ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ እኛጋ ገጠር አለ ወደ ሰሜኑ
I love him.
እንዴት ያለምግብ ሊቆይ ይችላል? አምስት ወር ምግብ አይበላም? ማብራሪያ እንፈልጋለን
In Oromo language this eagle is called ´´Joge´´, in English it is called Martiale Eagle. In Ethiopia they are found in jungles. Usually they hide them selves among the dense trees to spot they victims.
Amora kegna belut
እርግማኑ ደርሶኛል ግን አሞራ መሆኑን አላቅም ነበር ይህን ያህል ዘመን😅
በሚገርም ሁኔታም የሎሰ አሞራ በተራራዎች ላይ እንቁላሉን ከሠማይ ወደመሬት በመጣል ቦታ መርጦ እንቁላሉ ሣይሠበር ዝርያውን ያሥቀጥላል።
መንዝ ውስጥ ብዙ ልጆችን ገድሏል
የሎስ ያንሳህ እባል ነበር።
እኔም ትዝ ሰለኝ ወላሂ
የማዘሯ ስድብ፣ እናቴ ምን በድዬሽ ነው ግን እንዲህ ስትዪኝ የነበረው😂😂❤❤❤❤
Wow it is nice brief I love it keep it up nice work
ጀግና ነው።
አሰገራሚ ነዉ
አንዱን ሰው ለሁለት አንስተው ከሰማይ ይለቁታል ሲበታተን የሚበሉት
አሞራው አጥንት በል ነው ሥጋ አይበላም በግና ፍየሎች ን አንስቶ ከፍታ ላይ ወስዶ ቁልቁል ይለቅና ከገደለ በኃላ ጆፌ አሞራዎች ሥጋውን ከበሉለት በኃላ አጥንቶቹን ብቻ ነው የሚበላው።
የሎስ በእንግሊዝኛ ምንድር ነው ? መጠኑ ክብደቱስ ????....
Amora nw nissir?
ንሥር አሞራ. ግልገል አንሣ ወይም የሎሥ አሞራ ቁራ አሞራ እርኩም አሞራ ብዙ አሞራወች አሉ
Amorana nisir ryeleyen
ሱማሌዎችእማ አይከብዱትም እየጦለበ ወስዶ ይጨርሳቸዋል😂😅😂
ዶሮ ይወርዳል አቃለሁ ሰው ይወሰዳል
Yehe be national gogrpai yemeta new
የሰማይ ጃውሳ
ትናንሽ እንስሳትን ይወስዳል በገጠሩ አካባቢ አለ ልጅ ሆኜ አይቸዋለሁ ግልገል በግ ስወስድ
ከኬምካል በአይሮፕላን መርጨት ቀላሉ ዘደ ነዉ
😂😂
ቅልጥም ሰባሪ ይባላል
ገጅ አሞራነዉ ፍየል ይወስዳል በኛ ዘንድ
ከዩቲዩብ የተሰረቀ ቪዲዮ ነው፣ ከአኢትዮዽያ ጋር ምንም አያገናኘውም፣ የተለመደ ሌብነት😂😂😂
Yaw nisir malet eko new
ተረት አያልቅብን

ሱማሌዎችእማ አይከብዱትም እየጦለበ ወስዶ ይጨርሳቸዋል
😂😅😂