ይሄኛው ይለያል || ``ቅንጡ ቤተመንግስቱን`` ፍለጋ || ስለጫካው ፕሮጀክት ያላያችሁት ያልሰማችሁት || ኑ እዩና ጉድ በሉ || Haq ena saq

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 585

  • @Degukono
    @Degukono วันที่ผ่านมา +94

    ወ/ሮ ዓለምጸሐይ ዶ/ር ዐቢይ ያየውን ራዕይ እንዳየች ማብራሪያው ይናገራል። ድንቅ ፕሮጀክት! ድንቅ መሪ!

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 วันที่ผ่านมา +103

    ወ/ሮ አለም ፀሐይ ጳውሎስ የካብኔት ሚ/ር ጠንካራ የተግባር ሰራተኛ ነች፤ በርቺ ለማለት እወዳለሁ።

    • @DerejeBanjaw-xi4fz
      @DerejeBanjaw-xi4fz วันที่ผ่านมา

      የጠፋ ሻማ (አበበ ቶላ) ለምን ትዋሻለህ

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 วันที่ผ่านมา

      ባንዳዎች መቼም ለጥሩ ነገር አለርጂ ናችሁ የዘንዶ አፎች ሀሳበ ቢሶች የአውሬው መንታ ምላሶች ለስድብ የተፈጠራችሁ እርያ ሁላ

    • @tadelchdaba1536
      @tadelchdaba1536 วันที่ผ่านมา

      ​@@DerejeBanjaw-xi4fzአይንህን አላመንከውም?

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 วันที่ผ่านมา

      @@DerejeBanjaw-xi4fzምኑ ነው ውሸት??ምቀኛ

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እዉር ነህ መሰለኝ​@@DerejeBanjaw-xi4fz

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 วันที่ผ่านมา +68

    ዓለም ፀሀይ ጳውሎስ ___አንደ ስሟ ፀሀይ የሆነች ከአለቃዋ እኩል ለሥራ የምትተጋ ምርጥ ኢትዯጵያዊት___እናመሰግንሻለን🎉🎉🎉

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn วันที่ผ่านมา +45

    ሰው ለሙያው ሲፈጠር እንዲህ ነው።አስጎብኚያችን ድንቅ ናት።እናመሰግናለን ።

  • @alemnewabebe7861
    @alemnewabebe7861 วันที่ผ่านมา +32

    ወ/ሮ አለምፀሐይ ፕሮጀክቱን የመግለፅ ብቃታቸው አስገራሚ ነው።እያንዳንዱን ዝርዝር ነገር ማወቅ ብቻ ሳይሆን ስዕላዊ አድርገው ይገልፁታል።አስደናቂ የው።

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie วันที่ผ่านมา +27

    ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ገሀድ ያወጡት የኢትዮጵያን እምቅ ሀብትና ውበት ብቻ ሳይሆን ብቃትና መስራት የሚችሉ ሴት እህቶቻችንንም ጭምር ነው። ድንቅ ማብራሪያ!!

  • @stavrosdelaportas1025
    @stavrosdelaportas1025 วันที่ผ่านมา +74

    ሚሊዮን ጊዜ ላይክ like ቢኖር ያንሰዋል እናመሰግናለን ኢትዮጵያችን አሁንም መድረሻችንም መነሻችንም ኢትዮጵያ (ETHIOPIA)

  • @askme7620
    @askme7620 วันที่ผ่านมา +38

    ለክብርት ወ/ሮ አለምፀሐይ 👏👏👏👍
    የተማረና በፕሮጀክቱ ላይ እውቀት ያለው ሰዉ ሲያስረዳ በጣም ይመቻል 👍። እናመሰግናለን 🙏!

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 วันที่ผ่านมา +30

    ዶር አብይን የሚጠላ
    ድህነትን ናፋቂና ጭርንቁስ ኑሮ የሚወድ ብቻ ነው::

    • @almazali4784
      @almazali4784 วันที่ผ่านมา

      👍❤️🇪🇹

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness วันที่ผ่านมา +48

    ዋው! ማናት ማብራሪያ የምትሰጠው እናት እኔ አዳነች አቤቤ መስላኝ ነበር!.... በእውነት ያገር እድገት የሚያስደስታት አመራር እንደሆነች ያነጋገር ስሜቷ ያሳያል! ደስ ብሎኛል❤

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 วันที่ผ่านมา +58

    PM Abiye is born to lead born to win born to make History. Thank you PM Abiye🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 วันที่ผ่านมา +38

    በጣም ደስ ይላል። ኢትዮዽያችን ትልቅና ታላቅ ሀገር ናት። ቅንጡ ቤተመንግስት ቢገነባም እንኳን ኢትዮዽያ ቅንጡ ቤተመንግስታት፣ ቅንጡ ኑሮ ፣ ቅንጡ ህይወት የሚገባት ሀገር ናት።

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes วันที่ผ่านมา +1

      ማፈሪያ የደሀው የደሀው የኢትዬጵያ ህዝብ አምላክ ይፈረድብህ አውሮፓ እየኖርክ በራበው መቀለድ ግን ልጆች አሉክ?

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 วันที่ผ่านมา +1

      @@ShumeteWeldeyesእንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው የተሰራው ድንጋይ እራስ

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 วันที่ผ่านมา +1

      ላህያ ማር አይጥማት አሉ መቼም ጥሩ ነገር ስታዩ ደማችሁ ይንተከተካል ሰው የሆነ ሰው ድሀ ቤት ተሰራለት ብሎ ፀጉሩን የሚነጭ የዲያቢሎስ መንፈስ ያደረበት ካልሆነ ይህንን አይቃወምም

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes วันที่ผ่านมา

      ​@@balemetiblet7673 እሄ ለደሀው ምን ይጠቅማል ቤተመንግስት አንድስው ሚኖርበት ነው ለደሀው ምን ጠብይልልታል ፍብሪካ ነው ሀኪም ቤት ነው ?

    • @habibaseid1974
      @habibaseid1974 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምቀኛ ምንግዜም ምቀኛነው

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw วันที่ผ่านมา +15

    አቦ በጣም ደስ የሚል ገለፃ ያለበት ጉብኝት ነው።ወ/ሮ አለም ፀሐይ እጅግ የሚገርም ገለፃ ስትሰጥ በቦታው ያለሁ ያክል ተሰምቶኛል።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 วันที่ผ่านมา +40

    ወ/ሮ ፡ አለም ፡ ፀሐይ ፡ እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️🌹🌹🌹

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 2 วันที่ผ่านมา +35

    ሐቅ እና ሳቅ በርቱ እውነት ለመናገር በጣም እያስተዋወቃች ነው ቀጥሉ እናመሰግለን

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 วันที่ผ่านมา +20

    ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ጎበዝ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደአንች ጠንካራ ሠራተኛ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ፣ሃሳብ የሚሰጡ ሌት ተቀን ሠርተው የሚያሰሩ፣የማይዘርፉና ሌባ ያልሆኑ አመራሮችን ነው።

  • @ethiolove8626
    @ethiolove8626 วันที่ผ่านมา +30

    My visionary leader Dr Abiy thank you for all you do 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm วันที่ผ่านมา +39

    Mrs Alemtsahay is the real servant of this great nation that Ethiopians have ever seen. She is so intelligent, humble, very very hardworking, practical and the modern minister that we are very proud of her and humbled by her, MashaAllah, Tsahayee, my little sister, and Allah bless you more and more for the good things that you are doing tirelessly day and night for mother Ethiopia.

  • @paulosdesta2084
    @paulosdesta2084 วันที่ผ่านมา +13

    ወ/ሮ አለም ፅሃይ amazing I have no words about your knowledge and professionalism. አቤ ቶክቻ ውቤ good to see you guys and thank you for organizing such a brainstorming program. መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 วันที่ผ่านมา +17

    የሚያቀውን የሚናገር ሰው መስማት ደስ እንደሚል ሙዚቃ ነው ❤️ ተባረኪ በርቺ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ያግዛችሁ ❤👍🏾🙏🏾🏆💚💛❤️

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 วันที่ผ่านมา +14

    ወይአቤ እናመሰግናለን ሰላሰጎበኘኸን እድሜ ለዶክተር አብይ ሀገር አሰመሰላት ይሄን ድቅመሪ ማን ይሸልመዉ ይሆን እድሜና ጤና ይሰጠዉ ፈጣሪ

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 วันที่ผ่านมา +16

    ኢትዮጵያን ያለ ኢትዮጵያ እንዲህ ታከብራቸዋለች 🙏🙏🙏

  • @TekleHaile-yz3of
    @TekleHaile-yz3of วันที่ผ่านมา +15

    በጣም አሰገራሚ ለዚህ ያበቀን ጌታ ስሙ ይክበር ለበለራእዩም ተጨማሪ እይታ እግዚአብሔር ያብዛለት ለሕዝበችንም መስተዋልና ጥባብ ይቸርልን

  • @besumind9545
    @besumind9545 วันที่ผ่านมา +42

    ባንዳ ተቃጠለ ይሄን ሲመለከቱ ጽንፈኛ ያመዋል ። ተመልከቴ ቃል በተግባር ማለት ይሄ ነው አብቹ ጀጌና ነው የምንለው በምክንያት ነው።

    • @emebetgramy7377
      @emebetgramy7377 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂Yes 👌👏👏👏

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 วันที่ผ่านมา +5

    አይይይይ ብሪቲሽ ኤምባሲው ይሄን ሁሉ ሙሉ መሬት ማን እንደሰጣቸውና በዚያ ላይ ቁራሽ መሬቴን ትነኩና ዋ የሚሉን ይመስላሉ በጣም የሚገርመው ለንደን ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ብታዩት ፊንሽንጉ ያላለቀ ኮንደሚኒየም ነው የሚመስለው ያውም ግቢ የሌለው ነው ለማንኛውም ጠቅላይ ሚንስትራችን ስለዚህ ፕሮጀከትና ስለሌሎችም እናመሰግናለን እህታችን በሚደንቅ ሁኔታ አካቢውን ስላብራራሽልን እናመሰግናለን አቅና ሳቅም ቪዲዮን ሼር ስላረከን እናመሰግናለን ሁላችሁም ባጠቃላይ እናመሰግናለን አገራችን ኢትዮጵያን በሳላምና በኢኮኖሚ ለሚቀጥለው ትውልድ እናስረክባለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ አሜን

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 วันที่ผ่านมา +8

    የምያጠግብ እንጄራ ከምጣዱ የአብይ አያየዝ በጦርነት ፈታ አሰጡት እንጂ አገራችን ይቀይር ነበር

  • @meseretlamboro-ey4fr
    @meseretlamboro-ey4fr วันที่ผ่านมา +19

    Thanks blessed 🙏🙏 The right leader at the right place....Yes, you can... Thanks to our PM and team.

  • @shibeshinegese7761
    @shibeshinegese7761 วันที่ผ่านมา +13

    የህን ሀሳብ ለወደፊቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለስቡ እና ለሚያሰሩ መሪዎች ጥልቅ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ ።

  • @alemumtarekegn5500
    @alemumtarekegn5500 วันที่ผ่านมา +11

    ዶክተር አብይን ማስጠላት የሚችሉት ብቸኛ ዘዴ ውሸትን በማምረት ስለሆነ ነው ጫካ ፕሮጀክትን ቤተ መንግሥት ያሉት

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 วันที่ผ่านมา +28

    😂😂😂🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንዲህ ጥሩ እንዳየን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @girmanegussie6177
    @girmanegussie6177 วันที่ผ่านมา +10

    ድንቅ! ድንቅ! ድንቅ!
    የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ!
    👍🇪🇹❤🛠🍇⚖️⚓️🏆

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 วันที่ผ่านมา +9

    ገራሚ ድንቅ ሴት ❤❤❤❤❤❤ብሩክ ሴት እናመሰግንሻለን ሀቅእና ሳቅ ብተሰብ ሁላቹንም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 วันที่ผ่านมา +7

    ሀገራችንን ከውስጥ ባንዳዎች እና ከውጭ ጠላቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx วันที่ผ่านมา +23

    ድንቅ ነው። ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርካት።

  • @almazali4784
    @almazali4784 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ግርም ድንቅ የሚለኝ ቤተመንግስት አዲስ ቢሰራ ምን ችግር አለ እንደዚህ ሰው የሚቃወመው የሚቃወሙትን አያቁምና ይቅር ይበላችው እኔ ምኞቴ ቢሳካ አዲስ ቤተመንግስት ቢራ ደስ የደለኛል የድሮ ቤተመንግስት ለቅርፅነት ይመቀጥ እንግዳ ሲመጡ ይጎበኛሉ ዶክተር አብይ አንተ እንደተመቸህ አድርገህ ስራ መበትህ ነው ሁሉ ያልከው ይሁን አሚን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MukeremReshad-c3d
    @MukeremReshad-c3d วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ፡እንዲህ አይነት ቅን የሆነች በእውቀት የተሞላች ማብራሪያው ደግሞ ማር ማር የሚል ድንቅ ኢትዬጵያዊ ሴት።አንቺ አንድ የኢትዬጵያ ጀግና ወታደር ነሽ በርቺልኝ። ደግሞም ስታስረዳ ማትሳሳትና ድካም የሌለባት ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ፣

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 วันที่ผ่านมา +8

    🙏🙏🙏በዶክተር አብይ ተስፋ አለኝ ኢንባሲዎችን በጠቅላለ አንድ አካባቢ ጋረዦችንም አንዲ አካባቢ ያደርጉታል የሚል እምነት አለኝ ኢምባሲ ሰፈር ጋራጅ ሰፈር ሁሉም ቦታ ቦታ ይዛል ሰውዲም ያየሁት እሄንን ነው👍👍

  • @ኢዮሲያስ
    @ኢዮሲያስ วันที่ผ่านมา +5

    ክብርት ዓለምፀሃይ ዳግማዊት ዶር አብይ ብለናል። ትንታኔ ገለፃ ብትንትን ነው። 👌👍❤️

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi วันที่ผ่านมา +9

    ያረብ እድሜ ስጠን ለማየት አብቃን

  • @omg7745
    @omg7745 วันที่ผ่านมา +7

    ሀገርን ማልማት ለትውልድ ተስፋ መስጠት ነው እናመሰግናለን የሰሩ የሰጡ እጆች ይባረኩ እግዚአብሔር እናመሰግናለን

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 วันที่ผ่านมา +15

    ዋውው አቤ በርታ ተባረክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ከሙንሽን ከተማ እየተከታተልን ነው❤❤❤💚💛❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia วันที่ผ่านมา +4

    አብይ ሰው አይሰማም የምትሉ... እንዲህ አይነት ብቃት ያላቸው ሃሳቡን የገዙ ባለስልጣናት ጋር ተናቦ እየሰራ ነው my brilliant leader ❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b วันที่ผ่านมา +10

    ዋው ኢትዮጵያ ገና ትበለፅጋለች አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 วันที่ผ่านมา +5

    ሀቅና ሳቅ ሚዲያ በጫካው ፕሮጀክት ላይ ያለንን የተዛባ ግንዛቤ ለማስተካከል ያደረጋችሁትን ጥረት አደንቃለሁ !!❤❤❤
    ጉብኝቱን በጥሩ ሁኔታ በገለፃ የመሩት ወ/ሮ አለምፀሀይ አድናቆቴ ይድረሶት❤❤❤
    ሲጠናቀቅ እንድናይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን !! በስራ ላይ ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!❤❤❤

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 วันที่ผ่านมา +10

    The vissionery leader pm abey ahimed ali !!!!!

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 วันที่ผ่านมา +8

    አቤ እናመሰግናለን፤ በርግጥ ኢትዮጵያ ትሻገራለች

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw วันที่ผ่านมา +6

    ብዥታን በማጥራት ጉዳይ ትልቅ ስራ ስለራችሁና ስለ አቀራረባችሁ የሐቅና ሳቅ አዘጋጅና ቤተሰቦችን እጅግ አመሰገንን

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid วันที่ผ่านมา +20

    አብዩ አብዬ ከመጀመርያው ጀምሮ አብሬያቹ እዬጎበኘው ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ደግሞ ስለ ቤተመንግስቱ ይወራ ዬነበረውን ዬተቀጣሪዎችን ዬውሸት ወሬ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው ሁሉ ዬጠራ ይመስለኛል አብዬ ይመቻቹ

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 วันที่ผ่านมา +2

    አብችዬ የሚሰራ መንገድና ቤቶች ብቻ ሳይሆን ስዎችንም የመምረጥ ችሎታ አለው ለክብርት አለም ጸሀይ❤❤❤❤

  • @meketagebremeskel3469
    @meketagebremeskel3469 วันที่ผ่านมา +10

    በእውነቱ ወ/ሮ ዓለም ፀሐይን ሳላደንቅ አላልፍም አንድ የመንስት ትልቅ አመራር የሆኑ ሰው ብዙ ዓመት ልምድ እንዳለው መሐንዲስ አስጎብኝ ሆነው ያስረዶቸው አቅማቸው አደንቃለሁ ደግም በእድሜ ይህ ከተማ ተሰርቶ ባይ እላለሁ ደግሞ ዶ/ር አብይን ሳለደንቅ አላልፍም ትልቅ ቪዠነሪ ሰው ናቸው

  • @asenafikabede8470
    @asenafikabede8470 วันที่ผ่านมา +2

    ወ/ሮ አለም ፀሀይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel วันที่ผ่านมา +1

    ራዕይ ለሌሎች የማይታየውን ነገር የማየት ጥበብ እንደ መሆኑ መጠን አብያችን ለብዙ ማሰብ ለተሳናቸው የማይታየውን ያየ ነው። ባለ ራዕይ ደግሞ ገና ከመነሻው መድረሻውን ቀድሞ የሚያይ ነው። የዚህ ፕሮጀክት ፍፃሜ ውበትና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያየው ወንድማችን አብይ የሚደነቅ ብቃህ ያለው ድንቅ መሪ ነው። ሚሊየኖች የገባን እንደግፈዋለን። ያልገባቸው ደግሞ ይቃወሙታል። ይህ ደግሞ ተፈጥሯዊ ነው።

  • @almaw15
    @almaw15 วันที่ผ่านมา +3

    የወ/ሮ ዓለም ፀሐይን ገለጻ ሳደምጥ የናሳዋን ( NASA ) የጽዳት ሰራተኛ ስራሽ ምንድን ነው ብሎ ለጠየቃት ጎብኝ ሰወችን ወደ ጨረቃ ማምጠቅ ነው
    ብላ የሰጠችዉን መልስ አስታዉሶኛል እጅግ መልካም ሥራ ነው ፣በሰላም ጉዳይም አባካችሁ በርትታችሁ ሥሩ፣ እጅግ አሳስቦናል፡፡

  • @get8914
    @get8914 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ በጣም። አርኪ መግለጫ ነው። ሕልማችሁን በተግባር ያሳያቹ እያሳያቹ ያላቹ የዚህ ዘመን ብርቅየዎች በኢትዮጵያ ታሪክ ያልታየ መንግሰት ናቹ በርቱ ለትውልድ የምትሰሩት ስራው። እራሱ እየተናገረ ነው

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 วันที่ผ่านมา +6

    Wowww. The presenter lady is fantastic. So knowledgeable and her voice and explanations are to the point. To God be the Glory. Our beloved Ethiopia is getting marvelous by the day. Fantastic tour!!!! ❤While many people talks but very few dedicated individuals will make the change. Keep up the great work our beloved leadership of Ethiopians. Blessings Abe ❤. No doubt that despite the naysayers our beloved Ethiopia will prevail and prosper. Tabareku

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 วันที่ผ่านมา +10

    ሀቅና ሳቅ ሚዲያ በከፍተኛ አክብሮት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ፅህፈት ቤት ኃላፊና ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ጳውሎስ አስጎብኝነት የተደረገለት ገለፃ በተጨባጭ የሚያረጋግጥ ነው።ሀገርን ማክበርና መውደድ ውጤቱ ይህ ነው።
    አመሰግናለሁ ።

  • @rob21112
    @rob21112 วันที่ผ่านมา +7

    The Minster look very organized and passionate about her work 🎉

  • @samsonshiferaw5278
    @samsonshiferaw5278 วันที่ผ่านมา +7

    አቤ የምቀኞቹን ሚድያ ስም ይቀየርላቸው ምንብለህ መሰለህ እሪ በከንቱ ሰፈሩ ስለፈረሰ አደራ አደራ እሪ በከንቲ ይባሉ

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 วันที่ผ่านมา +3

    ወ/ሮ ዓለም ፀሐይ ጳውሎስ ግሩም እና ድንቅ የሆነ ገለጻ፣ማብራሪያ።የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን ራእይ ተካፉይ መሆንሽን በግልጽ ያሳየሽበት እንደሆነ ይህ ቪድዮ አንዱ ምስክር ነው🎉❤🎉❤እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው🎉🎉🎉

  • @azebg328
    @azebg328 วันที่ผ่านมา +4

    ያምራል አምላክ መጨረሻዉን ያሳየን ቀና ህዝቦች እንሁን እባካችሁ ሰዉ ጥሩና ንጹህ ይሁን ዘረኝነት ይጥፋልን

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt วันที่ผ่านมา +3

    አቤ በጣም አመስግናለሁ ለሀገርህ የምታደርገውን ቅንነት የተሞላበት ስራ እግዛብሄር ይክፈልህ ብዙ ሼር አድርጌአለው

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 วันที่ผ่านมา +6

    🎉🎉🎉❤❤❤ አቤ ጎበዝ የተሰራን ስራና ስራውን ማድነቅ ትልቅንት ነው ጥላቻና እውነት አይገናኝም አመስጋኝ እንሁን።

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 วันที่ผ่านมา +3

    Wow great respect Mis Alemtsehay real Ethiopia minister more proud of you right hand of our PM Abiy Ahemef🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 วันที่ผ่านมา +9

    የሚገርም ድንቅ ስራ ነው በእውነቱ ገበታ ለሀገር፡ገበታ ለሽገር፡ እንዲሁም ኮሪደር ልማቱ ስራ እንዲሁም ጫካ ፕሮጀክት አለማድነቅ ንፋግነት ነው ለትውልድ ተሻጋሪ ስራ ፡ሀሳብ አፍላቂውን መሪያችንክቡር ጠቅላያችንን እንዲሁም የስራ ባልደረባቸውን ፡አቤን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን፡፡

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 วันที่ผ่านมา +8

    ወይዘሮ ዐለም ፀሀይ
    በውነት እልሻለሁ ,የምታኮሪ የተማርሽ የገባሽ ዉድ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ።👍👍

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 วันที่ผ่านมา +5

    አይ አብቹ አባመላ ምን አይነት ስማርት ጭንቅላት እንዳለው ይገርመኛል በዚህ ሁሉ ጫጫታ እና ጦርነት መሀል ሆኖ ስንቱን ነገር ሰራ ???💪💪💪

  • @mesfindebi2844
    @mesfindebi2844 วันที่ผ่านมา +2

    ገለጻ የምትደርገው ልጀ በጣም ጉበዝ ና አንደበተ ርትዑ ናት

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt วันที่ผ่านมา +4

    አቤ ወይዘሮ አለምጸሐይን በጣም በጣም ደጋግመህ አመስግንልኝ አደራ

  • @meseretlamboro-ey4fr
    @meseretlamboro-ey4fr วันที่ผ่านมา +12

    God bless ,It is amazing work.... thanks wro Alemtsehay

  • @yagg9782
    @yagg9782 วันที่ผ่านมา +4

    For Miss Almetsehay : የአቧሬዉ የአግር መንገዱ is wide than necessary so plant trees at middle ever 10 meter in line otherwise በጋ ላያ ፀሀዩ አካባቢዉን ያግለዋል። not only this place do the same thing in other corridor wide side walks. 🌳 🌴 🌴 🌴

  • @tibebesela
    @tibebesela วันที่ผ่านมา +4

    ድንቅ ገለፃ ነው ምስጋና ለክብርት ወ/ሮ አለምፀሀይ 🎉🎉🎉 ስለ ፕሮጀክቱ ግን ቃላቶች የሉኝም ። ድንቅ ነው❤

  • @almazhaylemeskel4275
    @almazhaylemeskel4275 วันที่ผ่านมา +12

    እጅግ በጣም ድንቅ ሥራ ነው አልቆ ለማየት ያብቃን አገራችን ኢትዮጵያ ን ሠላም ያድርግ ልን እናመሠግናለን

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክብርት ወ/ሮ አለምጽፀሀይ ድንቅ ማብራሪያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደ አንቺ እንደ አዳነች አቤቤ እንድ ሙፈርያት ከማል ያላችሁ ድንቅ ታታሪ ሰራተኞች ያለእረፍት የምትሰሩ ሰዎች አይነት አምላክ ያብዛልን
    የጫካው ፕሮጀክት ለሕዝብ ክፍት ነው 😅ወይ በርግጥ ገና ገና ስራ ላይ ነው ይሄንን ቪዲዮ ሳይ ቦታውን የመጎብኘት ፍላጎቴን ከፍ ስላደረገው ነው ይሄንን ጥያቄ ያነሳሁት

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 วันที่ผ่านมา +7

    አብቹዬ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera5501 วันที่ผ่านมา +5

    Outstanding program with excellent guidance and presentations 🙏🙏🙏

  • @mbenti69
    @mbenti69 วันที่ผ่านมา +3

    Knowledgeable, eloquent, smart and effective commentator. An impressive vision, may the Lord continue to bless the mind of the leader!!

  • @hirutfantaye523
    @hirutfantaye523 วันที่ผ่านมา +3

    ወ/ሮ አለምፀሀይ ድምጿ ሁኔታዋ ከከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ ጋር ይመሳሰላል?❤❤❤

    • @n.n7214
      @n.n7214 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo

  • @LubabaAdem-w5l
    @LubabaAdem-w5l วันที่ผ่านมา +2

    Amazing leader and fantastic project we hope peace and long live for Eathiopia!!❤🇪🇹🇪🇹👍

  • @axsamdaxsa
    @axsamdaxsa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም አስደማሚ ነዉ እኔ የማደቀዉ የምህድስና ባለሙያወችን ነዉ በዋናነት አቡችን አፕርሸት አደርጋለሁ

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 วันที่ผ่านมา +8

    MEGA " Make Ethiopia Great Again "❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu วันที่ผ่านมา +5

    ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው ክብርት ወ/ሮ አለም ፀሃይ ከልብ እናመሰግናለን ስም ከተሳሳትኩ ይቅርታ አቤ ትልቅ ቁምነገር ነው የሰራህው Love and Peace fo Ethiopia .

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    May God bless you, PM Dr.Abey Ahmad and team!!!!!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DebelaBiru
    @DebelaBiru วันที่ผ่านมา +1

    ዓለም ፀሀይ ጳውሎስ ___አንደ ስሟ ፀሀይ የሆነች ከአለቃዋ እኩል ለሥራ የምትተጋ ምርጥ ኢትዯጵያዊት___እናመሰግንሻለን 👌👌👌👏👏👏 You are Amazing !!!

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 วันที่ผ่านมา +8

    She explain very well

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 วันที่ผ่านมา +3

    She knows what she’s talking about. Thank you. Very detailed and effective explanation of the project. You definitely showed us how this project is interconnected with other projects and sustainable for the generation to come.

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa วันที่ผ่านมา +4

    ገለፃው፡እራሱ፡ዉበት፡አለው፡፡በትክክል፡ወሬኞች፡አፈሩ፡ድንቅ፡ስራ፡ነው።ናፍቆቴ፡ጨመረ፡በቅርብ፡መተን፡፡እናያለን።

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና ሥልጡንና እምቅ እውቀት
    የሚታይበት ነውና አላህ መጨረሻው ያሣምርልን እላለሁ በርቱልን የቁርጥቀን ልጆች እድምና ጤና ሠላም እመኛለሁ

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 วันที่ผ่านมา +1

    እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ተባረኩልን❤❤❤❤ አብቹ ድንቅ መሪ!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @endaleassefa9307
    @endaleassefa9307 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ነው❤❤❤ እባካቹ ለመሳይ....ለደረጀ.....ለምንአወራቸውና ለጉርባቸው አደራ አድርሱልኝ.....ወ/ሮ አለምፀሀይ አለማመስገን አይቻልም ስራ ገብቶህ ስትሰራው ደስ ይላል በርቺ......አብቹ ሁሌም አብቹ ነው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 วันที่ผ่านมา +4

    Well done Ethiopian keep going!!!

  • @miki-gf9ss
    @miki-gf9ss วันที่ผ่านมา +4

    She explained about the project very well

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤ ለኛም ለሀቅ እና ሳቅ ተከታታዮች የጫካ ፕሮጀክትን በጉሩፕ ማየት እና ማልማት እድንችል እድሉን አመቻችልን? ክብርት ወይዘሮ አለም ጸሀይን ሳላደቅ ማለፍ ግን አልችልም::

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy วันที่ผ่านมา +10

    ❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🌹🌹ዋው አቢችዬ ምርጡመሪዬ❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹❤️🇪🇹🌹

  • @canon2829
    @canon2829 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow መግለጫ የምትሰጠው ሴት ንግግሯ ጣፋጭ ከብስለት ጋር በ ናትሽ ዝም ብለሽ ተናገሪ እንሰማሻለን

  • @AbduOumer-j5r
    @AbduOumer-j5r วันที่ผ่านมา +7

    አቤቶኪቻው እንኳን ደህናመጣህ

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል መቼስ ይህ ሁሉ ተስፋ የምያጭር ነገር እያለ መብላት እየቻልን መባላታችን ያሳዝናል ከባንዳዎች ዓይን ይሰውረው ማለት ነው ፕሮጀክቱ ገራም ነው

  • @abdikemalbusserbabi
    @abdikemalbusserbabi 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላም ሰላም

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 2 วันที่ผ่านมา +12

    Good job

  • @senayetteshome8402
    @senayetteshome8402 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን አገራችን ሰነገባ የምናየው ብዙ ነገር አለ

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቢቹ ዘርህ ይባረክ የደሀዎች አባት ❤
    ወ/ሮ አለምፀሀይ እኔም መጎብኘት እድሉን ያገኘውት ጊዜ አይቻታለሁ በጣም ትሁት፤ተናግራ አብራርታ የማትጠግብ የመሪው ራዕይ የገባት ናት 👏👏👏👏❤