ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ካስታወሳቹ ባለፈው ጊዜ ሙስሊም ነኝ ግን በመምህራችን ትምህርቶች ተለውጬ ክርስትና ልነሳ ነው ብያቹ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የክርስትና ስሜ አመተ ድንግል ተብያለው ግን አህቶቼ አሁን ላይ ቤተሰብ አዉቆብኝ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ በማርያም ይዣቹሀለው አመተ ድንግል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ድንግልን ይዞ ምንም አይመጣም ...አንቺም ተግተሽ ፀልይ !
እህታችን እንኳን ከጨለማ ሕይወት ወደ ብርሀናዓለም ክርስቶስ በሰላም መጣሽልን ✝⛪💖 እልልልልልልልልልል አመተ ድንግል እመብርሃን ታስብሽ እኛም ባቅማችን እንጸልይልሻለን !❤ አይዞኝ አንቺ ብቻ በርቺ ለነሱም እየጸለይሽላቸዉ ። የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተሸነፍኩ ፍቅሩ ሰብሮ የጠገነኝ የተፈወስኩ መሳደጃ ደብዳቤዬን ከጄ ጥሎ ደሶኝ ሔደ በልቤ ላይ ወንጌል ተክሎ ✝💖 አንቺ የጳውሎስ ፍሬ ነሽ ይህን መዝሙር ተጋበዥልን እህታችን አመተ ድንግል ✝❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻
አይዞሽ አማምላክ ድንግል ማርያም ታስብሽ እህታለም ፈተናው ለጊዜው ነው ትሻገሪዋለሽ እግዚአብሔር ቸር ነው!
እልልልልልልል👏👏👏 እዴት ደሥሥ ይላል እኳን ለዚህ አመቃሽ እኳን እመቤቴ እረዳችሽ አይዞሽ እህቴ ፈተና ያለ ነው ሁሉንም በፀሎት ታሸንፊያለሽ በርች ጠክሪ እህቴ እመቤታ አለች እሷ ታሥብሽ
@@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቶቼ🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ክፉን ያርቅልን ደጉን ያቅርብለን ቸሩ አምላካችን
አሜን አሜን አሜን በእደሜ በጤና ይጥበቃልን መምህራችን ቃል ይህወት ያሰማልን
በስመአብ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ!ኤፍታህ......... አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ .....መምህር እንኳን አደርሰህ ለሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለኅዳር 12! አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫# ኅዳር ሚካኤል እሸት ሲጠበስ ትዝታ ያለበት እጂ አውጡ...
Amen amen amen 🙏🙏🙏 kdus Mikael selamu ysdedlen 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እኔ ትዝታ አለብኝ
🙏🙏🙏💚💛❤
☝️
@@ቤተሳይዳመዝሙር የስንዴ ነው የአተር😃
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኢሄንን ትምህርት እንድሰማለፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዙ ፈሬ አግቻለሁ መምህር። እኔፀሎት ሳደርግ በጣም ያዛጋኝ ያሰለቅሰኝ ነበርባሰተማርከን በመትግበር ከፀሎት በፊትበመሰገድ እንዲሁም በእሰትንፈሰ ክርስቶስሰም በመገሰፅ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገንምንም የለም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ኮሜንት ላይ በፀሎታቹ አስቡኝ ለምንለዉ ሰዎች ሁሉ እባካቹ እርስ በእርስ በፀሎት እንተሳሰብ እያየን አንለፍ ክርስታኔያዊ ህብረታችን ይጠንክር በወለላይቱ ማርያም እማፀናችዋለዉ ወለተ ሀና
Eshi eheti lke belshal
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙረ ዳውት ባዓይነ ህልናይ ይታየኛልበጣም ነው የምወደው በጣም ነው የናፈቁኩት ምክንያቱ ያለሁበት አገር ስደት ነው መዝሙረ ዳውት የምፀልየ ሰው እግዚአብሄር ፍት ለፍት ነው የምታይህ ፣ጭንቀትን ያስወግዳል ፣ ዕርፍትን ይሰጣል ፣ ጠላትን ያንቀጥቅጣል
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን
አሜን አሜን አሜን♥♥♥ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን♥♥♥
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሰማን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገንበጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
መምህር ገጠመኝ 105 የወንድማችን ፍቅር በተግባር አይቸበታለሁ!ገጠመኝ 106 የእማምላክ ወላዲተ አምላክ እማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ልዬ ተአምር አይቸበታለሁ! መምህር በርታ ባንተ ገጠመኝ ጓደኛዬን አድኛለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የዘመናችን መብራት ነህ መምህር እንወድሐለን ከኛ በላይ እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ትውደድህ የኔ መልካም!!!
እኔም እንዳቼ እህቴ በጣም አስተማሬ ነው እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እመብርሀን ልቦናችንን ታብራልን እማ ፍቅር ኪዳነምህርት ነይልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ...በነፃ ስለምታገለለን ስለምትተጋው ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ እንወድካለን ...እኔ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ሁለት ወር አልሞላኝም ግን በእድሜየ ልክ ያላወቅኩትን ነው ያወቅኩት...በመናፍስት ጉዳይ ነቅቻለሁ)እግዚአብሔር ይመስገን ..መምህራችን መምህር ግርማንም በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን !
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ ገና ዛሬ የሴት ደብተራ እዳለ አወቅሁ የሚገርም ነው የሤት የአብነት መምህር አይቻለሁ የሚገርም ነው በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫።
Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen egezabeher amelak agerachn selam adergeln amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
♦♥♥♥አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን♥♥♥
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን መምህር የስንቱን ቤት ለወጥከው የሀገሬ ወጣት ንቃ ንቃ ዲያቢሎስ አይጫወትብህ ቀስስ ግርማን እንከተላቸው እናክብራቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
ሰላም ሰላም እደምን ነችው የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች እንኳንም ለመቱ ለቅዱስ ምካኤል በአል በሰላም አደረሳችው 👈ቅዱስ ምካኤል በላችሁበት ሰላማችሁን የበዛው አገራችን ይጠብቅል መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ምካኤል በሄድክበት በቆምክበት ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜነ 🙏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ( ፫) ፀጋዎትን ያብዛለዎት ልኡል እግዚአብሔር መምህር አሜን (፫)
እግዚአብሔር ይመስገን መምርህ ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ❤❤❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስግን ስላምመምህር አሜን አሜን አሜን💒💒⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን
እረዥም እድሜና ጤናይስጥክ መምህራችን
እካን ደና መጣክልን መምርችን 💚💛❤️
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ አቤት መምህር የስድት ስጡታችን እማምላክ ትጠብቅልነ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ክርስትና. ስሜ. ኣፀደማርያም ነኝ.
አሜን አሜን አሜንለመምህራናችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን. በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከእኛ ጋር ይሁን መምህር በመንፈስ ዙሪያ በእኔ ላይ ውጊያው በጣም ነው የከበደኝ ከእኔ የበረታቹ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
ኣካን ደህና መጡ ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
ይህም አለ በስማአም 💛💚❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫ በጣም የሚደንቅ ነው መምህራችን እናመሰግናልን በእውነት መምህራችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወለተ ሀና ብለህ ፀሎት አድርጉልኝ ፈተና ከቦኛል።
እራሴን እድመለከት እና ከስተቴ እድመለስየረዳኝ የመምህር ትምህርት ነው ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።ሀገራች ኢትዮጵያን ፈጣሪ በምህረቱ ሠላሟን ይስጠልን አሜን፦🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህከገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት ተምረናል በርታ መምህር ገና ሳታዳምጡ ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ
እንቁ መምህራን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ እድሜ ላይ ጨምሩ ይስጥልኝ በእውነት እንደት እንደምንረጋጋ ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ብርታልን ጥንክርልን እኔ የደከምኩ እህትህ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ መምህር
እንኳን በሰላም መጣቹልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላይክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት ሁሉ ከናተጋ ይሁን ስለገጠመኙ በጣም እተማርኩኝ ነዉ ግን በጣም የተቸገርኩት አለ መምህር አላርም ሞልቼ ስተኛ የሚጠፋዉን አላወኩም አልፎ አልፎ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ እባካቹህ የመምህር ቻናል ተከታታዩች በፀሎት አስቡኝ ብዙ ምልክቶች እያየሁ ነዉ መምህር እድሜ ዘመንህን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ አዳምጫ መልሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
በጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገንውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
መምህርእየ እካን ደህና መጣህ በዚህ ገጠመኝ እራሤን እዳዉቅ አድርጎኛን በፅሎት እዲበረታ እረጂም እድሜ ይሥጥልን ለመምህራቺን እግዝብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህአዎ ብዙ ተለውጠናል በርታ
እግዚያብሄር ይመስገን መምህራቸችን እኳን ደህና መጣህልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👈 ተባራክልን መመህር 😍😍😍🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም በጣህልን አዎ ብዙ ተለወጠንበታል እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሴት ደብተራ መኖሩን የተማርኩት እናመሰግናለን በበረከቱ ይጠብቅህ አሜን
ወይ ይቺ አለም ስንቱን ጉድ ነው የታቀፈችው እግዛብሄር ልቦና ይስጠን
አሜንንን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህርየ እንኳን ደህና መጣክልን ይኸ ገጠመኝ ሱስ ሆኖብናል እግዚአብሔር ይስጥክ ስንቱን ጉድ ሰማነው ይህንጰእንድሰማ ለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲
መምህር እንኳን ደህና መጣህልንን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እኳን በስላም መጣህልን ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህ መጣህልን በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ
መምህር ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከፀጋጋ መምህር ይገርማል እኔም በኢትዮ ስልሳ አምስት ሺ አበድሬ መከራነው ልትስጠኝ አልቻለችም ግን ያተ ትምህርት አጥንትን ያለመልማ እኔ እግዚአብሄር ነው ምስክሬ ማንም የለኝም ደግሞም ሌላለይ ሀያ ሺ ስጠሁ በቃ ነገ ነገ ነው የሚለኝ በቃ በአጠቃላይ ስቶ መመስገን የለኝም መመህር እህቶች በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወደሀገርም መግባት አስቤ ነበር ግን ምን ዋጋለው አወ ስምም ፀፌ እስግዳልሁ እን ነገ እተዋልሁ እናም በቀን ስባቴም ማህበር የሚፀለይ ማህበር አለን ግን ሀሳቤ ይስረቃል መምህር ቴሌግራም ስላም ብዬ ነበር
መምህርየ የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልህ እዴት የሚደንቅ ታሪክነው
Very welcome memihir tesfaye 👏👏👏
ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሱሳችን እኮ ነህ እኔስ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ ኣምለኬ ሆይ ቁጣህን ኣርቅልን ምህረትህን ኣዉርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህር እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ለኔ ሁሉም ገጠኝ የቤተሰቤን ህይወት ሰይነካ አይልፍም ሁሉም አስተማሪያ ነው
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ! እኔም 1,000 ድርሀም ተክጃለሁ ። ባለሁበት ሀገር ተቸግሬ ቤት ኪራይ እምከፍለዉ የለኝም ብላ በእመቤቴ እያለች ለመነችኝ ከወር በኋላ እመልሳለሁ ብላኝ ሰጠኋት ካደቺኝ ። ደሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ነኝ ባይ ናት ከተኩላ ይሰዉረን ወገኖቼ !
ሰላም፡መህርይ፡ሰላም፡ይብዛይ።
እንካንብሰላምመጣህ መምህር
አንካን ደህና መጣህ መምህራችን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
ሰላም መምህር
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚
መምህር በጣም የሚገርመኝ እና የገረመኝ የሴት ደብተራ አለ የሚለው በእውነት በህይወት ዘመኔ የሴት ደብተራ ሰምቼ አይቼም አላቅም ገረመኝ ውስጤ መቀበል አቃተው ።
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን አዎ 105 እና 106 በጣም አሥተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በተለይ 105 በጣም የሚያሥደንቅ በጣም የሚገርም ነበር ትልቅ ትምህርትን ወስጀበታለሁ ፈጣሪ የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን መሥማት ብቻ ሳይሆን እኛም የተግባር ሠዎች እንድንሆን እግዚአቤሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏👏👏
ሰላምህ ይድረሰኝ ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ #ኤፍታህ እንዲለኝ ቅዱስ ፈቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር💚💛♥
Tesfshe tebrke
እንኳን ደህና መጣሃህልን መምህራችን
Selam memhir enkewan beselam matklin
Kale hiwet yasemalin tru timhrt new
አቤቱፈጣሪ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታህ! ✝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ⛪✝🌻🌻🌻 እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኣል ማዜማዉ አደረሳችሁ ✝💖 ግን ኮሜንታቶችዬ ከመቼው አድምጣችሁት ? እስኪ አንድ ቀን እንኳ ልቅደማችሁ ቃስስ በሉ 🙄😀
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን 1 እስከ 107 ድርስ አዳምጦ እራሱን ፍትሾ መቸም ሳይኖርብን አይቀር በእውነት እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራን እኛማ ጠፍተናል ማስተዋሉን ያድለን
Enkan beslam metih memher
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርእንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ። ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)መምህር በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ገና ልሰማዉ ነዉ በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም መምህር አሜን እግዛብሄርን የተመስገነ ይሁን አገራችንን ስላም ያርግልን እንካን ደህና መጣክ
Amen amlke ymsgine memerie ekuine salme metaike memire
Egzihabher yemasegen memehirachen egzihabher yagelegelot zemanehine yebarekew bagexamagnochu yetamareku eytalewaxlekubat new egzihabher erijim edima Kexena yasxalegne
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ መምህር እንዴት ነህ
Thanks God bless
እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ካስታወሳቹ ባለፈው ጊዜ ሙስሊም ነኝ ግን በመምህራችን ትምህርቶች ተለውጬ ክርስትና ልነሳ ነው ብያቹ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የክርስትና ስሜ አመተ ድንግል ተብያለው ግን አህቶቼ አሁን ላይ ቤተሰብ አዉቆብኝ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ በማርያም ይዣቹሀለው አመተ ድንግል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ድንግልን ይዞ ምንም አይመጣም ...አንቺም ተግተሽ ፀልይ !
እህታችን እንኳን ከጨለማ ሕይወት ወደ ብርሀናዓለም ክርስቶስ በሰላም መጣሽልን ✝⛪💖 እልልልልልልልልልል አመተ ድንግል እመብርሃን ታስብሽ እኛም ባቅማችን እንጸልይልሻለን !❤ አይዞኝ አንቺ ብቻ በርቺ ለነሱም እየጸለይሽላቸዉ ። የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተሸነፍኩ ፍቅሩ ሰብሮ የጠገነኝ የተፈወስኩ መሳደጃ ደብዳቤዬን ከጄ ጥሎ ደሶኝ ሔደ በልቤ ላይ ወንጌል ተክሎ ✝💖 አንቺ የጳውሎስ ፍሬ ነሽ ይህን መዝሙር ተጋበዥልን እህታችን አመተ ድንግል ✝❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻
አይዞሽ አማምላክ ድንግል ማርያም ታስብሽ እህታለም ፈተናው ለጊዜው ነው ትሻገሪዋለሽ እግዚአብሔር ቸር ነው!
እልልልልልልል👏👏👏 እዴት ደሥሥ ይላል እኳን ለዚህ አመቃሽ እኳን እመቤቴ እረዳችሽ አይዞሽ እህቴ ፈተና ያለ ነው ሁሉንም በፀሎት ታሸንፊያለሽ በርች ጠክሪ እህቴ እመቤታ አለች እሷ ታሥብሽ
@@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቶቼ🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ክፉን ያርቅልን ደጉን ያቅርብለን ቸሩ አምላካችን
አሜን አሜን አሜን በእደሜ በጤና ይጥበቃልን መምህራችን ቃል ይህወት ያሰማልን
በስመአብ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ!
ኤፍታህ......... አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ .....መምህር እንኳን አደርሰህ ለሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለኅዳር 12! አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫
# ኅዳር ሚካኤል እሸት ሲጠበስ ትዝታ ያለበት እጂ አውጡ...
Amen amen amen 🙏🙏🙏 kdus Mikael selamu ysdedlen 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እኔ ትዝታ አለብኝ
🙏🙏🙏💚💛❤
☝️
@@ቤተሳይዳመዝሙር የስንዴ ነው የአተር😃
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኢሄንን ትምህርት እንድሰማ
ለፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዙ ፈሬ አግቻለሁ መምህር። እኔ
ፀሎት ሳደርግ በጣም ያዛጋኝ ያሰለቅሰኝ ነበር
ባሰተማርከን በመትግበር ከፀሎት በፊት
በመሰገድ እንዲሁም በእሰትንፈሰ ክርስቶስ
ሰም በመገሰፅ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን
ምንም የለም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ኮሜንት ላይ በፀሎታቹ አስቡኝ ለምንለዉ ሰዎች ሁሉ እባካቹ እርስ በእርስ በፀሎት እንተሳሰብ እያየን አንለፍ ክርስታኔያዊ ህብረታችን ይጠንክር በወለላይቱ ማርያም እማፀናችዋለዉ ወለተ ሀና
Eshi eheti lke belshal
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መዝሙረ ዳውት ባዓይነ ህልናይ ይታየኛል
በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የናፈቁኩት
ምክንያቱ ያለሁበት አገር ስደት ነው
መዝሙረ ዳውት የምፀልየ ሰው እግዚአብሄር ፍት ለፍት ነው የምታይህ ፣ጭንቀትን ያስወግዳል ፣ ዕርፍትን ይሰጣል ፣ ጠላትን ያንቀጥቅጣል
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን
አሜን አሜን አሜን♥♥♥ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን♥♥♥
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሰማን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
መምህር ገጠመኝ 105 የወንድማችን ፍቅር በተግባር አይቸበታለሁ!
ገጠመኝ 106 የእማምላክ ወላዲተ አምላክ እማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ልዬ ተአምር አይቸበታለሁ! መምህር በርታ ባንተ ገጠመኝ ጓደኛዬን አድኛለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የዘመናችን መብራት ነህ መምህር እንወድሐለን ከኛ በላይ እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ትውደድህ የኔ መልካም!!!
እኔም እንዳቼ እህቴ በጣም አስተማሬ ነው እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እመብርሀን ልቦናችንን ታብራልን እማ ፍቅር ኪዳነምህርት ነይልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ...በነፃ ስለምታገለለን ስለምትተጋው ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ እንወድካለን ...እኔ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ሁለት ወር አልሞላኝም ግን በእድሜየ ልክ ያላወቅኩትን ነው ያወቅኩት...በመናፍስት ጉዳይ ነቅቻለሁ)እግዚአብሔር ይመስገን ..መምህራችን መምህር ግርማንም በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን !
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ ገና ዛሬ የሴት ደብተራ እዳለ አወቅሁ የሚገርም ነው የሤት የአብነት መምህር አይቻለሁ የሚገርም ነው በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫።
Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen egezabeher amelak agerachn selam adergeln amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
♦♥♥♥አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን♥♥♥
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን መምህር የስንቱን ቤት ለወጥከው የሀገሬ ወጣት ንቃ ንቃ ዲያቢሎስ አይጫወትብህ ቀስስ ግርማን እንከተላቸው እናክብራቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
ሰላም ሰላም እደምን ነችው የመምህር ተስፋዬ
ፍሬዎች እንኳንም ለመቱ ለቅዱስ ምካኤል በአል በሰላም አደረሳችው 👈
ቅዱስ ምካኤል በላችሁበት ሰላማችሁን የበዛው አገራችን ይጠብቅል መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ምካኤል በሄድክበት በቆምክበት ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜነ 🙏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ( ፫) ፀጋዎትን ያብዛለዎት ልኡል እግዚአብሔር መምህር አሜን (፫)
እግዚአብሔር ይመስገን መምርህ ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ❤❤❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስግን ስላም
መምህር አሜን አሜን አሜን
💒💒⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን
እረዥም እድሜና ጤናይስጥክ መምህራችን
እካን ደና መጣክልን መምርችን 💚💛❤️
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ አቤት መምህር የስድት ስጡታችን እማምላክ ትጠብቅልነ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ክርስትና. ስሜ. ኣፀደማርያም ነኝ.
አሜን አሜን አሜን
ለመምህራናችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን.
በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከእኛ ጋር ይሁን መምህር በመንፈስ ዙሪያ በእኔ ላይ ውጊያው በጣም ነው የከበደኝ ከእኔ የበረታቹ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
ኣካን ደህና መጡ ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
ይህም አለ በስማአም 💛💚❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫ በጣም የሚደንቅ ነው መምህራችን እናመሰግናልን በእውነት መምህራችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወለተ ሀና ብለህ ፀሎት አድርጉልኝ ፈተና ከቦኛል።
እራሴን እድመለከት እና ከስተቴ እድመለስየረዳኝ የመምህር ትምህርት ነው ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።ሀገራች ኢትዮጵያን ፈጣሪ በምህረቱ ሠላሟን ይስጠልን አሜን፦🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ከገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት ተምረናል በርታ መምህር
ገና ሳታዳምጡ ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ
እንቁ መምህራን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ እድሜ ላይ ጨምሩ ይስጥልኝ በእውነት እንደት እንደምንረጋጋ ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ብርታልን ጥንክርልን እኔ የደከምኩ እህትህ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ መምህር
እንኳን በሰላም መጣቹልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላይክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት ሁሉ ከናተጋ ይሁን ስለገጠመኙ በጣም እተማርኩኝ ነዉ ግን በጣም የተቸገርኩት አለ መምህር አላርም ሞልቼ ስተኛ የሚጠፋዉን አላወኩም አልፎ አልፎ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ እባካቹህ የመምህር ቻናል ተከታታዩች በፀሎት አስቡኝ ብዙ ምልክቶች እያየሁ ነዉ መምህር እድሜ ዘመንህን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ አዳምጫ መልሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
በጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
መምህርእየ እካን ደህና መጣህ በዚህ ገጠመኝ እራሤን እዳዉቅ አድርጎኛን በፅሎት እዲበረታ እረጂም እድሜ ይሥጥልን ለመምህራቺን እግዝብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
አዎ ብዙ ተለውጠናል በርታ
እግዚያብሄር ይመስገን መምህራቸችን እኳን ደህና መጣህልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👈 ተባራክልን መመህር 😍😍😍🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም በጣህልን አዎ ብዙ ተለወጠንበታል እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሴት ደብተራ መኖሩን የተማርኩት እናመሰግናለን በበረከቱ ይጠብቅህ አሜን
ወይ ይቺ አለም ስንቱን ጉድ ነው የታቀፈችው እግዛብሄር ልቦና ይስጠን
አሜንንን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህርየ እንኳን ደህና መጣክልን ይኸ ገጠመኝ ሱስ ሆኖብናል እግዚአብሔር ይስጥክ ስንቱን ጉድ ሰማነው ይህንጰእንድሰማ ለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲
መምህር እንኳን ደህና መጣህልንን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እኳን በስላም መጣህልን ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህ መጣህልን በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ
መምህር ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከፀጋጋ መምህር ይገርማል እኔም በኢትዮ ስልሳ አምስት ሺ አበድሬ መከራነው ልትስጠኝ አልቻለችም ግን ያተ ትምህርት አጥንትን ያለመልማ እኔ እግዚአብሄር ነው ምስክሬ ማንም የለኝም ደግሞም ሌላለይ ሀያ ሺ ስጠሁ በቃ ነገ ነገ ነው የሚለኝ በቃ በአጠቃላይ ስቶ መመስገን የለኝም መመህር እህቶች በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወደሀገርም መግባት አስቤ ነበር ግን ምን ዋጋለው አወ ስምም ፀፌ እስግዳልሁ እን ነገ እተዋልሁ እናም በቀን ስባቴም ማህበር የሚፀለይ ማህበር አለን ግን ሀሳቤ ይስረቃል መምህር ቴሌግራም ስላም ብዬ ነበር
መምህርየ የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልህ እዴት የሚደንቅ ታሪክነው
Very welcome memihir tesfaye 👏👏👏
ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሱሳችን እኮ ነህ እኔስ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ ኣምለኬ ሆይ ቁጣህን ኣርቅልን ምህረትህን ኣዉርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህር እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ለኔ ሁሉም ገጠኝ የቤተሰቤን ህይወት ሰይነካ አይልፍም ሁሉም አስተማሪያ ነው
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ! እኔም 1,000 ድርሀም ተክጃለሁ ። ባለሁበት ሀገር ተቸግሬ ቤት ኪራይ እምከፍለዉ የለኝም ብላ በእመቤቴ እያለች ለመነችኝ ከወር በኋላ እመልሳለሁ ብላኝ ሰጠኋት ካደቺኝ ። ደሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ነኝ ባይ ናት ከተኩላ ይሰዉረን ወገኖቼ !
ሰላም፡መህርይ፡ሰላም፡ይብዛይ።
እንካንብሰላምመጣህ መምህር
አንካን ደህና መጣህ መምህራችን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
ሰላም መምህር
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚
መምህር በጣም የሚገርመኝ እና የገረመኝ የሴት ደብተራ አለ የሚለው በእውነት በህይወት ዘመኔ የሴት ደብተራ ሰምቼ አይቼም አላቅም ገረመኝ ውስጤ መቀበል አቃተው ።
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን አዎ 105 እና 106 በጣም አሥተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በተለይ 105 በጣም የሚያሥደንቅ በጣም የሚገርም ነበር ትልቅ ትምህርትን ወስጀበታለሁ ፈጣሪ የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን መሥማት ብቻ ሳይሆን እኛም የተግባር ሠዎች እንድንሆን እግዚአቤሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏👏👏
ሰላምህ ይድረሰኝ ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ #ኤፍታህ እንዲለኝ ቅዱስ ፈቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር💚💛♥
Tesfshe tebrke
እንኳን ደህና መጣሃህልን መምህራችን
Selam memhir enkewan beselam matklin
Kale hiwet yasemalin tru timhrt new
አቤቱፈጣሪ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታህ! ✝
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ⛪✝🌻🌻🌻
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኣል ማዜማዉ አደረሳችሁ ✝💖
ግን ኮሜንታቶችዬ ከመቼው አድምጣችሁት ? እስኪ አንድ ቀን እንኳ ልቅደማችሁ ቃስስ በሉ 🙄😀
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን 1 እስከ 107 ድርስ አዳምጦ እራሱን ፍትሾ መቸም ሳይኖርብን አይቀር በእውነት እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራን እኛማ ጠፍተናል ማስተዋሉን ያድለን
Enkan beslam metih memher
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው
ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ
ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ።
ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)
መምህር በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ገና ልሰማዉ ነዉ በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን