ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มี.ค. 2023
  • Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach
    #motivation
    #dawitdreams
    #etiopianmotivetion
    #personaldevelopment
    #ethiopianmotivationalspeaker
    #motivation
    #success
    #positivethinking
    #abrshdreams
    #newyear
    #paradagmshift
    #dawitdreams
    #የማክሰኞ እንግዳ
    contact: +251938252525

ความคิดเห็น • 418

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia ปีที่แล้ว +273

    ቤተሰብ በጣም እወዳችዋለው ታውቅኛላቹ ለማታቁኝ ሚኪ ነኝ ከ ትግራይ💐

  • @dbegna
    @dbegna ปีที่แล้ว +43

    ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው::
    ፈጣሪ ገደብ አልባ ሰላም: ደስታ: ስኬት: ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልኝ: ዘርህ ይባረክ: እንዳንት አይነቱን ልጆች የምወዳትና ሁሌም የምናፍቃት አገሬ ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ትውለድ

    • @Foziya767
      @Foziya767 10 หลายเดือนก่อน

      Amin❤

    • @user-qr2ok3fq4q
      @user-qr2ok3fq4q 6 หลายเดือนก่อน

      ❤አሜን አሜን አሜን😊

    • @NardosHailu-uh2tx
      @NardosHailu-uh2tx หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @behagud359
    @behagud359 ปีที่แล้ว +37

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +128

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @lenselense5519
    @lenselense5519 ปีที่แล้ว +65

    6 አመት ሚፈጅ ፍሬ ዘርቻለሁ አሁን 4ኛ አመት ላይ ነኝ እየበቀለ ነው ። የዘራሁትን አንደማጭድ ፀኑ እምነት አለኝ።

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k ปีที่แล้ว +1

      ምን ዘርተሽነው የምታጭጅው መልሽልኝ እውቀት ለመውሰድ ነው

    • @TiruB
      @TiruB ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በርቺ❤

    • @tewabechgedafie3741
      @tewabechgedafie3741 ปีที่แล้ว +1

      ​​@@user-ct5cd4br8k may be studying medicine or something equivalent!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ባላሰብኩት ባልገመትኩት መንገድ አግንቻለ ጥሩ ነገር አጭጃለሁ ብዬ አምናለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚያይ የሚሰማ አይመስለኝም ነበር አስተግፋሩላህ ግን አይቶኛል ሰምቶኛል ደስስስ ይለኛል ሳስበው

    • @fatenmolly5613
      @fatenmolly5613 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ct5cd4br8k😂

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በተለያየ ሱስ ሱሰኛ ሁነው መንገድ ለመገድ ለሚዞሩት ወጣቶች ሰብስባችሁ እንድህ ብታስተምሮቸው ሁሉም ወደ ስኬት ይተጉ ነበር ወጣቱ ብዙ የማይጠቅም ነገሮች እራሳቸውን በዛ ቢዚ ሁነዋል

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 ปีที่แล้ว +34

    ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነው

  • @user-nq5mq6qx8h
    @user-nq5mq6qx8h 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቢደው የዚህ የወድም ትምህርይ❤❤❤❤

  • @semutigen
    @semutigen ปีที่แล้ว +7

    Mashallah 👍👍👍👍 what an amazing motivation!!!!!

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ ካልባሌ ወሬ እኛን አባልተው እነሱ ከሚከብሩ የዋሁን ህዝብ ያዘኑለት መስለው በወሬ ከሚያፈርሱን ሚዲያዋች ወጥተን እሄን የመስለ ወገንን ሚገድል ሳይሆን ተስፋ ስጭ ሚዲያ ተሳተፋ ጭንቅላት ከዘረኝነት ከሐይማኖት ጭቅጭቅ ወጥተን ስለሲኬታችን እንማር ያ ስኬት የለውም ያ ለስው መጠቀምያ ደጋፊ ሁነን ምንም ከማያመጡ ከፋፋዬችን በቃ ብለን ወደራስህ ተመለስ ተስፋ አለ።

  • @user-ke2hy4iz8u
    @user-ke2hy4iz8u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ስወድሕ እጅግ ድንቅ ነኝ ትልቅ ሕልም አለኝ ሕልሜ በእውነት ይሳካል ።

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ አገላለፅ ነዉ እናመሰግናለን 😍

  • @edenhagos671
    @edenhagos671 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ነው አምከታትላችሁ አይሰራሁ ምንም ግዜ ነው አምደመጣው ብዙ ትውልድ ጥሩ ሰነ ሓሰብ አያደርጋቸው ነው ❤❤❤❤

    • @nuhaminendalkchew1728
      @nuhaminendalkchew1728 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂wow❤❤❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว +3

    Best ....thank you for your advise!!

  • @eyesusi6969
    @eyesusi6969 ปีที่แล้ว

    ውውውውውው አምሰግናለሁ ደስ ብሎይኛል ታስፋ አንቆርጥም 🙇‍♀️📖

  • @user-tz7df9tf1x
    @user-tz7df9tf1x 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ😊🙏መልካም በዓል

  • @jmhk567
    @jmhk567 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ እጁግ በጣም ምሪጥ ቪዲዮ ናዉ እንመሰገንልን ወድሜ ዳዉት🙏🙏🙏👌👌👌

  • @tekleweinimekonnen3263
    @tekleweinimekonnen3263 8 หลายเดือนก่อน +1

    my dear excellency dawit dream i real admire you , so i am from tigray mekelle city so once up on a time i will met you in your warm class so you are one of world class mind .go a hade ..dave long live .

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    ዴቭ.ወንደማችን ድንቅ ሰው እናመሠግናለን

  • @fieruzmiki3518
    @fieruzmiki3518 ปีที่แล้ว

    Thanks So Much ❤❤❤❤ Batam New Madenkh 👏❤

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ወንዲም ፈጣር እዲሜና ጤና ያዲልህ ትምህርትህ በጣም ግሩምነው የኔግሌ ነውቢ

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ትም/ት❤❤❤

  • @serlalb764
    @serlalb764 ปีที่แล้ว +2

    Thank you bizu alketatlm nbr awin gin sisema btam ankakagn yehon des yemel simat sesemagn wusta senkaka ahun yalhubt yena bota endalhone keze belay sikatama ehonalw akimu algnn❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Negestatttt
    @Negestatttt ปีที่แล้ว

    ዋው ይሄ ነበር የምፈልገው አመሰግናለው በርቱ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว +2

    እንደተ አይነቱን ያብዛልበጣም እናመሠግንአለን❤❤🎉

  • @amanuelhaile9921
    @amanuelhaile9921 ปีที่แล้ว +1

    Dave live a long God bless you

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ❤❤❤❤❤

  • @bisratmeasho3021
    @bisratmeasho3021 ปีที่แล้ว

    ጽቡቅ ስራሕ ዳዊት ዓቢ ሰብ።

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትነዉ ማስተዋል ይስጥን❤❤❤

  • @mimihaylu6167
    @mimihaylu6167 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙌

  • @Kal_Tube16
    @Kal_Tube16 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ምህረት ደበበን ብትጋብዙ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @Balayoutube12
    @Balayoutube12 ปีที่แล้ว

    Dawit tileyaleh

  • @ehajajhsjajaj5415
    @ehajajhsjajaj5415 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much ❤

  • @elsabetabera3422
    @elsabetabera3422 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ትምህርትህን ዛሬ ነው የሰማሁት አኔ የምሰራበት ክፍ ከተማ ብንጋብዝህ ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ፈተናዎች አሉ ነገር ግን ተስፋ ባለመቁረጥ በተሰማራንበት የስራ መስክ ትጋተ ያስፈልጋልና እንዴት እንጋብዝህ ዳዊት

  • @zekaryashadis9519
    @zekaryashadis9519 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን tanks

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU ❤❤

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary ปีที่แล้ว +1

    GBU ❤davo thanks more

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว

    በጣም አስተዋይ ነህ ጀግና

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe ปีที่แล้ว

    enamesegnalen 🙏

  • @zelu1020
    @zelu1020 ปีที่แล้ว

    You are Z best 🙏❤️🌹

  • @user-bq5hp6xc9y
    @user-bq5hp6xc9y 7 หลายเดือนก่อน

    Aemasegnalew ❤

  • @user-bx5fr2hu8w
    @user-bx5fr2hu8w 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @tgkiros3097
    @tgkiros3097 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for your help
    I'm so powerful now 😊
    God bless you and your family 😇🙏🏿

  • @eyerusmanguday2669
    @eyerusmanguday2669 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነዉ መከራን ማለፍ ግድ ነው

  • @user-yz1vk8mm6j
    @user-yz1vk8mm6j 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ትመቹኛላችሁ

  • @user-rk1hw2lf2l
    @user-rk1hw2lf2l ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 7 หลายเดือนก่อน

    እናም መሠግናለን

  • @Eritrea-nx3yi
    @Eritrea-nx3yi 11 หลายเดือนก่อน

    thanks ዴቭ

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @tafeseteso8452
    @tafeseteso8452 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን ቴዶ ❤️❤️❤️❤️

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +2

    " ማስተዋል የጥበብ ስጦታ ነው "

  • @mercydj8666
    @mercydj8666 ปีที่แล้ว

    its good education for all👌👌🎉🎉

  • @fatumahasen7324
    @fatumahasen7324 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much brother amazing

  • @AdnanNuru-os7mj
    @AdnanNuru-os7mj 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks dav

  • @TegonaTube
    @TegonaTube ปีที่แล้ว

    I like z way of u explained Thanks

  • @hiwikebede8292
    @hiwikebede8292 8 หลายเดือนก่อน

    the video i like the most,thank you

  • @user-qb7sn4ed5d
    @user-qb7sn4ed5d ปีที่แล้ว

    በጠም አመሰግናለሁ በጠም ደስ የምል ትምህርት ነበር

  • @user-te1su3xt3o
    @user-te1su3xt3o ปีที่แล้ว

    ትክክልእውነትነዉ❤❤

  • @user-nz9gp6mi2d
    @user-nz9gp6mi2d ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል መንገድ ነው የምታስተመረው ቅዳሜና እሁድ ስልጣናው ይኖር ይሆን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቅን ሰው ነህ ታድለህ በርታልን

  • @andamlakfekadu763
    @andamlakfekadu763 ปีที่แล้ว

    አባቴ ይመችህ

  • @AhmedAli-ed9lo
    @AhmedAli-ed9lo ปีที่แล้ว

    Thank You.

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 ปีที่แล้ว +9

    ትምህርቶችህ አይጠገቡም እናመሰግናለን ከልብ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 ปีที่แล้ว +1

      ታናሿሮሚ አለሽ ወይ በፌስቡክ ሜሮን ተፈራ ብለሽ አዉሪኘ

    • @RomAbera280
      @RomAbera280 ปีที่แล้ว

      @@merontefera8566 ወይኔ እህቴ እንዴት ነሽልኝ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 ปีที่แล้ว

      @@RomAbera280 አለሁልሽ ተጠፋፋን ረጅም ጊዜ ደህና ነሽ

    • @RomAbera280
      @RomAbera280 ปีที่แล้ว

      @@merontefera8566 ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ውዷ ታላቄ

  • @shtima679
    @shtima679 ปีที่แล้ว

    እሺ. Thanks you so mach❤❤❤❤❤

  • @kassalemmequanent
    @kassalemmequanent ปีที่แล้ว +7

    አልችልም ማለት በጨለማ መከበብ ሲሆን እችላለው ማለት በብርሃን ፣በተስፋ፣ በሃሴት መጨርሻውም ስኬት ይሆናል ሰው ነን እና ስኬታማ የማንሆንበት የአዕምሮ እስረኛ ስንሆን ነው

    • @rabijemal4171
      @rabijemal4171 ปีที่แล้ว

      የአይምሮ እስረኞች ለሆነውስ መፍትሄ የለውም???

    • @Faseel-uv4rg
      @Faseel-uv4rg 5 หลายเดือนก่อน

      ~ጉዳይ ኖሮሽ ለማሳካት አቅሙ ከሌለሽአቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለሽና ፊትሽን ወደ እርሱ አዙሪ........
      አብሽሪ ያ ኡኽቴ

  • @Alenetirkaso
    @Alenetirkaso 9 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ነዉ

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ❤

  • @paulosmarkospaulosmarkos8969
    @paulosmarkospaulosmarkos8969 ปีที่แล้ว +2

    በርታ tileyalek

  • @ftsumteweldebrhan2572
    @ftsumteweldebrhan2572 ปีที่แล้ว

    thanks from heart

  • @hageremamo-yy7kq
    @hageremamo-yy7kq 8 หลายเดือนก่อน

    wow! amazing 😍

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @abebechgirmagirma
    @abebechgirmagirma ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +1

    " GOOD HOPE "

  • @MisalewuGurdayso-no3ej
    @MisalewuGurdayso-no3ej 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @BekaMogese-lj9ho
    @BekaMogese-lj9ho ปีที่แล้ว +5

    ህይወቴን ለመቀየር ዞር ብየ ራሴን እንድመለከት ስላገዝከኝ አመሠግናለሁ

  • @temimaabdella6409
    @temimaabdella6409 ปีที่แล้ว

    xiru memhr nek🙏

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 8 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጎበዞች

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 ปีที่แล้ว

    God belss u🙏🙏

  • @HayShi-vw1yu
    @HayShi-vw1yu 24 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን

  • @BiniamKIros-vq2lm
    @BiniamKIros-vq2lm 7 หลายเดือนก่อน

    Wooow....🎉

  • @merryabe1797
    @merryabe1797 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @rev.dr.tesfayedegesa3944
    @rev.dr.tesfayedegesa3944 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks dear. This program is very powerful for those who have vision to start their job from zero to hero of motivation. Iam Dr. Tesfaye from Addis Ababa i am also create my college here in Ethiopia and have from Ethiopia to us and Africa. I wish to share my vision of how to creat job from zero. Thanks

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @abigukonjo3776
    @abigukonjo3776 ปีที่แล้ว

    Wow batam wadjawlaw

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ። ጥዋቴን አበራህልኝ።

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว

      ለኔም በጣም ተነስቼ ሱስ ሆኖብኛል ውድ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 ปีที่แล้ว +8

    ከስራ ገብቼ ስልችት ብሎኝ ነበር ቆራጥ መሆን የምትለዋን ብቻ አይቼ ጂይም እየሄድኩ ነው::

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ ነህ እኔም ደክሞኝ እስፓርት አልተውም

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 ปีที่แล้ว

      @@hadaseabera6808 አዎ የግድ ይላል አመሰግናለሁ::

  • @youtube.comfayisalhusen2749
    @youtube.comfayisalhusen2749 ปีที่แล้ว

    nama jabaa.....gobez sew

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube ปีที่แล้ว

    Whawwwoog❤❤

  • @user-bb1sn3wf8w
    @user-bb1sn3wf8w 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በእውነት ከዝ በላይ እውቀቱ ይጨምርልህ

  • @Beti_16-
    @Beti_16- 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏💪🧠

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 ปีที่แล้ว

    Thank you bro❤❤❤❤

  • @AbdusalmumarAman
    @AbdusalmumarAman ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ

  • @DawdAdemnur
    @DawdAdemnur 11 หลายเดือนก่อน

    I love it

  • @sisayselash1721
    @sisayselash1721 ปีที่แล้ว

    I love you dawit

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 2 หลายเดือนก่อน

    Hello Mr. Dawit it is Good

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks ปีที่แล้ว

    ሰወድክ