🛑ልብን በተስፋ የሚያሳርፍ ድንቅ ትምህርት "አትፍሩ" መምህር አድነው ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ እምነቴን ጨምርልኝ ! ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት ነፍስ ዘርቶ አጥንት ያለመልማል ፀጋን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን ሰለም ለሁላችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰላምለኢትዩጲያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል!

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህረየ ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህረት
    ጌታ አምላካችን እኛንም ጩህት እግዚአብሔር ያድምጥ
    እኛንም የሚመለስ ልብ ይስጠን አሜን
    ቃሉን ሰምተን ፫-፮-፻ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን አሜን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ይሄንን ዘመን በቸርነቱ ያሻግረን🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏 እገዚኦ

  • @belitesfayweltkidan
    @belitesfayweltkidan ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍቅሃት መንፈስ አልሰጠንምና 2ኛ ጢሞ _1_7)በእውነት ፍትፍት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያዋርስልን አቤቱ የሆነብንን አስብ ተመልከት እግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን አትፍራ አትሞትም አለው

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር አትፍራ በሚል ርእስ የመገቡንን የነብስ ምግብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @astedesewmhone7921
    @astedesewmhone7921 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንመምህር እኛም በሰማነው ቃል ሰላሣ ስልሣ መቶ ያማር ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ተሰማቶ ያማይጠገብ ስብከት በውነት እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3 ) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 ปีที่แล้ว

    Amnnne Amnnne Amnnne kale hewote yasmalne bedma betana yakuyeln

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያስማልን መምህር💕👏

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏾

  • @lemlemasegediew6998
    @lemlemasegediew6998 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 ปีที่แล้ว +1

    የሒወት ቃል ያሰማልን

  • @MemeKifle
    @MemeKifle 4 หลายเดือนก่อน

    Amen kale howot yasemaln

  • @yftudgfu9238
    @yftudgfu9238 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ተዋሕዶን ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን የሀይማኖት አባቶቻችንን አመብረሀን ጥላ ከለላ ትሑናችሁ በቃ ሰላሙን ሁሉ ያድለን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @MikalJohn-y8s
    @MikalJohn-y8s 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yordikefile
    @yordikefile ปีที่แล้ว

    Bewunt ehy sebekati bahun sati eyahon yalewun wuketa bedab yegaleshan kale hiwuti yasemalen

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 ปีที่แล้ว

    😭💒😭💒

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว

    አሰኘ