የስዃር ህመም እና በቆሎ!!!! Diabetes and Corn

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2023
  • የስዃር ህመም ያለበት ሰው በቆሎ መብላት ይችላል ወይ?
    በቆሎ ምን ያህል ካርቦሀይድሬት እና ስዃር በውስጡ ይዟል?
    ከበቆሎ የሚሰሩ ምግቦችንስ መመገብ ይቻላል?
    በቆሎ መብላት አንዳንድ ጥቅሞች አሉት, ነገር ግን ከፍተኛ መጠን ያለው የካርቦሃይድሬት መጠን የደም ግሉኮስን እንዴት ሊያሳድግ እና የስኳር በሽታዎን እንዴት እንደሚይዙ መረዳት አስፈላጊ ነው. የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ ለአንዳንድ ምግቦች የሚሰጡት ምላሽ ተመሳሳይ ባይሆንም የአመጋገብ መመሪያዎችን መከተልና የምትመገበውን ነገር መከታተል ሊረዳይችላል ይችላል።
    About Leptin- joe.bioscientifica.com/view/j...

ความคิดเห็น • 47

  • @user-fz5rs6yz2h
    @user-fz5rs6yz2h 10 หลายเดือนก่อน +3

    My God blessed you& keep you in good lif

  • @ermiasbrhanu1156
    @ermiasbrhanu1156 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው በእለት ህይወታችን የሚያጋጥሙንና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማተኮርሽ እኔ በግሌ እጅግ በጣም ተጠቃሚ አድርጎኛል አመሰግናለሁ

  • @LetebrhangGebregiorgis
    @LetebrhangGebregiorgis 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareki❤

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Hana for your education. God bless you.

  • @WondwosenShemsu-bp4hs
    @WondwosenShemsu-bp4hs 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much !be strong !!

  • @helenzeray1117
    @helenzeray1117 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Dr

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሀና በጣም እናመስግናለን

  • @areejphones3981
    @areejphones3981 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.amen
    Tankew

  • @getachewgebru1659
    @getachewgebru1659 11 หลายเดือนก่อน +2

    Enamesegnalen

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 28 วันที่ผ่านมา

    THANKS D.R!!

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 11 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareki bzu eyetemarku negn

  • @user-lx1wc8ng9e
    @user-lx1wc8ng9e 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Tsion.wendesonHaile
    @Tsion.wendesonHaile 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም ነው ማመሰግነው ትምርትሸ በጣም ጠቅምኛል ልጄ 10አመቱ ነው እንሱልን መጠቀም ከጀመረ 8አመቱ ነው ታይብ1 ነው ሰውነቱ ከቀን ወደቀን እየቀነሰብኝ ነው ሰዉነቱን የሚገነባ nuteration ካለ እባክሸ

  • @madhanbarhe6446
    @madhanbarhe6446 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የምሽላ መብላት ይቻላል ወይ

  • @---jv5jk
    @---jv5jk 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም አመስግንሽ ኣለሁ አለሙ በላይ ሞላ እባላለሁ ከመጠን በላይ አስግንሽ አለሁ እና

  • @heywetmeni5026
    @heywetmeni5026 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ዶ/ ር ያንቺ ፒሮግራም በጣም ትምህርቲ ሆኖብኛል አሁን የምጠይቀውን ጥዪቄ ስለ በቆሎ ነው ያበቆሎ በወሃ ተቀቅሎ መብላት ይበልጣል ወይ ከእሳት መጤበስ ይሻላል መልሲ እፈልጋለሁ አመሱግናለሁ

  • @mossadgashaw-sj2nf
    @mossadgashaw-sj2nf 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ባጭር ለማስረዳት ሞክሪ

  • @user-lw8bt5vv6b
    @user-lw8bt5vv6b 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እባክሽ ስለ አርቴፊሻል ስኳር ብታስረጂን ለልጆች ይፈቀዳል ወይ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      አርቴፊሻል ስዃር ብዙ ኬሜካሎች ስላሉት እና ኢንሱሊን ባግባቡ ስራውን እንዳይሰራ ስለሚይድርጉት እኔ አልመክርም። ነግር ግን የተፈጥሮ ማጣፈጫወች እንደ አጋቫ ያሉትን መጠቀም ይችላሉ። በርቺ

  • @---jv5jk
    @---jv5jk 10 หลายเดือนก่อน

    እና እኔን ማንጎ በጣም እወዳ አለኹ ማንጎውን የተፈጨ አደለሁም የምወደውን እንዳለው ከነቅርፋቱ ነኝ የምበላውን ደረጃ 2 የስኳር ህመምተኛ ነኝ በቀን ደሞ አንድ ትልቅ ማንጎ እበላለሁ እና ምን ጉዳት ያመጣብኝ ይሆናል አንድ ማንጎ ስንት የስኳር ግራም ልኖሮው ይችላል??ከአክብሮት ጋር።

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 11 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምበላ ጨነቀኝ እምወደው ምግብ ሁሉ ጣጣ እንዳለው ተረዳሁኝ ከዚህ ሁላ በኇላ ያለኝ አማራጭ ምን እደ ሚሆን እንጃ ምግብ አቁሞ በግዚአብሔር ቃል መኖር ነው በቃ!

  • @nigussietesfaye542
    @nigussietesfaye542 11 หลายเดือนก่อน +1

    የተፈተገ ውይም ያልተፈተገ የገብስ ቆሎሰ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ ትምህርቱን በሚቀጥለው ቪዲዮ ይመልከቱ

  • @sadamuhammad6392
    @sadamuhammad6392 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም Dr በእግዚአብሔር መልሽልኝ እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ ግን መደህኒት አልጠቀምም እና እጀን የደነዘዘኛል Vitamin B complex እወስዳለሁ የጎነየሽ ጉዳት አለው ወይ እኔ ስኳር 300መቶ ነበረ አሁን ግን ባንች ትምህርት ምክንያት 110 ሁኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን መልሽልኝ😢

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም፣ ስዃርዎት ስለተስተካከል ደስ ብሎኛል። ለስዃር ከሚመከሩት ቫይታሚኖች አንዱ ስለሆን ይውሰዱት

    • @sadamuhammad6392
      @sadamuhammad6392 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@managingyourdiabetesHGWእሸ ማማዬ አመሰግናለሁ በጣም

    • @user-fh1hs1un9c
      @user-fh1hs1un9c 10 หลายเดือนก่อน +1

      መዳኒት ጀምር አልተባልክም አኔ ሁሌ 150 _165የደርሳል ግን መዳኒት ጀምሬለሁ ህክምና ሂድ አማክር

  • @jmaleosman3259
    @jmaleosman3259 6 หลายเดือนก่อน


    ሃያምትኪሎላይአምሰትኪሎተጨመሮቢበላምንአለበት

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን
    1- የፕሮስቴት እየጨመረ መጣ የሚባለው ምንድነው? ከመድሓኒትና ኦፕራሲዮን በፊት በምን መከላከል ይቻላል።
    2- የኩላሊት የስት በምን ማስወገድ ይቻላል ከመድሓኒት ውጭ
    አመሰግናለሁ።

  • @GeeebretsadikLema-bn6vg
    @GeeebretsadikLema-bn6vg 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለምትሰጪው ትምህርት ኣክብሮት ኣለኝ ዶ/ር
    ግን ኣንድ ሰዉ የስኳር ታማሚ ነዉ የሚባለዉ የስኳር ልኬት መጠኑ ስንት ሲሆን ነዉ ? እስቲ ፈጠን በይና ፃፊልኝ ዶክተር የ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      ጥዋት ከቁርስ በፊት 125 አና ከዛ በላይ ምግብ ከበላን 1-2ሰዓት ቦሃላ 180 እና ከዛ በላይ

    • @bettytube2
      @bettytube2 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@managingyourdiabetesHGWሰላም ዶክተር እንዴት 180 አበዛም

  • @gashawmollafenta6326
    @gashawmollafenta6326 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምስርስ ለስኳር በሽተኛ ይከለከላል ወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  9 หลายเดือนก่อน +1

      አዎን ምስር ለስዃር ህመም ጥሩ ነው በተለይ ድፍን ምስር

  • @HadushAlemayo-lf7bm
    @HadushAlemayo-lf7bm 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ የስኳር ህምተኛ በለስ መውሰድ ይችላል ወይ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      በለስ በጣም ጣፋጭ ስለሆነ ባይውስዱ እመክራልሁ። ነገር ግን ለአምሮት አንዳንድ ጊዜ ግማሽ በለስ ሊበሉ ይችላሉ

    • @leylamohammed315
      @leylamohammed315 11 หลายเดือนก่อน

      Hi Dr wetet metetat enchilalen wey

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x 4 หลายเดือนก่อน +1

    97 ነዉ ከዚህ ከበለጠ ግን ጨምሯል ማለት ነዉ እኔ ሰኳር አለብኝ

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o 11 หลายเดือนก่อน

    Black Label whiskey ለስኳር አሪፍ ነው ይሉ ሰዎች

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      Yekereta selesu yemaweken neger yelem. Betenatem yetedegef mereja alayehum. Endihu sewech silu esemalehu. Neger gen alchol yalachem metetoch lesekor ayemekerem. kemedehanitu gar ayesemamam endihum gubeten yenekalu

  • @BizuayehuMehrete-kj2zc
    @BizuayehuMehrete-kj2zc 11 หลายเดือนก่อน

    Dedeb

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      Egziabhear bemeheret yasebeh

    • @titigebrewold5623
      @titigebrewold5623 11 หลายเดือนก่อน +1

      I am sorry people like you exist in this world, who would insult someone who is trying to pass the knowledge they have worked very hard to acquire. Like she said egziabher yasebhe.