Ethiopia - አሰብ እና ጓድ መንግስቱ - ቀይ ባህር እና ጠ/ር አብይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 387

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 ปีที่แล้ว +16

    ሁሌም ባዝህ ድምጽ ይሰራልን የምትሉ ሰዎች እስቲ ለክ አራጉልኝ።👍

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ ปีที่แล้ว +46

    አተ ጋዜጠኛ ድምፀ መርዋ ነህ አደበትህ ለዛ አለው ማሻአላህ ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት በርታ 💐💐💐

    • @saadaalain6606
      @saadaalain6606 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ደሥ ይለኛል ሙሥሊም ነዉ እደ

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 ปีที่แล้ว

      Basimemenate besatuni turu naw kalaza gorolagoro emewagute adale asigazito bagedi mawsadi naw

    • @Neo1Nas
      @Neo1Nas ปีที่แล้ว

      ​@@saadaalain6606Ahun emnetu mn yiseral Ethiopiawi kehone beki adelem ende

    • @نورالدين-ن8ج3م
      @نورالدين-ن8ج3م ปีที่แล้ว

      Hala

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ለወቅታዊ መረጃዎችህ

  • @G.MichaelW.Selassie-l9m
    @G.MichaelW.Selassie-l9m ปีที่แล้ว +3

    ያቀረብከው ትንተና እንዲሁም አሰተያየት ተክክለኛና በሃቅ የቸመሰረተ ታሪክ ነው እኔ ትግራይ ተወልጄ ውቢቱ የደሃ እናት በሆነቹ አአ ነው ያደግኩት ቀኀሥ ሁለተኛ ደረጃ ኮተቤ ከነዶር ተቀዳ አለሙ አብረን የተማርኩት በዚያን ዘመን ከተለያየ ጠቅላይ ግዛቶች አብ

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 ปีที่แล้ว +6

    መእቸም ሰላም አትስጦንም ክእፉ ጎረቤት ነው ያገኝነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar ปีที่แล้ว

      ለዛም ነው ነቅተህ መጠበቅ ያለብህ።

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 ปีที่แล้ว

      Melese yesetachun Wedebachenen melesu

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar ปีที่แล้ว

      @@thetruthalwayswins340 ርስቴ ነው የማናባህ መለስ ነው ርስቴን የሰጠኝ ?እንከፍ እንዳንተ መጤ ምናምን መሰልኩህ እንዴ።ሌቦች ሁሉን ነገር የኛ ስትሉ ታሪኩንም ርስቱንም ፈንዱ!ተኝተን አናውቅም አሁንም አንተኛም።

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 ปีที่แล้ว

      @@Rasamabaafar mne abak eyalek nwe Meles yale agebabe ye seteh ye Ethiopia wedeb nwe yemeleh bafenchah temelesataleh pretty soon 💪

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar ปีที่แล้ว +1

      @@thetruthalwayswins340 መለስን ቀቅለህ ብላው።30 አመት የከፈልነው መልስ ቅብጥርስ ልንል፡አይደለም!ወላሂ ሞክር እንደ አባትህ አንግትህ፡ተቆርጦ ይቀራል!አሏህ ወ አክባር!allah we akbar!

  • @siemmedia
    @siemmedia ปีที่แล้ว +8

    ቀይ ባህሪ ቀይ ደም ዋጋ የተከፈላት ናት ስለዚ ምትሉት ነገር ኣይሰራም🇪🇷🇪🇷🇪🇷✊💪💪💪

    • @melesekibret8215
      @melesekibret8215 ปีที่แล้ว +1

      Aseb yegna new

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 ปีที่แล้ว

      @@melesekibret8215Aseb ye Ethiopia nwe 4 neteb

    • @mube8885
      @mube8885 ปีที่แล้ว

      እሱን እናየው አለን ...

    • @Yassenaliahmed-j4u
      @Yassenaliahmed-j4u 5 หลายเดือนก่อน

      በቅርብ ግዜ ጠብቁን እኖ ራችሁ አለን

  • @AdamMahammad-ty5bn
    @AdamMahammad-ty5bn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤hammass

  • @DawitFtwi-dx2ot
    @DawitFtwi-dx2ot ปีที่แล้ว +13

    Dream is free bro
    በነገራችን ላይ እኔ ኤርትራዊ ነኝ በታሪካችን ደሞ መንግስቱን የምናመሰግንበት ድርጊት የለም ስለዚ ኣይሰራም

    • @biniyamzewde3450
      @biniyamzewde3450 ปีที่แล้ว +1

      Sometimes Dreams come true! you will see!

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว +2

      አጋሜ መሆን አለብህ

    • @KsaKsa-zu4nx
      @KsaKsa-zu4nx ปีที่แล้ว +3

      ወደድክም ጠላህም አሰብ ላይ ያለው አፋርም ሆነ ወደቡ የኢትዮጵያ ነው አራት ነጥብ

    • @DawitFtwi-dx2ot
      @DawitFtwi-dx2ot ปีที่แล้ว

      @@GenetGeni-ob4kb የምን ኣጋሜ ነው

    • @DawitFtwi-dx2ot
      @DawitFtwi-dx2ot ปีที่แล้ว

      @@KsaKsa-zu4nx እናያለና

  • @eyu.ibn.habesha
    @eyu.ibn.habesha ปีที่แล้ว +3

    መጠየቅ ሳይሆን ማዝመት ነው ያለበት ወደቡ እኮ የእኛ እንጅ የነሱ አደለም ከበፊት ጀምሮ

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl ปีที่แล้ว

      ያኛ ማላት ያኛ ሚበል ናጋር በ አቢይ ግዜ ኬኛ ሁኑወል ወደቡ ያ አፋር ነው

    • @mube8885
      @mube8885 ปีที่แล้ว

      @@faruqhashim-dl8cl
      አፍር ኢትዮጵያ ነው ❤🇪🇹

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 ปีที่แล้ว +11

    መንግስቱ ሃይለማርያም ጀግና ነው።ኤርትራ በባድመ በኩል ድንበር ጥሳ ህዝባችንን ትገላለች እኛ አሰብን ለመያዝ ምክንያት እናበዛለን

    • @JemalTahr
      @JemalTahr ปีที่แล้ว +1

      ይሃ ጀግና ነው የምትለው በሰራዊት ብዛት በመሳርያ ብዛት ያላደረገው የለም ከሚካሎች ያልተጠቀመው የመሳርያ አይነት አልነበረም. እኛ ኤርትራውያን በተግባር ነን ያሳየነው. 1ሰው እስከሚቀረኝ እዋጋለሁ ሃሃሃሃሃሃሃ ይሄ ነው ያንተ ጀግና. ባህር ባህር ከምትል የኛ ተራ ነው ብሎ ታላቃ ኦሮምያ ህልም ያለው እየበታተነህ. በኣፉ ኢትዮጵያ ቢል በተግባር ግን አሳይቶሃል የኢትዮጵያ ባንዴራ እንዳትይዝ አድርጓሃል.

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 ปีที่แล้ว

      አይ አንተ በዚያ ጦርነት ተካፍያለሁ ምንም የምትነግረኝ ነገር የለም ያጦርነት የእርስ በርስ ጦርነት ይባላል ።የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነት አልነበረም አባትህ ካልነገረህ አሁን ጠይቀው ።መንግስቱ ሃይለማርያምን ጀግና ያልኩት የልቤን ስለተናገረ ነው ።

    • @TaherJemal
      @TaherJemal ปีที่แล้ว

      ​@@adangizomaffed4056 እኔና ቤተሰቤ ዘመዶቼ በውግያ ያሳለፍን ነን. እና ስለ ሃገሬ ታሪክ ጠንቅቄ የማውቅ ሰው ነኝ. በሰላም አልኖርም የምትል ከሆነ ግባ አንተ በዩቱብ አይደለም አካኪ ዘራፍ ኣትበል.

  • @beremeki
    @beremeki ปีที่แล้ว +4

    የባህር በር የነበረን አገር ነ ን

  • @muradfasil
    @muradfasil ปีที่แล้ว +3

    ኤርትራውያን ይሉኝታ አያውቁም የሚገርመው ነገር የትኛውም የጎረቤት አገር ለኛ ያላቸው ንቀት ልክ የለውም

  • @ayshaedris8659
    @ayshaedris8659 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ጓድ መንግሥቱ ❤❤❤❤

    • @btbt4487
      @btbt4487 ปีที่แล้ว

      ☝️👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪መንግሥተ

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k ปีที่แล้ว +20

    ይህ ጋዜጠኛ ስወደዉ አላህ ይጠብቀህ ❤

    • @JemalTahr
      @JemalTahr ปีที่แล้ว +2

      አላህ ከእውነተኞች ነው እንጅ ታሪክ ከሚጠመዝዙ ኣይደለም.

    • @abebazeray5277
      @abebazeray5277 ปีที่แล้ว

      Rip

    • @Dearlife84
      @Dearlife84 ปีที่แล้ว

      አግቢዋ

    • @abebazeray5277
      @abebazeray5277 ปีที่แล้ว

      @@Dearlife84 እልገባኝም ምን ማለት ነው

    • @rozi-v4k
      @rozi-v4k ปีที่แล้ว

      @@abebazeray5277 🦓🦓🦓👎👎

  • @KsaKsa-zu4nx
    @KsaKsa-zu4nx ปีที่แล้ว +7

    ስለ መንግስቱ ያለው ስለ አገር ፍቅር❤ ሲያወራ ይነዝረኛል እንባዬ ይመጣል!!!! መለስ መላጣ መትቶ አገሩ ያለወደብ መላጣ አደረገው መቃብርህ መላጣ ይሁን

  • @هلاوغلا-د1ي
    @هلاوغلا-د1ي 2 หลายเดือนก่อน +1

    كلامو صاح والله ❤❤

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +19

    የኤርትራ ሰራዊት በእልልታ ይቀበልሀል🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

    • @Remedan-dt4ww
      @Remedan-dt4ww ปีที่แล้ว +2

      ሴት ሚደፍረው ባንዶዎች

    • @raddanitube
      @raddanitube ปีที่แล้ว +7

      እሱን አብረን እናየዋለን

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 ปีที่แล้ว +3

      @@raddanitube እናተ ወንድ ሁናቹ ከመጣቹ የኤርትራ ሰራዊት በፈጂ ይቀበላል ምን ጊዜም ኤርትራ ታሸንፊለቺ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

    • @raddanitube
      @raddanitube ปีที่แล้ว

      @@leteyletey3923 ለናንተ የአንድ የክልላችን ልዩ ሀይል ይበቃችዋል

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 ปีที่แล้ว +13

    አንተ ስትኖር ዘገባህ ነብስ ይዘራ አክባሪህ ነኝ ጋዜጠኛው🎉

  • @tesfaalemzerai808
    @tesfaalemzerai808 ปีที่แล้ว +1

    ስለዚ ዓሰብ በሃይል ካልሆነ በስተቀር የኤርትራ ግዛት መሆኑ ከመንግስቱ ንግግር ገብቶሃልን።

  • @SuperKalingo
    @SuperKalingo ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ወደቀልባችሁ ተመልሳችሁ እንደሃገር ያለንን አማራጮች ማሰቡ ተገቢ ነው። ዛሬ ምን አልባት ብዙ ቅድምያ ምንሰጣቸው ነገሮች አሉን። ነገር ግን ማንም ትሪካዊም ተፈጥሮአዊ መብታችንን እንዲወስድብን አንፈቅድም። ትናንት ብዙ ሲያልፍ አይተናል የዛሬውም ያልፋል። አይዞሽ ሃገሬ

    • @FreeEthiopia1787
      @FreeEthiopia1787 ปีที่แล้ว

      Amhara people not stand with children and women killer OPDO government for port.

  • @samsonsamson5465
    @samsonsamson5465 ปีที่แล้ว +2

    ችግር የለም ኑና እንደአባቶቻችሁ እንቀብራቹሀለን ምድረ አህያ

    • @Remedan-dt4ww
      @Remedan-dt4ww ปีที่แล้ว +2

      ባንዳ መች ቀብሮ ያውቃል የአሼርሙጣው ልጅ

  • @NokibilalHabeshaw
    @NokibilalHabeshaw ปีที่แล้ว +4

    በጦርነትም መውሰድ ነው

  • @Ali-u4k1i
    @Ali-u4k1i ปีที่แล้ว +4

    የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕረዝዳንት ጀግናው መንግሥቱ ሀይለማርያም

  • @dawitjuba8826
    @dawitjuba8826 ปีที่แล้ว +1

    Yes you are Ethiopian reflect like this

  • @TxSf-y1u
    @TxSf-y1u ปีที่แล้ว +2

    አይመግስቱ የኢትዮ አባት

  • @AlihaniHola
    @AlihaniHola 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ asabe ETh Nowu

  • @birhanubini5318
    @birhanubini5318 ปีที่แล้ว +3

    አሰብ ያፋር ነው የማንም የማንም አይደለም.....

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 10 หลายเดือนก่อน +1

    መነግሥቱ ኃይለማሪያምን የሚያክል ኢትዬጵያ አታገኝም መግደል ያለ ነው ይህው አሁን አየን አይደል

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 ปีที่แล้ว +4

    መንጌጌ💪💪💪

  • @Nuraahimadsuliman-c6b
    @Nuraahimadsuliman-c6b 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈተ ልክ ነህ ❤ መላስ አበለሸው😊

  • @ybeltalredie-y2m
    @ybeltalredie-y2m ปีที่แล้ว +7

    አይ መንጌ ፓፓፓ እንዴት ያለ ነበር😢

  • @Metkeli
    @Metkeli ปีที่แล้ว +1

    Eretrya 👍akele

  • @DerejeTilaye-zx2pv
    @DerejeTilaye-zx2pv 9 หลายเดือนก่อน

    You are Right❤❤❤❤

  • @eventesffay
    @eventesffay ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ስማ ባለ ድንካን ድንካኑ ለ ሚገዛ ማን ይ ሁን ማን ከፍሎ ሚቀበል ነው ሚያስፈልገው።
    እንጂ ተጠቃሚ ሆነክ ድንኻንህ በነጻ ስጠኝ ብትለው የጤናህን ጉዳይ ይጠራጠራል መጀመርያ በጤንነትህ ከሆንክ ዘራፊ ሞሆንክን ኣውቆ ወደ ሌላ ውሳኔ ነው ሚገባ።
    መንግስቱን ኣለው ብለህ ያወራሀው ነገር ልክ፡ ኣንተን ለሌላ ያላወቀ እንደ መንግስቱ እጣ እንዲያ ገኝ እየመከርክ እንዳለክ ይግባህ ።
    እንካን ኣሁን በዛ ምንምያልነብረበት ጊዜ መንግስቱ ምንእንደ ኣጋጠመው ጠንቅቀህ ታውቃለክ።
    ስለዚ ኣንጃጃል ከወሬ እንውጣ በሰው ለኣላዊ ሃገር ነጋሪት መደለቅ፡ ውጤቱ ጠንቅቀን እናውቃለን እያየንም ነው። ይበቃል ለማንም ኣይበጂም ።
    ከመጣ ግን ሰው በርስቱ ና በሚስቱ ......። ቀጥልልኝ?

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt ปีที่แล้ว +1

    Today Perfect news!

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 10 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብ አንደኛ ነህ👌👌👌🎉🎉

  • @DerejeDesta-yk7cu
    @DerejeDesta-yk7cu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @G.MichaelW.Selassie-l9m
    @G.MichaelW.Selassie-l9m ปีที่แล้ว

    አብረን በፍቅር በሰላም ዘመኑን ያሳለፍነው የኤርትራ ልጆች በጣም ተጠቃሚዎች ነበሩ ጣልያን የባላት ልጆች ብቻ ነበር እሰከ ሶሰተኛ የሚያሰተምሩት የኢትዮጵያ መንግሰት ግን እሰከ ዪኒቨርሰቲ ነው

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ሁሌ እየተመኘህ የራስህንም፡ታጣለህ በለው ፓስተር ሼኽ ኣብይን

  • @Johnehebro1
    @Johnehebro1 ปีที่แล้ว +2

    እኛ የጓድ መንጌ ልጆች 😊 ወደባችንን እናስመልሳለን 😊😊😊💪💪💪💪💪

  • @michaeldebesay2738
    @michaeldebesay2738 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ የህልማቹን ሞክሩ እኛ ስራ ላይ ነን we are Eritrean

  • @GuumaaTube
    @GuumaaTube ปีที่แล้ว

    I Appreciate you

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 ปีที่แล้ว +1

    ምንግስቱና አብይአትበል

  • @אגומסינסאו
    @אגומסינסאו 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሰብን በሀይል ማስመለስ

  • @AbirshBelay
    @AbirshBelay 2 หลายเดือนก่อน +1

    በግድ የኛ ይሆናል

  • @AntenehAmbaw
    @AntenehAmbaw ปีที่แล้ว +12

    ቃል ህይወት ያሰማህ

  • @Mohamedida-kt4ew
    @Mohamedida-kt4ew ปีที่แล้ว +5

    አቦ ይመችይ በጠም ተመችሀኝ የንቴ ዲምጺ በጉጉት ነው ምጠቢቀው ፈታ ኢውነትም ፈታ ነው

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 ปีที่แล้ว +4

    አሰብ በጣልያን በቅኝ ግዛት ከተያዘች፤ ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ያልተያዘችው አገር እንዴት አሰብ የኢትዮጵያ ሊሆን ቻለ❓

    • @biniyamzewde3450
      @biniyamzewde3450 ปีที่แล้ว +2

      ወንድም አሰብ በጉልበት የተወስደ መሬት ነው አንድም በጣልያን አሁን ደግሞ በኢሳያስ! በጫካ ህግ የኢ/ያን ህዝብ ሳያማክር አጎትህ መለስ ቢሰጥህ አውነት መሰለሰህ! በሰላም ቢመለስ ጥሩ ካልሆነ ደግሞ ….

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 ปีที่แล้ว

      @@biniyamzewde3450 ችግር የለም ዓሰብ እንገናኝ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 ปีที่แล้ว

      @@biniyamzewde3450afe kuret yebel 💯 true

  • @sadatnuredin2003
    @sadatnuredin2003 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ትውስታ ምርጥ ትንተና 🙌

  • @Abdimuuse-tz6er
    @Abdimuuse-tz6er ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @eyu.ibn.habesha
    @eyu.ibn.habesha ปีที่แล้ว +2

    2:23 እውነት ብለሀል ጓድ መንግስቱ አልረዳህ ብለን እንጅ

  • @KENA24742
    @KENA24742 ปีที่แล้ว +8

    Assab belongs to Ethiopia

  • @AnnoyedAlbatross-ov1cg
    @AnnoyedAlbatross-ov1cg 10 หลายเดือนก่อน

    Sinateyhu❤

  • @DK-zg8uw
    @DK-zg8uw ปีที่แล้ว +8

    Sensational history and amazing narration… keep up the good work

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 ปีที่แล้ว +2

    We ethiopian have the birth wright to red sea. Erterians want to kill the truth but they can not hidde or cover it. Long live mengistu god father of truth.

  • @redaeghilazghi7420
    @redaeghilazghi7420 ปีที่แล้ว +3

    በአሰብ ጉዳይ ሚቃወሙ ሰዎች ይገርሙኛል። ወይ ዝምታን ቢመርጡ ይሻላል። በተለይ ዩቱበሮች

    • @FreeEthiopia1787
      @FreeEthiopia1787 ปีที่แล้ว

      You must be stupid to think you can have other country port. How many war you want ? Ethiopia people need good governance not port.

  • @yareadlakachew9658
    @yareadlakachew9658 ปีที่แล้ว +2

    6 ሚሊዮን 150 ሚሊዮን አሰብና ቀይባህርን ይዘገያል እንጅ አይቀሬ ነው

  • @josikoho5576
    @josikoho5576 ปีที่แล้ว

    game over

  • @peaceandlove9924
    @peaceandlove9924 ปีที่แล้ว

    I like how you stand for Ethiopian interest keep it up love you when Abi did bad tell him to stop and bring awareness when he do good encourage him ❤

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar ปีที่แล้ว

      ተበዳ!

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 ปีที่แล้ว

      @@Rasamabaafar hodam Tigre/etritrea/Amara this are the headaches of Ethiopia ante bidatam

  • @JemalMehemed-b7q
    @JemalMehemed-b7q ปีที่แล้ว +1

    በአንተቻናል ሌላ ጋዜጠኛ ድምፁ ጓርናና ሠዉ ይጠቀምበታል ይስተካከል የራሴ አስተያየት ነዉ።❤❤❤

    • @s0jo96
      @s0jo96 ปีที่แล้ว

      😂

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 ปีที่แล้ว +1

    ❤🇪🇹❤አይ -መንጌኤ- መቼም ሰው ሆኖ ሰተት የማይሰራ የለም??? ነገር ግን በጣም ነው የምዋደው ሀገር ወዳድ ጀግና።
    ኤርትራዊያን አፋቸውን ሞልተው ሀሰብም ቀይ ባኽረም የኛ ነው ሲሉ በጣም ነው የሚገርመኝ።
    መቼም ኢትዮጵያን አሳልፎ የሜሰጥ ባንዳና ለሆዱ የሜሞት ሰው አታ አታቅም። እነዝኽ ኾዳሞች ደሞ ሁሌ አንዳሳፈሮት ነው።
    አውነቱው ግን ይችን ሀገር ለማቆየት በሜልየን የሚቆጠር 🇪🇹የሰው🇪🇹 ነብሰ
    ተገብሮዋል!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ዛሬም በዘር ከምንባላ ይልቁን አንድ ሆነን አባቶቻችን ደማቸው አፍሰው ያሰረከቡንን ሀገር መጠበቅ አለብን!!!!!!!!
    ይኸ የሜዃነው ደሞ በጉልበትና በተንኮል የነጠቁንን ቀይ ባኽራችንንም ኽነ ወደባቸንን መቀበል ሰችል ነው። አለበለዝያ ግን ኑሮችን ቀን በቀን እየናረና በጎረቤት ሀገሮች በወደብ ክራይ ሰንበዘበዝና በአለም ላይም ክብር እናጠለን ለአንድ ሀገር ክብር ማለት ደሞ .....ሁሉ ነገር......ማለት ነው።
    ሰለሆነም ከተቻለ በሰላም ካልሆነ ግን ማንኛውንም መሰዋትነት ከፈለንም ቢሆን ማሰመለሰ አለብን!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹❤🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ🇪🇹❤🇪🇹

  • @TemesgenYigerm-bb5hl
    @TemesgenYigerm-bb5hl ปีที่แล้ว +2

    Abiy berta

  • @Manyazwal
    @Manyazwal ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ ሀገር ሀገር የሚሸት ዜና ስታቀርብ ያምርብሃል ከጎጥ ዉስጥ ንቅል ብለህ ዉጣ ሀገር ያከብርሃል

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x ปีที่แล้ว

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

  • @endalechewaka-gb8hw
    @endalechewaka-gb8hw ปีที่แล้ว +4

    ጦርነት ለማንም አይበጆም በዓለም አቀፍ ሕግ መዳኘት ሳይሻል አይቀርም።

  • @Abaynshi
    @Abaynshi ปีที่แล้ว

    ሜንጌ ጀግናው

  • @makeyamakey8662
    @makeyamakey8662 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላገራቸን ዉደ

  • @rodofagapeapostolictvraatv3832
    @rodofagapeapostolictvraatv3832 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ወደብ መጠቀም ኣንትችሉምን ።ኣይፋል ንጦርነት ፡ፍቅር ብሁለቱ ህዝብ ይቀጥል ፡God bless the two country

  • @songohan7170
    @songohan7170 ปีที่แล้ว +1

    እናተ የምታስቡትን ነው የምትለፈልፉት እዛው ቀየባህር ውስጥ የአሳ እራት ትሗናለ እንጂ የምታመጠው ነገር የለም ::

  • @TigistMihret-u6o
    @TigistMihret-u6o 11 หลายเดือนก่อน +3

    የባህ በር ባለቤት እንሆናለን❤❤❤

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራም ተጠቃሚ ያረጋታል የኢትዮጵያ ተጠቃሚነት

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 ปีที่แล้ว +16

    ቀይ ባሕር የሚባል የጅላጅል ጉንጭ አልፋ አጀንዳ ወዳ በሉልን ውጊያ ላይ ነን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ምለው እስኪ የራሥህን ሀሳብ ፍጠር ።በቀጥታ ሀብታሙ አያሌ የተባለ የአይምሮ ድሀ የተናገረውን ትክክል ነው አትበል

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 ปีที่แล้ว +1

      ባንዳ የባንዳ ልጅ የገዛ ሀገሩን ያለበቂ ምክኒያት ይወጋል። ተላላኪ ይሄ ነው ሚባል ሃሳብ የሌላችሁ ተራ ተላላኪ ሽፍቶች ናችሁ።

    • @የሀበሻልጅ
      @የሀበሻልጅ ปีที่แล้ว

      አማራ ባዳ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 ปีที่แล้ว +3

      @@nowisthetime7496 አምስት አመት ሙሉ በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ በጁምላ ተጨፍጭፎ በጁምላ የተቀበለው የአማራ ንፁሃን ህዝብ ነው ከበቂ በላይ የምንዋጋበት ምክንያት አለን

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 ปีที่แล้ว +2

      ​@@Abureyan11ሳድቅ አሚኖ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አባቴ የኛህዝብኮ ገና አልነቃም መቸእንደሚነቃ እንጃ አላህ ማስተዋሉን ይስጠን ሰላም ለኢትዮ እና ለህዝቦቿ 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ በስምምነት የወደቡን ነገር ያስተካክልልን

  • @MetagesMasen
    @MetagesMasen ปีที่แล้ว

    Ethiopian ymnaka an beln ynakal❤❤❤

  • @ha800
    @ha800 ปีที่แล้ว +2

    ልክ እንደ ኢስራኤል እና ፍልስጤም እስከ መጨረሽታ ኣለም እንፋለም ኣለን፡ እኛ ኤርትራዎች እኔ ብእድሜ ዝመን ኣይሆንም በቃ!

    • @Remedan-dt4ww
      @Remedan-dt4ww ปีที่แล้ว +1

      ኢኒ ኤርትራን ወጥተህ ነው ሽንታም ለነጸነት ያልተዋጋህ ለኤርትራ ትዋጋለህ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 ปีที่แล้ว

      @@Remedan-dt4ww❤

  • @destameasho8640
    @destameasho8640 ปีที่แล้ว

    Ahiawosh

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 ปีที่แล้ว +1

    የት ነበር በታሪኩ ዙንባቤ እዲገባ ያስገደድነው እኛ ነን ዱርየው መሪያችሁ ታሪኩ ከሲጊናል ጊቢ ይጀምራል ማአረጉን እንኮን ካቲካላ ቤት የጫነ ዱርዬ ህግና ህግን የትያቀዋል እሱን አፍጫ አፍጫውን ያለው ሀይል አሁንም በቦታው አለ ለሰላም አስቡዐአያዋጣም

  • @anwarmuhammed6081
    @anwarmuhammed6081 10 หลายเดือนก่อน

    በወደቡ ጉዳይ ከመሪያችን ጎን ነን ።

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l ปีที่แล้ว +2

    መንግስቱ ኃይለማርያም ስስንቱን ጨፍጭፎ አገሪቷን መቀመቁስት ከቷት የፈረጠጠ አረመኔ ነው ። በጉልበት በጠመጃ ብቻ የሚስብ መጨረሻው ይሄው ነው ።

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 ปีที่แล้ว +1

    አፋር፣ ኢትዮጲያዊ፣ አሰብ፣ ሁልጊዜም፣ የአፋር፣ መሆኑን፣ በደንብ፣ ባሌ፣ ይነግረኝ፣ ነበር😮 ጠቅላይ፣ አትበል😮 ብላብላ፣ ነህ😮

    • @Yassenaliahmed-j4u
      @Yassenaliahmed-j4u 5 หลายเดือนก่อน

      ባልሺ ቀይ በሀር ወሥዶ ይጠብሺ😅😅😅😅

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +8

    ምንም አይመጣም ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @Yasaliha
    @Yasaliha 10 หลายเดือนก่อน

    I love Mengistu all over again!! ❤

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl ปีที่แล้ว

    ማንግስቱ ሀጋር ወዳድ ጀግና

  • @TT-nf4qx
    @TT-nf4qx ปีที่แล้ว +1

    No More Addis Abeba ,FIFiNE . No one lives in FIFiNE with out Oromo permission

  • @ermiasderbeermiasderbe6251
    @ermiasderbeermiasderbe6251 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ወሮ አማራውን መጨፍጨፉን ያቁም ከዛ በሀላ ነው ስለ ቀይ በሀር ማሰብ

  • @fawuziabdella5672
    @fawuziabdella5672 ปีที่แล้ว +1

    Wedeb yasfeligena yisakalm demo be medemer+ be fikir tegbabten saingachi allah yasakalin

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 ปีที่แล้ว +13

    የወደብጉዳይበርግጥ ሁላችንም ብንፈልገውም ግን አሁንሁላችንም በሄወትየመኖርአለመኖር ችግርውስጥስላለን ለግዜው ይለፈን❤❤❤

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 ปีที่แล้ว +2

      ወደዛ በል

    • @awdaed-dd6gq
      @awdaed-dd6gq ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው ግን አብይ ሁልግዜ አይኖርም ቀይ በሃር አንድ ግዜ እጃችን ከገባ የሁልግዜ ጥቅም ነው ግዴታም ነው ግን ይህ ሲባል ኤርትራን በሃይል ጨፍልቆ ሳይሆን እርሷን በማይጎዳ መልኩ ነው

    • @Familytube579
      @Familytube579 ปีที่แล้ว

      Koshasha nek ye habtamu buchila

  • @DrMussieMedicalCenter
    @DrMussieMedicalCenter ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ህዝቡን ግራ ኣታጋቡት

  • @AbebeWoldemariam-t8m
    @AbebeWoldemariam-t8m ปีที่แล้ว +2

    ወደቡ እንዲወሰድና እካባቢውን ተሽመድምዶ እንዲቀበርና የዳግም ጦርነት ምክንያት እንዲሆን የተቀበረው pm መለስ የተናገሩትና የፈጸሙትን ማስተዋል በቂ ነው ! ከሁሉ በፊት ኢትዮጵያ ሰላምና የተረጋጋች መሆን ይጠበቅባታል !

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 ปีที่แล้ว +1

    ቾንቤ፣ ተባረክ። አንጀት አርስ መሪ ነበርርርርር።!

  • @LalaLii-d8q
    @LalaLii-d8q ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራውያን በጎ ሀሳብ ካላቸው ከኢትዮጵያ የምቀርብ የላቸዉም ለእናም የለንም ስለዚ ብፈቅዱ ካልሆነ ጥሩ አይመጣም

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 ปีที่แล้ว

    ኣቶ ኣብይ የኢትዮጺያን ህዝብ ደም ጠጥቶ ወዴት ወዴት

  • @JemalTahr
    @JemalTahr ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ.አንድ አገር ሲመሰረት በቃንቃ አንድ በመሆን አንድ ባህል ስላለው አይደለም ሃገር የሚጠራ. ታሪክ አዋቂ ከሆንክ ስዊዝ ታሪክ ካወክ በኃላ ወሬህን ጀምር. ኤርትራ 9 ብሄር ያለን ኣንደ ሃገር መሆናችን ነን ዋጋ የከፈንላት. መንግስቱ በታንክ አድርጎ የጨፈጨፈው ህዝብ ማን መሆኑን ታውቃለህ.በሰራዊት ብዛት በመሳርያ ብዛት ኣልተንበረከክንም. አሁን ኢትዮጵያ ከመፈራረስ ያዳናት ማን ነው መከላከያ የምትለው ታንኩ ጥሎ መሳርያው ጥሎ ፈረጠጠ. አቶ አቢይ የኣማራን ህዝብ እየገደለ ጆነሳይድ እየፈጸመ ባህር ባህር እያለ አዲስ አጀንዳ አመጣ ነገር ግን አማራ ለህላዊነቱ ራሱ እየሰጠ ነው. አንተ በማታውቀው አጀንዳ አትግባ. ታላቃ ኦሮምያ ነው ህልሙ.ኢትዮጰያ የሚል ከሆነ የኢትዮጵያ ባንዴራ ለምን ይጸየፋል አአ የኦዴድ ባንዴራ እንደሚያውለበልብ እያደረገ አንተ የባህር ታወራለህ.

    • @josexsamuelx2550
      @josexsamuelx2550 ปีที่แล้ว

      What mengistu have done to you we the next generation ethiopian will duble it. So do not cry now.

  • @shalomasmelash2154
    @shalomasmelash2154 ปีที่แล้ว

    እዞም ጎረቤትና እካ ሓደ ካብ ሓደ ዘይሕሹ ተሓጺቦም ዘይጸርዩ "ሽንፍላ" እዮም

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ትውልድ ፈጅቶ የፈረጠጠውን ፋሸሸት ጓድ መንግሰቱ ሰትል ማፈሪያ ነሕ!!!

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g ปีที่แล้ว

    ❤😂❤❤❤❤

  • @tcagayberhe6002
    @tcagayberhe6002 ปีที่แล้ว +1

    ፈርጥጦ የሀደ መሪ ብሎ ነበር ተብሎ እንደ ታሪክ ማውራት ቅጀት ብቻ ነው ህግ ካለ ወደ ህግ መሀድ ነው የ ኤርትራውያን ደም የጠጣ መሪ ማንሳት ሸም ነው

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy ปีที่แล้ว

    Ethiopia should accept being landlocked.

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 ปีที่แล้ว

    @ this moment all proud Ethiopians I hope they really understand the mistake been done by woyane or former Pm Meles & his gov.( cabinets) regarding the Red Sea ......

  • @AmbayeMeteka
    @AmbayeMeteka ปีที่แล้ว

    Wele

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ቀይ በህር የግዴታ ያስፈልጋታል ኤርትራን በማይጎዳ መልኩ🇪🇹🦅