#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ ያብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን ከስደት መልሰህ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን አምላኬ ሆይ

    • @tigegetachew8559
      @tigegetachew8559 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @kdstaaa7628
      @kdstaaa7628 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @marteasefa2234
      @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችንም ያብቃን

    • @talatalaco6675
      @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว

      @@marteasefa2234 አሜን እህቴ

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ታምራላችሁ ወልዱ ብዙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትብዛልን

  • @usertacedbook8477
    @usertacedbook8477 4 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴን ኢትዮጵያ ባልሆን እንዴት ይቆጨኚ ነበር ምንም ዳህኒለም ለዘህ ክብር ይብቃን አሜን !!! የተባረከ ጋብቸ ይሁንላችሁ ውዶቸ

  • @alhatefalhatef8196
    @alhatefalhatef8196 4 ปีที่แล้ว

    ዘሊእ ክብር ላበቃቹ ልልኡል እግዚሐብ ክብርና ምስጋና ይገባው በእውነት በጣም ደስ ይላል የሐብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እረጋ ያላቹ በጣም ደስ ትላላቹ ወልዳቹ ሳሙ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ትዳር ሥሁንላችሁ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጋብቻ ይውንላቹ እግዚአብሔር ጋብቻውን አብርሃም የስረ ይደረጋል👏

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብር ይመሰገን ይህ ሁሉ ያደረገ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እልልልልልልልል ያስደስታል (2) ያሰደስታል የኛ እምነታችን የኦርቶዶስ ተዋህዶ የጋብቻ ስረአታችን ተፈፀመ (2) ተፈፀመ ዛሬ ሰርጋቸው ምሰጋና ይግባው እንላለን (2) ቸር አምላካችን እልል

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ሲል የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ።

  • @1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ
    @1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አምላኬ😭😭😭በደስታ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በአንድ ቀን እሄ ሁሉ ተክሊል በእዉነት እንደ ነው #አብርሃም #ሣራ ያድርግላቹህ እንደ #ይሳሃቅ ያለ በታዛዥ ልጅ ይጎብኛቹህ

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር እንኳን አብቃችሁ የአብርሃም ና የሳራትዳርይሀንላችሁ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያድርሰን የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ💐👏⛪

  • @thbssghsshshsh4242
    @thbssghsshshsh4242 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ላበቃችሁ
    የአብርሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว

    ጋብቻቹሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ🌿🍃እሰይ ደስ ስሊ የመንፈስ ቀናት ኣደረብኝ በእግዚአብሔር ስም ምኞቴ ነው መቁረብ ያሳካሊሽ በሉኝ እግዚአብሔር ወደ ኣውደ ምረቱ ይጥራኝ ከሰደት መሊሶ🤲💔😢

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️♥️Wow melcam gabcha betam tamralachu uuff gabcha endih nw ♥️♥️♥️

  • @elenimamo194
    @elenimamo194 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ይህ ሁሉ ሙሽራ በአንድ ቀን፣ አምላክ ይመስገን። በቪድዮ እንደተመለከትነው ጸንተን የቆምነው በተክሊል፣ አልያም በስጋወደሙ እንድንጋባ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን!

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይባርክላችሁ ለኛም ያድለን
    🙏🙏🙏🙏

  • @ManaliBish
    @ManaliBish 4 ปีที่แล้ว +1

    Bezih zemen tekelil yasferal
    Egzeabher yikre yibelen

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘Weyne dakon nebyu samuel betam nw mwedih slayewh betam des blognal yagelglot edmehn yarzmlen 😘😘😘

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹሁ መልካም ጋብቻሀ

  • @addiswerede4286
    @addiswerede4286 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ጋብቻ ይሁንልችሁ ውዶች

  • @haregnegnyerufaellij8065
    @haregnegnyerufaellij8065 4 ปีที่แล้ว

    Esey kedame tsega egzihabiher bebetuu atsnto yakumk lela kalat yelegnm😍😍

  • @atube7046
    @atube7046 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 ปีที่แล้ว

    የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @natnaelnatnael3198
    @natnaelnatnael3198 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Selma Etiopien Natnael

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @ilfilf3837
    @ilfilf3837 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel

  • @hdidydud7535
    @hdidydud7535 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እንዴት ነው እምታምሩት

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @obseiloveyouethiopia3066
    @obseiloveyouethiopia3066 4 ปีที่แล้ว

    Essey Elelelel Elelelel Elelelel Elelelel egzaber yemazgen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒

  • @enelesew8646
    @enelesew8646 4 ปีที่แล้ว

    des yilal melkam tidar yihunlachu

  • @asss4503
    @asss4503 4 ปีที่แล้ว

    የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj 4 ปีที่แล้ว +1

    በስሙአም ደስ ይለል ግን እሄ ሁሉ ተክሊል ነው ፈጠረ እውቀሁ

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว

    😍😙😙😙

  • @محمدالسبيعي-ر6خ
    @محمدالسبيعي-ر6خ 4 ปีที่แล้ว +1

    ባዳራሽ ገብታችሁ ለመዝፍንስ ተክሊል ቢቀርባችሁ ይሻል ነበር ከናንተ ምን እንማር

  • @ፍቅርያሸንፋልውድ
    @ፍቅርያሸንፋልውድ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @shakirashaky8100
    @shakirashaky8100 4 ปีที่แล้ว

    Yeabreham yesara yadrglachhu ortodoxs mehon minega metadel new lezih tabhan hulachinm emebrehan

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እዚህስ እራቁትሽን ሳትሄጂ