ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅነቴን የማስታውስበት የእግዚአብሔር አሳዳጊነቱን ያየሁበት! እየሰማሁት እንባዬ ይፈሳል..."አባትስ ማለት እንዳንተ ነውወዳጅስ ማለት እንዳንተ ነውአሳድገኸኛል ከጅህ እየበላሁሰው የሆንኩት ባንተ ነውያንን ልቤ አይረሳው"👉አንተን ካገኘ ሰው ምን ይሆናል? ምንም!!!ሀሌሉያ!!!
God bless you 🙏🙏😇
Orthodox negn gin yanten mezmur sisema wuste yitadesal ሥራዬን የሰራህልኝ❤
God bless you 🙏😇
በጣም የምወደው በልጅነቴ ነበር ምሰማው ተባረክ
ዮሴፍ ጌታን በጣም ነው ምወድህ ብርክ በልልኝ
God bless you 🥰🙏
ከልጅነት እስከ እውቀት እየሰማሁት ያደኩት መዝሙሮች ተባረክ ፓስተርዬ የማይጠገቡ ናቸው መንገዴን ያቀኑልኝ መዝሙሮች ናቸው ሳዳምጣቸው እምባ እምባ ይለኛል የእውነት ዘመንህ ይባረክ
God bless you 🥰🙏🙏
ዘመን ተሻጋሪ የተቀባ መዝሙር ትልቅ ሃይል ያለበት የወንጌል አገልግሎት ነው :ጌታ አዋቂ ነው ጆሲ ዘመንክ ይባረክ ሀበሻ ባለበት ሁሉ ወንጌልን እየሰበክህ ስለሆነ ደስ ይበልህ።
💯 You're right, God bless you 🥰🙏
@@adinewab ❤️
እጅግ የሚባርኩና ሐሴት ውስጥ የሚከቱ መዝሙሮች ናቸው።እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሕ።
የልጅነቴ መዝሙር የመንፈስ ቅዱስ መገኘቱንና እጄን ይዞ የሳደገኝ ጊዜ ያስታዉሰኛል ጆሰዬ ተባረክልኝ።
Thanxs to God, you are the gift of God our brother......love u
የሚከሰኝ ከዚበኋላ ማነው እየሱስ ጌታ ነው በእወነት ከረጅም አመታት እደገና ልጄ እካሁን በነገሮችክ ላይ አለው ከሞት ሰንት ግዜ አሰመጥኩክክ እኔኮ በከበረው ደሜ ነው የገዛውክ ሰላነተ ነብስ በመሰቀላይ ዋለኩ ተገረፍኩ ምራቅ ተተፈብኝ በጥፊ ተመታው ጎኔን ወጉ የሹዎክ አክሊሊ በጭንቅላቴ አኖሩ ይሄ ለማነው ልጄ ዛራም እጄን ዘርግቼ እየጠበኩክ ነው ናአ ልጄ እኔግን አነተን ትቼ ቆሸሹክ ይቀርበለኝ የጠፋው በግነኝ
God bless you 🥰🥰🙏🙏
😂🎉😢😮😅😅😅@@adinewab
እንደ ምህረቱ ብዛት እንጂ መቼ እንደኛ መታዘዝ እምንኖርለት እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው 😢
ብጣዕሚ ሂወት ዝሕድስ
ዮሴፍ እግዚአብሔር አባዝቶ ይባረክ ይህ የልጅነት ነው ከልብ አይጠፋም ለኔ መዘመራቸክ ህይወት የነፀል ይህን መዘመርክ ሰሳህምው በውስጠ ሰላም ይሰማኛል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰
በጣም ምፈልጋቸው ዝማሬዎች ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ነው ያደኩት አቤት ዘልቆ አጥንተን ይጠግናሉ ዘመንህ ይባረክ ዮስዬ
ዘመኔ ሙሉ ብሰማዉ የሚገርም ኣምላኼ ማመስግነዉ ዬሴፍ ተባረኸ ከ ኤርትራ
Ertrians We love u in christ love from 🇪🇹🇪🇹
Ertrian we love u ❤❤
❤❤❤
@@yesewzerseleshi9079 Ameeeeeeee
God Bless Pastor Yosef!
Geta zemenhin ybarkewu hulem emibarekibetina ye mitsinanabeti mezmur😇☺️🙏🙏
God bless you 🥰🥰🙏
Love it.Glory be to the Most High God,I bow down and worship Him as long as I live on this material world,He deserves every worship and praise,Hallelujah
ከልጅነት ጀምሮ የተባረኩባቸው ስሰማቸው ያደኩ መዝሙሮችህ በጣም ስብራትን ይጠግናሉ ዘመንህ ይባረክ ጆየ
ልጆነቴን የማልረሳበት ድንቅ መዝሙር ሲከፋኝ መፅናዬ ነበር
my childhood memories ተባረክ 🙏😊
አሜንን አሜንን ተባረክ ጂስ በጣም የሚወድንና የሚከብር ዝማሬ ነው ከልጅነት እሰካሁን ድረስ እንዴ አዲስ እያሰመሁ ነዉ ቀን ና ማታ በደንብ ነው ሚሳማው ይህን መዝሙር❤❤❤🎉🎉
God bless you 🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቸው የሃገራችን ዘማሪዎች ጌታ በዝማሬ የሚጠቀማቸው ውጣቶችን አባቶችን በመዝሙራቸው እባረካለው በጣም ፀጋው ይብዛላቸው❤❤❤❤
Amen zemenk yibarek ❤❤❤🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ዝማሬህ ወደ ጌታ ይመልሳል።❤
ላንተ ዘማሪ ቃላት አጠረኝ መዝሙሩን ከፍቼ በማዳምጥ ሰአት የጌታ ፍቅር እንደውሀይፈሳል በሞት ያጣሃቸው እህቶቼን እንድረሳአድርጎኛል አንተን ጌታይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚባርክ ዉሰጥን አጅግ ደሥ የሚያሰኝ የመንፈሰ ቅዱስ የሕይወት ምግብ ያለበት ሁሉም ዝማሬ ጰጋዉን በእጥፋ ይጨምርብህ ተባረክልኝ።
ዮሴፍ እግዚአብሔር በሰማይና በምድር ባለ ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ
Denke zemare nw zemara melketen yasemalen tebareke wendema getan ...
ዬሴፍዬ ተባረክ ውስጥን የሚየረሰርስ ዝማሬ ሌት ተቀን ብሰማው የማልጠግበው ❤❤❤❤
ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ርዕስ ሥራዬን የሠራህልኝአዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝተራራውን ንዶ ሜዳ ከአደረገው መራመድ ብቻ ነው ከእኔ ሚጠበቀው (፪x)ጐዳናዬ ቀንቶ ተራመድ ብሎኛል ከእኔ ጋር ስላለ ማን ይቃወመኛል (፪x)ማን ይቃወመኛል (፪x) የቱ ይይዘኛል (፪x)አልፈራም ልቤ አይሰጋ ጌታዬ አለ ከእኔ ጋ አልፈራም ልቤ አይሰጋ የጠራኝ አለ ከእኔ ጋ አይቆምም ምንም ከፊቴ እግዚአብሔር ነው ዛሬም ጉልበቴ (፭x)አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝሰባሪው እግዚአብሔር ከፊት ወጥቷልና ሃሳቤ ተሳክቶ መንገዴም ተቃና (፪x)የነሃሱን ደጆች በስልጣን ሰበረው እኔም ሰባብሬ ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፪x)ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፬x)አልዝልም እኔ አልደክምም ስራዬ አያሰለችም (፪x)ቅባቱ በእኔ ስላለ ይሄዳል እየጨመረ (፭x)አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝታማኝ ነው የጠራኝ ጌታ ለምንም ትጥቄ አይፈታ (፪x) ብርቱ ነው በቃሉ የፀና ይመራኛል በድል ጐዳና (፭x)አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝከፍ በል ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x) ተባረክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x) ተመለክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x)
tebarek yosef ayelew belijinete jemiro eye semahu adeku zemenih yibarek le geta mageligel kefita new endet be ageligilot endiniberta E/R yirdan
ሀሉ ዝማሬ ልብን ይናከል ፀጋ ይብዘል
ተባረክ ፓስተር ዮሴፍ
Zemenk yibarek jossye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen.zemeni.yibareki.tebarekiliygn.tebareki.tebareki.edime.zemenini.tebarike.kiri
ተባረክ ጆዝ 🙏
ዮሴፍዬ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይለምልም
Yaduro basmur Baxam iwadalo getadhe barki ufee ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ::
እንደመሸ አልቀረም ❤❤❤
koxerekegn endemarege❤
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክልኝ ዮሴፍዬ የተወደድህ ወንድሜ ❤❤❤
Amen amen tabarki❤🎉
Amen amen amen awo esuni yizani min enonali yosiye zemeni yiberaki yilemilemi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንጀተን የምያረሰርስ መዝሙር ነው❤❤
ፓስተር ዮሴፍ ተባረክ
ፀጋዉን ያብዛልህ
ጆስዬ እንወዳሃለን ውድ ወንድማችን ክፍ አይካ የእኛ ብርቅዬ ልጅ
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
to this day, it is beautiful!!!!
@@adinewab Amen
ፈጣሪ ይባርክህ
ጌርታ ይባርክህ ወንድሜ
God bless you
God bless you too🥰🥰🙏🙏
geta yebarkeh bezu enetebkalen ❤❤
I Love Your song For Ever Tafe Deti
Ameeeeeen Ameeeeeen baeyesu SIM tabaraki ❤
Ameeeeeennnnnn wondime yosefi bebuzu tebareki sega yabizali💗💗💗💗💐💐🙏🙏
የእግዚአብሔር ሰው ዬት ነክ የላከው ኢበክን ከላህበት አድራሸ ወጥተው አሰውቀን ብዙዎች ዬት ነው የጣፈው ኢየሎክ ነው የንተን ዝማሬን እየሰመሁ ነው የደኩትኝ አበቱ ኢበክን አሰውቀን ጸገክን እንዋደላን😢🎉❤❤❤
Canada ነው ምኖረው በዚህ Link የሱን ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላለህ/ሽyoutube.com/@yosephayalewofficialchannel?si=QLZcnnGpWaB6dowwfacebook.com/profile.php?id=100063561398956
qoterkeg ende balemareg salefa minimsaladerg ene minim alilim tsegaw yibzalih🙏🙏🙏
God bless you 🥰
የልጅነት ጌዜ ያስታውስኞል ተባርክ
God bless you 🙏💞
በጣም ወደድኩት ኣመስግናሎህ።
ተባረክ ወንድሜጌታይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you.🥰🥰
እግዚብሔር ይባርክህ
ጌታ ይባሪክ
Blessings 🙏
ሃሌሉያ 🙏🏻🙏🏻
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🎉
Geta ybarkh yosi❤❤❤❤❤
አሜንንንንን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እጅግ የምያንጽ መዝሙር
Amen amen postor yosef you are bless❤❤❤
Hulem bemezmureh lebe yemolal tebarek
Blessed
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሚንንን
አሜንንአሜንንተባክት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amén amén amén amén amén amén tebarki zemen yibariki wondme
Samantha yibarakii tabarakii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤marii yan xafacii zimaree❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jos Geta yebark!!!!!!!!!!❤❤❤❤
❤❤❤Ameen tabaraki wondimme
Amen zemnka yebarek💗💗💗💗
አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Bechenke seat eyesemauwt now😢
ተባርክክ
❤Ameeeeennnnnnnnn.tabrkiiiii
Thanks God❤👏
zamani yeberk yosef
Amennn amennn tabrkiiii❤❤❤❤❤
Amen amen amen 😢😢😢📖📖📖💯💯🍒🍒🍒🍇🍇🍇💪💪💪💪❤❤❤❤❤ igiziyaber yibarik stegawu yabizalik alfek hid
Yoss bereketachinay
እሜንንንንን ስሙ ይባርክ ወንድሜ ተባርክ ❤❤❤
ተባረክ❤❤
Amenyes ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤
God is good all the time
AMENHALELUYA❤❤❤
God bless you 🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
PHASTER YOSE TSEGA YICCEMARILY GETA YIBAARRIKI
❤❤❤huneti nemsen yasdesetal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን ተበረከ አሜን❤❤❤❤❤ አሜን
AmenAmenAmenEnde sew ayidelem getaEeeeeeeeeeeeeeeeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ልጅነቴን የማስታውስበት የእግዚአብሔር አሳዳጊነቱን ያየሁበት! እየሰማሁት እንባዬ ይፈሳል...
"አባትስ ማለት እንዳንተ ነው
ወዳጅስ ማለት እንዳንተ ነው
አሳድገኸኛል ከጅህ እየበላሁ
ሰው የሆንኩት ባንተ ነው
ያንን ልቤ አይረሳው"
👉አንተን ካገኘ ሰው ምን ይሆናል? ምንም!!!
ሀሌሉያ!!!
God bless you 🙏🙏😇
Orthodox negn gin yanten mezmur sisema wuste yitadesal
ሥራዬን የሰራህልኝ❤
God bless you 🙏😇
በጣም የምወደው በልጅነቴ ነበር ምሰማው ተባረክ
ዮሴፍ ጌታን በጣም ነው ምወድህ ብርክ በልልኝ
God bless you 🥰🙏
ከልጅነት እስከ እውቀት እየሰማሁት ያደኩት መዝሙሮች ተባረክ ፓስተርዬ የማይጠገቡ ናቸው መንገዴን ያቀኑልኝ መዝሙሮች ናቸው ሳዳምጣቸው እምባ እምባ ይለኛል የእውነት ዘመንህ ይባረክ
God bless you 🥰🙏🙏
ዘመን ተሻጋሪ የተቀባ መዝሙር ትልቅ ሃይል ያለበት የወንጌል አገልግሎት ነው :ጌታ አዋቂ ነው ጆሲ ዘመንክ ይባረክ ሀበሻ ባለበት ሁሉ ወንጌልን እየሰበክህ ስለሆነ ደስ ይበልህ።
💯 You're right, God bless you 🥰🙏
@@adinewab ❤️
እጅግ የሚባርኩና ሐሴት ውስጥ የሚከቱ መዝሙሮች ናቸው።እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሕ።
God bless you 🥰🙏🙏
የልጅነቴ መዝሙር የመንፈስ ቅዱስ መገኘቱንና እጄን ይዞ የሳደገኝ ጊዜ ያስታዉሰኛል ጆሰዬ ተባረክልኝ።
Thanxs to God, you are the gift of God our brother......love u
የሚከሰኝ ከዚበኋላ ማነው እየሱስ ጌታ ነው በእወነት ከረጅም አመታት እደገና ልጄ እካሁን በነገሮችክ ላይ አለው ከሞት ሰንት ግዜ አሰመጥኩክክ እኔኮ በከበረው ደሜ ነው የገዛውክ ሰላነተ ነብስ በመሰቀላይ ዋለኩ ተገረፍኩ ምራቅ ተተፈብኝ በጥፊ ተመታው ጎኔን ወጉ የሹዎክ አክሊሊ በጭንቅላቴ አኖሩ ይሄ ለማነው ልጄ ዛራም እጄን ዘርግቼ እየጠበኩክ ነው ናአ ልጄ እኔግን አነተን ትቼ ቆሸሹክ ይቀርበለኝ የጠፋው በግነኝ
God bless you 🥰🥰🙏🙏
😂🎉😢😮😅😅😅@@adinewab
እንደ ምህረቱ ብዛት እንጂ መቼ እንደኛ መታዘዝ እምንኖርለት እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው 😢
ብጣዕሚ ሂወት ዝሕድስ
ዮሴፍ እግዚአብሔር አባዝቶ ይባረክ ይህ የልጅነት ነው ከልብ አይጠፋም ለኔ መዘመራቸክ ህይወት የነፀል ይህን መዘመርክ ሰሳህምው በውስጠ ሰላም ይሰማኛል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰
በጣም ምፈልጋቸው ዝማሬዎች ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ነው ያደኩት አቤት ዘልቆ አጥንተን ይጠግናሉ ዘመንህ ይባረክ ዮስዬ
ዘመኔ ሙሉ ብሰማዉ የሚገርም ኣምላኼ ማመስግነዉ ዬሴፍ ተባረኸ ከ ኤርትራ
Ertrians We love u in christ love from 🇪🇹🇪🇹
Ertrian we love u ❤❤
❤❤❤
@@yesewzerseleshi9079 Ameeeeeeee
God Bless Pastor Yosef!
Geta zemenhin ybarkewu hulem emibarekibetina ye mitsinanabeti mezmur😇☺️🙏🙏
God bless you 🥰🥰🙏
Love it.
Glory be to the Most High God,
I bow down and worship Him as long as I live on this material world,
He deserves every worship and praise,
Hallelujah
ከልጅነት ጀምሮ የተባረኩባቸው ስሰማቸው ያደኩ መዝሙሮችህ በጣም ስብራትን ይጠግናሉ ዘመንህ ይባረክ ጆየ
ልጆነቴን የማልረሳበት ድንቅ መዝሙር ሲከፋኝ መፅናዬ ነበር
God bless you 🥰🙏
my childhood memories ተባረክ 🙏😊
God bless you 🥰🙏🙏
አሜንን አሜንን ተባረክ ጂስ በጣም የሚወድንና የሚከብር ዝማሬ ነው ከልጅነት እሰካሁን ድረስ እንዴ አዲስ እያሰመሁ ነዉ ቀን ና ማታ በደንብ ነው ሚሳማው ይህን መዝሙር❤❤❤🎉🎉
God bless you 🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቸው የሃገራችን ዘማሪዎች ጌታ በዝማሬ የሚጠቀማቸው ውጣቶችን አባቶችን በመዝሙራቸው እባረካለው በጣም ፀጋው ይብዛላቸው❤❤❤❤
God bless you 🥰🥰🙏🙏
Amen zemenk yibarek ❤❤❤🙏🙏
God bless you 🙏😇
ጌታ ይባርክህ ዝማሬህ ወደ ጌታ ይመልሳል።❤
ላንተ ዘማሪ ቃላት አጠረኝ መዝሙሩን ከፍቼ በማዳምጥ ሰአት የጌታ ፍቅር እንደውሀይፈሳል በሞት ያጣሃቸው እህቶቼን እንድረሳአድርጎኛል አንተን ጌታይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 🥰🥰🙏
የሚባርክ ዉሰጥን አጅግ ደሥ የሚያሰኝ የመንፈሰ ቅዱስ የሕይወት ምግብ ያለበት ሁሉም ዝማሬ ጰጋዉን በእጥፋ ይጨምርብህ ተባረክልኝ።
ዮሴፍ እግዚአብሔር በሰማይና በምድር ባለ ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ
Denke zemare nw zemara melketen yasemalen tebareke wendema getan ...
God bless you 🙏🙏
ዬሴፍዬ ተባረክ ውስጥን የሚየረሰርስ ዝማሬ ሌት ተቀን ብሰማው የማልጠግበው ❤❤❤❤
ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ርዕስ ሥራዬን የሠራህልኝ
አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
ተራራውን ንዶ ሜዳ ከአደረገው መራመድ ብቻ ነው ከእኔ ሚጠበቀው (፪x)
ጐዳናዬ ቀንቶ ተራመድ ብሎኛል ከእኔ ጋር ስላለ ማን ይቃወመኛል (፪x)
ማን ይቃወመኛል (፪x) የቱ ይይዘኛል (፪x)
አልፈራም ልቤ አይሰጋ ጌታዬ አለ ከእኔ ጋ አልፈራም ልቤ አይሰጋ የጠራኝ አለ ከእኔ ጋ አይቆምም ምንም ከፊቴ እግዚአብሔር ነው ዛሬም ጉልበቴ (፭x)
አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
ሰባሪው እግዚአብሔር ከፊት ወጥቷልና ሃሳቤ ተሳክቶ መንገዴም ተቃና (፪x)
የነሃሱን ደጆች በስልጣን ሰበረው እኔም ሰባብሬ ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፪x)
ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፬x)
አልዝልም እኔ አልደክምም ስራዬ አያሰለችም (፪x)
ቅባቱ በእኔ ስላለ ይሄዳል እየጨመረ (፭x)
አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
ታማኝ ነው የጠራኝ ጌታ ለምንም ትጥቄ አይፈታ (፪x) ብርቱ ነው በቃሉ የፀና ይመራኛል በድል ጐዳና (፭x)
አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x) አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x) ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
ከፍ በል ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x) ተባረክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x) ተመለክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x)
God bless you 🙏🙏
tebarek yosef ayelew belijinete jemiro eye semahu adeku zemenih yibarek le geta mageligel kefita new endet be ageligilot endiniberta E/R yirdan
ሀሉ ዝማሬ ልብን ይናከል ፀጋ ይብዘል
ተባረክ ፓስተር ዮሴፍ
God bless you 🥰🙏🙏
Zemenk yibarek jossye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen.zemeni.yibareki.tebarekiliygn.tebareki.tebareki.edime.zemenini.tebarike.kiri
God bless you 🥰🥰🙏🙏
ተባረክ ጆዝ 🙏
ዮሴፍዬ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይለምልም
Yaduro basmur Baxam iwadalo getadhe barki ufee ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 🥰🙏
ጌታ ይባርክህ::
God bless you 🥰🙏🙏
እንደመሸ አልቀረም ❤❤❤
koxerekegn endemarege❤
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክልኝ ዮሴፍዬ የተወደድህ ወንድሜ ❤❤❤
Amen amen tabarki❤🎉
Amen amen amen awo esuni yizani min enonali yosiye zemeni yiberaki yilemilemi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንጀተን የምያረሰርስ መዝሙር ነው❤❤
ፓስተር ዮሴፍ ተባረክ
ፀጋዉን ያብዛልህ
ጆስዬ እንወዳሃለን ውድ ወንድማችን ክፍ አይካ የእኛ ብርቅዬ ልጅ
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
to this day, it is beautiful!!!!
God bless you 🥰🙏
@@adinewab Amen
ፈጣሪ ይባርክህ
God bless you 🥰🙏🙏
ጌርታ ይባርክህ ወንድሜ
God bless you
God bless you too🥰🥰🙏🙏
geta yebarkeh bezu enetebkalen ❤❤
I Love Your song For Ever Tafe Deti
Ameeeeeen Ameeeeeen baeyesu SIM tabaraki ❤
God bless you 🥰🙏
Ameeeeeennnnnn wondime yosefi bebuzu tebareki sega yabizali💗💗💗💗💐💐🙏🙏
የእግዚአብሔር ሰው ዬት ነክ የላከው ኢበክን ከላህበት አድራሸ ወጥተው አሰውቀን ብዙዎች ዬት ነው የጣፈው ኢየሎክ ነው የንተን ዝማሬን እየሰመሁ ነው የደኩትኝ አበቱ ኢበክን አሰውቀን ጸገክን እንዋደላን😢🎉❤❤❤
Canada ነው ምኖረው በዚህ Link የሱን ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላለህ/ሽ
youtube.com/@yosephayalewofficialchannel?si=QLZcnnGpWaB6doww
facebook.com/profile.php?id=100063561398956
qoterkeg ende balemareg
salefa minimsaladerg
ene minim alilim tsegaw yibzalih🙏🙏🙏
God bless you 🥰
የልጅነት ጌዜ ያስታውስኞል ተባርክ
God bless you 🙏💞
በጣም ወደድኩት ኣመስግናሎህ።
ተባረክ ወንድሜጌታይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you.🥰🥰
እግዚብሔር ይባርክህ
ጌታ ይባሪክ
Blessings 🙏
God bless you 🥰🙏
ሃሌሉያ 🙏🏻🙏🏻
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🎉
Geta ybarkh yosi❤❤❤❤❤
God bless you 🙏🙏
አሜንንንንን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እጅግ የምያንጽ መዝሙር
Amen amen postor yosef you are bless❤❤❤
God bless you 🙏🙏
Hulem bemezmureh lebe yemolal tebarek
Blessed
God bless you 🙏🙏
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሚንንን
አሜንንአሜንንተባክት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amén amén amén amén amén amén tebarki zemen yibariki wondme
God bless you 🙏🙏
Samantha yibarakii tabarakii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤marii yan xafacii zimaree❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jos Geta yebark!!!!!!!!!!❤❤❤❤
God bless you 🥰🙏🙏
❤❤❤Ameen tabaraki wondimme
God bless you 🙏🙏
Amen zemnka yebarek💗💗💗💗
God bless you 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Bechenke seat eyesemauwt now😢
God bless you 🥰🙏
ተባርክክ
❤Ameeeeennnnnnnnn.tabrkiiiii
Thanks God❤👏
zamani yeberk yosef
Amennn amennn tabrkiiii❤❤❤❤❤
Amen amen amen 😢😢😢📖📖📖💯💯🍒🍒🍒🍇🍇🍇💪💪💪💪❤❤❤❤❤ igiziyaber yibarik stegawu yabizalik alfek hid
Yoss bereketachinay
God bless you 🥰🙏🙏
እሜንንንንን ስሙ ይባርክ ወንድሜ ተባርክ ❤❤❤
ተባረክ❤❤
Amenyes ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤
God is good all the time
AMENHALELUYA❤❤❤
God bless you 🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
PHASTER YOSE TSEGA YICCEMARILY GETA YIBAARRIKI
❤❤❤huneti nemsen yasdesetal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን ተበረከ አሜን❤❤❤❤❤ አሜን
Amen
Amen
Amen
Ende sew ayidelem geta
Eeeeeeeeeeeeeeeeee
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️