23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 449

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል หลายเดือนก่อน +64

    እህተ ሥላሴ በሰላም ተገላገይ የልጆች እናት ያድርግሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 🤲🤲🤲💕

    • @KsaKsa-nz7cm
      @KsaKsa-nz7cm 12 วันที่ผ่านมา

      እህተ ሰላሴ በሰላም ተገላገይ የልጆች እናት ያድርግሽ ድንግል ማሪያም ትቅርበሽ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +147

    23ተኛ የህይወት ገጠኝ እንኳን ለሰማዕቱ መርቆርዎስ አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህር እስክመጣ ሰብስክራይቡ ላይኩ ቪው መጨመር አለበት ሼር ላይክ አድርጉ ❤

    • @hiwottefera9273
      @hiwottefera9273 หลายเดือนก่อน +9

      የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ አመታዊ በዓሉ ነው

    • @demitugobena4478
      @demitugobena4478 หลายเดือนก่อน +4

      ነገ ነው ወይስ መቼነው ያመቱ

    • @ashe8263
      @ashe8263 หลายเดือนก่อน

      @@demitugobena4478ነገ በ25

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምለው ጥር ላይስ የ አመት ነው ዴ​@@hiwottefera9273

    • @hiwottefera9273
      @hiwottefera9273 หลายเดือนก่อน

      @@demitugobena4478 ነገ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ หลายเดือนก่อน +23

    እህት ስላሴ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ትርዳሽ ሀይለሚካኤል እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። ደስ የሚል ትምህርት የህይወት ገጠመኝ ነው።

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ 🤲💞💞🤲🤲🤲

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo หลายเดือนก่อน

      ደምረሽ አለሁ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +71

    ተስፋ ስላሴን በፀሎት አስቡተ መምህርዬ ባትኖርም እንደዚህ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን ላይቪ ናፍቆታችንን በዚህ እየተወጣን ነው ደሞ እየናፈከን ነው❤

    • @RakDubai-pr9gv
      @RakDubai-pr9gv หลายเดือนก่อน +1

      የት ሄዷል መምህር

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 หลายเดือนก่อน

      ​@@RakDubai-pr9gvበርሜል ጎርጊስ ሄዷል

    • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
      @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน

      @RakDubai-pr9gv በርሜል ጋዮርጊስ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ 💞💞🤲🤲🤲

    • @alemgetachew1618
      @alemgetachew1618 หลายเดือนก่อน

      Memehir Bermel QEDUS GORGIS hed enede?

  • @kidestwselasi
    @kidestwselasi หลายเดือนก่อน +6

    መምህር የኔ ንስሀ አባት አንተ በተናገርከው መሰረት ነው የያስኳቸው የዛሬ 6 ዓመት እናም መቁጠሪያ ባርኩልኝ ስላቸው በመስቀላቸው ገፋገፋ እያረጉ ይሄ የዛ የግርማ ነው አይደለም ሲሉ አሁን በህይወት የሌለች እህቴ አየሽ ልክነው ብላ የላኩላትን መቁጠሪያ አልጋስር ከታ ሳትፀልይበት አረፈች አውሮፓ ነበረች እሳቸውን ሰምታ በርግጥ ጭፍን ጥላቻ ይመስለኛል የካ ሚካኤል ናቸው እንዴት እንደያዝኳቸው እንኳን አያውቁም ብዙም ደስ አይላቸውም ቤትውስጥ የፀሎት ቦታ መኖሩ እንዴት ከዘልዛላ ህይወታችን እንደወጣን አያውቁም እነሱ ሰብከውን ነው የሚመስላቸው ሂዱና ንሰሀ አባት ያዙ እንደምትሉን አያውቁም እኛ አሁን ገብቶናል ማን ከቤቱ እንደሚያሸሸን ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን መምህራችን ስላስታጠቀን እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +48

    እንኳን ለሊቀ ሰማእት ለቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህርዬ በጣም ነው የናፈከን በሰላም ተመለስልን

  • @FanosAlamayawu
    @FanosAlamayawu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜንቃለህይውት ያሰማልን መ ምህር ተባርክ በድእሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት አሰብኝ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እመብርሃን በሰላም ትገለግልሽ❤እኔም የወንድ አይነጥላ ሰለአለብኝ አላገባሁም በሱባኤ እንደማገባ እማዬ ማርያም ነግረኛለች ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @ወለተህይወት-16
      @ወለተህይወት-16 หลายเดือนก่อน +3

      ታድለሽ እኔም አሁን ላይ ማግባት እፈልጋለሁ በጣም ግን በሱባኤም መጠየቅ አልቻልኩም 😔

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +5

      @ወለተህይወት-16 እንደምን ብለሽ መጠየቅ አለብሽ እማዬ እኔ አገር ለመግባት አሳቡ የለኝም ግን ለምን አላገባሁም እያልኩ እጨነቅ ነበረ እና መክሊቴ ነው የጠየቁኩ በተደገጋሚ በሚገባኝ መልኩ እንደማገባ ተነግሮኛል። አንቺም በሱባኤ መጠየቅ አለብሽ።

    • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
      @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +3

      የልብሽን መሻት ድንግል ማርያም ትፈፅምልሽ እህቴ

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እመ አምላክ እረዳችሽ ፍፃሜውን ታሳምርልሽ:: እኔንም አስቡኝ የሚወዱኝን እያስጠላ የምወዳቸው እየጠሉኝ በመሀል ከምወደው ሰው እግዚኣብሔር ልጆች ስጠኝ እሱ ግን ትቶን ከሄደ ዘጠኝ ዓመት ሆነ እና ግን ደግሞ እግዚኣብሔር እርፍ የምልበት ትዳር ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው ይስጥሽ በሉኝ::

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እመ አምላክ እረዳችሽ ፍፃሜውን ታሳምርልሽ:: እኔንም አስቡኝ የሚወዱኝን እያስጠላ የምወዳቸው እየጠሉኝ በመሀል ከምወደው ሰው እግዚኣብሔር ልጆች ስጠኝ እሱ ግን ትቶን ከሄደ ዘጠኝ ዓመት ሆነ እና ግን ደግሞ እግዚኣብሔር እርፍ የምልበት ትዳር ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው ይስጥሽ በሉኝ::

  • @Gachcher
    @Gachcher หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ትምህርቶችህ አስተማሪ ናቸው ከአሁን በኋላ ያንተው ነው ምማረው

  • @biniyammesfin4907
    @biniyammesfin4907 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሰው በብዙ አይነት መንገድ ይገናኛል ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ለኔም ልበቀናዋን ይሰጠኝ ዘንድ ወልደ ትንሳኤ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ!!!🙏🙏🙏

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

      Egziabhier yasbh❤

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo หลายเดือนก่อน

      እመቤተ ትሰብህ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ 💞🤲🤲🤲🤲

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እኔ ገና አዲስ ነኝ ለሁሉም ነገር ብዙም አላውቅም ስለ ሀይማኖቴ ቤተሰቦቼም ሙስሊም ናቸው በጸሎት አስበኝ መምህር❤❤❤

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r หลายเดือนก่อน +14

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላል እኔም ትዳር ፈላጊ ነኝ።ፈጣሪ ከእውነተኛ ትዳር ፈላጊ ያገናኘን ሁላችንንም አሜን

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +24

    የመምህር ተማሪወች አባቴን ገብረ ስላሴን በፆሎት አስቡልኝ አሞብኛል በሰው ሐገር ጨንቆኛል😥

  • @MebratMesel
    @MebratMesel หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን አደረሳችሁ ለሰማቱ ለቅዱስ መሪቆሪዮስ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +32

    እህታችን እመብርሃን በሰላም ታውጣሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማህፀን ነውና ያጥር ወፍ አትስማሽ መልክአ ሩፋኤል ፀልይ❤ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹሁ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ 💞💞🤲🤲🤲

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw หลายเดือนก่อน +10

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እውነትም እንኳን ላፕቶቡ ተሰረቀ የህወት ገጠመኝ ባለቤቶች እግዚአብሄር አምላክ ለመንግስቱ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን ❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💕🤲🤲

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የኔ እቁ አባትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebech13
    @abebech13 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን. መምህር ተባርክ በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj หลายเดือนก่อน +26

    እህት ወንድሞቼ የምወዳቸው ፃዲቁ ተክለሃይማኖት ይባርኳቹ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ሀይለሚካኤልና እህተ ስላሴ እመብርሃን ትቅረብሽ ትዳራችሁን ይባረክ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 หลายเดือนก่อน +2

    እህተ ስላሴ እና ሀይለሚካኤል እንኳን እግዚኣብሔር እረዳችሁ ፍቅሩንም ያብዛላችሁ በብዙ በተባረኩ ልጆች ይባርካችሁ:: እናንተን ለዚህ ክብር ያበቃ እግዚኣብሔር እኔንም እንዲያበቃኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ::

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +4

    ተስፋ ስላሴ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በጣም ደስ ገጠመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ወለተ ስላሴ እና ሐይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ

  • @ራሄልየቅድስትአርሴማልጅ
    @ራሄልየቅድስትአርሴማልጅ หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እግዝአብሄር ይስጥልን እህታችን ቅዱስ እሩፍኤል ካንችጋ ይሁን እኝህን ደብተራዎች እግዚአብሔር ማስተዎሉን ይስጣቸው መምህርት በነሱ ደከመብን እም ፍቅር ትጠብቅህ

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል หลายเดือนก่อน +5

    ደብተራዎች ልቦና ሰጥቶ ለንስሐ ሞት ያብቃቸው በእውነት መነገደ ሰማይና ራዕየ ማርያምን ያነበበ አገልጋይ መቼም የሚደርስበትን ቅጣት ያውቀዋል

  • @ልጆቼሂዎቴ
    @ልጆቼሂዎቴ หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ . ድንግል ማሪያም የሆድሽን በሰላም በ እጅሽ ታሳቅፍሽ

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል ለእህታችንም ፀጋውን ያብዛላት
    እግዚአብሔር አምላክ አፅራረ ኢትዮጲያን አፅራሩ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን ከላይ ቅርንጫፉን ከታች ስሩን ቆርጦ ይጣልልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ኢየሲስ ክርስቶስ🕯🤲
    የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @fafi2887
    @fafi2887 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለእህታችን ና ለወንድማችንለነገ ቤተ ክርስቲያንን ተረካቢ የሆነ የተባረከ የተቀደስ ልጅ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemKebede-wd3th
    @AynalemKebede-wd3th หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መምህር ስለትምህርቱ ቃል ህይወት ያስማልን
    ደብተራውች በዝትዋል ማነው የሚታመነው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤❤

  • @SarahSara-j7l
    @SarahSara-j7l หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ ቃለሂትን ያሰማልን ሁሉም ሊሰማው የሜገባ ገጠመኚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያስማልን

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss หลายเดือนก่อน +10

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሄር እያስተማረን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu หลายเดือนก่อน +6

    አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር እማ ፍቅር ትጠብቅልን ተሰፍሸየ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን. ለሰማእቱለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ ላዳምጥና እመላሳሎሁ መምህራችን እንኳን በሰላም ማጣህልን እባክህ ለሰማእቱ ለበርሚን ጊዮርጊስ ንገርልኝ በፀሎት አስበኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo หลายเดือนก่อน +4

      ባጋጣሚ ባለቤቴ እዛው ነው በሰላም ይመልሳቸው

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +3

      @nahombekayoyo ታድለሽ በረከታቸው ይደርብን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص หลายเดือนก่อน +7

    አሜን፡እግዝአብሄር፡ይመስገን፡መምህራችን፡

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ የእኛ ናፍቆት 💙❤💞እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህር የማሪዎች 🌻🌻🌻
    አምላኬ ሆይ በስመ ስላሴ ብዬ ጀምሪያለዉ እና ከዚህ ገጠመኝ እንድማር አይኔ ልቦናዬ ክፈትልኝ🤲 ኣሜን🤲

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน +4

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለአቡነ ተከለሀይማኖት በአል በሰላም አደረሳችሁ አግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሀገራችንን ይጠብቅልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሀገሬ ልረፍ ብላ በጥሩ መንፈስ የገጠማት የነፍስ አባት ቤተክርስቲያን በጠላትነት ከበዋታሌ ያስተማረቻቸዉ ሰማያዊ ህይወትን የመገበች በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን በደሙ የዋጀንን ምአመናን በዚህ መልኩ ከርስቶስን የካደ ናቸዉ በጣም ያማል አግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ በደል ቀን አለዉ መምህር
    አህታችን አንካን ለሀገርሽ አበቃሽ ትዳራቸሁ ያብረሐም የሰራ ይሁን ወንድምሽንም መስመር አስዚዉ መጨረሻ ይመር የእግዚአብሔር መንገድ ይገርመኛል

  • @mametekola
    @mametekola หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው የህይዎት ገጠመኝ እጅግ በታም ደስ የሚል ነው ምእመናን አዳምጡት በማርያም ❤

  • @BosenaFkekay
    @BosenaFkekay หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግለሽ ኣሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩምግብርከ❤ተመሥገን ይገርማል ቅድሰእሩፍኤል ይቅረብሽ❤❤❤ተባረክ መምህርየ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉምነገር.እግዚአብሔር..ይመስገን
    እንክዋን.ደስ.አለሽ.እታችን
    እመብርሀን.በሰላም.ትገላግልሽ
    መምህር.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይገርማል። የነ ዶ/ር አበበች ስራ የድግምት ፣ የባእድ አምልኮ መሆኑን የሚያውቁ አባቶቼ ነስሃ አስገብተውኛል። እግዚአብሔር ኢትዮዽያን ከዳቢሎስ ውጊያ ይፈውሰልን።

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ሁላችንም እንደሱ ያስባንእግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው የሚወለደውንም ለቁም ነገር ያብቃለት ያሰበችው ይሳካላቸው ዳቆን እንደምትፈልግ ይሁንላት እግዚአብሔር አንተን ትልቅ ቦታ ያደርሰህ የመዳናችን ምክንያት ስለሆንክ በእውነት ከባድ ነው ታምን እንለያቸው አባቶችን እሱ ክርስቶስ

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye หลายเดือนก่อน +4

    በሰላም ተመለስልን አባታችን ቅዱስ ጊወርጊስ ድንቅ ስራወቹን ይግለፅልህ መምህራችን ❤❤❤እማ ፍቅር በርክቶን ታዝንብልህ የመምህር ልጆች ሼርም ላይክም እናድርግ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበብ ድንቅ ነው🎉አሜን ቃሉ እውነት ነውና እግዚአብሔር ስላመነችው እህታችን በመከራዋ ረድኤትን ሰጣት ሁሉንም ለበጎ አደረገላት 🎉በረከትን አደላት እምነቱ ልጁንም የባል ክብር ሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በበረከት ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር በጥበቡ በፀጋው ያናገረህ እንቁ የተዋህን ልጆች አንቂ ትጉህ መምህራችን ተስፋስላሴ የአባታችንን ፈለግ ተከትለህ የስንቱን በቤተክርስትያን ስም የሚያጭበረብሩ ምሁራን ገራሚ አስደማሚ ተንኮል ጉድ እያወጣኸው ቅዱ ገብርኤል የዋሀንን ከመታቾች ከተብታቢ ደብተራዎች ይጠብቀን አሜን🎉

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +11

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ መካሪያችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ☝️መምህር እውነት ነው እኔ ወደ ሀገር በገባሁ ሰአት የጠበቀኝ ከባድ ነበር የምር ገዳም ቦታ እሔዳለሁ ነገር ግን ከመሰናከል ወደ ኋላ አላልኩም የምር በጣም ከባድ ነው

    • @ወለተህይወት-16
      @ወለተህይወት-16 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን

    • @biniyammesfin4907
      @biniyammesfin4907 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ 👏

    • @biniyammesfin4907
      @biniyammesfin4907 หลายเดือนก่อน +3

      የመምህር ተስፋዬ ተማሪ የሆነ የምንችል አንድ ላይ ሆነን ወደ ገዳም ለሱባኤ መሄድ ብንችል መልካም ነበር!

    • @EarousE-p7w
      @EarousE-p7w หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እሕታችን በርች🙏♥️🥺

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ለኞም ለኔና ለእህቶቼ የተባረከትዳር ትሰጣችሁ ብላችሁ በፀሎት አሰብን መቅደሰ ማርያም ብላችሁ

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በጣም ናፍቀከናል በሠላም ናልን ለሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተማሪዎቼን በፀሎት አስባቸው በልና ለደጁም ያበቃን ዘንድ ፍቃድ ይሁንልን

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ🥰🤲ሰው መገናኛው አይታወቅም የተባለው ለዚ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ 🤲🥰 ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ እመብርሃን ትቅረብሽ እህታችን በርቺ🥰 መምህር 😁😁ስለ ስም ስታወራ ሳኩኝ አዎ ቤብ ከሚባባሉ ይሻለናል በራሳቸው ስም ቢያወጡ😁🥰

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน +2

    እማምላክ በምልጃ እረድኤቷ ታስባችሁ ቅዱስ እሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ የጭንቅ አማላጇ የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ እማ ❤❤❤

  • @gheryewedimesfun5098
    @gheryewedimesfun5098 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ!!! ቤተክርስቲያን ወዲቂዋ ዘሎ ኣደራዕ መስፈሪ ዘይብሉ ።እግዚአብሔር ምሕረት የውርደልና።

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለሰማእቱ መርቆርዮስ ክብረበአል አደረሣችሁ መምህር የእዉነት የሚገርም ገጠመኝነዉ መንፈስ ቅዱስ ሲያገናኝ በጣም ደስይላል እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @MertaBelay
    @MertaBelay หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 12 วันที่ผ่านมา

    እህታችን እህተ ሰላሴ በሰላም ትገላገል የጌታየ እየሡስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማሪያም ጭቅ አማላጇ ትቅርባት🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተመድን እያሉ ፈጣሪ ከረዳኝ ከሰደት ምልስ ፈጣሪ ኑሮ እቤት ከሰጠኝ ብዙ ነገር አልለዉም ትሽን ነገር በስሙ የትባር ይስጠኝ የሰወፊት እዳለይ ብዙ አመት ለፈቻለሁ ከቱኝ በርከት የለኝም 9 አመት ሞላኝ በሰዉ ሀገር ሰሁሉ ይሳካለታል የኔ ቀን ናፈቀኝ እቤት ተለቪጂን ገዘቸ ቁጨበየ ትምርትህ እና አባታችን መምህር ግርማን ሲዲ ገዘቸ እከማይ ቸኮያለሁ ሀገሬ ሰገባ ቃል በሰማይ በምድር ይሁንብኝ መምህርግርማን ባላገኛቸዉ ሲዲዉን በገዛ በአካል እዳገኘሁት ነዉ ምቆጥርዉ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 หลายเดือนก่อน

      ሆሎም የሜናፈቀው ነው ይሳካልሸ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤የርሱ ፍቃድ ይሁን ብለን ሂወታችንን ለረሱ እንስጠዉ እመ ብዙሀን ትዳራቸዉን ትባርክ ልጃችሁም በሰላም ይወለድ❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 หลายเดือนก่อน +1

      @@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 ደምርኝ 💕🤲🤲🤲

  • @AsterBany
    @AsterBany หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ሌቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅልን እማ ፍቅር ትጠብቅክ እህታችን እማ ፍቅር ሁለት ታድርግሽ ለአገራችን ሰላምን ያጣልን የደብተራ የጠንቋይ የመርጌታ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይሰይፉቸው😢

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx หลายเดือนก่อน +1

    ,መምህ ር አዳድጊዜ ያስቀኛል ፀጋዉን ያብዛልክ ቃለህያወትን ያሰማልን❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +7

    ተወዳጆች ሆይ
    ጨለማን ያሳደደው ብርሃን
    ዓለምን ሁሉ ያበራው ፋና
    የማይነዋወጥ መሠረትና የማይፈርስ ግንብ
    የማይሰበር መርከብና የማይሰረቅ ማኅደር ።
    ያማረ ቀንበርና የቀለለ ሽክም
    እርሱ ለአባቱ ኃይሉ ጥበቡም የሚሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
    ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ❣️

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያበቃት የተመሰገነ ይሁን ለመምህርም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም ያርዝምልን። እኔም ስለ ልጄ በጣም እየጨነቀኝ ነው መፍትሄውንም እግዚአብሔርን በቃል ብቻ እየለመንኩ ነው መንገዱን እንድመራኝ የት ልዉሰዳት እያልኩኝ እጨነቃለሁ ፈጣሪ ይዘንልኝ

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተማሪዎች በእመቤቴ በ ፅሎት አስቡን 😥🙏ጥበበ ግብርኤል ወለተ ኪዳን 🙏

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    በጣም ደሰየሚልነው እህታችን ወለተ ስላሴ ሀይለሚካኤል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የተባረከልጂ ይስጣችሁ
    እህት ወድሜቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እዪላችሁ

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን
    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤አግዚአብሔር ሁላችሁም ያሰበን በጣም ቆንጆ አስምር የ ህ ይ ወት 23
    ገ ጠ መ ኝ ቅዲስ ጊ ዮር ጊ ስ የረዳን እታችህን በረከቱን ይሥደረን በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት በጣም ብዙነገር ተምረነበታል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow หลายเดือนก่อน

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣ አሜን!!! ወንድም ተስፋዬ አበራ የቅዱስ ቃል ትምህርቶችህ፣መልካሙን ጥረትህ ሁሉ እግዛብሔር ይርዳህ።አሜን!!!

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏🙏🙏❤

  • @የማርያም-የማ
    @የማርያም-የማ หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህሬ🥰🥰🥰🥰

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 หลายเดือนก่อน

    መምህር ስለ አገልግሎትህ ስለ ስክልትህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ:: አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ::

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለዚህ ሁሉ ምክንያት አንተነህ ፡ እህታችን እግዚአብሔር በአድም በሌላም ሰውን ያነሳል እኳንም ያሰብሽውን የትዳር አጋር ሰጠሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ፡ መምህርዬ ካህን መሳይ ደብተራ በገጠሩ በጣም ብዙ ነው ያሉት የኛን ችግር ያወቀልን ያየልን የለም ከእናተ ውጪ እግዚአብሔር ይርዳን 😢😢

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam หลายเดือนก่อน +9

    መምህርዬ ሰላምህን በክርስቶስ ያብዛልን💜 እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ!!! መምህርዬ የኔ ባልም በአንተ በኩል እንዲመጣልኝ እፈልጋለሁ!!! እኔ ዉሻ😅 ይሁንኩ ልጅ ለሰባት ግዜ ፍቅረኛ የሚባል ነገር ጀምሬያለሁ ግን ከአንዱም አልተሳካም!!!መድሐኒአለም ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ግዜ አለውና !!!ህይወቴ እንዲሰተካክልኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ።

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 หลายเดือนก่อน +3

      ምትመነኩሺ ብቶኚስ ፀጋሽን ጠይቀሽ ነው ወይስ?

    • @SeifegabrielYesilassie
      @SeifegabrielYesilassie หลายเดือนก่อน +2

      እድሜሽ ስንት ነው

    • @Meazi-yemaryam
      @Meazi-yemaryam หลายเดือนก่อน +1

      ​@@SeifegabrielYesilassie23

    • @Meazi-yemaryam
      @Meazi-yemaryam หลายเดือนก่อน +1

      ​@@SeifegabrielYesilassie23

    • @biniyammesfin4907
      @biniyammesfin4907 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እኛ ግን እንቾኩላለን የልብሽን መሻት እርሱ ይሙላልሽ!😍

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن หลายเดือนก่อน

    መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤እህታችን በሰላም እንድትወልጂ እማምላክ ትቅረብሽ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr หลายเดือนก่อน +5

    ወለተ ሰላሴ ከንቤተስብቸ በፀልቶቸሁ አስብኝ የመምህር ተማረዉቸ 👏

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን በፀሎት አስቦኝ😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ገጠመኝነው እናመሰግናለን መምህርዬ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ረጅም እድሜ ያሩርልን 🙏🙏🙏

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 หลายเดือนก่อน

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ አባ 🌸

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር ስም ይክብር ይመስገን እጅግ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሀይለ ሚካኤል እና ወለተ ሥላሴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜ በጤና በፍቅር በሰላም ያኑሯችሁ እህታችን እመብርኃን ትቅረብሽ ማርያም ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ግን መምህር 29:45 ኡፍፍፍ እዚህ ላይ አልቻልኩም በሳቅ መትኩ እና አባባልህ ያስቃል 😂😂 ግን የመምህር ተማሪዎች የኛም ላብቶፕ በተሰረቀ እያላችሁ ነው ኣ😁

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም እንኳን አብሮ ለሰማዕቱ መርቆሬዎስ ቤተሰቦቹ ኖኅ ወ ታቦት አቡነ አቢብ {ቡላ}ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️ 🌿🌹🌿🌹🌿🌷🌸ተስፋ ሥላሴ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገራሚ የህይወት ገጠመኝ ነው ተምረንበታል

  • @MaryamHaddad-z4l
    @MaryamHaddad-z4l หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤🙏

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያስባችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ

  • @LensaMilkesa
    @LensaMilkesa หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳ ደእና መጣህልን ይሄን የመሰለ ገጠመኝ ስለሰማህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ
    @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ หลายเดือนก่อน

    እግዚያቤር ይመሰግን መምህራችን ተሰፈ ሰላሴ ምግብ የሆነ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @EeMm-i8y
    @EeMm-i8y 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YezgetM
    @YezgetM หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ገጠመኝ ነው እንዳው አንተ ልጅ እግዛብሄር ይስጥህ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o หลายเดือนก่อน

    ድብተሮችን ልቦና ይስጣቸው በእውነት ያሳፍራል እግዚያብሔር ይሁነን

  • @abinaabi7614
    @abinaabi7614 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አህት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene หลายเดือนก่อน

    እህተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ❤ ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መምህርዬ የኛ እንቁ ሺ አመት ያኑርልን መዳንያለም

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን እህተ ስላሴ በሰላም እመብርሐን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ የመምህር ተማርዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @بومحمد-ر6ط
    @بومحمد-ر6ط หลายเดือนก่อน

    በቅዱስ ማርቆሬዎስ እለት ድንቅ ተዓምር ሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን 🎉🎉

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata หลายเดือนก่อน +2

    መምህር. እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TadesseMinte-z7z
    @TadesseMinte-z7z หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን..