Tamirat Haile's spiritual songs have been a constant comfort and support during difficult times. It brings me great joy to see young Ethiopian Protestants discovering and valuing his songs. I believe his songs can significantly improve their lives. My dream is to establish a prestigious college dedicated to spiritual songs, named after Tamirat Haile. Words cannot fully express my deep admiration for his legacy.
Yisakor biruk nhe🙏 keep going forward, don't pay attention to the negative comments. You are our Gift 💯 God bless you 🙏 Pin this comment for the hatters
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ።ድንቅ አድርገህ ነው የዘመርከው። ተባረክ። ይሄን መዝሙር ካምፓስ እያለሁ ተስፋ በቆረጥኩ ሰዐት ደጋግሜ እሰማው ነበር። እግዚአብሔር ሁሉን አሳልፎ በድል አስጨረሰኝ። ይሴ እግዚአብሔር በእጥፍ ቅባት ይባርክህ።
ዘማሪው በትክክል አልዘመረም ለማለት ነው ወይስ ምን እያልክ ነው። እኔ ግጥም ፅፌ ሰጠዋለሁ ይዘምራል ? የሰውን መዝሙር መዘመር ማለት እኮ ግጥም ተስጥቶት መዘመር ማለት ነው
Ye geta mezmur ayiselachmi bro
@@mezmurgodyoutube3115yesaw behonem yezameraw le egizahiber now wanow qume negar esu now
Wow
@@mezmurgodyoutube3115
ማለዳ ማላዳ አዲስ ነው የእግዚአብሔር ቃል :: ስለዚህ መዝሙር መገኛው ከእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ስለዚህ ደጋግሙ ቢዘመርም አይለመደም
አይሰለቸኝም
ለስሙ ክበር የሁን 🙏🙏
በእንባና በጣር በጭንቅ በመከራ
በእሳት ውስጥ አልፎ ሕይወቴ ተገራ
ማዕበሉም ንፋሱም ሰራኝ ደህና አድርጎ
ጠላት ለክፉ ሲል ሆነልኝ ለበጐ
ዛሬማ ወዳጄ ዐይኖቼ ተከፍተው አያለሁ አርቄ
የሕይወት ትርጉሙ በወጉ ገብቶኛል
'ይዛለሁ አጥብቂ አድራሻዬን
አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
የብሶት የቋቱም ሲገነፍል ሞልቶ
እምነቴ ሲከዳኝ መታጠቂያው ላልቶ
የመለወጫዬ የጸሎቴ ቦታ
ድምጹን ሲያሰማኝ ሲያናግረኝ ጌታ
እጁ ስትዳስሰኝ ሸክሜን ሲያወርድልኝ ሁሉን እረሳለሁ
በሃዘን መጥቼ በእምባ ተንበርክኬ
በሳቅ እነሳለሁ አድራሻዬ
አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
ንፋሱ ባይነፍስ ባይታይ ደመና
እጠብቀዋለሁ ጌታ ብሏልና
ቃሉ አይታጠፍም ታማኝ ነው አምላኬ
ምስክር ቢያስፈልግ የትላንት ታሪኬ
የመጠበቂያዬን የጸሎቴን አምባ አልወጣም ለቅቄ
እስቲ መልስልኝ እማጸነዋለሁ
ከእግሩ ስር ወድቂ አድራሻዬ
አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
ያወቀ ይስታል የቆመም ይወድቃል
ብልህ ሰው ለነገ ስንቁን ይሰንቃል
የጭንቀቱ ጭጋግ የተስፋውን ጮራ
ሲሸፍነው ዋለ ወሬ ስናወራ
አሁን ይበቃናል ለወሬ በርክተን ለጸሎት መስነፉ
እንግባ ከጓዳ እዚያ ነው ሚገኘው
የበረከት ቁልፉ አድራሻዬ
አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ
Tebareki
❤❤❤
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ።
ግዜያችሁን ፡ ወስዳችሁ ፡ ይህንን ፡ ስለፃፈችሁልን ፡ እናመሰግናለን
Amen
በዚ መዝሙር የተሰበረ ልቤ ነው የተጠገነው ዘመን ይባረክ❤❤❤❤
Amen 🙏 😢😢😢😢😢
Amen enem
በፓስተር የተባረክነውን መዝሙር እንደገና እንድንሰማው፣ እንድንባረክ ምክንያት ስለሆንክ ተባረክ።
ውይ ይሄ መዝሙር ይለያል በቀን ስንቴ እንደምሰማው ተባረኩ ያባቴ ልጆች❤❤❤❤
የራስህን ዘምር ምትሉ ደና ናቹ ቆየት ያሉ ዝማሬዎች እያስታወሱን ደጋግመን ብንሰማ ብናመልክ ደስ የሚል እንጂ የሚሰለች አይደለም አምልኮ ተቀባዩ መዝሙር ሰጪውም ተቀባዩም እግዚአብሔር ነው በዚህ የተገኘው ምናልባት ባንዱን ሊያበረታታ ሊያስተዋውቁ ይሆናል በዛውም እኛ እንባረክበታለን በቃ
እስቲ አላማው ካልገባህ ዝም በል🤫
Betam tebarek
Enderasachew argew eyakerebut new yhe demo tkkl aydelem
@@bourhanbourhan1428 አንዱ cover በሚል ስም ሸቃይ ካልሆንክ በስተቀር መዝሙር የእግዚአብሔር ነው ምንትስ እያልክ አትቀባጥርም! መዝሙሩ ለፍተው እንቅልፍ አተው ጊዜያቸውን ሰተው ያበረከቱልን ዘማሪዎች የነሱ ነው! እነዚ ሰነፍ ዘልዛሎች አዎ የራሳቹን ዘምሩ በሰው መዝሙር ኪሳቹን አትሙሉ መተዳደሪያቹን ፈልጉ ማለት አለብን
azimarinetu aykeyerim yaw yesew yesew nw
እየተባረክንበት የነበረውን መዝሙር እንደገና በዚህ በአስቸጋሪ 😢 ዘመን መደገሙ በጣም አስደስቶኛል ይሴ ተባረክ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳልሰማው መዋል የማልችለው መዝሙር ሁሌ ስሰማ አዲስ ሚሆንብኝ❤❤ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዉ። ግን ይህ አጥንት እሚያለመልም መዝመሩ ነዉ ለኔ።ይሄ መዝሙር ልቤን ያስጨንቀዋል ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማው ያስለቅሰኛ ግን ይሄ መዝሙር ልቤ ውስጥ ይዘምራል
እዳንተ አይነት ወጣት ስንቱ መሸታ ቤት እየጨፈረ ቀናቶች ተፈራረቁበት ...... ድምፅህ ለፈጠረህ ጌታ በማዜምህ ክብር ለክርስቶስ ይሁን ። አንተን ያዩ ሁሉ ወጣትነታቸው ከጭፈራ ቤት ያስመልጡ ።
ይሄን መዝሙር ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ይደለም የምሰማው ነገር ግን መንፈስ ክዱስ ሁሌም አዲስ ነገር ያደርጋል እውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ብቻይነት ተስፋ መቁረጥ ዉስጥ ነበርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ካለዉበት ምስክልቅል አዎጣኝ ይሳኮር እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ❤️🙏
ንፋሱ ባይነፍስ ባይታይ ደመና
እጠብቀዋለሁ ጌታ ብሏልና😣
ይሳኮርዬ እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም መዝሙር የኔ life እስኪመስለኝ ድረስ ነዉ የተዘመረዉ መስማት ማቆም አልቻልኩም
ዘመን ይባረክ አትያዝ
ይስዬ አንተ በረከታችን ነህ 🥰🥰🥰
አሜን አሜን እውነት ነው 🥰🥰
ጌታ ይባረክ ዝማሬው ውስጥን የሚነካ ነፍስን የሚያለመልም ነው ነፍሳችን ይበልጥ ወደ ጌታ ኢዲቀርብ ያደርጋል ይሳኮር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤❤ይሴ ስትዝምር ምን ያህል እንደምፅናና❤❤❤
Love u our beloved brother
Yitbe ጌታ ኢየሱስ ያሳድግህ ይባርክህ ዘማሪ ታምራት ሀይሌ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ይጨምርባችሁ
No yitbe yise
🙏አቤት የዚህ መዝሙር ሬማ❤
አሁን ይበቃል ለወሬ በርትተን ለፀሎት መስነፍ
ይስዬ & ኪዳን Band የተባረካችሁ ናችሁ
እረ በእየሱስ ስም እንገዴት ሚገርም መዝሙር ነው ጌታ ሆይ 3:37
በዚህ መዝሙር የተሰበረ ልባችን ነው የተጠገነው ዘመን ይባረክ እንወድሃለን 😍😍😍😍😍😍😍
ይሳ በጣም ወድሀለው ጌታ ፀጋውን ደግሞ የይጨምረልህ 😊 ተባረክ
ጌታ ይባርክህ
ante lij gin endezi cover sitsera betam new des yemilegn berta .... yerasihinim endi entebikalen geta yirdah😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
እንደ አዲስ ደስ በሚል መንፈስ ነው የሰማሁት ተባረክ ይሴ እርጋታህ ደግሞ አይወሰድ 🙌
ጌታ ይባርክ ተባረከንበታል እንደዚህ ያለ መዝሙር ደስ ይላል ውስጤን ነው የነካኝ ተባረክ
❤❤❤betam konjo sira new geta yibarikachu 🙌🙌🙏🔥
😢 Leja Berekete Yesakor Yemsasalh Leja Le Tamagne Ejochu setechahalwo 😢Be Geta Eyesus Dem Teshefenelgne AMEN AMEN AMEN Hulem Eyselyelhalw
Amen!Ayyanni gooftaa Yesus Kristos jaalalli Waaqayyoo tokkummaan hafuura qulqulluus siifaan yaa ta'u!!!
በጣም የምወደው በጣም የኔ ህይወት መስሎ የሚሰማኝ ድንቅ ግጥም እና ግሩም መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በዚህ መልኩ ደግሞ ድጋሚ ጣፋጭ ዝማሬን ሰርታቹ ስለሰጣቹን በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛላቹ 🫶🏻
ሰርታቹ ???
ተባረክ ይሴ።ዘመንህን ሁሉ አገልግለዉ የመረጠህን ጌታ።
Tamirat Haile's spiritual songs have been a constant comfort and support during difficult times. It brings me great joy to see young Ethiopian Protestants discovering and valuing his songs. I believe his songs can significantly improve their lives. My dream is to establish a prestigious college dedicated to spiritual songs, named after Tamirat Haile. Words cannot fully express my deep admiration for his legacy.
ስለተሰጠህ ፀጋ ጌታን እባርካለሁ ነገር ግን ይህ ዝማሬ የፖስተር ታምራት ሀይሌ ነው እንደ አንድ አማኝ ያየሁትንና የሠማሁትን ለበጎ የሚሆነውን አስተያየት እሠጣለሁና ለእናተ በተሰጠው ብቻ አስመልኩ አገልግሉ
❤❤❤❤❤
ዋዉ ነፍስ የሚያሰረስ መዝሙር ነዉ ተባረክ
Tebarek,Ahunim Tsega yibizalik,Atikum,Egziabhere kante gar new.bezemenih hulu geta wagahin yikefilihal wendime.I am always blessed listening you singing.“ልያም፦ እግዚአብሔር ዋጋዬን ሰጠኝ አለች፤ ስሙንም ይሳኮር ብላ ጠራችው።”
- ዘፍጥረት 30፥18
ተባረክልን የኛ በረከት በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ይመስገን
Baay'een jaaladha Faarsa kana,
Barri kee haa eebbifamu
እውነት ነው አንቺ ለኢየሱስ ያልተመቸሽ አለም ለኔ ትመቻለሽ ብዬ አልጠብቅም ተባረክ የኔ ወንድም ከምድር ከፍ ያለ መዝሙር ነው ሀገሬን አንድናፍቅ አደረከኝ
ኢስዬ ዘመን ይባረክ!!!! አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው!!!!!
Egzihabher yibarik tsegawun yabizalik!!!!
Yisakor biruk nhe🙏 keep going forward, don't pay attention to the negative comments. You are our Gift 💯
God bless you 🙏
Pin this comment for the hatters
You are right ❤
ይሴ በጣም እወድሀለው ከዚህ የበለጠ ተባረክ አንተን የመሰ ወንድም ስለሰጠን ጌታን አመሰግነዋለው እናመሰግንሀለን ተባረክ
Amen Amennnnnn🙌🙌🙌🙌አድርሽዬ መሲቀሉ ስሪ ናው Amen ይሳኮር ውንድሜ እግዝሐብሄር ይበርክህ
Elleleeeeee Elleleeeeee Yesakor Leja 😢😢😢Geta Eyesus Yebarkeh Bedemu Shefennnnnn!!! Yadergeh! PRAISE GOD 👏 🙌 STAY BLESSED ❤❤❤❤❤
ይሱ እንዴት እድ ምዎድክ ብታውቃን ባጌታ ባ እየሱስ ዳም ፃጋ የባዛልክ ታባራክ 🥰😘❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Meskelu ser new aderashaye ❤❤❤❤
Adirashahe masikalu sir need yimil ameeeeeeeen
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ተበረክ ይሴ አድራሻዬ መስቀሉ ስር
አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው 😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤ያምራል
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ love to you very much songs and videos
ጋሽ ታሜ በዚህ መዝሙር ስንቴ ነው የተፅናናነው ይሴ ጌታ ይባርክክ በጣም ልብን ይነካል
ሰምተን ሰምተን አልጠግብ አልን። ይሴ ተባረክ
Wow yisakor Yebase endewdew aderkegn yihen mezmur Geta birk yadrhh ❤
Geta birk yadrgihhh
Teraraw yemindadilet. yemilewn mezmur demo Eski zemreww be Geta
ይሴ ወንድሜ ባንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይክበር ተባርከንበታል ተባረክ በፀጋ ፀጋ ይጨምርብህ እንወድሃለን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስ ያለበት ዝማሬ🔥🔥
Wiyyyyyy beyesusimmmm tebarek mnm alilihim eyesus kefffff yargih kezi belay demikeh tay eyesus yigeletbih
❤❤❤❤tebarkuu ye abate jaginochi tebarke
Yisuye yga brket ewdkalhug❤🥰🥰
❤❤❤❤ ሃኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ 🎉🎉🎉ቶሎ የማይገባ የተሰወረ ልስልስ ብሎ በጣም ብዙ ግዜ ደጋግሞ በመስማት ነፍስን መንፈስን ስጋን የሚያረሰርስ በአንዴ ተሰምቶ የማያልቅ ❤❤❤ኮሜንት ለማድረግ ቃላት የማይገኝለት ዝማሬ ሁፍፍፍፍፍ ይብዛልሽ
YISE, I will always dream of singing like you one day. God bless you, my beloved brother.
Bro geta lememsell enj wedmek ayelm selz betetna yemnegerk semarek hulu getan yememsel yehonlk
❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌 STAY BLESSED OUR GIFT OF GOD PASTOR PROPHET APOSTEL SINGER YESAKOR
በዚ መዝሙር የተሰበረ ልቤ ነዉ የተጠገነዉ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኪልኝ የ ዱሮ መዝሙሮቺን እንድናስታዎስ አደርከን ተባረኪ ይሰኮር ጠላት ላይ ገና ትኮራለ ♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን ይሴ ታበራክ ፀጋውን ያብዛልክ
ኪዳን band ይሱ 🔥🔥🔥🔥
Waaqayyo gudda si haa ebbisu isakor
God blessed you Yisakor.
Wuuuuuuuuuuu thanx yse enamesegnalen ere wuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የራሰሀን መዘሙር ከጌታ ተቀበለህ በደነቅ አንደምተመጣ አምናለሁ
አሜንንንንን wow ይሴ ተባረክ በብዙ ተከናወን
Ebifmi Ayn aynirtii siihadbluu❤❤❤❤
ይሶ ተባረክ ተወዳጅ ነህ
ይሴ ጌታ ይባርክ❤
ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በረከታችነ ነህ ዘመንህ ይለምልም
God bless you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 wow amazing
God bless you guys keep up the good work
Ayyaanni waaqayyoo siif haa baay,atu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Astemariye neh betam ewodalewu yene wondim
Singer Yisa, God bless you more 🔥🔥❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 Tekekel newo Lija Yesakor Yante Adrasha ke Enateh Mahetsen Jemero Meskelu ser newo
ተጽናናሁበት ተባረክ
ጠላት ለክፉ ሲል ሆነልኝ ለበጐ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይስዬ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባርክ😘😘😘😘😘
ጌታ ይባርክህ ይሴ ❤🥰
ነፍስን ሚያረሰርስ አምልኮ ይሴ በጣም ነው ምወድክ ተባረክ
Woolayetaa
አሜንንንን ይሴ ተባረክ በብዙ
Ani wa'ee keetif Waaqayyoon naan galateeffadhaa! Irraa deedebi'ee dhageeffadheen quufun dadhabe imimmaniin Waaqayyo koo naan galateeffadhee . Gooftaan koo Yesus mirga isaa siif haa kennuu Sol koo❤❤
it is an amazing psalm.wow!!!!!! God bless you , Yisakor
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
Am so blessed with all your worship. May God give you more and more grace. Blessings!!!
በጣም የባረከኝ መዝሙር ፖስተር ታምራትንሞ አንተንም ጌታ ይባርካችሁ።
ጌታ ይባርክ የራሲህንም እንጠብቃለን ከማንም በማያንሰው ድንቅ መዝሙሮች እንደምናገኝ ሙሉ እምነት አለኝ ፀጋውን ያብዛል ።
አሜንንንን ተባረክልኝ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ ፀጋ ይስጥህ ❤❤❤❤
Amen Amen Amen HALLELUJAH I received in the mighty name of Jesus Christ 🙏 😢😢😢AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክልን እንወድሃለን አንዳንድ ሰምተን የማናቃቸው መዝሙሮች አንተ በመድረክ ከዘመርክ በኋላ ሰምተናቸዋል🙏
❤❤❤❤❤❤ Yisakor may God bless you abundantly
Yesye tebarke
ዬሴ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ጌታ ይባርክ ወንድሜ
Yise geta eyesus yagelglot zemenkn yibark yewunet libe tenektual kezihm belay behone hayil mogesna hakim egzabher yasnesak bemoges temelales egnam bezmarewochih tebarkenal beneger Hulu abzto yibarkh