#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትድራችሁን የቅዱሳን አምላክ ይባርክላችሁ
    ግን እባካችሁ የአለባበስ ስርአት ይኑረን ሴቴች እባካችሁ የቤተክርስትያንን ስርአት አንጣስ ባንስ ፀጉራችን እንሸፍን ምንሸፍነው እንጠቀማለን እንጂ አንጎዳም እንድህ ባማረ ዝማሬ እግዚአብሔር ሲመስገን እኛ ፀጉራችን ሽፍን ምናደርገው ክብር ነው

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 4 ปีที่แล้ว +1

    የናንተዉን ዕድል እግ/ር ያድልልኝ፡፡ጋብቻችሁንም የአብርሃም የሳራ ያርግልን

  • @ማክቤልቲዩብ
    @ማክቤልቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +14

    የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልን ሙሺሮቹ ከነሚዜወቻቸው ለምን የቤተ ክርስቲያንን አለባበስ አለበሱም ??

    • @ማህተሜነሽማርያም
      @ማህተሜነሽማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

      #አረ ወልደ እግራ #እየሆነብን እግራ ገብቶናል😰🤔
      #ስጋ ወደሙን ከተቀበልን በቃ!! #ለምን መራቆት አስፈለገ???😰

    • @dillonhudson1440
      @dillonhudson1440 3 ปีที่แล้ว

      i realize I'm kinda randomly asking but do anybody know of a good site to stream newly released series online?

    • @nolanconner1850
      @nolanconner1850 3 ปีที่แล้ว

      @Dillon Hudson Flixportal :P

    • @dillonhudson1440
      @dillonhudson1440 3 ปีที่แล้ว

      @Nolan Conner thanks, I signed up and it seems like a nice service :D Appreciate it!

    • @nolanconner1850
      @nolanconner1850 3 ปีที่แล้ว

      @Dillon Hudson No problem :D

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ መምህር አድነው።

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 4 ปีที่แล้ว +9

    ግን እህቴ ይህ ግንጥልጥል ያለ ቤሎ ቢቀርብሽ ምን አለበት የቤታችንን ስርአት አታቃሉ ስርዐት ይኑራችሁ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ በተክሊል ነገ በአዳራሽ ተገላልጦ የሚደረግ ጋብቻን እቃወማለሁ🚫 ህገ እግዚአብሔር ይከበር💒

  • @ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ
    @ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልል የአብርሃም ና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሑ ግን አለባበሳችሑን ብታስተካክሉ ጥሩ ነበር የቤተ ክርስቲያንን ስርአት ጠብቀን እናስጠብቅ 👏👏👏👏በተረፈ መልካም ትዳር ይሑንላችሑ

    • @sisaywoldemariam5821
      @sisaywoldemariam5821 4 ปีที่แล้ว

      ወለተ ስላሴ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ ለኔስ አባቴ መድሐኒ አለም ነው reewqazzz

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 4 ปีที่แล้ว +1

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አለባበሳችሁ ግን የመንፈሳዊ አይመስልም ይህን በመሰለ ዝማሪ

  • @almaztilaye9685
    @almaztilaye9685 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋብቻችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
    Comment በጣም ትገርማላችሁ አለባበሱ ምን ሆነ
    ስለሰው ከማውራታችን በፊት እራሳችን በደንብ እንይ
    እንደዚ አይነት Comment ሰዎች ወደ ቤተ-ክርስቲያን
    እንዳይቀርሁ ያደርጋል እና እንተንከክ

    • @ምስጢርቲዩብ
      @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      አይደለም ስለራሳችን ሳይሁን ህገ እግዚአብሔር መከበር አለበት ቅዱስ ቁርባን ተቀብለው ሰውነት ገላልጦ ሜካብ ተቀብቶ አርቴፊሻል አድርጎ መታየት ቤተ ክርስትያን አታስተምርም ክርስትያን ሁሉ ሊቃወም ይገባል በቃ በተክሊል ከተጋቡ በቃ ይህ ነው ስረአቱ

    • @almaztilaye9685
      @almaztilaye9685 4 ปีที่แล้ว

      @@ምስጢርቲዩብ እውነት ነው እኔኮ መሆን አለበት ብዬ አይደለም ግን ደካማ ጎን ለምን እናጎላለን
      ደሞ የኛ ሃይማኖት ፍፁም ለመሆን ይከብዳል ደሞ እሱ መምህር ነው
      ከእኔ የተሻለ እውቀት አለው ብዬ አስባለው

  • @ክብርለድንግልክርስቶስንለ
    @ክብርለድንግልክርስቶስንለ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው እምናሳዝነው ለምድን ነው ስርዓት እሚታበላሹ እዴት ሴት ነጠላ ሳትልብስ ምስጋና ታቀርባለች መዝሙር ምስጋና ማለት ነው ደግሞ ክርስቲያን ባለባባሱ ባረማመዱ ይለያል ያስተምራል እያላችሁ ታስተምራላችሁ ነገር ግን የት ነው የክርስትና አለባበስ እምንናገረውን እማንኖር ነን ማስተዋልን ይስጠን

  • @destaayalew7812
    @destaayalew7812 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምጅመሪያ በተክሊል በሃላ ደግሞ በሜካፕ. በቬሎ ሁሉ እዳይቀር አይይይይይ ያሳዝናል በእውነት
    ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @jesusislove7183
    @jesusislove7183 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ የተሰበሰቡትን ፈቅር ይስጥልን የለተሰበሰቡትም እግዚያብሔር የሰብስብልን

  • @alamalamalame2471
    @alamalamalame2471 4 ปีที่แล้ว

    yigarmal??

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ምን አይነት ሰርግ ነው?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለዉ በይትኛዉ መፃፍ ቅዱስ አንዴ ባለሞዊ ልብስ አንዴ ደሞ በመፈሳ ልብስ እጭ ምንድነዉ ከማ ስራት እንማራ አባቾች ለምን አትገፁጥም እረ እናስተዉ ሁለት ጌታ የለም ኡፍፍ ማን ይሆን አርያ አርገን ምንጎዘዉ ማስተዋል ይስጠን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Eukan dese alachu ye abraham ye Sara gabecha yehunelachu degel Mariam yebarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aloalo6878
    @aloalo6878 4 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጆችሆይ ግን ለምድነው ተክሊል ተቀብላችሁ ስታበቁ ቬሎ እምልብሱት ኧር እንደገና ትጋሻን ሰውነትን ማሳየት ምንድነው እደጀመራችሁት ጨርሱት

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እምለው ሠው ለሁለት ጌቶች አይገዛም ነገ መድረክ ላይ ሥሠብክ ምን ብለህ ልታሥተምር ሥራአቱን አንተ ጥሠህ ግን ሠው አቀይርም ግራ የገባው። ህዝብ። አባቶችኝ እራሡ አሣቀቅካቸው።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ የእኔንም ምኞት አሳካልኝ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልአሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአብረአምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹሁ

  • @qinwat-29
    @qinwat-29 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ የሁሉት ዓለም ሰዎች መሆን ምንድነው በመንፈስ ጀምሮ በሥጋ መጨረስ

  • @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
    @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 ปีที่แล้ว +1

    እድህ ክፍትፍትብሎ በቤተክርስቲያን ውስጥ መግባት ተዋህዶን እይወክልም ልቦና ይስጣችሁ እረ ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ እራቁት በተዋህዶ አይፈቀድም

  • @gineaile6144
    @gineaile6144 ปีที่แล้ว

    መምህር ከተባላችሁት ከናንተ ምን እንማር በክርስትያናዊ አለባበስ ብትሞሸሩስ ያሳፍራል ለልጆቻቹ የትኛው ስርአት ተካፋይ ነን እንደምትሉ አላውቅም ልብ ይስጣቹ

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 2 ปีที่แล้ว

    ነጠላ ቢለበስ ምን አለበት አለማዊዉም መንፈሳዊዉም እዳይቀርባችሁ ሴት ልጅ ፀጉሯን ትሸፍን ነዉ የሚለዉ ቃሉ እናተ ግን ስረአቱን እየጣሳችሁ ነዉ ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም ።

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለዉ ግን ለምን የቤተክርስቲያንን ስረአት እያወቅን እንጥሳለን ፈጣሪ የሰጠንን መልክ ትተን በሜካፕና በቀለም የምናበላሸዉ ምን አለበት ፈጣሪን ባታሳዝኑት እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ብቻ ነዉ የሚከበረዉ 😭😭😭 አዳራሽ አይከበርም እንዴ ስረአቱ ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ ስጋዉን ወደሙን ተቀብላችሁ መልሳችሁ ደግሞ በሜካፕ የምታረክሱት አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭 ልቦና ይስጣችሁ

  • @ወለተጻድቅወይንሸትአባይ
    @ወለተጻድቅወይንሸትአባይ 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ አለባበሳቸው አስደነገጠኝ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሴቶች

  • @tronesht3228
    @tronesht3228 4 ปีที่แล้ว

    Yberham yeser gebca yderglacu amen

  • @sitahisham9996
    @sitahisham9996 4 ปีที่แล้ว

    egziabher lbona ysten lehulachinm maren maren maren abate lule nguse

  • @አምራንነኝየድንግልልጅ
    @አምራንነኝየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Ye abereham ena yesara gabecha yihunelachihuu
    Gen ye betakeresitiyanen heg ena deneb benitebik menale musherochu ena mizewochuu
    Wanidemem liyageba new eski like gichugn

  • @sitahisham9996
    @sitahisham9996 4 ปีที่แล้ว

    ere tew atkeldu yhe new teklilu ere tew egziabheern frut egnas kenante mndnew yemnmarew

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ወርቅነሽየማርያምወዳጅ
    @ወርቅነሽየማርያምወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉምነገረአምላከ ይመሰገነ መሸረሽቹ ያሳምርላቹ

  • @merrymerry7653
    @merrymerry7653 4 ปีที่แล้ว

    Yaberham yesara tedar yehunelachu

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው ይህ ነገር እንደዚህ ያለው ባታወጡት ባታሳዩን መልካም ነው
    በእርግጥ ይህ የጋብቻው እለት አይመስለኝም በአዳራሽ ከህዝብ ጋር ከታዳሚ ጋር የተደረገ ዝግጅት መሰለኝ
    ነገር ግን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥፍር ቀለም እንድንቀባ እና የተሰጠንን ተፈጥሮ እንድንቀይር አታዝም
    እዚህ ላይ ግን ቡራኬአቸው ይድረሰንና ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳትን የምትነኩ ማለቴ እነሱ ለምን አይቆጡም አይገስጹም የምትሉ ምእመናን አትጠፉም
    ግን ምን ያድርጉ እነሱ ለብሰው የመጡት ስርአቱን ሳይጠብቁ ሂደው

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
    @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 4 ปีที่แล้ว

    የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 4 ปีที่แล้ว +1

    mahetebewa yetale erseowo astemari kehonu sewe keresewo mene yemarale teresetome kehoe adegute keresetiyan yemitaweqew bemahetebu newe kerseitiyan hunu lila bene enaweqachewalen .

  • @qinwat-29
    @qinwat-29 3 ปีที่แล้ว

    በዛ ላይ ትልቁ ማህተብ የለም ያሳዝናል የገንዘብ አገልጋዬች ብቻ እንዳሉ ለማየት ተችሏል

  • @belayeneahayele5355
    @belayeneahayele5355 4 ปีที่แล้ว

    እውነት አለባበሳችሁ አያምርም ለምብ ከቁርባን መልስ ከምንዬው ወዴ ቬሌ ኤጭ ልብ አጣን የሚያምሩት አበሻ ልብሳችንም እኮ ከፈረንጆቹ ይበልጣሉ በራስ ባህል መድመቅን የመሰለ የለም

  • @simu5439
    @simu5439 4 ปีที่แล้ว

    ኸረ ቢያንስ ማህተብ ብታስር ሁለት ወዶ እዴት ይሆናል

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 ปีที่แล้ว +2

    amleke woy mignoten asakalign melkam gabicha

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ለሁለት ጌቶች መገዛት እና እኛ ከናንተ ምን እንማር ይቅርታ እኔ አውቄ አይደለም

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 4 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ኑሩልን

  • @qinwat-29
    @qinwat-29 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ቬሎና ዊግ ይቅር ይበለን

  • @ምሀተቤውበቴነው
    @ምሀተቤውበቴነው 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ስለ ድንግል ማርያም ልጅ ብላችሁ ታው ታው ግራ ተጋብታችሁ ግራ አታጋቡን አሁን ይሄ ከመናፍቃል ምኑ ነው የሚለየው ምሀተቡስ ሌላው ይቅር አይ ጊዜ ለነገሩ ምን ያርጉ እነሱ የሚስፅ አባት የለም እነሱው ቁመው እየባረኳቸው አይደል ቆይ ምን እንማር እኛ ከናተ እግዚኦ እመቤቴ ልቦናውን አድይን አይ ሰው

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነውግን፡እንደዚአይነት፡አለባበስ፡ኤጭ

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 4 ปีที่แล้ว

    ግን ይህ ሁሉ አገልጋይ እያለ ሌላው ይቅርና ነጠላ እንኳን ልበሽ የሚላት የለም ግን አገልጋዮች እረ ተው ግን ቃሉ አይወቅሳችሁም አሁን እኛ ከእናንተ ምንድነው የምንማረው ምን አሁንስ ዝብርቅርቃችሁ ወጣ አንደየ ከአለም አንደየ ከመንፈሳዊ በእውነት እግዚአብሔር አይነ ልባናችንን ያብራልን

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ኸረ ማህተም እንኳን ብታስር

  • @muskalammuskalam5358
    @muskalammuskalam5358 4 ปีที่แล้ว +1

    እረተው ስራሀታችንን አታበላሹ አለባበስ አስተካክሉ

  • @sitahisham9996
    @sitahisham9996 4 ปีที่แล้ว

    lemnndnew alfen endnager yemtadergun lemayreba birrk neger blachihu egziabher gar attalu ere frut egziabhern ere akbrut endee bezih zemen bemewolede azenku wuy wuy

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +1

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን

  • @ManaliBish
    @ManaliBish 4 ปีที่แล้ว

    Abetu yikre belan yemenafek
    Adarash asmeselachihut

  • @adinewwondimu4485
    @adinewwondimu4485 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ስላገለገላቹሁ ደሞ ስለምታገለግሉ ድካማቹሁን ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም እብ 6:9

  • @ተዋህዶሐይማኖቴወለተማርያ
    @ተዋህዶሐይማኖቴወለተማርያ 4 ปีที่แล้ว

    ሰታሰጠሉ መጀመሪያ ባማርመልኩአድርጋችሁ እጭ አሁንሰአበዛችሁት ሥራታችንንአተባላሹ ምድነው ለሁለት መገዛት

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ 4 ปีที่แล้ว

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ግን አለባበሳችሁ የኦርተዶኩስ ስርዓት የተከተለ አይደለም ለምን እህቶቼ ????

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 4 ปีที่แล้ว

    Mereteya sewedeshe eregatashe wedddd

    • @aseelomer2996
      @aseelomer2996 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል አውቅልህ ከምሉ ካለ አዋቂውች ይሰውረን ይህ. የቤተክርስቲያን ሰንሰራት አይደል የሙሽራውች አለባበስ

    • @aseelomer2996
      @aseelomer2996 4 ปีที่แล้ว

      ጠዋት በተክሊል ድንግል ማሪያም ከነ ልጅ መጥራት ከሰዓት ዳቢሎስ ከነሰራዊቱ መጥራት ምን ማለት ነው የሙሽሪት አልባበሰ ፍፁም ከተዋሕዶ እምነት የራቀ ነው ትዝብት ነው ትርፉ

    • @ሙሉየማርያምልጅሙሉየማርያ
      @ሙሉየማርያምልጅሙሉየማርያ 4 ปีที่แล้ว

      @@aseelomer2996 ምን አይነት ሠርግ ነዉ ስረአት የለለዉ። በጣም ያስጠላል

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Melkam gabecha

  • @saratsegaye3559
    @saratsegaye3559 4 ปีที่แล้ว

    የአምላክ እናት የልቢን መሻት አሠኝከልጅሽ ከመዳኔአለም ለምኝልኝ ከበትሽ አታውጪኝ

  • @sitahisham9996
    @sitahisham9996 4 ปีที่แล้ว

    woynm atasastu lelawnm atlkekubn bemidiya lay

  • @imanchamsedin9246
    @imanchamsedin9246 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራን እራሳችሁን ሳታንፁ …… እንዴት ምዕመናን ታንፃላችሁ