አዲሷ አዲስ አበባ! አንዱ ሃይቅ ተጠናቀቀ! ጠቅላዩን ከአራት ኪሎ የሚያስወጣው ፕሮጀክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 ปีที่แล้ว +58

    ይህም የከፍታችን ክፍል ነውና አለማድነቅ ምቀኝነት ነው!
    በርታ ጀግናው አይበገሬው መሪያችን✌🏾🙌🏾💚💛❤️🇪🇹✅✅✅

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 11 หลายเดือนก่อน +1

      @WondwoseAdmasui agree with you አማርኛ ከቻልክ በአማርኛ ካልቻልክ በሰፈርህ ቋንቋ ሀሳብህን ግለፅ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 11 หลายเดือนก่อน

      ኦነግ ሸኔ የፈሳብህ

    • @habtamumulatu5995
      @habtamumulatu5995 หลายเดือนก่อน

      ውዱ መሪያችን ወሬ በተግባር ያሳየን እስከአሁን ኢትየ/ አላየችም በዚህ ሁሉ ሁካታ አስገራሚ ነው የተሰራው የእሰከአሁኖቹ መሪዎች የሚበዘብዘው ምን ያህል እንደሆነ ማሳያነው ተባረክ

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 11 หลายเดือนก่อน +17

    ውዱ መሪያችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ያግዝህ ❤

  • @LIKETOlika-ur2lc
    @LIKETOlika-ur2lc 11 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ የእኔ ውድ መሪ ጌታ ኢየሱስ አንተንና የአንተ የሆነውን ሀገራችንን በደሙ ይሸፊን አሜን። መቀጠልና መቀጠል ብቻ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA ปีที่แล้ว +29

    ለዚህም ነው የታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ታላቅና ታታሪ መሪ አብያችን እያልን የምንጠራውና የምንጽፈው በተጨባጭ ምክንያት ነው አብቹ የጀመርከው ያሰብከው እንዲሳካልህ የዘወትር ፀሎታችን ነው ።

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 11 หลายเดือนก่อน +24

    ፈጣሪ፣ሰላምን፣ይስጠን፣የሚሰራው፣ስራ፣እጅግ፣ድቅ፣ነው።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 11 หลายเดือนก่อน +15

    እውነት ን የያዘ የሚሰራ ሰው እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ያግዘዋል ‼️

  • @samuelfiga
    @samuelfiga ปีที่แล้ว +22

    መሪያች እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ቀጥልበት

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 ปีที่แล้ว +64

    የጀመረውን አጠናቅቆ በተግባር የሚያስሳይ አስተዋይ መሪ እግዚአብሔር ከፊቱ ይቅደም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካል ሁሉም ተረት ይሆናል

    • @ETHIONEWS-i6f
      @ETHIONEWS-i6f ปีที่แล้ว +4

      lek ne abiy

    • @adbe5876
      @adbe5876 11 หลายเดือนก่อน

      ፋሺስትን ማድነቅ የፋሺስት አእምሮ ዉጤት ነው ሕዝብ በረሃብ በጦርነት እየፈጀ የሚቀበርበት ወቅት ሩቅ አይሆንም ፋኖ አንበሳው በተኛበት ይቀብረዋል

    • @GetaBubamo
      @GetaBubamo 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 11 หลายเดือนก่อน +13

    አይበገሬው መሪያችን

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 ปีที่แล้ว +25

    ምን ይበሉ ምን ጠቅላዩ የጀመሩትን ሳይፈፀም አይቀርም:: ሰው እንደሆነ ምንም ነገር ቢባል ከመቃወም አይመለስም ስለዚህ ስራው ይጠናቀቃል::

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 11 หลายเดือนก่อน +24

    አብቹዬ አንተን ፈጣሪ ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን መቼም በቂ ቃል የለንም እሱን ለማመስገን።

    • @zelalemgetahun3413
      @zelalemgetahun3413 11 หลายเดือนก่อน

      Really which God is going to bless him which God We know you guys have different God he's going to enjoy our country after he kills so many people b******* you said God

    • @TemesgenMeresa
      @TemesgenMeresa 11 หลายเดือนก่อน +2

      ኣንተ አጋሰስ የማልትኖርብ ኑሮ ሰውን እያለቀ አንተ ቤተሰብ መንግስት እየተሰራ ነው ብለህ ፈጣሪ ታመሰግናለህ

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰቡ ስላልተነካበት እያመሰገነ ነዉ፡፡ግን በቃ ኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖርን ሁሉን የሰዉ መከራ እየለበለበን ሳለ እንዚህ መሆናችን ግን ለኔ በጣም ያሳዘዝነኛል

  • @EsmaelSafeo
    @EsmaelSafeo ปีที่แล้ว +15

    እድሜህ ይርዘም።

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow የጀመረዉን የሚጨርስ መሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 11 หลายเดือนก่อน +5

    May the almighty Bless our leader. He is a genius and always does what he says and accomplish it on time. Thanks God for Dr. Abey's leadership.

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg ปีที่แล้ว +8

    ይገባዋል!!

  • @habtishyalew
    @habtishyalew ปีที่แล้ว +18

    good work

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አዋቂ አብቹ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን:-
    የምጮሁት አንተን የመራዳት አቅም ስለጠራቸው እንጂ ኣወቀው አይደለም:-
    የምሰሩትን አያውቁምና እንደዝህ ሠርተህ አሳያቸው=-
    እያዩ ማመን የተሳናቸውን መተውና ዘሎ ማለፍ :-
    እንቅፋት የመሆን አቅም የላቸውምና !!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 11 หลายเดือนก่อน +4

    ውቢቷና ለምለሟ ሀገሬ ኢትዬጰያ በተዘፈነላት መሠረት በገሃድ ልትሆን የምያሰችል የጫካ ፕሮጀክት እያመላከተን ነው። ኢትዬጰያ ለምለምና ውበቷ በተጨባጭ እየታነ ነው። ያለንን የተፈጥሮ ሀብት መጠቀም የፈጣሪን ጸጋ ለማወቅና ለማሙሰገን ያሰችለናል።

  • @negussiedebelaareda3376
    @negussiedebelaareda3376 ปีที่แล้ว +17

    ይሄም የትውልድ ቅርስ ነው

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 ปีที่แล้ว +7

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን 🇪🇹

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዋነው ስላም ያድርግልን

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 11 หลายเดือนก่อน +6

    ብራቮ አብቹ!!!🙏🙏🙏

  • @beletefessha6579
    @beletefessha6579 11 หลายเดือนก่อน +4

    ለሚሰራው ስራ ጥሩነት ፡እና ለመጭው ትውልድ ጠቃሚነቱን ጨምረህ ብታስተምር ይመረጣል

  • @happy2715
    @happy2715 11 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ መንግስታችን

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 11 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩ የሚሰጠው ለፕሮጀክቱ ብቻ ንው ሰጭው ለሌላ ካልሰጠ ምን ይሁ ይቅር ነው የምትለው ክብር እና ሞገስ ለዶክተር አብይ በርታ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 11 หลายเดือนก่อน

      ለማዳበሪያ ፋብሪካዎችን መገንቢያ ቢጠይየቅ አይቻልም ነበር። ሰላም ከሌለ እንደካርቱም ስንሆን ለሚወድም ቤተመንግስት ግንባታ ማዋል ተገቢ ነው?

    • @Amele-z3h
      @Amele-z3h 10 หลายเดือนก่อน

      @@namanekemti8556 ቤተ መንግስት የሚያወድም ባንዳ የማዳበሪያ ፋብሪካውንም ያፈርሳል ደግነቱ ተልባ ቢንጫጫ ነው ነገሩ ባንዳ የትም አይደርስም ክብር እና ሞገስ ለዶክተር አብይ እና ለመከላከያችን አበቃሁ

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 11 หลายเดือนก่อน +2

    Brilliant idea Dr Abiy is working for the future

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤❤❤

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 11 หลายเดือนก่อน +3

    የሚበላ የሌለበት አገር ይህ ሁሉ የወሬ ካካታ መጀመሪ ሕዝብ መብት ነፃነት በሌለበት አገር ወሬ ብቻ

  • @fresweety4939
    @fresweety4939 9 หลายเดือนก่อน

    ውዱ በርታ አላህ ይርዳህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @sallshsemagn9262
    @sallshsemagn9262 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገር ስታፈርስ ሁሌ ያፈረስከሁን እንገንባ? ጠቅላዮ ልክ ነዉ ለሀገሪቷ ትልቅ ነገር ነዉ እያረገ ያለሁ።

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከሆስፒታል ከመሳሰሉት ማነፃፀራችሁ ተገቢ አይደለም
    የሚገነባው ዘመኑ የዋጀ ቤተመንግስት ነው እኮ
    ወደ ጠፈር መንኮራኩር የላኩ አገሮች ወጪ እኮ በዚያን ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠር ዜጋቸውን መቀለብ ይችል ነበር እኮ ዛሬ አሳደጋቸው እንጂ
    አልጎዳቸውም
    ደስ የሚል ግንባታ ነው
    ወደኋላ ሔዳችሁ ሕንድ ውስጥ. የታጅመሐል ግንባታ አስታውሱ የዛሬ 800 አመት በፊት ነው በወቅቱ የተቃወሙ ነበሩ ዛሬ ከ7ቱ የአለም አስደናቂ ውስጥ ተካቶ የሕንድን ስም እያስጠራ ይኖራል
    በድፍረትና በጥበብ አሁን ካልተሠራ መቸም አይሰራም.
    በአማራጭ አታስቡት!!!!
    እናመሰግናለን

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f ปีที่แล้ว +12

    abichu❤❤❤

  • @yeabsraforreal2902
    @yeabsraforreal2902 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ አበባ ይሄ ይገባታል እነደውም ቶሎ ካላለቀ ያንሳታል

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q 11 หลายเดือนก่อน +1

    It’s so beautiful,great job.

  • @fufaedessa5319
    @fufaedessa5319 8 หลายเดือนก่อน

    The only leader in the history of Africa Dr/ABICHU the owner of brilliant mind we love you

  • @adisnegr
    @adisnegr 11 หลายเดือนก่อน +2

    አበሻ የሚሰራ ሰው አይወድም ሀበሻነት እና ምቀኝነት በጣም የተሳሰሩ መሆናቸውን በእድሜ አረጋግጫለው

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good message. If dome one knows the best do and show. Stop complaining about anything. I would say, "Good job!" . Keep developing something extra ordinary. Let us do little things, at least. That is amazing and for the generation to come.

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f ปีที่แล้ว +7

    nice❤

  • @edeneAlene
    @edeneAlene 10 หลายเดือนก่อน

    አብይዬ የኔጀግና አንተኮ ጎበዝነህ አሁንም ጌታ ኢየሱስ አብሮህ ይሁን

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 หลายเดือนก่อน

    ዘሮቼ ወሎዬዎች ናቸው እኔ ግን Addis Abab ነው የተወለድኩት ጋንዲ hospial ውስጥ ድሮ i Miss my hometwon in Ethiopia .

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 11 หลายเดือนก่อน +10

    ምቀኝነት እንደ ጨው የሚመገብ ተቃዋሚ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አቢቹ ኮ!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @bettyskincare19
      @bettyskincare19 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😊

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን አለማድነቅ ይከብዳል። ለዛውም ከውጭ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ። አንድ ዶላር ለሀገራቸው መስጠት የከበዳቸውና ጎዳና ወጥተው ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንዳታደርጉ የሚሉ ሰዎች ምን ይሉ ይሆን።

  • @samit8203
    @samit8203 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምቀኝነት ገለመሌ አትበለኝ። ነገር ግን የአንድ ቢሊዮን ዶላር የዪሮ ቦንድ ብድር መክፈል አልቻለችም ተብላ የዕዳ ፍርድ ሊሰጥባት ለተዘጋጀች አገር ይህ ተገቢ ነው ወይ ጥያቄው
    ?

  • @anwaradem6189
    @anwaradem6189 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይርዳው

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው የምትቀባጥረው?

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 10 หลายเดือนก่อน

    That will be the first Naval Base at over 3000m altitude. Bravo

  • @NatnaealBogale
    @NatnaealBogale หลายเดือนก่อน

    ሁሌም በሆድ አትተምን ላገርያለውን ጥቅም አስብ ለለሎቦቸች መንግስታት ዘርፈው እንደጠፋት ቢሆን ጀግናትለውነበር መልካምስራን እንደሚዲያ በማበረታታት ለትውልድአስተምር የቆሠለ ቁስልን እንደዚ ይሆነበር እያሉ መዳኛየሌለውንከማውራተ መዳኛውን ማስተማርይቀላል በመልካምጀምረህ መጨረሻህ ርካሽ ፓለቲካ

  • @EyuJe
    @EyuJe 10 หลายเดือนก่อน

    Gena kezih yeteleye miracle yasayunal mesenbet degu & abiy ahmed

  • @AlganeshKebedehelpmelcannot
    @AlganeshKebedehelpmelcannot 11 หลายเดือนก่อน

    የሰለሞንን ጥበብ ይስጥህ አምላክ ሰላም ሰሳም ፈጥሮ ያሳየን እባካችሁ እንፀልዬ ለሰላም?

  • @aman123rediaster9
    @aman123rediaster9 11 หลายเดือนก่อน +2

    የቀረበው ተቃራኒ ሀሳብ ዉሃ አይቋጥርም ስራዉ ይቀጥላል ።በድህነት የኖረ ሁሌም ድሃ ሀሳብ ይዞ ይኖራል ።

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 3 หลายเดือนก่อน

    ሶስት ነገሮች ይጎድላሉ የመኪና መቆሚያ የውስጥ ውሀ ፍሳሽ ና የፓስታ አድራሻ ይህን ካልተፈፀመ አዲሳባ በአለም ከተማ ደረጃ አትገባም

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 8 หลายเดือนก่อน

    ደካማ ጎን እንዳለ ሆኖ #አለማድነቅ_የማይቻል_ጉዳይ_ነው_ይህ_የሚቆየው_ለኢትዮጵያ_ሕዝብ_ነውና ።❤❤❤

  • @MedenitKebruyisfaw
    @MedenitKebruyisfaw 10 หลายเดือนก่อน

    Good worke

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 11 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አህመድ ለወዳጁ ማር ለጠላቱ ኮሶ
    ባለ ራይ ጀግና ደግሞ ይቅር ባይ መሀሪ ልበ ቅን
    ፈጣሪውን ተመርኩዞ
    በዝምታ ሥራውን የሚሰራ እሱን ለሰጠን እገዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን 🙏💪💪💪👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa 3 หลายเดือนก่อน

    በጀቱ ከኢትዮጵያ ቢሆን ኑሮ አታሠሩም ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ሥትዋብ ያማቹዋል
    ለማንኛውም በርቱ

  • @azebg328
    @azebg328 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ይሆን?
    ከሆነ ተባረኩ

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 11 หลายเดือนก่อน +1

    Correction Sheger city and Addis Abeba

  • @FARGDAWIT
    @FARGDAWIT 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ we don't want any explanation 😊 let the 📽 project done that's all

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 3 หลายเดือนก่อน

    የሚያኮራ ነገር ያስፈልጋል ሁሌ ችግር ማውራት

  • @teka1528
    @teka1528 10 หลายเดือนก่อน

    Tsefegna yekatel.

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 10 หลายเดือนก่อน

    ኣረብ አገር የምናየውን ባገራችን የምር አሪፍ ነው

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 ปีที่แล้ว +8

    በየዘመኑ ሁሌም መቃወም። ምንዓይነት በሽታ ነው? ገንዘቡ ከመንግስት ካዘና አልወጣ ፣ ትከፍላላችሁ አልተባለ ቢያንስ ለከተማው ሞገስ ፈጥሮአል ተሰፋ ነው። አንድነትና ወዳጅነት ፓርክ እንደሁ ሲባል ዛሬ ለከተማው ነዋሪ ለከተማዋ ውበትና አገልግሎቱ በላይ የሚያመነጨውን ሀብት የፈጠረውን የሥራ ዕድል እያየነው አይደል? አንወሻክት!!

    • @ETHIONEWS-i6f
      @ETHIONEWS-i6f ปีที่แล้ว +2

      you are right

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ ወዳጄ ዛሬ ሀገራችን የምትሻው አዘናጊ ወሬኞችን ሳይሆን የተግባር ሰዎችን ብቻና ብቻ ነው

    • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
      @HumaidAlsuwaidi-hk6ee ปีที่แล้ว

      እረ በጣምነዉ የምናደቀዉ ዜጉቹን እያጠ ፋ አረጓደ የሆነች አገር የሚ ሰራ መሪ በጣም ለነገሩ አትክልቲን እዳያበላሹት ይሆናል ዜጎቹን ማጠፋዉ ያዉ እግር ሲበዛበት አት ክልት አይወድም ጭርያለ ሰዉ የማይዞርበት ስለሆነየምወደዉ አድ ሰዉ ብቻነዉ የማስ ፈልገዉ 😂😂😂😂😂

  • @Seme-z7k
    @Seme-z7k 11 หลายเดือนก่อน

    Give priority that all...

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 11 หลายเดือนก่อน +1

    Bechegen meryachen E/R kerusu Gare nawe

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 7 หลายเดือนก่อน

    Do not worry Fano will handover from Abiy new palace , you will see how Fano control .

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 4 หลายเดือนก่อน

    ባክግሬውንድ ድምፁ ይረብሻል፡፡ ቢቀር ወይም ብትቀንሰው

  • @AhmedEshete-jz5oo
    @AhmedEshete-jz5oo หลายเดือนก่อน

    መስራቱ ጡሩ ነው ግን የሰው እባ እና ደም አታፍሱ ቅድሚያ ለሰው ልጆች ክብር ስጡ

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 11 หลายเดือนก่อน +2

    Don't tell us any problems we like abey

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 11 หลายเดือนก่อน

      ለማለት የፈለከው ችግር አትንገሩን የአብይን እንወደዋለን ነው? ይችን እንግሊዘኛ የት ነው የተማርካት? ነው ሰው ባለው ሆኖብህ?

  • @MunirSefu-v3u
    @MunirSefu-v3u 10 หลายเดือนก่อน

    በርታካንተጋርን

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 หลายเดือนก่อน

    ማንኛውም ዓይነት ዘረኝነት፣ ፍርደ-ገምድልነት፣ አድሏዊነት፣ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ለሠራው ሥራ ተጻራሪ ነው።

  • @yasirabdulkadir1799
    @yasirabdulkadir1799 11 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜናጤናይጨምርለት,ጠንካራ,መሪነው,እኔ,ምለውአብይ,ማረግ,ያለበ,እንደችግኝ,ግብርና,ይጀመር,በዙሪያው.ያሉ.ዘረኛችመሰራትከለከሉት,ሰዉበዘሩ.በማንነቱመጠቃትየለበትም,,,,,,,,,,,

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ፣ሀገሬ

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 10 หลายเดือนก่อน

    ድቅ ስራ!!!

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 11 หลายเดือนก่อน

    Mado teshageru Yale E/R bezufanu layers nawe

  • @foryou4761
    @foryou4761 11 หลายเดือนก่อน

    Addis Abeban addis yaregat meri Abechu becha new 👍😄🌻🌻⚘🌹🌷🍀☘

  • @getachewenyew6722
    @getachewenyew6722 3 หลายเดือนก่อน

    It is difficult to watch your noisy program.

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 11 หลายเดือนก่อน

    ቤቱን ሰርተን በገቢው መጠቀም ነው እንጂ በስጦታና በብድር የተገኘን ገንዘብ እንብላበት ይባላል? የምትገርም ጋዜጠኛ

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 10 หลายเดือนก่อน

    .ሰዉ ለሆዱ ብቻ አይኖርም እየተቸገረ ሐገርን መገንባት አለበት ቅራኔን ለማስፋት አሉታዊ ቅስቀሳ ለሐገር አይጠቅምም ???????

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 9 หลายเดือนก่อน

    የጫካው ፕሮጀክት የአዲሰ አበባን ከተማ ከማሰዋቡ በላይ ሰፋቷን በእጥፍ ያሳድጋል። የሀገር ውሰጥና የውጪ ሀገር ቱሪሰትን ፍሰት እጅግ በጣም ከፍ ያደርጋል። ውቢቷ ኢትዬጰያና አዲሰ አበባ እየተባለ ይዘፈንላት የነበረው አሁን ላይ በተባጭ እውን እየተደረገ ነው።
    ፕ/ሚኒሰትር አብይ አህመድ በታሪክ ሲታወሱ ይኖራሉ።

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 10 หลายเดือนก่อน

    Esu lezelaki ediget yasibala lalwe demo 5 wer na 6 wer yiha nw liyunt

  • @BereketTesfaye-h3b
    @BereketTesfaye-h3b หลายเดือนก่อน

    the piano is too loud

  • @mastewalize
    @mastewalize หลายเดือนก่อน

    ቀኑን ሙሉ ቡና መጠጣት፣ ጫት መቃም እና ወሬ፣ መሪያቸውን በጭፍን መቃወም ስራ መስራት የሚመስላቸው ሰነፎች ስሙን ያጠፋሉ፣ አብይ ቀን እና ሌሊት ስራ ይሰራል።
    የኢትዮጵያን ሙሴ እግዚአብሔር ይባርከው!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 10 หลายเดือนก่อน

    የአቢይ ሥራ የራሱ ሳይሆን የእግዚአብሔር ጣት እንደሆነ ብንረዳ ጥሩ ነው።ጠላት ያለቅሳል አቢይ የስቃል።ጠላት ስራውን ያጣጥላል አቢይ ሰርቶ ያስመርቃል ።ጠላት በዚሁ መልኩ አቅሙን በራሱ እየበላ ይጨርሳል አቢይ በዙሪያው ሆነው ለሚያግዙት ጭምር ክብር እና ልምላሜ ይሆናል።ይህ እውነት ነው።እንዴት ቢባል ታላቂቱ የእግዚአብሔር ጣት!!!!!!!!!!!!

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 11 หลายเดือนก่อน

    Yihe Video bezih gize mekreb yalebet new ? Tiyakeye lakrabiw new !

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 10 หลายเดือนก่อน

    ምንም ይሁን ታላቋን ኢትዮጵያን እየመራ ነው

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 หลายเดือนก่อน

    ማልባቱ ባልከፋ. በዚሁአካባቤ. የተፈናቀልን በመንገድማስፉፌ. ተብለን ልማቱንደግፈን. ቤትፈርሷብን. እጣየወጣንበትቧታ. ቧሌክፍለከተማ. ሳያስረክቡን 3 አመትአለፍን. ለነዋሪዉምእየታሰቢሆን. ልማትባልከፋ. እርዳን

  • @Zerubbabelmekengo444
    @Zerubbabelmekengo444 8 หลายเดือนก่อน

    Bahagerachin baselam manor inj deha bet eyafaresu, bawuha babihir milutecawote aygabagnme

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ለሠይጣን መልዕክት አይላክም። የናንተ አረመኔ መሪ ያለበትን ውለታ ለዚሕ ከፍተኛ ቦታ ያበቁኝ ለሚላቸው የትግራይ ተገንጣዮች ሕወሐትንና የኦሮሞ ተገንጣዮች ኦነግን ለመክፈል ለውለታቸው ሐገር ዕንዲገነጣጥሉ በሑሉ ምሥክ የኢትዮጵያውያን ሐይሎች የሚላቸውን ለማጥፋት ዕየገደለ ዕያሥገደለ ይገኛል። ይሔ ፀረ አፍረሪካዊ ራሡንም አያውቅም ዕንኳን ኢትዮጵያን። ከየትኛው ሢኦል ያመለጠ ዘበኛ ነው? ጌታቸው ረዳ ቢነግረን ጥሩ ነበር።
    ኦርቶዶክሥ የክተት አዋጅ ቅዱሥ ጦርነት ማወጅ አለባት።
    ዕብድ፤
    ልጅሕን ዕባክሕ ይዘሕ ና ልገላችሑ ሥለምፈልግ ብሎ የሚጣራ በብልፅግና የተሠማሩ የለየላቸው የአፓርተይድ ተገዢዎች በሽተኞች ብቻ ናቸው።
    የጎሣ ክልል ክፍፍሉ ትርፉ መጋደል ነው።
    ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዘብ ሕብረት የነገሠባት ሐገር ነች ፤ ይሕችን ሐገር ለማፍረሥ መሞከር ዘርማንዘራችሑን ያሥጠፋል።
    በመላ አለም ላሉ ለተፈሪ ልጆች ጥሪ ቀርቧል።
    ከጥቁር ሕዝብ ጋር ሖነን የአንድ ሐገር ልጆችና ዕንደ አንድ ዜጋ አብረን አንቆጠርም ያሉ ከትግሬው ከሦማሌውና ከኦሮሞው መሐል የወጡ ዕንዳሉና ጥቁር አፍሪካዊውን አቅፋችሗል ያሏቸውን አማሮች ያሏቸውን አፍሪካውያንን ዕያሣደዱ ዕየገደሉ ዕንደሖነ ዕያሣወቅን፤ ይሔንንም ለማሥቆምና የጋራ ሐገራችንን ለማሥመለሥ የውትድርና ትጥቅ፣ የሠራዊት ዕገዛና የገነዘብ ዕርዳታ ዕንዲያሠባሥቡ ጥሪ አቅርበናል።
    ለማመሣከሪያ የሦማሌን ጂቡቲን የኤርትራን በአረብ ሊግ ሥር መካለልና የገዛ አፍሪካዊ ወገኖቻቸውን ለማሥጠፋት የሸቃባ ባንዳ ተግባራቸውን በማጋለጥ፤ ዕያሥወረሩን በመሖኑ ይሔንን በሕብረት ማሥቆም ዕነዳለብን በጥሪው ላይ ታክሏል። ድል ለነፃአውጪ ጀግኖች አርበኞች የፋኖ አባላት። ድል ለኢተዮጵያ። ሞት ለአብይና ለተገንጣይ ባንዳዎች።

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 8 หลายเดือนก่อน

    የሚሠራው ዶላር ያመጣል ዱባይን ያሳደቃት ከነዳጅ ቅጥሎ ቱሪዝም ነው በትክክል ኢትዮጵያ የሚትገፕው መካክለኛ ምስራቅ ውስጥ ነው

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት 11 หลายเดือนก่อน

    ምንጭ ጥቀስ ከየት ያመጣኸው ዘገባ ነው? ፕሮጀክቱ መኖሩ አይታበይም ነገር ግን ይሄ ዝርዝር ምን ያህል ታማኒ ነው? በዚያ ላይ ዜጎች በዚህ ደረጃ ኑሮ ተጭኗቸው ጠ/ ሚሩ ይህንን ግዙፍ ወጪ የሚፈልግ ስራ ይተገብራሉ ብዬ ማመን ይከብደኛል።

    • @sarahsarahbezawit
      @sarahsarahbezawit 10 หลายเดือนก่อน

      Ye abatachin ye cakaw beta,mangist wow indet des yilal

  • @yonastekele8077
    @yonastekele8077 11 หลายเดือนก่อน

    Midre denkoro hizd eyaleke Eko new behabtachin lerasu yekintot bet yemiseraw hadaraw

  • @ontheboard1157
    @ontheboard1157 11 หลายเดือนก่อน

    Bezi becheger gize yemiseraw ye hulu huge project mn yahel yager feqer endalew yasayal, mnm larasu hotel alseram, projectem altezrekerekebetm, yeqerew ye tigry hezeb mekas becha nw.

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 11 หลายเดือนก่อน +1

    E/R endasjemerhe yaschersal

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya หลายเดือนก่อน

    ድል🌈ፋኖ🌈አሐደሐሚሕጥሕ❤ዬሄአሐቡሕይሕ❤ተሐለሐለሐኪሕ❤አሐድሕሰሐበሐ❤ኢሕዴሄዱሁበሐይሕ❤ቡሕሆንሕ❤መሐንሕሚሕ❤አሐያሐደሐቅሕሚሕ❤ደሐሞ❤የአሐቡሕይሕ❤አሐየሕመሐድሕ❤አሐበሐትሕ❤ቡሕሪሕ❤አሐይሕዶሆሌሄሚሕ❤ዬሄኢሕትሕዮጶያሐ❤ሐቡሕትሕ❤ንሕቡሕራሐትሕ❤ነዉ❤
    ከሐዚሕያሐሚሕ❤በሐለሐየሕ❤ዎሆሪሕቅሕ❤ቡሕለሐጠሐፊሕ❤አሐነሐደሐንሕቅሕሚሕ❤ለሐሚሕንሕ
    መሐቡሕትሕ🌈ዬሄተሐገሐፋ🌻አሐድሕሰሐበሐ❤
    ደሐ❤ዬሄተሐፋሐነሐቀሐለሐ❤አሐድሕሰሐበሐ
    አሐመሐራሐ❤ኢሕዴሄ❤ሺሕትሕ❤ዬሄተሐቆሆጠሐራሐ❤አሐድሕሰሐበሐ
    አሐመሐራሐ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐሪሕ❤አሐቡሕይሕ❤ዬሄተሐበሐሌሄ❤በሐአሐዉሁሬሄ❤ጂሕቡሕ❤ዬሄበሐለሐ❤አሐድሕሰሐበሐ
    መሐቡሕተሕ❤ጠሐያሐቅሕ❤አሐመሐራሐ❤ኦሮሞ❤በሐአሐድሕሰሐበሐ
    በሐኢሕሲሕሪሕ❤ሐለሐገሐ❤ዬሄተሐገሐራሐፋሐ❤አሐድሕሰሐበሐ
    ሰዉ❤ልሕጂሕ❤ዬሄተሐነሐቀሐ❤አሐድሕሰሐቡ❤አሐነሐደሐቅሕሚሕ❤
    አሐቡሕይሕ❤ሁሌሄቱሁ❤ኢሕጂሕ❤ኢሕደሐነሐሰሐሚሕ❤በሐአሐደሐበሐበሐይሕ❤ሲሕቅሕለሐትሕ❤❤❤ይሕገሐበሐልሕ❤❤❤❤❤❤ድል❤ለሐተሐገሐፋሐ❤አሐድሕሰሐበሐ
    ሕዚሕቡሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on 11 หลายเดือนก่อน +1

    4kilone le omo shne Ena le amhara shne yesetachwal be kilo yemesema meselachew

  • @ABDUAbdu-tx2cc
    @ABDUAbdu-tx2cc 10 หลายเดือนก่อน

    እውነው ህልም

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 11 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Doing good things, is good. All that are man made, BUT, BUT, humlife is made only by His Mighty God, is saving and/or Killing, Killing, Killng have no difference !!! Cannot it be against God's will !!! God is with whom !!!

  • @fukureshanqo4468
    @fukureshanqo4468 6 หลายเดือนก่อน

    😂 "በአለም ያሉ ቤተመንግስቶች ቢደመሩ የማይደርሱበት.." ሲል ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝኝኝ ቱይይይ 😂😂😂😂

  • @TsigeTesfatsion
    @TsigeTesfatsion 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይቁ ለእሬቻ ነው