የእግዚአብሔር ልጆች እነማናቸው | ከጳውሎስ ፍቃዱ ጋር |Pastor Ali Omer | Paulos Fekadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @EnuAs-i3v
    @EnuAs-i3v 10 วันที่ผ่านมา

    ፆታ /መባዛት / በምድር ለሚኖሩ ብቻ የተሰጠ ነዉ መልአክ እልፍ አእላፍ ሆነዉ ስለ ተፈጠሩ ፆታ የላቸውም ።

  • @ADANUADUGNAMORKA
    @ADANUADUGNAMORKA หลายเดือนก่อน +3

    Amen

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 10 วันที่ผ่านมา

    How sweet is your teaching !!!!

  • @EnuAs-i3v
    @EnuAs-i3v 10 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ መልአክ ፆታ የላቸውም 1:56:20 በመቀጠል የእግዚአብሔር አገልጋይ እንጂ ልጅ አይደሉም መንፈስ ፆታ የለውም ።

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 หลายเดือนก่อน +1

    የነፍሴ ባላደራ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለስምህ ብቻ ይሁን ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ። ጸጋ ይብዛልህ ፓል!!! አልዬ ተባረክ !!!

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ተወለድክልን 🎉ዘመንህ ይባረክ በጌታ ኢየሱስ ስም አሜን❤❤😊

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋዋዉዉዉዉ❤ አሜንንን ተባረክ ወድማችን ተባረክ

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርህ ኣይኖቻ ችን ጌታ ይክፍትልን

  • @TadeseAbebe-e2c
    @TadeseAbebe-e2c หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ አይነት ሠዎች ይብዙ ልን

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ ሁላቹሁም

  • @AlazarGosa-o4y
    @AlazarGosa-o4y หลายเดือนก่อน

    May God bless you too Paul, thanks very much ❤❤❤❤❤

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse หลายเดือนก่อน

    eyesusye💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 หลายเดือนก่อน +1

    geta iyesus yibarki❤❤❤❤❤❤

  • @TadeseAbebe-e2c
    @TadeseAbebe-e2c หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 หลายเดือนก่อน

    May God bless you, paulos

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤ 👌 👏🏻 haleluya

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f 11 วันที่ผ่านมา

    ሰተት ብብሎ የሚገገባ ትመምህርት ዘመነንክ ይለምልመ

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤❤

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 หลายเดือนก่อน

    Wawww geta abzito yibarikik bzu temrelew

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 21 วันที่ผ่านมา

    የሰዎች ባህሪ አይቀየርም ሰው ነቸሩ አይለወጥም አይቀየርም ለምን። ጳዎሎሰ
    ሰለ ትንሳኤ ሙታን ሲናገር ሰጋችን ይለወጣል። የሚበሰብሰው አካል በአለመበሰበሰ ይለወጣል ይላል። ፍጥረታዊ አካል እንዴለ ሁሉ መንፈሳዊ አካል አለ። አብራሬልኝ ዘላለማዊ ነቸር የለም ወይ? ከመቅሰፈት እንለወጣለን ይላል። ሰጋና ደም መንገሰተ ሰማይትን አይወርሰም ይለናል ወደ ፈንፈሳዊ አካል ነው የምንለወጠው?ማለት ጌታ ሲመጣ አብራራልኝ አሰቲ ምዕራፍ ካለ ጥቀሰልኝ።

  • @alemheaven
    @alemheaven หลายเดือนก่อน

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለፖስተር
    ሀሰተኛ ክርስቶሶችና ነብያቶች የሚለውን አብራሩልን🙏🙏

  • @abrahamermias3854
    @abrahamermias3854 22 วันที่ผ่านมา

    befit ye egz/r alineberinem? keza be geza fikadachin hatiyat seran keza be eyesus christos bezanet mikniyat wode egz/r temelesen inj lij honenal enji adopted ayidelenem. beza malet min malet nw?

  • @elrio19
    @elrio19 หลายเดือนก่อน

    So, who created us?

  • @debrealamrew6428
    @debrealamrew6428 หลายเดือนก่อน +1

    ባህሪ አይቀየርም ካልን መላእክት አያገቡም አይጋቡም ባህሪያቸው ይኸ አይደለም ወይ?

    • @Mercy-fe1re
      @Mercy-fe1re หลายเดือนก่อน

      ሰውም እኮ የጨው ሀውልት ሆኗል

  • @kelemrah
    @kelemrah หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚያብሔር ፍጥረት ስራ ላይ የተዋሸ ውሸት መላእክት ከሰው አይወልዱም መንፈስ ናቸው