    • @mo7besty
      @mo7besty 2 ปีที่แล้ว

      pless ስለትምህርት ልቀቅልን🙏🙏

  • @mohmuhlik7399
    @mohmuhlik7399 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ሂወቴ ለመቀየር ምክንያት ሆነኸኛልና አመሰግናለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 4 หลายเดือนก่อน

    ቀንህን በምስግና ጀመር ጧት ላይ ቁርስ ብላ ማታ ላይ ውሎህ ሶስት ነገር ጣፍ እሰከ አምስት ሰአት መጥፎ ዜና አትስማ በጣም ተመችቶኛል

  • @chernet3541
    @chernet3541 ปีที่แล้ว +1

    i have a dream these is for me today i have confidence!!!!!!!ok in the morning is also not good for mindedness ok .therefore i am not use any cellphon

  • @hayutube9970
    @hayutube9970 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ትክክል ነህ ሞክሬው የተውኩት ነው ግማሹ ስለዚህ አሁን ሁሉን ተግባራዊ አረገዋለሁ ኢንሻአላህ እናመሠግናለን ወንድም

  • @betilikneshe7473
    @betilikneshe7473 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እኔ አትዛኞቹን አደርቻቸዋለሀ ትክክል ነህ ምስጋና ግን ለኔ ታምር መስሪያዬ ነው ተጠቀመበት አመሰችንሃለሀ

  • @ስምየለሽ-በ5ነ
    @ስምየለሽ-በ5ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተን የምገልፅበት ቃል ስለማላገኝ ኮመንት ሳልፅፍ ነው የማልፈው

  • @ኤፍታበለኝጌታ
    @ኤፍታበለኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ልጆ ሚናገረውን ነገር ግን ሲያልቅ ምናደደው እኔ ብቻ ነኝ 😔እና ይጨምርልህ አቦ እውቀቱን እኔ የምትለውን እየሞከርኩኝ ለውጥ አግኝቻለው ለሰው እንደዚህ ጠቃሚ ነገር የምትመግቡ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ለመድረግ ወስኜለሁ ግን ምከብደኝ ትንሽ ለረስ መነገርነ አጠገቤ የለኝን ሰው የለምክንየት መድነቅ ብቸ ነቸው ጠቀም መሆነቸው ግን ግልፅ ነው

  • @Elite_Interiors_Ethiopia
    @Elite_Interiors_Ethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam dink I am really not only motivated but both inspired and motivated.

  • @siemstube
    @siemstube 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ቀኔን ሳሳምር የነበርኩት ስነሳ ፈገግ በማለት ነው

  • @yesufebabu884
    @yesufebabu884 2 ปีที่แล้ว

    በአንድ ቀልድ ሶስት ጊዜ ካልሳቅክ ለምን በንድ ነገር ሶስት ጊዜ ትጨነቃለህ።በጣም የተመቸኝ እና ሰሜት የሰጠኝ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አንተ ድንቅ ወንድሜ❤😎የተናገርካቸው ወሳኝ ንግግሮች ናቸው ከተናገርካቸው እኔ 4ቱን አድርጌ እውላለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏

  • @olifantube
    @olifantube 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro
    7ngaw temechitognal ene kezi befit mokirew nebri iske 5 sati asaben lemsebseb lelan negr yale mesmat .....🥰🥰🙏hulunim mokiralew awin 😁💪

  • @semiramohammad2181
    @semiramohammad2181 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቆንጆ ነው ከኔ ልምድ አልጋዪን በደንብ ማንጠፍ እና ቁርሴን በደንብ መመገብ በጣም ጥሩ ውጤት አግኝቻለዉ

  • @fekadujifare8948
    @fekadujifare8948 2 ปีที่แล้ว

    ንግግርህ ምርጥ ነው!አንተ ወይም ለወንዶች ብቻ እንዳይመስል አንቺ የሚለውን ወይም የሴት ጿታንም ብትጠቀም ምን ይመስልሀል

  • @ramateramate2117
    @ramateramate2117 2 ปีที่แล้ว +6

    Number one teacher 👌All Right l00%thank you so much

  • @mahboobaali330
    @mahboobaali330 2 ปีที่แล้ว +1

    ዪሂ ትምሂሪት በጠም አሪፊ⁉️⁉️✅✅✅✅✅✅🎧🎧🎧🎧🎧✅✅✅

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ናቸው ሁሉም ቪድዮችህ ።

  • @azaryasmintesnot3353
    @azaryasmintesnot3353 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ቆንጆ ናቸው ለመተግበር ሰውኛ ባህሪያችን እያስቸገረን እንጅ!

  • @erayanseid7686
    @erayanseid7686 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በለሀል ወድም በጣም ነዉ የማመሰግነዉ

  • @weynsetgetachew2185
    @weynsetgetachew2185 2 ปีที่แล้ว

    እስፖርት መሰራት ፡በጥዋት ሽዋር መውሰድ ፡ቁርሰ መብለት ፡ ሰዎችን ማድነቅ ቀኔን የሳምርልኛል

  • @chernet3541
    @chernet3541 ปีที่แล้ว +1

    i thanks for these ideas $these ideas is build my mind if you have continues it thanks God bless you.

  • @alemestifanos4587
    @alemestifanos4587 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አደንቅሐለው እወድሐለው አልጋዬን ሳላነጥፍ ወደ ፀሎት እንኩዋን አልገባም

  • @abcbibitube9098
    @abcbibitube9098 2 ปีที่แล้ว +1

    fetari yebarkeh 10 rum migermu nachew techelaleh

  • @zelekewondimu7787
    @zelekewondimu7787 2 ปีที่แล้ว

    እንድቀየር ስለረዳሃኝ በጣም አመሰግናለሁ፣ ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን እሰማዋለሁ ከዛ እረሳዋለሁ ምን ይሻለኛል 😫ስሰማው የውስጥ ጥንካሬ ይሰጠኛል ከሳ ዩጠፋል

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ አተ በሰው አገር ላለን ሰው ቤት ለምንሰራ ምንትመክረናለክ ምንስ ይህን ቀን እንድናሸንፍ ያደርገናል?

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛ እያዳመጥኩህ ነው ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል ቢንስ ጠንካራ እንድሆን እረድተውኛል አመሰግናለሁ 😍😍👍

  • @idrissahmed675
    @idrissahmed675 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው የበለጠ ሀይማኖታዊ ነገር ሲኖር ይለያል።እወዳሀለሁ አከብርአለሁ ቀጥልበት።

  • @የማርያምልጁነኝባለማህተብ
    @የማርያምልጁነኝባለማህተብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በአንተ ምክር ተለዉጫለዉ ተመስገን አመስጋኝ ሁኑ🙏❤

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደስ ያለኝ እስከ አምስት ሰአት ከሶሻል ሚዲያ መራቅ እሞክረዋለሁ

  • @mdngk2223
    @mdngk2223 2 ปีที่แล้ว

    ኢሉኝታ ሰዎች ምንይሉኛል የሚል አመለካከት ያለበት ሰው እዴትነው ምተወ ው

  • @HanaAbate-t2y
    @HanaAbate-t2y 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም በጣም ነው የወደድኳቸው... God bless you❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara-5067
    @sarasara-5067 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምነው ምናመሰግን ፈጣሪየን ማመስገን ቀኔ ተባረኮ ይውላል

  • @alubaltatube3944
    @alubaltatube3944 2 ปีที่แล้ว

    አንድም ምጣል ነገር የለም ግን 7 ቁጥር እስከ ቀኑ 5 ሰዓት ያልከው ኡፍ ምንም እንድረብሸኝ አልፈልግም

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው።ተለውጨ አንድ ቀን አስደስትህ አለሁ ወንድሜ

  • @meseretgete6991
    @meseretgete6991 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ህይወት የተሰኘውን የዳግሜን መፅሐፍ በአፓችሁ ላይ እስኪጫኑልን በተረፈ ለምታደርገው እና ለምትሠጠው ምክሮች እግዚያብሔር አምላክ ይባርክህ!!

  • @hanateferi549
    @hanateferi549 2 ปีที่แล้ว

    ከውሎ ሦስቱን መፃፋ የሚለው ተመችቶኛል አደርገዋለሁ😊

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈገግ ማለት ለኔ ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @Ethiohalaba
    @Ethiohalaba 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ይማቻል ፈጠር መሰሎችህን ያብዛልን ❤

  • @mesibinu5216
    @mesibinu5216 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ሁሉንም ወንድሜሜ ግን play stor lay አጣሁት የናንተ አፕ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว

    እውነትም ስነ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @rahaldamena9146
    @rahaldamena9146 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቤተሠቦቼ እንዲያምኑኝ ምን ላድርግ እነሱ እንዲያምኑኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @dejenedejenetamirat5797
    @dejenedejenetamirat5797 2 ปีที่แล้ว +1

    abate ymechek bereta hagerachin xeru wxatochin eyaferach new selezi beretulin.

  • @Andumobile
    @Andumobile 2 ปีที่แล้ว +1

    ትውልድ ሁሉ ሊከታተለዉ ይገባል