ስነ!!! በጣም ድንቅ ሀሳብና ቁምነገር ነው ያጋራህን። በበኩሌ ብዙ የሚገራርሙ ቁምነገሮችን አግኝቼበታለሁ ።ተባረክ።"Fake it till you Make it" That is what I'm Using it at this time, almost (1 -10)tips
በምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ተምሬያለው አመሰግናለው። ትንሽ ቅር ያለኝ ድምፅህ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ተቀይሯል Thanks for sharing this wonderful videos, one thing i suggest is that before your voice very strong and powerful that makes me very motivated but nowadays your voice calm but still I'm very happy thanks
10 አመት ትምርህት ቤት ተመላልሼ ከተማርኩበት ይበልጥ ያንተን የትንሽ ደቂቃ ምክር ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል🙏
ይበልጥ ደግሞ ህይወት በደምብ ቀጥቅጣ እያስተማረችኝ ነው😉
በርታ❤
ስነ እና ደኒ በርቱልን እኛ በእናንተ እየተቀርን ነው እናመሠግናለን #1
@@abaymeseret1781 ሟ
10እኔም ተጠቂነኚ
ሰው ማለት አንተ ነህ ኑርልኝ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
🙏💙
ሁሌም እንደዚህ ጠቃሚ ነገሮችን ሰለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Sawdh❤️❤️❤️💪
@@Borkena_Tube1 አሺ🙏
አመሰግናለሁ ተባርክሃል
እኔ በጥዋት እነሳለሁ ጸሎት አርጋለው አነባለው እስፑርት ሰራለው ሻውር እውስዳለው ውሃ በደንብ ጠጣለው ወደ ስራ እገባለው ለራስ መልካም ነገሮችን በመናገር ብዙን ጊዜ እዝናናለው
እግዚያብሔር ሺ አመት ያኑር ወንድማችን ስለምሰጠን ምክር በእዉነት የብዙዎችን ህይወት የለወጥክ ወንድማችን ፕሮግራምህ በጉጉት ነዉ የምጠብቅ የራስ መተማመን ስለተማርኩበት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ቶሎ መወሰንና የምትፈልገውን ነገር ማስመሰል በጣም ደስ የሚል መልእክት እጅግ በጣም እውቀት አግኝቼበታለው ቁጥር 10 እና 11 ተመችቶኛል ተባረክ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
ክብር የምገባው ክብር መስጠት ይገባል እና እስክ ይለፍለኝ ዛሬ ላመስግንህ ሁሌም በልቤ አድንቄነው ማልፈው በጣም ነው ማመሰግንህ የህዌት ትምህት የጀመርኩት ባንተ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ። የተናገርከዉ ሁሉ ከኔ ይገኛሉ መወሰን ያልከው ነገር እየከፋኝ ዝም ነኝ ምለዉ ነጌ ማለት አበዛለሁ ያት ትምህርት በመስማት ራስየ የት እዳለሁ ማወቅ ችየ አሎሁ ተባረከልን ፈጣር ይጠብቅህ 👏
እግዚአብሔር ይስጥልና እናመሠግናለሁ የተግባር ሰዎች ያድርገን ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል
አላህ ይጫምርልህ
የሚገርም ትምህርት ይህን ፔጂ መከታተል የጀመርኩት ገና ሁለት ቀኔ ነው እውነት እልሀለው ያለ ረፍት ከጧቱ 2 ሰአት እስከ ምሽቱ 6 ሰአት እየሰራሁ በሁለት ቀን ውስጥ ትምህርቶችህን በሙሉ እንዳለ አዳመጥኩ እናም ከተኛሁበት እንዲነቃ ነው ያረከኝ እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥህ
ሁሌም ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ያንተ ንግግር ነዉ
ሁሌም ታስተምረኘለህ በዚ ቀጥል አገላለጽህን በጣም ነው የምወደው
ስነ በጣም አመሰግናለሁ!!
የኛው ምርጥ ጓደኛ!!🙏
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም እናመሰግናል እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው እኔ በውነቱ የእቅልፍ ሰአቴን ማስታካከል እኔ ቅድሚያ የምሰራውን ማወቅ የሚሉትን በቅርቡ እቀይራቸዋለሁ ኢንሻ አሏህ
ድንቅ ትምህርት ነው ሁሉም አሪፍ ነው እኔ ግን ቶሎ የመወሰን ችግር አለብኝ በዚህም ብዙ ነገር አጥቻለሁ በቀጣይ ግን ለመለማመድ እጥራለሁ ተባረክ፡፡፡፡፡፡፡
You are Amezing !!
አንተን ባይጥልልኝ ምን ይውጠኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
Thanks so much,bro
ወድማችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ብዙዎቹ እኔን ይመለከቱኛል አመሰግናለሁ አንተ ትለያለህ!!!!
በዚህ የቪድዮ ነው የተቀላቀልኩት እናም በጣም በጣም ሕይወት ያለው መልክት ነው አመሰግናለሁ ወድሜ👍
በስመአብ በጣም ልዩዬ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ውሀ አጠጣለሁ
አስመስላለሁ
አካባቢዬን አስተካክላለው
በቀዝቃዛ ውሃ ሻወር እወስዳለሁ
ቶሎ መወሰንም ለምጃለሁ ግን ይህ ሁሉ ያንተ አስተዋጽኦ አለበት በጣም አመሰግንሃለሁ
ሁሉም ተመችቶኛል እንቅልፍ ላልከው እንቅልፍ የሁሉም ቁልፍ ነው የኔ የስራ አይነት እንቅልፌን በጥብጦብኛል እና ቋሚ የንቅልፍ ሰአት የለኝም
Thanks you are good
እናመሰግናለን ምርጡ
So bless to hv yu a person like yu on TH-cam 🙏
thanks our brother we always like you
እየሱስ ይባርክ ይባርካችሁ
እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
አሜንንን ኢየሱስ ያድናል ጎቦዝ
አንተ የኔ መምህር ነህ ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ !!!
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ስነ የምወድህ ዉሀ መጠጣት ብቻ ማሳለፍ ቀዝቃዛ ሻዉር ልማዶቸ ናቸው ግን ብዙ እንዳስተዉል አድርገከኛል የእንቅልፍ ስአቴ ዝብርቅር ያለ ነዉ በዚ ምክናያት ደብሮኝ በሚያስጠላ ሙድ ቀኔን አሳልፋለሁ በጣም ነው የማመሰግነው ስነ&ዳኒ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
ስንዬ enidet aderik enikawn den mexaki wiloyen banit mikir asamirewalew thank so mach🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍
አንተን ስሰማ ሁሉንም አደርጋለሁ እላለሁ ግን እረሳለሁ ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ናቸው እኔ መፃፍ ስለማሉዲ ነዉ እንጂ እከታተልሃለሁ
ሁሉም መልክትክ ለኔ ከእግዚአብሔር የተላከ ነው የመሠልኝ ከዚ የበለጠ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ በጠም ነው የማከብርክ የምወድክ
9.11 🙏
እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርቶችህ ወንድሜ በርታልን
Thanks a lot
Thanks bro
እናመሰግናለን ።ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው ።
Thank you bro its very helpful 🙏👌
እናመስግናለን ወንድም
እውነት በጣም ብዙ ነገር ትምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
ሁሉንም ወድጄዋለው የመኝታ ጉዳይ አንዱ ችግሬ ነው አመሰግናለሁ ስእነ በጣም ታነቃቃኛለክ
እናመስግናለን ምርጥ ሰው ብዙሩነገሮች አስተማርከን
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ ከብዙዎቹ በጥቂቱ እማደርገው የነበረ ነው ነገር ግን መወስን ያልከው ነገር በእንቅልፍ አለመቀለድ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ መልመድ እንዲሁም ማንበብ ባንተ ምክር ተመርቼ ወደፊት አደርጋቸዋለሁ:: በርቱ እናንተ ለዘመናት የተኛውን ማሀበረስብ ለማቃት የተነሳሳችሁ ወጣቶች ክብር ይገባችሀል👍👍👍👍
መቼም ቀላል አደለምWeaking the dead people ማለት ቢሆንም በርቱ🙏🙏🙏❤️💕
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ምንም ቃላት አይገልጽህም 😍💯
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🙏
እናመሰግን አለን በጣም
ህይወታችን እዬቀየራቹህት
ነው እኔ በናተ ትምህት ብዙ
ተጠቅሜለሁ
የዛሬወቹ በሙሉ የእኔ ናቸው አቦ መላምህ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን👌🙏
Hulum yemimachu nachu behunat semat weset yasegebal yetagibar sew yaregainy betam.enamaseginalen berhit
እናመሰግናለን ስነወርቅ ሁሉም አሪፎች ናቸው
Berta !!! Timrticheh hiweten bemigeba keyrotal ....betam amesegenalehu...
11 ( አስራ አንዱም ) በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ብዙ ለማለት አልችልም ሁሉንም ብለኸዋል እና በርታ
ስነ!!! በጣም ድንቅ ሀሳብና ቁምነገር ነው ያጋራህን። በበኩሌ ብዙ የሚገራርሙ ቁምነገሮችን አግኝቼበታለሁ ።ተባረክ።"Fake it till you Make it" That is what I'm Using it at this time, almost (1 -10)tips
ሰላም ወንድም ትምህርትህ በጣም ጥሩ ምክር ነው አመስግንሃለው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ!
ምንም አልልህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን የኢትዮጲያ አምላክ
እናመሰግናለን ተወዳጁ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔ ጀግና… ስንቱን አነቃኸው እናመሰግናለን
Really you are very good young man God bless you.
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ወድሜ👏
ይመችህ ወንድማችን በጣም አርፍ መልእክቲ ነው❤
በምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ተምሬያለው አመሰግናለው። ትንሽ ቅር ያለኝ ድምፅህ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ተቀይሯል
Thanks for sharing this wonderful videos, one thing i suggest is that before your voice very strong and powerful that makes me very motivated but nowadays your voice calm but still I'm very happy thanks
U allways make i feel god tnx bro👍😍😍
ዋዉ እናመሰግናለን ሁል ግዜ ምርጫችን!!
ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ መካሪያችን ወንድማችን
እናመሰግናለን ከልብ ሁሉም አሪፍ ነው👍♥🙏
ልዩ ነህ በጣም የዘመኔ ጀግና
ተባረክ ዎንድሜ በጣም ትችላለህ አንተን ሳይ ገና ሰውነቴ ነቃ ይላል
Hulem adenkihalew just thanks!
Wwwwww ene betamm b ante tamerit tkeerhalew amesganlelen y ante tamerit yedamet yekeram melat weshet new 🙏🙏🙏🙏
ስነዬ ከ11ኛው ውጭ ሌላዎቹ ፀባዮቼ ናቸው እድሜ ለእናተ ማስመሰሉን እጨምራለሁ tank you so machi
E/r yebarekeh hule tewate mejemeriya silken manesaw anten lemesemat new matawerachew hulu hiwot mikeyeru nachew betam enamesegenalen
Thnxs so much you r amazing
You change my life
ወንድሜ ሁሉም የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን በርታ
እናመሰገናለን ዉድ ወንድማችን🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ስነወርቅ ታዬ
Egzhabar edemana tena yesetkie betam dise yemel tehmhert tatogal yalawkuten awekalu thaks
Thank you wedemacen yabezaleh ewuketun yabezaleh nurilen❤🙏
ሁልጊዜም እንዳስገረምከኝ ነው ምንም የምመርጠው የለም ሁሉንም 1ኛ ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነቱን ለመናገር ከአሁኑ videoአቹ የድሮ it is the best.
Ene weha metetat Ena eksekase lemde argewalhu thank you bro
Thank you sne wesagn mkroch nachew💓👍
Hulum betam tekami ena Des yemil tarik / eweket nw yakafelken
egnam betam enamesegenalen😊✨
Thank you very mach
እውነት ይለያል❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ
'Fake it till you make it' wow love it bro
Thanks so so much
በጣም ጥሩ ነው በርታልን
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
እህቴ ተመሳሳይ በሆነ ይዘት ላይ አየሰራሁ ነበር... ጥሩ ነገር እየሰራሁ ይሁን አይሁን ላውቅ አልቻልኩም....1ዱን አይተሽ አስተያየት ብተሰቺኝ ሞራል ትሆኚኛለሽ 🙏🙏
በቅዲሚያ አመስግናለሁ ወዲሜ አሪፍ ትምህርት ነው በሰማሁት እሚጠቀም እምተገብር ያዲርገኚ እኔ አተ ከጠቀስካቸዉ የተመቸኚ ዉሀ መጠጣት ነዉ ሰዉነትን ማፍታታት ለብቻ ማሳለፍ ናማስመሰል ባይሆንም ይሆናለ ብየ ማሰብ ከጊዜ በሀላ እደሚቀየር ተስፈ አለኚ እኔም ብዙ ልጂነቴን ነዉ ያስታወስከኚ አመሰግናለሁ
ሁሉም ምርጥ ናችው ለመተግበር ኣንድ ብያለው tnxs so much bless u
All of them are good.
I prawde of you tankyou
You are the greatest life coach in ethiopia
Ohhh des yilal.thanks
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን👍❤❤
እናመሠግናለን ብሮ ገንቢና መልካም ምክርነው እኔ ግን ውሐ እጠጣለሑ ግን በጣም ሽንቴን እሸናለሑ እጠጣለሑ ግን አይቆይም እሰኪ መፍተሔ ካለክ ብሮ ።
Enameseginalen jeginachin 😍
1ኛ ነህ በርታልን bro
👍ትምሕረቱአሪፋነዉአመሠግነለሑብቻብዙለዉጦችአይቻለሑ
Be Allah fekd ena be ante video lemaktatal yerasen keyeralo thanks biro nurrrr.... erjimmmmm edemee ke sealm ke betasab ga
Thank you brother! Great points!
❤️💪
እረ ሥለምሠጠን እጥር ምጥን ያለ ትምህርት እናሠመግናለን
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ