ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! 25:30 "ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ ላንቺም እርሱ ይሰግዳል" ለእመቤታችን የሚሰግደው ማን ነው? የገባው ያስረዳኝ
@@edomhailu2662 አመሰግናለሁ "ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ ላንቺም እርሱ ይሰግዳል" የተባለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሆነ እዚሀ መዝሙር ላይ ከመጀመሪያው ቤት ስንኝ ጋር አብሮ የሚሄድ መስሎ አልታየኝም "አንቲ ኩሉ ታሰግዲ ሎቱ አንቺ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ" የተባለው መቼም ለክርስቶስ እንደሆነ ግልፅ ነው እና ከዚ የሚከተለው ስንኝ ለክርስቶስ እንጂ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚገልፅ ስንኝ ሊፃፍ አይችልም
@@d.sertsedesta4106 አመሰግናለሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ቢባል እራሱ አያስኬድም ያልተገለፀልን ነገር ካለ ወይም ግጥሙ ቅኔ ከሆነ ገጣሚዎቹ ቢያስረዱን አሪፍ ነው
ላንቺ ይሰግዳል የተባለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው። አክሊሉ ናትና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሰግድላታል። እመቤታችን የእርሱ ብቻ ሳይኾን የሰማዕታት ኹሉ አክሊላቸው ናት። ቅዱስ ጊዮርጊስ በወጣትነቱ ብዙ ተጋድሎን የፈጸመ ሰማዕት ነው ፤ ከ20 ዓመት ዕድሜው አንሥቶ ለሰባት ዓመታት ያህል በብዙ መከራ ተጋድሎውን ፈጽሟል። ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ጦረኛ ቢኾንም በውትድርናና በአርበኝነት ሳይኾን በወንጌል ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መንግሥት ማርኳል። ከጣዖት አምልኮ ብዙዎችን ታድጓል ፤ ለሰማዕትነት ክብርም የበቁ እጅግ ብዙዎች ናቸው። ከእነዚህም መካከል በጊዜው የነበረው የንጉሥ ዱድያኖስ ሚስት ንግሥት እለስክንድርያ አንዷ ነበረች።ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙራት ለጸሎት በሚያነብ ጊዜ በቃሉ ውበት የተማረከቺው ይህቺ ንግሥት የሚያነበውን ቃል እንዲተረጒምላት ለመናችው፡፡ እርሱም እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረበት ሰው እስከኾነበት ጊዜ የኾነውን ኹሉ አስተማራት፡፡ ንግሥቲቱም ትምህርቱ በልቧ ተቀርጾ በክብር ባለቤት በጌታችን አመነች፡፡ በመኾኑም ለጣዖታት መስገድን ትታ ክብር ይግባውና ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የአምልኮ ፤ ለቅዱስ ጊዮርጊስም የጸጋ ስግደትን ሰገደች። ይህም በታወቀ ጊዜ በንጉሡ ትእዛዝ ከከተማ አውጥተው ጎተቷት ፤ በመጋዝም ሰነጠቋት ሰማዕትነትንም ተቀበለች።ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ገቢረ ተአምራትን ፈጽሞ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እያስታገሰው ለስሙ ብዙ መከራን ተቀብሏል። ሦስት ጊዜ ሞቶ በእግዚአብሔር ሥልጣን ብዙዎችን ወደ እምነት ይመልስ ዘንድ ሦስት ጊዜ ከሞት ተነሥቶ በአራተኛው ፈቃደ እግዚአብሔር ኾኖ በሰማዕትነት ዐርፏል። ይህንንም ይዞ ሊቁ በማኅሌተ ጽጌ "የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ" በማለት በምሥጢር እመቤታችንንና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቶ አመሥግኗል። ማ.ር.ያ.ም የሚለው ስም በውስጡ አራት ፊደላትን ዐቅፎ የያዘ በመኾኑ የጊዮርጊስ የስሙ ምልክት ፤ የሞቱም መታሰቢያ ነሽ በማለት እመቤታችንን ያመሠግናታል። አያይዞም መሳፍንቱና መኳንንቱ ሹማምንቱ ኹሉ የሚሰግዱላት ያቺ ንግሥት ለጊዮርጊስ የጸጋ ስግደት ሰግዳለችና ፤ የሰማዕታት አክሊል የኾንሽ እመቤታችን ሆይ ለቅዱስ ጊዮርጊስም ከሚያበራ ዕንቊ ይልቅ የጠራ የወርቅ ጌጥ ለመንግሥቱም ዘውድ ኾነሽለት ለእርሱ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ እርሱም ለክብርሽ ይሰግዳል በማለት አወድሷታል።በዚህ ኹሉ ምክንያት ሊቁ በማኅሌተ ጽጌ ድርሰቱ "እመቤታችን ሆይ አንቺ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስም ላንቺ ይሰግዳል።" በማለት በምሥጢር አገናኝቶ ያመሠገነው።ለበለጠ ማብራሪያ፦ መጽሐፈ ስንክሳር (ሚያዝያ 23) ፤ መጽሐፈ ገድል ዘቅዱስ ጊዮርጊስ ፤ ማኅሌተ ጽጌ ትርጓሜ ክፍል 2ትን ያንብቡ።
❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።@@lisanesurafi
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን)👏👏👏👏👏
Bewenetu Egzeabher yeseteln tebareku xegawun yabzalachu .
በጣም የተረጋጋ ደስ የሚል ለመያዝ የማይከብድ ብናጠናዉ ራሱ ቀለል ባለ መንገድ ከነትርጉሙ ስላመጣችሁልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጠብቆ ለሚገባችሁ ክብር ያብቃልን 🙏🙏🙏🙏🙏ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅርዋ በረከትዋ በቤታችሁ ይግባ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
Mezmuru eyatenahu commenth say yibelt des alegn kezih belay mastewal yabzalh/sh
፨
ተባረከ ደስ የሚል የምስጋና መዝሙር የተረጋጋ እንዲህ ነው ደስ የሚል የያሬድን ዜማ የተላበሰ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ፡፡
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
አመሠግናለሁ እየሰማሁ ተኝቼ እየሰማሁ ነቃሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ❤❤❤
Tsegawn emebetachin tabzalachhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ተባረኩ
Zemari Melakt Yasemalen❤
ዘፈን መሰል መዝሙሮች መስማት ሰልችቶኛል፣ ቀጥሉበት ቀጥሉበት ቀጥሉበት፣ አንደበታችሁ አይቀይርባችሁ፣ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ያክብረልን እህት ወንድሞቻችን እርግት ለዛ ያለው መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ዝማራ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
ልብ የሚመስጥ መንፈስን የሚያረጋጋ ኦርቶዶክሳዊ ስርዓትን የጠበቀ መዝሙር ፈጣሪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Zemare melkit yesemalin
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firiiwaan Tewaahidoo koooooo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
elele !!!!zimare melakit yasemalin 😍😍😍😍
Zemare melaketin yasamalen
ወገን ግዕዝ የመላእክት ቋንቋ እንዴት ደስ ይላል ከሁሉ የበለጠ ምስጢር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍🥰ጥዑም ዝማሬ
Amen thanks brother
አቤት መዝሙር እንዲህ ረጋ ሲል በጣም በስ የሚል ስሜት አለው።ግዕዙ ሲጨመርበት ይለያል።ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።ከፆመ ፅጌ በረከት ያድለን ያድላችሁ።
Amen bewnte zmaerye mlkiten yesmalen bdema btina ytbekelen ellllelllllellllllelllll❤
እግዚአብሔር አንዳንዴ ሰዉን በምን አይነት ጸጋ ይባርካል?! ቀን ሙሉ ስሰማ ዋልኩት...የመዝሙሩ ባለቤት የሆነው ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜን ❤❤❤
Jju8😊@@Sepra_tube
እውነት ነው ወንድሜ አሜን
Zmarie melaekt bereketn redietn nay qdste qdusan ms kulatna ykun. ❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤ ❤❤
የያሬድ መንገድን ጥሩ ይዛችሁታል ያዝልቅልን🙏
Wendemachen egzabher tsegun yabzalachu. Zemari melaket yasemalen. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል በተለይ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ይጠቅምል።እናመሰግናለን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
እልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ደስስስ ሰትሉ ፀጋውን በዝት ያድርግላችሁ ቅደስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርልን
🌹🌹በእውነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ ሲል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይስጥልን💐🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌼🌿❤❤❤❤
Zimarie Melaekt yasemalin betam des ylalEbakachu yetintu ye betechrstyan mezamur AsaduslinEgzabhier Amlake qudsan zemenachu ybark
በጣም ነው ያረጋጋኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤lelam siruln
ዝማሪ መላእክት ያስማለን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።ሀብት ዳዊትን ያደልልንበረከተ ያሬድን ይስጥልኝ
ይሄ ነው መዝሙር እመብርሃን ትባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zmare melaekt yasemaln sisma lb yemineka mezmur eme amlak yelbachun meshat tfethmlachu yhen yemesel mezmur slasemachun😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርግት ያለ ዝማሬ ደስ ሲል
ደስስስስ ሲል😢😢😢 ሆዴን ባር ባር እያለኝ ነው እመ አምላክ ሆይ የስደተኞች ስንቅ የልቤን ታውቂያለሽና በቀደመ ቃልኪዳንሽ አስምረሽ ............ አድርጊልኝ አሜን 😢 5/2/2017
ናይ ብሕቂ ጥንታዊ ናይ ትዋህዳ መዝሙሩ አዩ ደስ ዝብል አዩ
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ደስ የሚል ጣዕመ ዝማሬ እርጊት ያለ አጥንትን የሚያለመልም ልብ ሰረጾ የሚገባ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🙏🙏።🥰👌
Ewenetem lesane surafi❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል 💐🌹🌹🌹🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻💐💐💐💐💐♥️🌹🤲🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻
እንዲ አይነት ዝማሬ ነዉ ያጣነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በርቱልን❤ ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን❤
የህብረት ዝማሬ ስወድ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ።
ይችናት የተዋህዶ መውሙር እርግት ያለይ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ናሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤በዚህ ጊዜ ይሄን መስማት ከሁሉም ነገር ያጽናናል
በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ሆኖብኛል። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤
Bewunet zemara melaeket yasimalen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የደብረ ከዋክብት ፍሬዎች።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen 🙏 ❤️ ♥️ 💖 🌻🌻🌻🌷🌷🌷⚘️⚘️⚘️
ለቃውንተ ደብተራ ውእቱ ልበ ትሑታን አእማሪ ። ዘዚአሆሙ ልቦና ዘሰለስቲሆሙ ፩ደ ቃሎሙ ተናጋሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጤና በጤና ይጠብቅልን ውሉደ ብርሃን ሰላም ይስጣቹው ደስ አለኝ እና ደስስስስስስ ይበላቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወገን ከዚ ምን እንማማር አለን ድንግል የቅዱሳን ቅድስት የደናግል ድንግል የወራዙት ውርዝውት ማርያም ማር ናት ተጽፎ አያልቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የልቦና ምስጢር ደስታ ፍስሓ የፍቅር እናት የተዓግሶ የተግሳጽ የመምክያ የጸጋ የእናቶች እናት እናት እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna burkatey ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏aklile tisge Maryam ❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋውን ያብዛላችሁ
የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🌱🌱🌱🌱🌱🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤
እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እመቤታችን ሆይ ከእግርሽ ጫማ ስር ወድቄ እሰግድልሻለው ❤❤❤
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እመቤታችን ሆይ ከእግርሽ ጫማ ስር ወድቄ እሰግድልሻለው ❤❤❤
እውነት አምላክ ይመስገን እንደዚሕ ልብ ደስየሚያሰኚ ዜና ያሰማችሑ😊😮😅😅❤
በሰዉ ሀገር ሆነን እሄን መስማት እራሱ መታደል ነዉ ግን እይከፋን 😢😢😢
Zemare Maletine yasmline🌹🙏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹
Betam konjo new bertu ye muzika mesariawe kenese belo yenate demetshe gola yebel. Ye diacon Abele mezemuroche endeza nachew legnea wengele new ❤❤❤
Amen Zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Amen amen amen Qale hiwet Zmare Melaekti yesnealna Amlak Qdusan Egziabhier xegau yebzhalkum!!!❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ የእመቤታችን የጽጌ መዝሙራት ለማጥናት የተመቸ በጣም እናመሰግናለን ይህን አዘጋጅቶ ላቀረበልን ክብር ይስጥልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን❤❤❤🙏
What a relief💙
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች ዲያቆናት..... የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤🙏
በርቱልን❤❤
ተባረኩ😘
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረኩቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር አገልገሎታችሁን ይቀበል ክህነት ይባርክ እንደዚህ ነው የጥንቱ የግዕዝ መዝሙር።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እመቤታችን በክንፋ ትጋርዳችሁ ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያጽንዓቹው። ⛪💠💠💠❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Egziabher Amlak tsegawn abzto ystln zmare melaekt yasemaln
የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን ጥዑም !
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲
Bewnet zemare melaikt yasemalen ❤❤❤❤ gerum new ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ሶስት ምርጦች🌹🥰🥰🥰🌹
ተባርኩ ቀጥሉበት
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
Zmarie Melaekt yasemaln Yeagelglot Zemenachu Cheru Medhanie Alem Ybarklashu……
የጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይቅቅልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰምልን👏👏👏👏👏👏
Zemarie melaket yasemalen
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም እርግት ያለ መንፈሰዋ ህይወት የተሙላበት ጥዑሙ መዝሙር ነዉ❤❤❤🙏🙏ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቅልን❤❤❤💝💝💙💙🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏💞💞💙💙🙏🙏🙏ድንግል ማርያም እናቴ የሰደት ስንቄ የልቦን መሸት አችፈፂመልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏😌😌😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! 25:30 "ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ ላንቺም እርሱ ይሰግዳል" ለእመቤታችን የሚሰግደው ማን ነው? የገባው ያስረዳኝ
@@edomhailu2662 አመሰግናለሁ "ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ ላንቺም እርሱ ይሰግዳል" የተባለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሆነ እዚሀ መዝሙር ላይ ከመጀመሪያው ቤት ስንኝ ጋር አብሮ የሚሄድ መስሎ አልታየኝም "አንቲ ኩሉ ታሰግዲ ሎቱ አንቺ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ" የተባለው መቼም ለክርስቶስ እንደሆነ ግልፅ ነው እና ከዚ የሚከተለው ስንኝ ለክርስቶስ እንጂ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚገልፅ ስንኝ ሊፃፍ አይችልም
@@d.sertsedesta4106 አመሰግናለሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ቢባል እራሱ አያስኬድም ያልተገለፀልን ነገር ካለ ወይም ግጥሙ ቅኔ ከሆነ ገጣሚዎቹ ቢያስረዱን አሪፍ ነው
ላንቺ ይሰግዳል የተባለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው። አክሊሉ ናትና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሰግድላታል። እመቤታችን የእርሱ ብቻ ሳይኾን የሰማዕታት ኹሉ አክሊላቸው ናት።
ቅዱስ ጊዮርጊስ በወጣትነቱ ብዙ ተጋድሎን የፈጸመ ሰማዕት ነው ፤ ከ20 ዓመት ዕድሜው አንሥቶ ለሰባት ዓመታት ያህል በብዙ መከራ ተጋድሎውን ፈጽሟል። ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ጦረኛ ቢኾንም በውትድርናና በአርበኝነት ሳይኾን በወንጌል ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መንግሥት ማርኳል። ከጣዖት አምልኮ ብዙዎችን ታድጓል ፤ ለሰማዕትነት ክብርም የበቁ እጅግ ብዙዎች ናቸው። ከእነዚህም መካከል በጊዜው የነበረው የንጉሥ ዱድያኖስ ሚስት ንግሥት እለስክንድርያ አንዷ ነበረች።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙራት ለጸሎት በሚያነብ ጊዜ በቃሉ ውበት የተማረከቺው ይህቺ ንግሥት የሚያነበውን ቃል እንዲተረጒምላት ለመናችው፡፡ እርሱም እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረበት ሰው እስከኾነበት ጊዜ የኾነውን ኹሉ አስተማራት፡፡ ንግሥቲቱም ትምህርቱ በልቧ ተቀርጾ በክብር ባለቤት በጌታችን አመነች፡፡ በመኾኑም ለጣዖታት መስገድን ትታ ክብር ይግባውና ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የአምልኮ ፤ ለቅዱስ ጊዮርጊስም የጸጋ ስግደትን ሰገደች። ይህም በታወቀ ጊዜ በንጉሡ ትእዛዝ ከከተማ አውጥተው ጎተቷት ፤ በመጋዝም ሰነጠቋት ሰማዕትነትንም ተቀበለች።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ገቢረ ተአምራትን ፈጽሞ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እያስታገሰው ለስሙ ብዙ መከራን ተቀብሏል። ሦስት ጊዜ ሞቶ በእግዚአብሔር ሥልጣን ብዙዎችን ወደ እምነት ይመልስ ዘንድ ሦስት ጊዜ ከሞት ተነሥቶ በአራተኛው ፈቃደ እግዚአብሔር ኾኖ በሰማዕትነት ዐርፏል። ይህንንም ይዞ ሊቁ በማኅሌተ ጽጌ "የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ" በማለት በምሥጢር እመቤታችንንና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቶ አመሥግኗል።
ማ.ር.ያ.ም የሚለው ስም በውስጡ አራት ፊደላትን ዐቅፎ የያዘ በመኾኑ የጊዮርጊስ የስሙ ምልክት ፤ የሞቱም መታሰቢያ ነሽ በማለት እመቤታችንን ያመሠግናታል። አያይዞም መሳፍንቱና መኳንንቱ ሹማምንቱ ኹሉ የሚሰግዱላት ያቺ ንግሥት ለጊዮርጊስ የጸጋ ስግደት ሰግዳለችና ፤ የሰማዕታት አክሊል የኾንሽ እመቤታችን ሆይ ለቅዱስ ጊዮርጊስም ከሚያበራ ዕንቊ ይልቅ የጠራ የወርቅ ጌጥ ለመንግሥቱም ዘውድ ኾነሽለት ለእርሱ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ እርሱም ለክብርሽ ይሰግዳል በማለት አወድሷታል።
በዚህ ኹሉ ምክንያት ሊቁ በማኅሌተ ጽጌ ድርሰቱ "እመቤታችን ሆይ አንቺ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስም ላንቺ ይሰግዳል።" በማለት በምሥጢር አገናኝቶ ያመሠገነው።
ለበለጠ ማብራሪያ፦ መጽሐፈ ስንክሳር (ሚያዝያ 23) ፤ መጽሐፈ ገድል ዘቅዱስ ጊዮርጊስ ፤ ማኅሌተ ጽጌ ትርጓሜ ክፍል 2ትን ያንብቡ።
❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።@@lisanesurafi
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን)👏👏👏👏👏
Bewenetu Egzeabher yeseteln tebareku xegawun yabzalachu .
በጣም የተረጋጋ ደስ የሚል ለመያዝ የማይከብድ ብናጠናዉ ራሱ ቀለል ባለ መንገድ ከነትርጉሙ ስላመጣችሁልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጠብቆ ለሚገባችሁ ክብር ያብቃልን 🙏🙏🙏🙏🙏ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅርዋ በረከትዋ በቤታችሁ ይግባ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
Mezmuru eyatenahu commenth say yibelt des alegn kezih belay mastewal yabzalh/sh
፨
ተባረከ ደስ የሚል የምስጋና መዝሙር የተረጋጋ እንዲህ ነው ደስ የሚል የያሬድን ዜማ የተላበሰ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ፡፡
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
አመሠግናለሁ እየሰማሁ ተኝቼ እየሰማሁ ነቃሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ❤❤❤
Tsegawn emebetachin tabzalachhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ተባረኩ
Zemari Melakt Yasemalen❤
ዘፈን መሰል መዝሙሮች መስማት ሰልችቶኛል፣ ቀጥሉበት ቀጥሉበት ቀጥሉበት፣ አንደበታችሁ አይቀይርባችሁ፣ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ያክብረልን እህት ወንድሞቻችን እርግት ለዛ ያለው መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ዝማራ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
ልብ የሚመስጥ መንፈስን የሚያረጋጋ ኦርቶዶክሳዊ ስርዓትን የጠበቀ መዝሙር ፈጣሪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Eeelleelleellee Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Zemare melkit yesemalin
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firiiwaan Tewaahidoo koooooo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
elele !!!!zimare melakit yasemalin 😍😍😍😍
Zemare melaketin yasamalen
ወገን ግዕዝ የመላእክት ቋንቋ እንዴት ደስ ይላል ከሁሉ የበለጠ ምስጢር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍🥰ጥዑም ዝማሬ
Amen thanks brother
አቤት መዝሙር እንዲህ ረጋ ሲል በጣም በስ የሚል ስሜት አለው።ግዕዙ ሲጨመርበት ይለያል።ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።ከፆመ ፅጌ በረከት ያድለን ያድላችሁ።
Amen bewnte zmaerye mlkiten yesmalen bdema btina ytbekelen ellllelllllellllllelllll❤
እግዚአብሔር አንዳንዴ ሰዉን በምን አይነት ጸጋ ይባርካል?! ቀን ሙሉ ስሰማ ዋልኩት...የመዝሙሩ ባለቤት የሆነው ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜን ❤❤❤
Jju8😊@@Sepra_tube
እውነት ነው ወንድሜ አሜን
Zmarie melaekt bereketn redietn nay qdste qdusan ms kulatna ykun.
❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤
❤❤
❤❤
❤❤
የያሬድ መንገድን ጥሩ ይዛችሁታል ያዝልቅልን🙏
Wendemachen egzabher tsegun yabzalachu. Zemari melaket yasemalen. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል በተለይ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ይጠቅምል።እናመሰግናለን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
እልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ደስስስ ሰትሉ ፀጋውን በዝት ያድርግላችሁ ቅደስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርልን
🌹🌹በእውነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ ሲል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይስጥልን💐🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌼🌿❤❤❤❤
Zimarie Melaekt yasemalin betam des ylal
Ebakachu yetintu ye betechrstyan mezamur
Asaduslin
Egzabhier Amlake qudsan zemenachu ybark
በጣም ነው ያረጋጋኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤lelam siruln
ዝማሪ መላእክት ያስማለን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።
ሀብት ዳዊትን ያደልልን
በረከተ ያሬድን ይስጥልኝ
ይሄ ነው መዝሙር እመብርሃን ትባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zmare melaekt yasemaln sisma lb yemineka mezmur
eme amlak yelbachun meshat tfethmlachu yhen
yemesel mezmur slasemachun😍😍😍🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርግት ያለ ዝማሬ ደስ ሲል
ደስስስስ ሲል😢😢😢 ሆዴን ባር ባር እያለኝ ነው እመ አምላክ ሆይ የስደተኞች ስንቅ የልቤን ታውቂያለሽና በቀደመ ቃልኪዳንሽ አስምረሽ ............ አድርጊልኝ አሜን 😢 5/2/2017
ናይ ብሕቂ ጥንታዊ ናይ ትዋህዳ መዝሙሩ አዩ ደስ ዝብል አዩ
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ደስ የሚል ጣዕመ ዝማሬ እርጊት ያለ አጥንትን የሚያለመልም ልብ ሰረጾ የሚገባ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🙏🙏።🥰👌
Ewenetem lesane surafi❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል 💐🌹🌹🌹🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻💐💐💐💐💐♥️🌹🤲🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻
እንዲ አይነት ዝማሬ ነዉ ያጣነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በርቱልን❤ ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን❤
የህብረት ዝማሬ ስወድ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ።
ይችናት የተዋህዶ መውሙር እርግት ያለይ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ናሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤በዚህ ጊዜ ይሄን መስማት ከሁሉም ነገር ያጽናናል
በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ሆኖብኛል። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤
Bewunet zemara melaeket yasimalen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የደብረ ከዋክብት ፍሬዎች።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen 🙏 ❤️ ♥️ 💖 🌻🌻🌻🌷🌷🌷⚘️⚘️⚘️
ለቃውንተ ደብተራ ውእቱ ልበ ትሑታን አእማሪ ። ዘዚአሆሙ ልቦና ዘሰለስቲሆሙ ፩ደ ቃሎሙ ተናጋሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጤና በጤና ይጠብቅልን ውሉደ ብርሃን ሰላም ይስጣቹው ደስ አለኝ እና ደስስስስስስ ይበላቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወገን ከዚ ምን እንማማር አለን ድንግል የቅዱሳን ቅድስት የደናግል ድንግል የወራዙት ውርዝውት ማርያም ማር ናት ተጽፎ አያልቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የልቦና ምስጢር ደስታ ፍስሓ የፍቅር እናት የተዓግሶ የተግሳጽ የመምክያ የጸጋ የእናቶች እናት እናት እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna burkatey ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏aklile tisge Maryam ❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋውን ያብዛላችሁ
የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🌱🌱🌱🌱🌱🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤
እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እመቤታችን ሆይ ከእግርሽ ጫማ ስር ወድቄ እሰግድልሻለው ❤❤❤
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እመቤታችን ሆይ ከእግርሽ ጫማ ስር ወድቄ እሰግድልሻለው ❤❤❤
እውነት አምላክ ይመስገን እንደዚሕ ልብ ደስየሚያሰኚ ዜና ያሰማችሑ😊😮😅😅❤
በሰዉ ሀገር ሆነን እሄን መስማት እራሱ መታደል ነዉ ግን እይከፋን 😢😢😢
Zemare Maletine yasmline🌹🙏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹
Betam konjo new bertu ye muzika mesariawe kenese belo yenate demetshe gola yebel. Ye diacon Abele mezemuroche endeza nachew legnea wengele new ❤❤❤
Amen Zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Amen amen amen Qale hiwet Zmare Melaekti yesnealna Amlak Qdusan Egziabhier xegau yebzhalkum!!!❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ የእመቤታችን የጽጌ መዝሙራት ለማጥናት የተመቸ በጣም እናመሰግናለን ይህን አዘጋጅቶ ላቀረበልን ክብር ይስጥልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን❤❤❤🙏
What a relief💙
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች ዲያቆናት..... የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤🙏
በርቱልን❤❤
ተባረኩ😘
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረኩቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር አገልገሎታችሁን ይቀበል ክህነት ይባርክ እንደዚህ ነው የጥንቱ የግዕዝ መዝሙር።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እመቤታችን በክንፋ ትጋርዳችሁ ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያጽንዓቹው። ⛪💠💠💠❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Egziabher Amlak tsegawn abzto ystln zmare melaekt yasemaln
የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን ጥዑም !
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲
Bewnet zemare melaikt yasemalen ❤❤❤❤ gerum new ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ሶስት ምርጦች🌹🥰🥰🥰🌹
ተባርኩ ቀጥሉበት
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
Zmarie Melaekt yasemaln Yeagelglot Zemenachu Cheru Medhanie Alem Ybarklashu……
የጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይቅቅልን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰምልን👏👏👏👏👏👏
Zemarie melaket yasemalen
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም እርግት ያለ መንፈሰዋ ህይወት የተሙላበት ጥዑሙ መዝሙር ነዉ❤❤❤🙏🙏ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቅልን❤❤❤💝💝💙💙🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏💞💞💙💙🙏🙏🙏ድንግል ማርያም እናቴ የሰደት ስንቄ የልቦን መሸት አችፈፂመልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏😌😌😢😢