How you conclude the message is important. We wait in longing, longing for our Savior Christ Jesus, being ready every moment, every second to see Him face to face who saved us from eternal death, from God's judgment! May God bless you and your family!
Thank you for today’s awakening message. Can’t wait to listen the following message! Just finished reading the book. But need to get my red pen n paper to study and get it inbuilt in my mind n heart. God help us🙏🏾 Thank you again.
አሜንንን ዋውው ሲጥምም በመጠኑ እንኑር ጌታን በጉጉት እንጠብቀው ፖዬ ድራሽህ ይባርክ ስላንተ ጌታ ይመስገን ❤😘😘😚😚ብዙ አትርፊያለሁ
Amen
Bless you Paul
Amen
ወንድሜ ፀንተህ የምታፀናን አምላክ ....መልካም ፀሎት ነበር ፀጋ ይብዛልህ !!!
Amen
አሜን ጌታ ይርዳን
ተባረክ ፖዬ
Amen
How you conclude the message is important. We wait in longing, longing for our Savior Christ Jesus, being ready every moment, every second to see Him face to face who saved us from eternal death, from God's judgment! May God bless you and your family!
Amen
Thank you for today’s awakening message. Can’t wait to listen the following message! Just finished reading the book. But need to get my red pen n paper to study and get it inbuilt in my mind n heart. God help us🙏🏾 Thank you again.
God bless
እናመሰግናለንወድማችንጰውሎ
Thanks
Amenn amen geta ymetal silezi geta bemenafek bemeten beagbabu menor yhunlnn geta zemenikn ybarkkk wendme pawloss
Amen
AMENNNNN and amen ewenet Egziabher bezufanu lay ale, amen kebur Semu yetebarek yehun 🙏
Amen
God bless you👍
አሜን
ተባረክ:ፖዬ:ጸጋ ይጨመርልህ
Amen Marty
አሜን ተባረክ
Amen
Thank you Paul tabrke
Amen
Thank you God bless you 🙏
Amen
ተጨማሪ እልካለሁ ተባረክ
?
ቡሩኩ ወንድሜ!
Amen
ወንድሜ ተባረክ
Amen
Maranata, King of glory and King of my heart, EYESUS tolo na, 🙏 denk temhert tebarek bro!!
Amen
Awesome 👌 you are blessed brother 🙏
God bless
ፖል አንተ ለኢትዮ ቤተክርስቲያን ውድ ስጦታችን ነህ ያንተ አይነት ቢበዙልኝ ብዬ ተመኘሁ
የእኔም ጸሎት ነው
ተባረክ ፖል
አሜን
@@PaulosFekadu ፓል ስልክ ብንለዋወጥ ደስ ይለኛል ። እንደ ቀድሞው ።
@@aklilubashe no thank you
thamks Paul
God bless
Bless you!
Amen
Gbu p.
Amen
ድንጋይ በድንጋይ ላይ የሚለው የመቅደስ መፍረስ ሲፈርስ ደግሞ መበተኑም አብሮ ይጠቃለላል ከ ማቴ ፣24:15-20 የጥያቄው መልስ ነው መበተን መሸሽ መፍረስን ያጠቃልላል። ሉቃ 21: 20- 24 ተመሳሳይ ሃሳብ በተለያየ ያፃፃፍ የተፃፈ ነው ።
ማር 13:1417 ይህም ስለ 70 AD ፍፃሜ ያገኘ ተመሳሳይ ሃሳብ
የያዘ በተለያየ አፃፃፍ የተፃፈ ነው እላለሁ
God bless
የጌታ ምፅአት ብቻ መጠባበቅ ብቻ ሳይሆን የሚያዋጣው ዛሬ እንደሚመጣ መኖር መልካም ነው
ከጳውሎስ ዘመን ጀምሮ እየጠበቁ
ሳይመጣ በግል ሞታቸው ለብዙዎች መጥቶላቸዋል ።
Sorry
@@PaulosFekadu ለማለት የፈለግሁት ህይውታችን አጭር ኑች ፣የእኛ በሞት መሄድም ስላለ እድሜአችንም አጭር ስለሆነች ማለቴ እንጅ ጌታ ከዚህ ቀደም መጥቷል ለማለት አይደሉም ። ሞታችን ከእርሱ ጋር ይቀላቅለናል ለማለት ነው ። ተባረክ
@@aklilubashe Thanks
ወንድሜ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ::
ፈቃዱ ጳውሎስ በእርጋታ መፅሃፍትን የሚያጠና ስው ነው ።
በአገሬ ኢትዬጵያ ካየኋቸው እርጋታው
ያስደስተኛል ።በጎደለው እየተባበርን
ሙሉ እናደርገዋለን ።
Amen
ማቴ ምዕ 25 አስተምረን
እሺ
ወንድሜ ሆይ፣ ማቴ. 24 በሙሉ፣ ደቀመዛሙርቱ በመጀመሪያ ላይ ክርስቶስን ስለ የመቅደሱ መፍረስ፣ የዳግም ምፀአቱና የፍፃሜው ዘመን መቼ እንደሚሆን ለጠየቁት ጥያቄ የሰጠው መልስ የተፃፈበት ምዕራፍ ነው።እንጂ አንተ እንዳልከው ማቴዎስ ከዚህም ከዚያም ያሰባሰባቸውን በተለያዩ ጊዜያት የሚፈፀሙ ትንቢቶችን ያካተተ በፍፁም አይደለም። ለዚህም ካሉት ብዙ ማስረጃዎች በቀላሉ ሊታይ የሚችለው ፓራግራፎቹን ለማያያዝ የተጠቀመው ቃላቶች ናቸው፡ ለምሳሌ በቁጥር 8 ና 9 መካከል "በዚያን ጊዜ"፣ ቁጥር 21 ላይ "በዚያን ጊዜ" በ28ና በ29 መካከል "ከዚያች ወራትም መከራ በኋላ ወዲያው"፣ ወዘተ።እስኪ በጥንቃቄ አንብበው፣ preconceived ideaህን ክፍሉ ላይ ከመጫንህ በፊት ክፍሉ የሚናገረውን እንደ አዲስ አንባቢ ሆነህ ተመልከተው።
እሺ
Y esrael memelse ke mechereshawu time gari ayizamedim ende?
ይዛመዳል
የራእይ መጽሐፍ መች እንደተፃፈ ከራሱ መጽሐፉ ተነስተን ከኢየሩሳሌም ከነበረው መቅደስ መፍረስ በፊት( ከ70 ዓ. ም በፊት) መሆኑን መረዳት እንችላለን: ማቴ 24 ሙሉ በሙሉ ተፈፅሟል። የጌታ ቀን ማለት የፍርድ ቀን ነው፣ ጌታ የሎጥን ሚስት አስታውሱ ብሎ ነበር።
የራእይ መጽሐፍ የተጻፈው በ90ዎቹ እንደሆነ የአዲስ ኪዳን ሊቃውንት የተስማሙበት ጉዳይ ነው።
@@PaulosFekadu የአዲስ ኪዳን ሊቃውንት ያልካቸው ሰዎች ነበሩ ። የራዕይ መጽሐፍ የተጻፈው ከ68-69 ዓ.ም አካባቢ ሲሆን ሐዋርያው ዮሐንስን የሮማን ኢምፓየር ንጉስ የነበረው "ኔሮ" የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በመስበኩ ምክንያት በፍጥሞ ደሴት በግዞት ካሰረው በኋላ ነው። አንዳንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በስህተት የራዕይ መጽሐፍ የተፃፈው ዘይግቶ ከ95 -96 ዓ.ም ባለው ክልል ነበር ያሉበት ምክንያት ፤ ሐዋሪያ ዮሐንስን በግዞት ወደ ፍጥሞ የሰደደው የሮማው ንጉሠ "ዶሚቲያን" ብለው የኢሪኒየስ ትምህርት በስህተት ስለተረዱ ነበር፤ ነገር ግን የሁሉም የቤተ ክርሰቲያን አባቶች መረዳት አልነበረም። ንጉሠ ነገሥት ኔሮ የሮምን መንግሥት ከ54 ዓ.ም. እስከ 68 ዓ.ም. ገዛ። ከመጀመሪያዎቹ የቅዱሳት መጻሕፍት ቅጂዎች አንዱ(የሲሪያክ መጽሐፍ ቅዱስ) ሐዋሪያው ዮሐንስ በፍጥሞ ደሴት ታስሮ የነበረው በኔሮ ንግስና ግዜ እንደሆነ ይነግረናል።ከጊዜ ጋር የተያያዙት የራዕይ ቅዱሳት መጻህፍት የሚነገሩት ትንቢቶች በሙሉ በዛም ትውልድ እንደሚፈጸሙ ያመለክታሉ (ራዕ. 1፡1፣3፤ 22፡10፣20 )።
ይህ ከአድልዎ በጸዳ መልኩ ከተነበበ፣ ራዕይ የተጻፈው እየሩሳሌም ላይ በዛ ትውልድ እየመጣ ስለነበረው ጥፋት እንጂ ስለወደፊቱ 2,000 ዓመታት ክስተቶች እንዳልሆነ በቀላሉ እንረዳለን።
@kingdomvoice8390 እንደርሱ እንደሚባል አውቃለሁ። ይህንኑ የሚደግፍ Matthew 24 Fulfilled የሚል መጽሐፍም እንብቤያለሁ። ነገር ግን የነገረ መለኮት ተማሪ ነኝ። ነገሮችን በቀላሉ ሳይሆን ግራ ቀኙን ፈትሼ ነው የምቀበለው። እናም ሙግቱ ጥሩ ጥሩ ሐሳቦች ቢኖሩትም ከዚህኛው የተሻለ ለእውነቱ የቀረበ አይደለም። በልዩነታችን እንቀጥል።
@@monarchian1 እየነገርኩህ?
@@PaulosFekadu በልዩነታችን እንቀጥል አይደል ያልከኝ። ገብቶኛል።
ከተነገረ በኃላ የተፃፈ ስለሆነ ቅደም ተከተል ላይዝ እንደሚችል መገመት ያለብን ይመስለኛል ።
Eshy
ሠዉየ በለሥ የእሥራኤል ምሣሌ ነዉ አንተን ብሎ ማቲዎሥን ወቃሸ ክህደት ዉሥጥ እንዳትቀር ተጠንቀቅ
ማቴዎስን አልወቀስሁም። ክህደት ማለትም ከአንተ በሐሰብ መለየት አይደለም። እባክህ ታረም።
@@PaulosFekadu ወንድሜ በጌታ እኔ እህትህ የምነግርክ ቢኖር ትላንት እናንተ ከጠዋቱ ሥድሥት ሠአት በእርሻዉ የተገኛችሁ እኔ ደግሞ ከመሸ ሥድሥት ሠአት የመጣሁ ግን ዋጋ ከፋዮ ፋትና ሃላ መጡ ብለዉ የማያዳላዉ ደሞዝ ከፋዮ አዶናይ ቢቀላቅለኝ ሥለሡ የደህንነት ሥለልጁ ድንቅ መሥዋትነት ነዉና ሠዉ እሥከመጨረሻዉ የማየይታመን በጌታ ሥራ የተመሠረተ ደህንነት ያለዉ ነዉና ተሣሥቼ ከሆነ ይቅርታ ለኔ ግን የሆነ ፍልሥፍናና የማይገባ ቃል የተናገርክ መሥሎኝ ነዉ,ወይም እንዲህ ተቀበል እኔ በጣም ጌታ እየሱስን ክብር ለሥሙ በመጠን ባለፈ መዉደድ የምወደዉ ሥለሆነ ተቆርቁሬ ወቀሥኩህ እንበል ለምን መሠለክ
እኔ አክራሪ የኦርቶዶክሥ ያደኩብሸ የተማርኩብሸ የተባለልኝ ተጠሪ ነበርኩ እዛ ሆኜ ባልገባኝ ምክንያት እየሱስ ክርሥቶሥን ክብር ለሥሙ በጣም እወደዉ ነበር እናም ከብዙ አመታት በአንዱ ቀን ህልም አየሁ ከተለሠነ መቃብር ፋት ቆሜ አንዲት ሤት ልታመልጪኝ አያለች ልትይዘኝ ሥታሥፈራራኝ ማምለጥ ሥላልቼቻልኩ ልትይዘኝ ሠከንድ ሢቀራት የሆነ ለኔ መድሃንያለምን የመለኝ ሠዉ መጦ መንገድ ከፍቶ ያሥመልጠኛል ዟሬ ሣይ እሥዋ ሃላ ቀርታለች በተመሣሣይ ሣምንት ደግሞ መአት ወታደር በተሠበሠበበት አዳራሸ ወታደር ያልኩት ልብሣቸዉ እንደዛ ፋታቸዉ ግን በኦርቶዶክሥ ሥእሎች የምናየዉን ሤጣን ፌሥ ይመሥላል እኔን ጨምሮ ብዙ ሠዎች ትከሻ ላይ ተቀምጠዉ ሢያሥጨንቁን አዳራሹ ይከፈትና ፋቱ ብርሀን የመሠለ ነጭ የለበሠ ሠዉ ሢገባ ከዛ ሁሉ ጭኖቀት ህዝብ መሃል ትከሻላይ ተቀምጠዉ ከሚያሥጨኖቁ ሤጣን መሠል ወታደር ፈትለክ ብየ አመለጥኩ ሥሮጥ ሣለ ልክ የካቶሊኮች ቄሶችን የመሠለ የክህነት ልብሥ የለበሡ መአት ሠዎች ጀርባ አንደገና መአት መናፍሥት ቆመዉ አይና ከዛም በመሮጥ አምልጬ ጥቁር የክህነት ልብሥ የለበሡ ካህናት ጉርግዋድ መሠል ቦታ ቆመዉ ሥጋ እየቆረጡ ታች መናፍሦት ለመሠሉ ነገሮች ሢሠጡ አያለዉ መሮጤን ቀጥየ የሆነ ቤተክርሥቲያን ግቢ ገብቼ ህዝብ ተሠብሥቦ አያለሁ ከህዋላ የየሁትን እየመሠከርኩ አምልጡ እያልኩ እጮሃለሁ ማንም አይሠማኝም ወጥቼ ሥሄድ ምድር ላይ የጌታችን ምሥል የሾህ አክሊል በራሡ ቀይ ግምጃ ለብሶ ተሥሎ በቤተክርሥቲያን እያየሁ ያደኩት ሥእልበሜዳ ተሥሎ መናፍሥት መአት አፀም ሠብሥበዉ በሡ ሥም ነዉ ይህሁሉ የምናደርግ ሢሉ ለኔ ከሁለት አመት በህዋላ ትመሠክሪልኛለሸ የሚል ከመጀመርያዉ ጀሞሮ እየተከተለ ያዳነኝ ሠዉ ሢናገረኝ ነቃሁ ከህልም ከዛ መፀሃፍቅዱሥን ባደኩበት ሃይማኖት አንቡ ከምንባል ዳዊትና ዉዳሤማርያም ማንበብ ይቀለናልና ሣነሣዉ ያጥወለዉለኝ የነበረዉን ቃለአምላክ ከዚህ ህልም በሃላ አንድቀን ቤቴ ቁጭ ብየ ባለሁበት አንሥቼ እንዳነብ ሃይል ሢገፋኝ ተሠማኝ ለመጀመርያ ግዜ የመፀሂፍቅዱሥ ከፍቼ ለዛዉም የሃዋርያዉ የፓዉሎሥ መልእክት ወደሮሜ ሠዎች ም አንድን ተከፍቶልኝ እያንዴንድዋን ሣነብ እየተገለፀልኝ ሙሉ ምእራፎቹን ጨርሼ ለመጀመርያ ግዜ አይኔ ተገልጦ እንደፓዉሎሥ ባለ መዳን ከሃይማኖት እሥራት ቀድሞም የምወደዉ የነበረዉ ጌታ ፈልጎ አግኝቶ ነፃ በማዉጣት ከናንተ እንደአንድዋ በመጨረሻ ሠአት መጥቼ ዳንኩ እልሃለሁ ይህን የመሠከርኩበት ምክንያት ወቀሣየ ተሠምቶክ ከሆነ ሥለሂለት ነገር እንደሆነ ተረድተክ ዮቅርታ እንድታደርግልኝ ነዉ
1ኛ,አይኔ እያየ ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ ያዳነኝ ነኝ ሥሙ በሆነ መንገድ ሢነሣ ያላግባብ ያመኛል በህይወት መዝገቡ መዝግቦ አድኖኛል በጌታ ድርድር አልወድም እናም ለዛ ነዉ ማቲዎሥ አልገለፀዉም የላዮን ወደታች ፃፈ ሥትል ተናደድኩ የጌታየ ቃል ምንም እንከን የለዉም ብየ ነዉ
2ኛ, መፈላሠፍ መሥሎ ተሠማኝ ትምህርትህ ጌታ እየሱስ ክብር ዮሁንና ለሥሙ በሃዋርያት ተጠይቆ የመለሠዉ በመጨረሻ ሠአት ሥለሚሆነዉየመከራዉ ማለት ሥለሠባቱ አመት መአት የተናገረዉ እዉነት ነዉ በየ ነዉ ይቅርታ ,
መልካም
ማቲ 25 ስብከትን ብታስቀምጥ
እሺ
@@PaulosFekadu አልገባኝም አስረዳኝ
@@pastorfetenechuleta3447 ምኑ?
@@PaulosFekadu ይቅርታ ወንድሜ ማቲ 25ስብከትን አስቀምጥ ስትለኝ የነን ስብከት መስሎኝ ነው አሁን ግን ገብቶኛል አስቀምጣለሁ ደግሞ በጣም እወድሃለሁ ወዳጄ ❤ተባረክ!!!