106ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የተረሳውና የተናቀው ልጅ ለ 12 ወንድሞቹና ለወላጆቹ ነፍስ መዳን ምን አደረገ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 332

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +38

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት ምልጃ ጸሎቱ አይለየን አሜን😍 ምእመናን ወ ምእመናት እንዃን ደስ አላችሁ ረመዳን አለቀ😁😁

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ ደሥ አለን ዉ እኳንም አብሮ አደረሠን

    • @user-ef6he7kg2o
      @user-ef6he7kg2o ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ እሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ❤በጣም እኳን ደስስ አለን አለቀ እፎይ እግራችኝ አብጦ ነበር እኮ 😢😂

    • @eftah21
      @eftah21 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ❤እማየ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @eftah21
      @eftah21 ปีที่แล้ว +1

      ተመስገን 😂😂😂😂ሮመዳን ጨረስን 😅😅😅

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህት አለም

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ፈጣሪየ በቃ በመንፈስ ያልተበከለ የለም መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላረከኝ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የምትወዳት እናትህ ከነቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @betelehmtefera5102
      @betelehmtefera5102 ปีที่แล้ว

      መምህር እድሜከጤናጋእመብረሐንከነልጇከክፉነገሮች ትጠብቅክ መሜህር የኔምቤተሠቦቼ ይሠራሉይሠራሉምንምፈቅየለም ይባሥብሎሁለትእህቶቼ ሥኳርያዛቼው እኔምበሥደትተኮሎኞች ከአሠሪዎቼጋያጋጩኛል ያተንትምህርትሥሠማግን ችግራችንን ተረዳው አይ ብቻ ተመስገን ሥደትላይ ጥሩትምህርት ተማርኩ ወደአገሬሥገባ ሁሉም ቤተሠቦቼ ለቅዱሥቁርባንእናለንሠሀእንዲገቡልኝ በፀሎት አሥቡልኝ መምህር

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x ปีที่แล้ว +38

    *_እንካን ለቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ወርሃዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት ተራዳኢነት አይለየን አሜን_*

    • @eftah21
      @eftah21 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እማየ ❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 ปีที่แล้ว

      ​@@eftah21 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😮oo😢o999l😊9😊0pppl😊

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @maskaramwarquu584
      @maskaramwarquu584 ปีที่แล้ว

      Z

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ኣብ መርዓ ሓፍትና & ሓውና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ፍቁር ወዳ ምስኡ ትውዓል 💙
    ስለ ዝተለውጡ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ❤ ንሕና እውን ካብ ዘለና ሓጥያት እግዚአብሔር ይፈውሰና ❤
    መምህረይ እግዚአብሔር ይሓልኩም 💙❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn ปีที่แล้ว +14

    መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን መድሀኒአለም የምዬ ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህታችን ዘቢብዬ ከነእህቶችሽ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

    • @user-qg2ub5iy2v
      @user-qg2ub5iy2v ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen egzabiher yixebiqilinyi memihirachinin❤❤❤❤sabisikirayib argunyi

  • @user-ws5li8tk6u
    @user-ws5li8tk6u ปีที่แล้ว +6

    Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን
    ለእነርሱ የደረሰ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን። እኔንም በጸሎት እድበረታ በጸሎታቹህ አስቡኝ። መምህሬ እመ አምላክ በምልጃዋ ትርዳህ አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አድግ በሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው አይለየን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ እሩፋኤል ወራዊ መታስቢያ ብአል በስላም አደርሳችሁ ምልጃና በርከቱ አይለየን አሜን ፫❤❤❤

  • @ganett1236
    @ganett1236 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ቤት መንፈስ ቅዱስ ይርዲን በጣም ተአምር ነው❤❤❤❤❤

  • @TUBE-Norway
    @TUBE-Norway ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ናቹህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆች እባካቹህ እህቴ ወለተ ኪዳን ላይ እንዳታገባ የሚከላከል ከባድ መንፈስ አለባት ላስረዳት አልቻልኩም በጹሎት አግዙኝ ስለ እግዚአብሔር ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቧት

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 ปีที่แล้ว +1

    እረ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ቅ/ሩፋኤል ቀን አደረሰን የሚዘገንን ለማሰብ የማያሰፈልግ የምፈራው ታሪክ ነው እምሰማው ሰሙ ሲጠራ የብዙ ታሪክ በየ ጓዳው ያለ የዘመኑ አሰከፊ ታሪክ ነው እግዚአቤር ይገሰፀውእየሰማው ነው ያሳዝናል

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m ปีที่แล้ว +3

    በጣም ኣስተማሪ ነው እነዚ ቤተሰቦች የለወጠ የቅድሳን አምላ እኛም ይለውጠን እግዚብሔር ኣገልግሎ ዘመንህ ይባርክልን መምህራችን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነታ አይለየን አግዚአብሔር በተናቁት ላይ አንዲህ ስራዉን ይሰራል በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ ለንስሀ አግዚአብሔር በሰጋ ደሙን አግዚአብሔር የብቃቸወ

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @yirgalemjemal-do5dk
    @yirgalemjemal-do5dk ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቹ
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +3

    ትምህርቱ ሰሚ ልብ ጀሮ ሳይሆን ልብ ላለዉ መሠረታዊ ለዉጥ የሚገኝበት እንደሆነ ቀደም ሲል የአባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉና የመላከ መንክራትን ትምህርት ተምሮ መማር ብቻ አይደለም ወደ ተግባር የቀየረ ለመጠቀሙ ራሱ ምስክር ነዉ እኔም ለራሴዉ ምስክር ነኝ በዚህ ገጠመኝም ትምህርት ሰምቶ በተግባር ያደረገ ራሱ ይመሰክራል በስማ በለዉ የተነዳ መንድ ላይጀምር እዛዉ የቀረ ዉሀ ማለት ነዉ አዳምጡ ተግብሩ ለለዉጡ ራሳችሁለራሳችሁ መስክሩ ተናገሩ መምህርን መደገፍ የሚመስላቸዉ የዋሆች አለን እኛ ደግፈነዉ የትም አይወጣ እኛ ተቃዉምን የትም አይወርድ ስጦታ ከላይ ሲመጣ መመለሻዉም ከላይ እንጅ ወሬማ የትም አላደረሰን ያዉ አለን አለን በቃ!!

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว +3

    ተዋህዶ እምነታችን መድሀኒት ነው ፀበለ ቺ ን ለድንግል ማርያም ልጅ የሱስ ክርስቶ ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 ปีที่แล้ว +1

    ገብረህይወት እባላለሁ መምህር እባክዎን ይፀልዩልኝ አሁን በሶማሊያ ነው ያለሁት ።

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዛቢሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መተጣህልን፣፣

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚገረም ፈተና ገጠመኝ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ኢሄ ዝንብ የሆነ መንፈስ የስንቱን ሕይወት ቀጠፈ😢😢 የእነርሱ ሕይወት የለወጠ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህርዬ እናመሰግናለን ዘበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን በጣም ደሰ የምል ገጠመኝ መጨርሻው ሳምር

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว

    መምህሬ በረከትህ ይሕደረና ኣሜን ተስፋ በሚሰቆርጥ ዘመን ላንተ የላከልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
    ---

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤ #efetah *_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_*
    *_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_*
    *_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_*
    _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይደርብን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን
    የነፍስ አባታችን አና የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ የሆነ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እነሱ በመመለሳቸው የብዙ ሰው ህይወት ነው የዳነው በተዘዋዋሪ እናም ተስፍሽ በመሃል እን በመጀመርያ ጣል የምታደርገው ምክር 1ኛ ነው ብዙ መልክት አለው
    እና ይህ የነፍስ ማዕድ ለብዙ ሰዎች እናዳርስ ቤተሰቦቼ
    Like👍👍👍 sher subscrib እንዳትረሱ

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኩአን መዳንይአለምተበቀህ

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 ปีที่แล้ว

    ✝️ መምህራቸን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሉትህን ዘመን ያረዘምልን

  • @Waarqe6158
    @Waarqe6158 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ዛሬ በመዋሸትህ ጥቂት ጥቅሞችን ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ባለመታመንህ ብዙ ነገሮችን ታጣለች ቸር አምላካችን ሁላችንም የመድኃኒት ፈውሱን ይለከልን ቸር አምላካችን አሜን፫ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ እግጅ በጣም እወዳለሁ

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተስፋዬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ዘወትር ከክፍ ከእነቤተሰብህ ጥበቃው ኣይለይህ
    ዘቢብዬ ከመልካም ፍሬዎች የተገኘሸ አባታችን ኣማላጃችን ጻድቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅግ ኣብዝተው ይባርኩሸ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጸሸ ያማራል

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሀይሉን ብርታቱን እግዚአብሕር ያድልልን መምህር አንድ አስተያየት ለኝ አንደ መንፈሳዊ ጨዋነት ቃላቶችን እንድትጠቀም ሴክስ ግንኙነት የሚለው ቃል ሓጥያት ስትሰራ ዝሙት ስታደረርግ ሲያደርግ ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቲም እንደ አለማዊ እነዳይሆን ግንኙነት ሴክስ የሚለውን ፖለካና አለማዊ እነጠቀመው አለን 2ኛ እሴተኛ አዳሪ የሚለው ደግሞ ሓጥያት የምትሰራ ለገንዘብ ንፁህ ሰውነቷን የምትሸጥ ተብሎ ቢስተካከል የሚል እምነት አለኝ ይቅርታ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ክርስቶስ የተሰቀለልን መንፈስ እንዲገረፍልን ነው ። እንኳን የኪዳንዋ እመቤት ከፊት ለፊት ቀድማ ጎበኘኛችሁ የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ለሁላችንም ይሁን ። መልካም ጋብቻ በአብረሐም ቤት የገቡ የአብረሐሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርኩ 🙏

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    በቤቱ ያፅናቹ

  • @hananzanaba
    @hananzanaba ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የተ ዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤልአደ ረሰንአደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ደና እነኳን በሰላም መጣህ እሺ ከክፉ ዳቢሎስ እመብርሐን ትጠብቀን አንተንም ቤተሠብህንም አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀንሐገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    ክብርና ሜሰጋና ውዳሴ አምልኮ ለቅዱስ ስሙ ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ጉሩም ገጠመኝ ነው አቤት አምላካችን እኛን እንዳነጣፋ አጥርኑ በቁዱሳን በመላእክት እያጠረ በሰዎችም እርሱ ባነቃቸው ከጠላታችን ሲያሰመልጠን ክብረ ተመሰገ አባቴ የወገኖቻችንንን ፍጻሜ ያሳምርልን እኛንም ከዳኑት ያደረገን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣለማወቅ እንዳንፈተን መስተዋል ይስጠን፥ከተቻለ ድምጽ ትንሽ ብትጨምር የበለጠ ይሆናል ፥

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ኡነት ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @YOSTINASARGA
    @YOSTINASARGA ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን ❤❤

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤

  • @avg4628
    @avg4628 ปีที่แล้ว +2

    ኣሰይ ዝማሬ መላእክቲ የስሠዐልና

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 ปีที่แล้ว

    ወየኔ እስካሁን ድርስ ተሽውድኩ ያለመከታተሊ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ገጠምኝ ይመስላል እንጂ እራሱን ይችል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tsehiyabreham58
    @tsehiyabreham58 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว +2

    ውይ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እመብርሀን ትባርክልን እረጅም እድሜን ያድልልን ልጆችህን ቤተሰብህን እማምላክ ትጠብቅልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว

    አይዞህ መምህርዬ የማይበጂህ ይጥፋ አንተ ብቻ ደህና ሁን እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ነቅተህ የምታነቃን ቅእንቁ መምህር ስንቱን ወደ እግዚአብሔር ቤት ከልቡ መለስከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል በየቤታችን ዝም ብለን ስናየው ስናዳምጠው የነበረ ስንት ጉድ ትርጉም እንዳለው ነው ያወቅነው ዘንድሮ ተመስገን ነው ወርቃማዎቹ ህፃናት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በብዙ ፀጋና በሞገስ በበረከት በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋችሁእግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ስልክ ይተካልን ክብር ለስሟ ድንግል እመቤቴ እንኳን አተረፈችህ አሜን

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ትምህርትህን በጥምና ከሚከታተሉ አንዷ ነኝ በእውነት ብዙዎችን ያንጻል ተባረክ

  • @aass5403
    @aass5403 ปีที่แล้ว

    እካና እግዚቡሔር አተርፍህ መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @komkom9587
    @komkom9587 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 ปีที่แล้ว

    መምህርየ በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን።እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ መምህር

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 ปีที่แล้ว

    በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ የኔም ሂይወት ነበር ደም በማፍሰስ ዙሪያ በጣም ትክክልነህ መምህርዬ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባርኮና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ እድግ በሉልኝ

  • @lemi4861
    @lemi4861 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት አንተ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ መታደሌ ወደስደት መውጣቴ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ማብራሪያዎችህን ስወዳቸው መምህሬ ረዘም ቢል እኔ በግሌ አይከፋኝም

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማል

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የ ኣባታችን የ ኣብነ ተክለ ሃይማኖት በረክታችዉ ረድኤታችዉ ይደሪብን ❤❤❤❤❤

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 ปีที่แล้ว

    አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ 😊😊😊😊

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 ปีที่แล้ว

    የኔ ረቡኒ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሃያሉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +1

    አንካን ለቅድስ አሩፋኤል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ዉድ የእግዚብሔር ቤተሰቦች

  • @yemi846
    @yemi846 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መምህር ደስ ሲል ፣ ሰርግ ልምጣ መምህር

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ሁሉም የምታቀርበው ገጠመኝ በህወቴ ትልቅ ለውጥ አምጥቶልኛል ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ❤❤❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ
    እና ከነዚህ ቤተሰብዉስጥ ያላገባ ልጅ ካለ ብታስተዋዉቀኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጠም ጥሩ ጥያቄ ነው
      ምክንያቱም ድነዋል ብለሽ ለጋብቻ መፈለግሽ በራሱ ምን ያህል እውነተኛ ክርስቲያን መሆንሽን ይጠቁማል
      የኔ እህት
      ሳትፀየፊያቸው ስለጠየቅሽ እኔም በትህትና አድራሻሽን ለቤተሰቡ ሰጥቻለሁ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ውይይይ በጣም የሚያስጠላ ዓለም እግዚአብሔር ያሥበን

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ መምህሬ

  • @mesym6212
    @mesym6212 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገነ በፀሎታችዉ አሰቡኝ አፀደ ማርያም ከዚህ ገጠመኝ በኔ ህይወት ወስጥ በጥቂቱ 😭🙏አለ በስደት ነዉ ያለዉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲

  • @eselemeslee-ty1rj
    @eselemeslee-ty1rj ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
    እህቶቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን 🙏❤️🙏🙏❤️🙏🙏

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ አንተን መከተል ወይንም ትምህርትህን ማዳመጥ ከጅመርኩ 3 ቀን ሆንኝ እስካዉን አለማዳመጤ ቨጣም ነዉ የቆጨኝ እዉነት ለመናገር እስካዉን አለማዳመጤ ሳስበዉ መናደድ ጀምሬአለዉ በእዉነት እኔ እራሴን እንድመለከት አድርጉኛል በእዉነት መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት በጣም ደስ ይላለል❤❤❤❤❤❤

  • @user-sx8be1im7z
    @user-sx8be1im7z ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว +1

    የግዚአብሔር ታምር የታየበት ታምር ነዉ ተመስገን አምላኬ አሁንም የተዋህዶ ልጆች በርቱ እከ ዛሬ የተጫወተብን ይበቃል እንበርታ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mwj1245
    @mwj1245 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ነክ መምህር

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፣ስም ፣ይመስገን 🤲🙏💒

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያስማልን በእወነት በጣም ሰደ ይሚል ገጠምን ነወ🙏🙏

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet5024 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @salme4126
    @salme4126 ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ለተወሰደው ስልኮችን ፈጣሪ እጥፍ ይሰጣሃል አንተ ትምህርቱን ቀጥልቤት ብዙ ነገሮችን አስታወስከን ቀጥልበት

  • @user-cd2ny2hv9q
    @user-cd2ny2hv9q ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ስንቶቻችን ከጠፋንበት አለም በትምህርትህ ቀየርከን

  • @user-ww4kj8ly5r
    @user-ww4kj8ly5r ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ስጠፋ አሳስበኸኝ ነበር

  • @yoditabera9643
    @yoditabera9643 ปีที่แล้ว

    በጣምደስ ይላል መምህርእግዚአብሔር ይመስገን ፡መምህር እኔ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ ስደት እያለው ሰላም ነበርኩ፡መንፈሴ የተረጋጋ ትልቅ ተስፋ ነበር ውስጤ ፡አሁን እዚ ኢትዮ ከገባሁ ጀምሮ በጣም ነው ምከፋው ማለቅሰው ማዝነው ፡በሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል፡ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ፡እባካችሁ

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +1

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት.ልኡልእግዚያብሔር.የተመሠገነ.ይሑን::ቸርነት.ምረት.ይቅርታዉ.ዘወትር.ከኛጋነዉ::ዘቢብየ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.እማፍቅር.ትጠብቅልን::

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄርይመሥገን መምህርዬእኳንደህና መጣህልን ተናፍቀኻል መምህርዬ ❤❤❤❤❤

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ቃለህወትያሰማልን ለመምህራችን

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል❤🙏።

  • @Frhiwot16
    @Frhiwot16 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r ปีที่แล้ว +1

    በውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ከመቸውም በላይ ልንፀልይ ይገባናል ዓይነ ልቦናችን ተጋርዶል

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መ መምህርችን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 ปีที่แล้ว +1

    ዝማረ መላአክት ያሰማልን