ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #7 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም (USTAZ KALID KIBROM)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 353

  • @ረውዲነኝቅድምያለተውሂድተ
    @ረውዲነኝቅድምያለተውሂድተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለንንንንንንን ወሰህላንኡስተዝ

  • @ሰሙየረሱልወደጅ
    @ሰሙየረሱልወደጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ድንቅልጆች-መ8ዘ
    @ድንቅልጆች-መ8ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 4 ปีที่แล้ว +5

    ቶሎ ልቀቁልንጅ ብዬ መጮሂያ ቢኖር ልጮህ ነበር! አህለን ኡስታዙና አንደኛችን አሏህ ዱኒያ አኼረህን ያማረ ያድርግልህ ወላሂ በምን እደምገልፅህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ግን ጀሊሉ አዚዙ አሊሙ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ልባዊ ዱኣየ ነው።

    • @mededh3684
      @mededh3684 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረበላለሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @hdhdbdhd5838
    @hdhdbdhd5838 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አሏህ ኡስታዝ ከሊድ

  • @olka4877
    @olka4877 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ኡስታዝ ብስማናው ተጠቃሚ ያድርገን ኡስታዝ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +31

    ማሻአላህ መጣቹ #ሼርአድርጉ ውዶቸ ዛሬትንሽ ዘግይታችኅል *እኔ እያፈጠርኩ ነው የምሰማው ጀዛኩሙላኸይር* ኡስታዜይጠውል ኡምርክ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 ปีที่แล้ว +1

      አህለን ኡስታዜ ጋሼ ኮሮና የአንተን ደርስ እንዲከታተል መንገዱን ከከፈተልኝ በዋነኛነት ነው ሽኩረን ኮሮና

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว

    ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጠብቅህ

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩሙለሁከይራን ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ እድሜ ይርዘም

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ,አላህመልካምስራህንይውደድልህኡስታዚ,አላህ,አላህከሙስሊምጠላቶችሁሉአላህይጠብቃችሁ,በጣምደስየሚልታሪክነው,ጉጉትብየሳዳምጥእልቅይላል,በጣምአጓጊትምርትነው,ባያልቅዝምብየብሰማደስይለኛነበር

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክሏ ኸይር ኡስታዝ የሙሳ አለሂ ሰላም እና ፊርአውን ሰይጣንነት በደብ አስታማርከን አላህ ፆማችንን ዱአችን ይቀበለን

  • @helenmoges6993
    @helenmoges6993 4 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ጀዛክ አላህ ክይራ ኡስታዝ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አሚንንን ያረበልአለሚን

  • @Dhe-jh3cu
    @Dhe-jh3cu 4 ปีที่แล้ว

    ሹክረን፣ጀዛክአላህ፣ኽይር፣ኡስታዙና፣አላህ፣በሰማነው፣ተጠቃሚዎች፣ያድርገን፣ያረብ

  • @mayajamal8658
    @mayajamal8658 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ እድሜህን አላህ ያርዝምልን

  • @hayathussein2778
    @hayathussein2778 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሰ.ወራ.ወበ
    አሚሚሚሚሚንንን
    እስቷዙና 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
    programk betam mesach nw gn ቀጥ ብዬ መከታተል አልቻልኩም በዱዐህ አስታውሰኝ ኡስቷዙና 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
    እረ ኡስቷዝ ወንዶቹም እኮ አይጥ ይፈራሉ ትልቁ ወንድሜ በጣም ነው ሚፈራው ኡሚ ግን በእጇ ትይዛለች 😉😉😉

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛቺን አሏህ ይጠብቅልን የኛ ልዩ ረሂሙ ጌታቺን መሰሎቺህን ያብዛልን ወጣቱን በሙሉ እንዳተ ያደርግልን

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ በጣም ታአምር ነው

  • @fayzaneja5056
    @fayzaneja5056 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙሰላም ወላሂ ማሻአላህ ለየት ያለና ድንቅ አቀራረብ ጀዛከላኸይር

  • @mominasaydabi434
    @mominasaydabi434 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለሁ ጀዛካላህ ኸይር. ከረጅም እድሜ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 8 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว

    አህለን የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @hulumyalfal7754
    @hulumyalfal7754 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላ ኸይር

  • @ኡሙማሂር-ገ9ሰ
    @ኡሙማሂር-ገ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

    አንደበተረቱ ኡስታዜ ኑርልን

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቨ6ጐ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ለዚህ ፖሮግራም ምንም ቃላት የለኝም ጀዛከላ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አላህም እንዳንተ አይነት ወንድሞችን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @فصبرٌجميل-ث7ه
    @فصبرٌجميل-ث7ه 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን ረቢ የዚድክ ኢልመ

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ
    @መልካምሁንመልካምታገኛለህ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይቀበልህ

  • @የሩቅሰውእናቷንናፋቂ
    @የሩቅሰውእናቷንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ያ ኡስታዝ

  • @zarafitz982
    @zarafitz982 4 ปีที่แล้ว

    አላህ እርምጃ እድሜ ይስጥህ 💝💝💝

  • @rabeaaahmad2050
    @rabeaaahmad2050 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰለም ዋራህማቱለሂ ዋበራካቱሁ ኡስታዝ አለህ ይጨምርልህ

  • @hayatmohammed118
    @hayatmohammed118 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና አክትህ እራሡ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ኡስታዝ አተን ለማመስገን ቃላት ያሰኝ አል አላህ ረዥም ኡምር፣ይስጥልን እና ትምህርትህን እምንከታተል አላህ ያድርገን

  • @mededh3684
    @mededh3684 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ኡስታዜ ሀቢቢ በምን ቃል ልግለጥህ ያአላህ አላህ ይጠብቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅህ ያረብ ላአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝ

  • @rahambintbaba6128
    @rahambintbaba6128 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አደበተ ጣፍጭ አላህ ይጠቅህ
    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ሙሀደራህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ጀዛ ከላሁ ኸይረን ወል እዱንያዉ አኸር

  • @አኢሻየመርሳዋ
    @አኢሻየመርሳዋ 4 ปีที่แล้ว

    መሸ አላህ ተባረክ አላህ

  • @ؤموخليلزينبابينتعبدو
    @ؤموخليلزينبابينتعبدو 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙእረያን-ለ4ዸ
    @ኡሙእረያን-ለ4ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @aamriahmariah1283
    @aamriahmariah1283 4 ปีที่แล้ว

    አላሁ ሱብሀነሁተአላ ይጠብቅህ

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አንተ በተናገርኸው እኛ በሰማነው አላህ ምንጠቀም ያርገን ድቅ እኮነው የቁራን አገላለፅህ ኡስታዝ እስኪያልቅ ፈዝዤ ነው ማዳምጠው

  • @ዘይነብዘውዱ
    @ዘይነብዘውዱ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአሏህ ኸየር ውዱ ኡስታዛችን በረታ አላህ ያግዝህ

  • @zenatmohm8370
    @zenatmohm8370 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ
    @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ኡስታዝካሊድ ማሻአላህ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህላን ወሳህላን ኡስታዙና

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ አቅራቤዉቹም እረቢ ሀሰቡበት ያደረሳችሁ

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል
    @የፍርዶስእናየኡስማንከወል 4 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም ሰላም ወራሃመቱላሂ ወባራካቱሁ አህሌን ኡስታዜ

  • @ayshaalketbi1745
    @ayshaalketbi1745 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว

    🤩 ሱብሀነላህ አላሁአክበር 🤩

  • @hayathhayath2855
    @hayathhayath2855 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምአሰላም ኡስታዙና

  • @rahimarahima1439
    @rahimarahima1439 2 ปีที่แล้ว

    Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah

  • @mubarekbeshr4929
    @mubarekbeshr4929 4 ปีที่แล้ว

    ወለይ ኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ኡስታዝ ማሻአላህ እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርልህ በሰማነው የምነጠቀም አላህ ያደረገን ጀዛከላህ ኸይር

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንንን
    ያረብ

  • @alyamuhammed5644
    @alyamuhammed5644 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ጀዛከሏህ ኸይር

  • @dontbesadallahiswithus9457
    @dontbesadallahiswithus9457 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለነ ኡሰታዝ ጀዛከላህ

  • @ሰብሪታይትዩብሰብሪታቢንባ
    @ሰብሪታይትዩብሰብሪታቢንባ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሠላምወራመቱላሂወበረካቱ አሚን ያረብ ኢሻአላህ ክፍል 8 እጠብቃለውኝ ጀዛከላህ ኸይር በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @የሰያውእህትፋጡማነኝ
    @የሰያውእህትፋጡማነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @jibreelobna710
    @jibreelobna710 4 ปีที่แล้ว

    Allah ustazy mashaillah tabarka raheman

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህይጨርልህ

  • @zahrasayed7555
    @zahrasayed7555 4 ปีที่แล้ว +28

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    وَٱلَّذِينَ جَٰهَدُوا۟ فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ ٱللَّهَ لَمَعَ ٱلْمُحْسِنِينَ
    እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡
    ሱረቱል አከቡት / 69/
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    تارك الله زادك الله عِلمن وفحما
    جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ውድ ዑስታዛችን ባለህበት የአላህ ጥበቃ አይለይህ የኛ ልዩ
    ረመዷን ሊያልቅብን ነው ሳንጠቀምበት ያለችዋን ጊዜ ይባርክልንና ተጠቅመንባት የምናሳልፍ ያድርገን
    *ውድ የኢስላም ልጆች ዱአ አድርጉልኝ ይሄ ኮሮና ቤታችንን ሳይዘይረው አልቀረም አንደኛዋ ልጅ ከትናንት ጀምሮ አሟታል የምርመራ ውጤት እየጠበቀች ነው ከአላህ ቀድር ማምለጥ አይቻልም ግን አጅሬው አንዴ ቤት ከገባ ተያይዞ ገደል ማለት ነው አላህ ይጠብቀን በያለንበት*
    በዱአቹ አስቡን ከበሽታው ጭንቀቱ ይብሳል

  • @sofiyakeder8906
    @sofiyakeder8906 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እረጅምእድሜ አላህይስጥህ ያተን አይነቱንያብዛልን

  • @kadijiacamar7366
    @kadijiacamar7366 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን ያረቢ

  • @alsakf4384
    @alsakf4384 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ያሳብከውን ያሳካልህ ያረብ ላንተ ሄር የሆነውን❤❤

  • @zaharazahara2831
    @zaharazahara2831 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ።ጀዛከላህ።ኽይረን

  • @hayuhayu9063
    @hayuhayu9063 4 ปีที่แล้ว

    Aminnnn

  • @ቢንትጀማል-ጨ8ጀ
    @ቢንትጀማል-ጨ8ጀ 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ ጀዛካላህ ከይር
    በጠም ጎግችላሁ ለቃጠዩ
    በጠም ይጥማል

  • @seedayasin7765
    @seedayasin7765 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን የኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @muhammadaman3508
    @muhammadaman3508 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @MmMm-oh9wu
    @MmMm-oh9wu 4 ปีที่แล้ว

    አለሀምድልላ አላህ ይጠብቅህ

  • @lylamohamed729
    @lylamohamed729 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ በአሄራ ጀማ ያርገን

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 4 ปีที่แล้ว

    Allah yitebekeh ustaz

  • @rukiyarukiya877
    @rukiyarukiya877 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለህ ኽይር አለህ ይጠብቅህ☝☝☝👍👍

  • @haiallo5876
    @haiallo5876 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ውድ ኡሥታዛችን

  • @omabduselamalhmdulilahe8996
    @omabduselamalhmdulilahe8996 4 ปีที่แล้ว

    Jezake allahe keyr wendem kalid

  • @ያረብመጨረሻችንአሳምርልን
    @ያረብመጨረሻችንአሳምርልን 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም በጉጉት የጠበኩ ነበር አልኸምዱሏሂ ለቀቃቹልን ጀዛኩም ኸይር ኡስታዝ አላህ የምትፈልገው ሁሉም አላህ ኢወፍቅህ ጀዛክ ኸይር

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህሀይር፣ኡሥታዛችን፣

  • @asiaasia2161
    @asiaasia2161 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይርጀዛእኛንምበሰማነውተጠቃሚያዲርገንያረብ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

    _ወአለይኩም ሰላምና ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህሉን ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ በሁሉም ነብያት የአላህሰላም ይስፍን ናአለቱላህ ፊሪአውን_

  • @ragiaragia3672
    @ragiaragia3672 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባርክ ረህማን

  • @nuradinnahzim9824
    @nuradinnahzim9824 4 ปีที่แล้ว

    wa wr wb mashallah hafazakallah akilkarim

  • @allhamdilillhraabiiislamum2369
    @allhamdilillhraabiiislamum2369 4 ปีที่แล้ว

    Subahanallhaaaa subahanallhaaaa allhaa yixabiqi wudu ustaaze jzk

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን ያረብ

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zinetmohammed8050
    @zinetmohammed8050 4 ปีที่แล้ว

    ጅዛክ አሊህ ህይር አላህ በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @bntahmed7856
    @bntahmed7856 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛአከላህ ኸይራ ኡስታዙና

  • @زينبكامل-غ5ط
    @زينبكامل-غ5ط 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ፡ተባሪከሊ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ዑስታዝ ኻልድ ጀዛከሏሁ ኸይራ

  • @cell6433
    @cell6433 4 ปีที่แล้ว +1

    ወጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና እንዲሁም ውድ ቢላሎች መልካም ስራችሁ አሏህ ይቀበላችሁ ውዶች

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ
    @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምና ጤና ከነቤተሰብህ ኡስታዝ ቃል የሌለኝ ላንተ ያአላህ ወላሂ በጣም ጥሩ እውቀት እያገኘሁ ነው ተፍሲር ውስጥ እየገባሁ ለማንበብና ቁረአንን ፍቅር እንድይዘኝ ሰበብ ሆነኸኛል አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ያረብ ሀያትህን በሙሉ ደስታን ይወፍቅህ ኢላሂ ማአክ ኡስታዜ

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንያረብበጣምደስይላልእንኳንበሰላምመጣህሀያት

  • @ሀሊማ-ቘ5ሸ
    @ሀሊማ-ቘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛህአላህኸይርኡሰታዝ

  • @ሠሚራሙሳ
    @ሠሚራሙሳ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላይኩም ሳላም ወራህማቱለሂ ወባራካቱ ጄዛካላህ ኡስታዝ ባሳማናው ምንጣቃም የድርጋን እንሻላህ ቁርዓኑርም አውቃን ምናሳውቅ የድርጋን

  • @noramohmad8411
    @noramohmad8411 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @طيبهمحمد-ص1ر
    @طيبهمحمد-ص1ر 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱ እላህ ወበረካተሁ ጀዛክ አላሁ ከይረን ኡዝታዝ ካሊዲ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያርገን ያረብ ።