“ያንቀላፉቱን አንቀድምም” (ነገረ ፍጻሜ − 2) − ጳውሎስ ፈቃዱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ይመጣል ይወስደናል ከእርሱም ጋር ለዘላለም እንሆናለን።

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ብሩኩ ተስፋችን የምንጠብቀው ኢየሱስ በክብር ይመጣልናል ❤። ወንድም ፖል ልባችንን አነቃህ ፀጋ ይብዛልህ ።❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የቤተ ክርስቲያንም ከቅዱሳን ጋር አብሮ ይመጣል መላእክትም አብረው ይመጣሉ

  • @KazLA
    @KazLA 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother - best teaching on this subject ❤

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እነሔዳለን ማራናታ እየሱሶይ ናልን።

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዎ ተባረክልን

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ያብራልህ

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋንም ያብዛልህ

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 2 ปีที่แล้ว +1

    amen yemetal

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይገለጣል❤🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን የተባረከው ተስፋችን ይመጣል

  • @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ
    @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarek💓💗💓♥♥yabzalk

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu ปีที่แล้ว +1

    u r our blessing Paul

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @habetamasmare5752
    @habetamasmare5752 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ እርዳን መጽፉ ዝም ሲል እኛም ዝም ማለት እንድንችል ዘመንህ ይለምልም በጣም ተጠቅሜያለሁ🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይመስገን።

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta Jesus yibarkih wendm Paulos siletsgaw getan Amesegnalehu bezemen hulu yerasu yehonu silalut 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Amen 🙏🏽 Maranata geta jesus hoy tolona

  • @eyerusaragie9046
    @eyerusaragie9046 3 ปีที่แล้ว +2

    I am glad to know you. Some one share me your teaching. I am listening you continue and I like your deep teaching. You are really a teacher. Bless you

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ~የምንጠብቀው ጌታችን በእርግጥ ወደ እረፍቱ ሊያስገባን ይመጣል ::
    አሜን ማራናታ 🙌🏼.
    ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ... ይባርክህ ፀጋንም ያብዛልህ !

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ተባረኪ።

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Geta hoye tolo na
    Paulye tebarekelge

  • @habetamasmare5752
    @habetamasmare5752 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ጌታዬ ኢየሱስ መቼ ነው የሚመጣ ኡፍፍፍፍ ናፈቀኝ በትምህርትህ ውስጥ አልፈህ ናፍቆት ጫርክብኝ ወንድም ጳውሎስ አንተም እንደጳውሎስ ነህ መድርን ሳይሆን የሰማዩን የምታስናፍቅ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zenuzenu5580
    @zenuzenu5580 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታዬን ይበልጥ እድናፍቀዉ እና እድቀደስለት የሚበረታ ትምህርት ነዉ ። አዳድ ጥያቂዎች መፃሃፍ ቅዱሳዊ ጥያቄወች ነበሩኝ አጠገቤ ያሉ ሰወች ሊመልሱልኝ ይልቻሉት የሚገርምክ ካጥያቂዎች አዱ ለብዙ ጊዜ የምጠይቀዉ ሰዉ ጌታን አምኖ ከተቀበለ ቡሃላ የማይወስድ የእግዚአብሔር መንፍ ቅዱስ በዉስጡ እደሚያድር ካመንን የእግዚአብሔር መንፍስ ደሞ በዉስጣችን ያለዉ ሁሉን ካሳወቀን ለምን አማኞች ለሃሰተኛ አስተምእሮቶች ይጋለጣሉ እንዲሁም ለምን የቲንቢትን መንፈስ አይመረምሩ አሁን እኛ አማኞች የምንጋፈጠዉ የነቢያት አገልግሎት ጌታን ከማያዉቁት ይልቅ አማኞች የሆኑ ተወሰዱበት መንፈሱ አያሳዉቃቸዉም ወይ ነበር ጥያቄዬ በሚግርም ሁኔታ የእግዚአብሔር መንፈስ በአንተ መልክ ተገልጦ በህልሜ ይሄን ትምህርት አስተማረኝ ለጥያቄዬም መልስ አገኘሁ በማስታወሻ ደብተሬም አሰፈርክት ፀጋ ይብዛልክ ባገኝክ እና ማንም ሊመልስልኝ ያልቻሏችዉ ያልኩህን ሁለት ጥያቄወች ብጠይቅህ ደስ ባለኝ ።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks Paul

  • @dawitgoje5941
    @dawitgoje5941 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጳውሎስ ተጠቅሜሃለሁ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። አንተም ቡሩክ ሁንልኝ።

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 4 ปีที่แล้ว

    ፖዬ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! ከተለያዩ ነገረ ፍፃሜ ላይ ከሚሰጡ ድንግርግር ከሚያደርጉ ትምህርቶች ይበልጥ እንዳልደናገር ግልፅ አርገህ ስላስቀመጥከው በብዙ ተባረክ! አሁንም የፀጋውን ቃል በግልጥ እንድትገልጠው ፀጋው ይትረፍረፍልህ!
    ለሚተጋ ይጨመርለታልና አሁንም ትጋትህ ይብዛ!!

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽልማቶቻችን ምንድን ናቸው? አምኞች እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ በዚህ ትምህርት ይህ ነው የማይባል መሰራት ነው የተሰራሁት ያተርፍኩትም የምንጠብቀው የተባርከው ትልቁ ተስፍሽን ኢየሱስ ይመጣል ፖዬ ዘመንህ ይለምልም😍😍😍

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek eyesuse geta.ena geta nw

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን እና አሜን!

  • @marthahaile3330
    @marthahaile3330 4 ปีที่แล้ว

    ፖዬ የጌታዬን መምጣት ይበልጥ አስናፈከኝ፡ተባረክልኝ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว +2

      ከዚህ ወዲያ ምን እፈልጋለሁ?

  • @mesfintezu343
    @mesfintezu343 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks brother. It's powerful preaching. May God bless you more.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      Thank you too

    • @abewada4784
      @abewada4784 4 ปีที่แล้ว +1

      Geta eyesus yibarek tebarek

  • @teferamenna5840
    @teferamenna5840 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። አንተንም ጌታ ይባርክህ።

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ!

  • @godisholy50
    @godisholy50 4 ปีที่แล้ว

    Amen
    God bless u

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 ปีที่แล้ว

    በዩቲዩብ ያየሁ ባለፈው ሳምንት ተናገር እውነቱ ላይ ነው። የእምነት ሀይል የሚለውን መጽሀፍ ከሰው ተውሼ አንብቤ በጣም ነው ያስተማረኝ ግን ልገዛ ፈልጌ አንት የተረጐምከውንም ጠይቄህ የሚገኝበትን ቦታ ብትነግረኝ ተባረክ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว

      ቡሩክ ሁኚ። የት ነው የምትኖሪው?

  • @mekonnentadesse645
    @mekonnentadesse645 ปีที่แล้ว

    ነገረ ስነፍጻሜን በተመለከተ ዛሬ ያለችው ቤተክርስቲያን ነኝ የምትለው ማህበር ከፍተኛ ስህተት እየሰራች ነው ምጽአቱም ሆነ ፍርዱ የተጠናቀቀ ነውና አንተም ከአውዱ የወጣ ነገረ ስነፍጻሜ እያስተማርክ ነው ታሪካዊ አውዱን ጠብቀህ ፍታው

  • @tedrosalem2712
    @tedrosalem2712 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድም ፓውል ኣነቓቓሐኝ ።ያኣዲስ መጽሓፍሕ መቼ ነው ሚወጣው እንዴትስ ላገኘው እችላለሁ ስዊዝ ነው ምኖረው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  4 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ። መቼ እንደሚወጣ አላውቅም። ያለተሠራ ነገር ይቀረዋል። ታትሞ በሚወጣበት ጊዜ እንዴት እንደሚገኝ አሳውቃለሁ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

      @@PaulosFekadu ጌታ የቤተ ክርስቲያንም ከቅዱሳን ጋር አብሮ ይመጣል መላእክትም አብረው ይመጣሉ ። መረጃ አቀርብልሃለሁ ።ያለዚያ $200 እቀጣለሁ.

  • @biniyamberhe8055
    @biniyamberhe8055 2 ปีที่แล้ว +1

    bene meredat ye Geta kenn ena menetekn akelaklehewal wendm. Geta ke angels ga yemimetaw dagim wede mdr simeta nw. Honom 1 The 3:13 lay ke Kidusanu ga endemimeta sigelts `kidusan` yalachew angelsn aydelem, amagnochn enji. Lemsale ene Paul, Timothy, etc body of Christn yetekelakelu sewoch simotu be Spirit semay yhedalu (Phi 1: 23, 2 Tim 4:6). Geta simeta (mdr sayhon damena dres) esun lemegenagnet amagnoch ennetekalen. Yemotut demo kemot tenestew nw minetekut. Yh malet Spiritachew kesemay meto bodyachewn join bemadreg kemot ketenesu behuwala ynetekalu, egnam nekten yalenew sewnetachn telewto teketlenachew wede semay ennetekalen, bezam lezelalem ennoralen (1 The 4:13-18, 1 Cor 15:44-54). Daniel lay yalewna 1 The 3:13 lay yalew hasab yleyayal. Just because the statements look similar doesn't mean they are the same ideas. Daniel yetenagerew sle mechereshaw zemen sihon Paul yetenagerew sle menetek nw.