108ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) በስህተት የተሰገደለት ዱርዬ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 404

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +93

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ኤፍታህ በለኝ አምላኬ😭😭

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

    • @user-ve1xt2vu4o
      @user-ve1xt2vu4o 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫👐

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen ens eskahun salsdamt senfku egziabher yabrtashi blugn welte tnsaie eyalachu betiolet asbign

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@addiseketemaw959 አይዞሽ አሁንም አረፈደም እህታለም እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ተንሳኤ አምላክ ልባችን ይክፈትልን🙏😢

    • @user-ko2hx6mg1m
      @user-ko2hx6mg1m 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️🤲✝️

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 3 ปีที่แล้ว +22

    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ጉድ መምህር ተባረክ ወንድማችን ግን ህይወት ፈተና ናት በራሷ ይገርማል ለቤተስቦቻችን ልብ ይስጣቸው ። መምህር ለአንተ ቃለ ህይወይን ያስማልን ።

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 3 ปีที่แล้ว

      Mimer egzabher zaminken Hulu yibrekleke bslotach asbene wilata selash belach

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +21

    ኤፍታህ የኔን አይምሮ ክፈትልኝ ምን ይሳንሃል ሁሉ በጅህ ነው 🙏 የተዋህዶ ልጆች ለሃገራችን እንድሁም ለነፍሳችን እንፀልይ

    • @selamkebrom4311
      @selamkebrom4311 3 ปีที่แล้ว

      ኣንቺም ተመርመሪ እናቴ ነገሩ የተወሳሰበ ነው

  • @saramol7773
    @saramol7773 3 ปีที่แล้ว

    የናታችን. የቅድስት. ክርስቶስ. ሳምራ አምላክ. እግዚአብሔር. ይመስገን. መምህር. ለአንተም. የ4ሰው. ነፍስ. . ምርኮን ይስጥህ. እግዚአብሔር. ይመስገን. አሜንንንን
    ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. መምህር.
    በጣም. ይገርማል. የልጆ. ስራ. ግን. ለምልካም. ሆነለት።

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህር ቃለህይቀት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በየሰፈሩ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የእግዚአብሔር ቸርነት በእውነት ድንቅ ነው በቸርነቱ ሸፍኖ መርገማችንን በትእግስት ንስሃ እስክንገባ ይጠብቀናል በወደደው ላይ አድሮ ያስተምረናል ይገስፀናል ልጅም ፍቅረኛውም የባድ አምልኮነቱን
    መፀየፋቸው እጅግ ደስ ይላል ማንበብ
    የሚወድ ሰው ብዙ ነገር ይቀስማል መምህር
    መጨረሻላይ ዘና አረገኽናል ሰብሰብ
    ተብላችሁ ስትጫወቱ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴን መምህር ግርማን የሚያግዝ ሰው ስለተገኘልን እግዚአብሔር እናመሰግናለን ንስሐ ግቡና ቁረቡ የሚሉት እሳቸው ብቻ ነበሩ ይኽው ሌላ ተፈጠረልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን የክርስቶስ ቅዱስ ስጋና ቅዱስ ደሙ ይሸፍነን።

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እንኳን ለጾመ ነብያት አደረሠህ አደረሠን።

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኮን አብሮ በሰላም አደረሰን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያውርድልን

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ አብዝቶ ይሥጥልን አቤቱ ልብ ሥጥን አምላክ ጠብቅን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +16

    ቤተሰቦቼ ለንስሀ እንዲበቁልኝ በፀሎታቹ አስቡልን
    ወልደ ሚካኤል
    እኀተ ጊዎርጊስ
    ወልደ እግዚያብሔር
    እያላቹ ሁላችንንም የድንግል ማርያም ልጂ ያስበን

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የልቦናችሁ ሃሳብ ይፈፅምላቸሁ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ የሁላችም ያስበን

    • @zenashzenash6916
      @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ተወዳጆችየ ለሁላችንም ይሁንልት ይደረግልን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️💒💒💒✝️✝️🙏🤲🤲🙏🙏✝️🙏🙏🤲🤲🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 3 ปีที่แล้ว

    አግዛኣቢሀር ጸጋኡ የብዝሃልካ መምህር ተስፋየ ነስድራቤትና ኣይነ ለበኖም ይክፈተሎም አግዛኣቢሄር ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว +9

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን
    እሸ መምህር

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u 2 ปีที่แล้ว

    እፍታህ ተከፈት
    እፍታህ በለኝ ጌታየ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
    እመ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ባንተላይ እግዚአብሔር አድሮ ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i 3 ปีที่แล้ว

    መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና
    ይሰጥልን እኔ በበኩሌ ለብዙ ሰዎች እያሰማው
    ነው እህት ወንድሞቼ ሼርርርር እያረጋቹ
    ዳውን ሎድ እያርጋቹ ላልሰማ አሰሙ ክርሰቶስ
    በሁላችን ቤት ይንገሰ ➕

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን እድሰማ የፈቀደ የወደደ ይከበር ይመስገን❤❤😥💚💛❤📚💒🙏

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ብዙ ጊዜ ብደውልልህ አታነሳም እናም ከራማ አጣና እሚባል ነገር ከኛቤት በጣም ይመለካል ቤተሴቦቼ ከዚህ አምልኮ ለማውጣት አድ እርምጃ ስራመድ ሰይጣን ሁለት እርምጃ ወደኃላ እየመለሰ በጣም እያበሳጨኝ ነው እባክህ መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እያልክ በእግዚአብሔር

  • @dsd3201
    @dsd3201 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ነው በጣም ይገርማል ምርጥ አስተማሪነው መምህር በእውነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ቂርቆስ ባለቤቴንም አስብልኝ ሰላምህን ያብዛልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደሰ ይላል ።እግዚአብሔር ገነት መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰህ።

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 ปีที่แล้ว

    መምህር መቼም ሌላ የምለዉ ነገር የሉኝም ቃላት እጊዝአብህር. በረከቶትን ያብዛል ነዉ የምሌዉ!!! ከጤና ና እድሜ ጋ!!

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ድንቅነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በፀጋው ያቆይልን 💚💛❤

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የአልግሎት ዘምንክን ያርዝምልን መምህር

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etiolove1800
    @etiolove1800 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህርየ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዝአብሔር እዴሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህራችን በርታልን

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr 3 ปีที่แล้ว

      እዴት፣ብይ፣ይሳቅ፣ፍጣሬይ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว

    ውድድድ መምህራችን ቃለህወትን ያስማልን 👏
    አንተን የስጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እናመስግናለን💕👏

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ዘመንህ ይባረክ የማናውቀውን ስንት ጉድ አስማህን ማንነታችንን እንድናይ ስላደረከን

  • @user-bm5ut5fv9u
    @user-bm5ut5fv9u 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ልቦና ይስጠን በገጠሩ አካባቢ አስተሳሰባችን በጣም ያስጠላልል ልቦና ይስጥልን ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የኔንም የደካምዋን ልጅህን አእምሮይን ክፈትልኝ

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስሙ ይመስገን የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያድን እውነት ለመዳናቸው ምክንያት ሆኗል ልጅ ቀሪ ዘመኑን ይጠብቀው መምህር ላንተም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አጎቴን አስታወሰኩ እግዝአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላምክይብዛ።እናመሰግናለን ።ናፋቂው ።ትምህርት ።ይመቻል።እግዚአብሔር ።እመብርሃን ።ትስጥልን።👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ይገርማል እየገረመኝም እየሣኩም ነው የሠማሁት
    ስለሁሉ እግዚአብሐር ይመስገን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +6

    እዉነት ደስ ይላል ያስቃልም ይገርማልም እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያስተምራል እግዚአብሄር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ልጁ ግን በጣም ይገርማል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እጅግ.በጣም.ይስ.የሚል።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።መምህራችችንን።

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን እንድንሰማ የፈቀደ ጌታ ይመስገን በጣም እምገርምነው ፈጣርያችን ይቅር ይበለን ለፈጣር እንዳንሰግድ ለወደቀ መልአክ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣረ ፈጣርያችን ልቦናችንን ይመልስልን የእናቶቻችን ያባቶቻችን ልብ ይመልስልን ለክብሩ እንድንበረከክ ያድርገን መምህራችን ልዩ ስጦታችን እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣር እንወድሃለን እናከብርሃለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ይገርማል ለቤተሰቦቻችን ልቦና ይስጣቸው

  • @nigatuachenef680
    @nigatuachenef680 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ኑ ብሎ ይጥራን እንኳን ለገና ጾም አደረሳችሁ ጾሙ የበረከት የሱባየ ጾሙ ይሁንልን

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w 3 ปีที่แล้ว +6

    የኤኔ እናት ቡና ስታፈላ ስትለምን የሙስሊሞች ማምለኪያን ቦታ ትጠራ ነበር ቡናው ተፈልቶ ሲያበቃ አተላውን ማፍሰሻ ቦታ አለው ሰው የማይረግጠው ቦታ ነው ስታፈስም ና ቀምሰህ ሒድ ትላለች ሰአቱ ካለፈ ሳይፈላ ይጣላናል ትላለች በሰአቷ ይፈላል ዛሬ ግን ቡና ልከለክልሽ አልችልም ግን ስትቀጂ ቡናውን የምጠሪውን የሙስሊም ቦታ ተይ ብያት ትታለች ይህን ገጠመኝ ብዙ ተማርኩበት መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለህይወት ያሠማልን ገጠመኝህን ለመስማት በጣም እጓጓለሁ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 💒💒💒✝️✝️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️🙏🙏🤲🙏🙏❤️❤️❤️🙏🤲🤲❤️💒💒✝️✝️✝️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks to god for your help with us today memihir tesfaye 💒💒💒❤️❤️✝️🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 💒💒💒💒✝️✝️💟🙏🙏🤲🤲🤲🙏🤲🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Yeah Betkeklell ✝️🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +4

    #እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
    #ማፍቀር መታደል ነው።
    #መፈቀር ፀጋ ነው።
    #መምህር እድሜህ ይርዘም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ በስመአብ! በፈተና የታጀበ ሂወት መጨርሻው ያማር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የአብርሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹህ! የ4ቱ ሴቶች ንስሐ ለመግባት መዘጋጀታቸው በጣም ደስስስስ ይላል! መምህር የልፋትህን ኸ
    ዋጋ የሰማይ አምላክ የሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ ለኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን ፫

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว

    በየቀኑ የምንሰማው የምንማረው ነገር የሚገርም ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +6

    ለዲቢሎስ ይህን ያክል ማሸርገድ አይ ምናለ ለመድኃኒአለም ይህን ያክል ብንሆን የአባቶችን በረከት ተጎናጽፈን የነሱ ልጆች በሆነ ነበር እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ በስቱ አሳዘንህ ይቅር በለን

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +1

      ግን ትምህርቱን መከታተል ጀመርሽ ማለቴ ሁሉንም

    • @woinshetsama2693
      @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว

      @@user-nm7xc9qi8f አወ እህቴ ሁሌም ነው የምከታተል እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብቅ

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว

      @@woinshetsama2693 እኔ እኮ መምህርን ለምን አስተማርክ ያልሽ መስሎኝ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር

    • @woinshetsama2693
      @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-nm7xc9qi8f እ እረ መምህሬን አይደለም የሰዎቹ ለልጁ ውቃቤ ቀርቦታል ብለው ያደርጉት የነበረው ነገር ገርሞኝ ነው እንደዚህ ያልኩ እህቴ
      ቁጥርሽን ጻፊልኝ እማ ነይ በውስጥ

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የስው ልጅ ስራው ብዙ እቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ እንኮን በስላም መጣህልን የኛ አባት, እባኮትን መምህር እንዳው ለልጂ ፀልይልኝ ክርስትና ስሞ ወለተ ሥላሴ ነው 14 አመቶ ነው ልጂ, ወደ አገር ቤት ይዤአት ልመጣ ነበር , አሁን ባለው የ coved 19 ምክንያት ነው እንጂ አባታችን መምህር መንክራት ግርማ ወንድሞ ጋር ነበር ሀሳቤ ለአሁን አለሆነም, እባክህን መምህር ልጂን አስባት , በልጆ ጅህ እማፅንሃለሁ , ትክክለኛ ስልክህን ከየት እንደማገኝ እባክህን, ገጠምኝ ላይ አግንቼ ነበር ስልክህ እንቢ አለኝ, መቼም ሥላሴዎች ከፈቀዱልኝ ወደ አገር ቤት ስመጣ አገኝሀላሁ, እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተስብህ አሜን::

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ አግዚአብሔር ኣምለኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ አምለኽ👏👏👏

  • @ድንግልማርያምአማላጂናት
    @ድንግልማርያምአማላጂናት 3 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም አስተማሬ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ጤና ከሠላም ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ስሙ ሁሌም የተመሠገነ ይሁን

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ሰይጣን እየተፈታተነኝ ስለሆነ እህት ወድሞቼ በእናቴ በድንግል ማርያም ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አይ መምህራችን ብልህ እኮ ነህ በዘዴ ገባህባቸው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ወንድማችንን በቤቱ ያፅናው 🙏

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ነው መምህር እናቶቻችን ይለውጣል ቢሰሙት ግን አይረድንም አንተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ዘርህ ሁሉ ይባረክ እግዚያብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነፍስን እያተረፍክ ነው።

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጠመኝህ እንደ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ve1xt2vu4o
    @user-ve1xt2vu4o 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን💐💐💐

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃል ህይወት ያሰማልን ደንቅ ትምህርት ነዉ እኔ ከምሰማው ገጠመኝ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር አመሰግን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @hayathayat6349
    @hayathayat6349 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን የኞ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እና እህታችን
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናች አሜን
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🕊

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ይረማልን ፀጋ ሞገስን ያድልልን

  • @user-hy7wv6do9k
    @user-hy7wv6do9k 3 ปีที่แล้ว +24

    ወይ ጉድ የኔእናቴ እኮ ሁሌ የአባቴ የእናቴ ከራማ ትላለች ወይኔ በፈጣሪ ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      We love the story about this 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️✝️🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏✝️✝️💒💒✝️❤️🙏🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      ✝️✝️💒💒💒💒✝️✝️✝️💟❤️🙏❤️❤️🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Blessed and blessed blessed

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ መምህር♥♥♥♥♥♥♥

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ መጠይቆችህን ሳላደንቅ አላልፍም። ደግሞም እናቲቱን ለማውጣጣት የተጠቀምከው ዘዴ ግሩም ነው። ምንም አላጡፋህም። ጠላትህ ይጥፋና። እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ መምህር ተስፋዬ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ወይ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ን ትቲ ለሴጣን መስገድ
    የዛሬው እየሳኩ ነው የጨርስኩት መምህሬ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +7

    ኤፍታህ ብዬ ለክለ ለኽይወቴ ጀመርኩ እባካችሁ ለወለተ ማርያም እና ለወልደ ገብርኤል ቤተሰቦች ጸልዩልኝ ተስፍ ስላሴ በፀሎትክ አስበኝ የኔ ቤተሰብ ታሪክ ከዝ ገጠመኝ ይያያዛል የእግዚአብሔርን መልካም ፍቃድ ይሁንና የቤተሰቤን ገጠመኝ ለመናገር ያብቃኝ 🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው አሄ ትምርት be tv ነበር መተላፍ የነበርበት ስት አለዉ አድዝህ የምይመልኩ ega ጎረቤት አለዉ በጣም ያስጎራቸዋል ከዛም አጣን ሰንደል ስቸስልቸዉ ሰጥ ይላል ይግርማል gin

  • @LamrotJote-sx6ve
    @LamrotJote-sx6ve 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yemegerem Astemari Temehert Neew SeLe Kalu Leul Egzeyabeher Yetemesesgena Yehun

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ መምህር እጂግ በጣም የሚገርም ነው እጂግ በጣም ደስ ይላል እንጂ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @hirut9525
    @hirut9525 3 ปีที่แล้ว +3

    Egziabher amlak getemegnun endnmarbet lelochunm endnastemrbet yefetariyachin melkam fikad yhun amen

  • @selamtesfaye4170
    @selamtesfaye4170 ปีที่แล้ว

    ለኛ ህይወት ስትል አንተም ፈተና ብዛብክ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-zn9eq2lb9q
    @user-zn9eq2lb9q 2 ปีที่แล้ว

    አውነት በጣምነው የምናመሠግነው በየቤቱ ያለው ይሕነው

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንየስ መቸነው ነጭ በነጭ አድርገህ ሰዉ የምታረገኝ ።ስለ ቅዱስ ስጋው ስለ ኩቡር ደሙ ስታስተምር ነፍሴ በደስታ ትጥለቀለቃች ።እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እናተን የሰጠን አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደሰ ይላል አንድ ነብሰ ማዳን እራሱ ትልቅ ነው አይደለም አራት ሰዉን ማትረፍ እግዚአብሔር ይመሰግገን በሁላችንም ሂዉት እግዚአብሔር ይግባ

  • @user-fc7cv6og8r
    @user-fc7cv6og8r 3 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ትምህርት ያስተምራል:: መምህር ተስፋዬ: እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደሰስስስስስስስስ ያልህ እግዚአብሔር ይርድቹሁ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መምህር የዛሬው ገጠመኝ ያሰቃልም መጨረሻውም ያምራል የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው በየመንደሩ ያለውን ክፉ አሰራር ሁሉ ፈጣሪ ይስበረው አሜን

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ለመነመገር በጣም ነዉ የሳኩት ሽቴ እስኪመልጠኝ አቤት ይህ ትዉልድ 100/80 ለጣኦት እጅ ለእግእዛብሄር አይሰግድም መምህር ደረስክልን እግእዛብሄር ባተላይ አድሮ አተረፈን በጣም ጠፍተን ነበር

    • @sintesinte9763
      @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว

      @@ggjjjghhjj3573 ቀላል ያስቃል ልጁ እኮ ዝም ብሎ የሆነ ያልሆነውን ቢያወራ በቃ እደሱ አምላክ የለም በቤታቸው ክክክክክክክክክ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +2

    ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን :: የሰኔ ጎለጎታን ማህበር ናፋቂ ነኝ :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክብር ይሁን :: አ ሜ ንንንን🙏

  • @mayagerma897
    @mayagerma897 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቦቼ ለንስሐ እዲበቁልኝ
    ክፍለ ማርያም
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወለተ እየሱስ
    ወልደ ዩሀንስ በፀሎት አስበን
    እኔም ወለተ ጊዮርጊስ በአህዛብ ፍቅር እየተሰቃየው እድረሳው ፀልዩልኝ

    • @joudj5608
      @joudj5608 3 ปีที่แล้ว

      እሕቴ ድንግል ከነልጇትርዳሽ ከእግዚያብሔር የሚበልጥ የለም በርቺ

  • @billy6166
    @billy6166 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @BettyBiru
    @BettyBiru 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ጀግና ነህ ፅናትህ ይገርማል ሰብረኸዉ ወጣህ ፀጋዉን ይጨምርልህ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እዉነት ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ የዕድሜ ልካቸዉን ጠላት ነው እኮ ድባቅ የመታህባቸዉ አረ መምህር ምን እንደ ምልህ ጠፋብኝ የሂወት ፊልም ዲራማ ነው የሰራኸው ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሳይገባን ስጋ ደምህን እንድንወስድ ፈቀድክልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እየሳኩኝ ነው ያዳመጥኩት hahah ግን መጨርሻው ሲያምር እግዚአብሔር መጨርሻችንንን ያሳምርልን ወገኖቼ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ አስተማረ ነው ደስ የሚል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታሕ ተሰፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣሕ በርታ ጠንክር ቴፑ እኛ እቤት አለ መምህር

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
    @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተሥፋዬ በጣም አሥተማሪ ነው እባክህ መምህር ተሥፈዬ በቴሌግራም ሥፊልህ ነበር አላየህም እባክህ እርዳኝ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +10

    የኛ ቤት አይጥ እንደ አሸን ነው የሚፈላ ይገርማል እንዳለ ነው እቃውን የምትበለው ልብሳችን ሳይቀር ለካ የዲቢሎስ ስራ ነው ወይ አለማወቅ ስቱን ተጎድተን ኑረናል በእውነት መምህር ጸጋውን ያብዛለወት

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

      ከኛ ጋራም ሰርግ የለ ነዉ የምስመስሉት
      ከላይ እስከታች ያታራምስታል ይገርማል
      እኛማ ምን አዉቀን ስም ተሰጥታቸዉ አደለ የምኖሩ ።

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን መምህር በእናቶች ንግግር ፈታ እያልኩ ነው የጨረስኩት በእውነት ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር አይቶ ይማረን እኛማ በግድነው ናብለን መናፈስትን የምንጠራ