ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #10 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም (USTAZ KALID KIBROM)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 389

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም እወድሃለው ያንተን አይነት ሷሊህ በሁሉም እውቀቶች የመነጠቀ ባል እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው ።

  • @مهديمهدي-ك6غ7ض
    @مهديمهدي-ك6غ7ض 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +30

    ماشا الله تبارك الله⁦👌🏻⁩👍⁦❤️⁩
    አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡዝታዝ
    እውቀትን ላንተም ለኛም ይጨምርልን። 🤲🤲
    አላህ ይህን ወረርሽን ያጥፍልን 🤲🤲
    አላህ ረመዷናችንን ይቀበልንን 🤲🤲
    አላህ ሆይ ማረን አንተ ማሪ ነህና🤲🤲

    • @fatmafatma7031
      @fatmafatma7031 4 ปีที่แล้ว

      ወለየከምሰላም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ አላህ የጥበቀህ

  • @zeynebhasen602
    @zeynebhasen602 4 ปีที่แล้ว +27

    ከማዳመጣችን በፊት ላይክ እናድርግ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስንት ወጭ አድርገው እያዘጋጁ ላይክ ግን በመቶ ቤት የምትቆጠር ነው እረ ክፍያ በማይለን ለድናችን አስተዋፅኦ እናድርግ ያሀባይብ

    • @ጠይበብንትከዲር
      @ጠይበብንትከዲር 4 ปีที่แล้ว +2

      ኡነትሽን ነው እህንን የመሰለ ት/ት ለይክ የለደግነወ መንለነደረግ ከአነድ በለይ ቢቸል ጡሩ ነበር

    • @fidakenefsiyaresulellah7822
      @fidakenefsiyaresulellah7822 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ከአንድ በላይ ቢቻል ኑሮ እኔው እሞላው ነበር ለኛ ብለው ብዙ ደክመው ነው እኛጋር የሚደርሰው ለላይክ ግን እጅ አጠረን አይይይይይ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የካሊድ ክብሮም ት/ት በጣም አስተማሪ ነው ኡስታዝ እረጂም እድሜ ይስጥክ ያረብ 🤲🤲🤲ሙስሊም መሆን መታደል እኮ ነው ያረብ

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ከመጥፎ ይጠብቅህ ያረብ

  • @momnhali2674
    @momnhali2674 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምጥቁ ባለአእምሮ ኡስታዝ ሀሊድ ክብሮም ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ekramsiraj-828
    @ekramsiraj-828 4 ปีที่แล้ว +76

    ማሻ አላህ ጅዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
    ውድ የኡስታዝ ኻሊድ በረመዳን ጌታዬ ከኔጋ ነው ፕሮግራም ተከታታዬች እስኪ በአላህ በዱኣ አስታውሱኝ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት አላህ ካለሁበት ጭንቀት ይገላግልሽ በሉኝ አላህ የማንንኛችንን ዱኣ እንደሚሰማ አናውቅም።
    በድጋሜ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም አላህ ይጨምርልህ የኔ አንዴኛ ። አንደበተ ርቱእ
    ሙሳ ነብይ ስለሆነ ነው እንጅ ከሙሳ ለይቸ አላህክም ።
    አቦ ተባረክ ።።። ዘና ፈታ እያልኩ ነው እምሰማህ

    • @alihusen91
      @alihusen91 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህከጭቀትሽ ያውጣሽ እህት ቁርአን ዚክር አብዢ

    • @ekramsiraj-828
      @ekramsiraj-828 4 ปีที่แล้ว

      @@alihusen91 አሚን ያረብ

    • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
      @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ከጭቀትሽ ያውጣሽ እህት

    • @ekramsiraj-828
      @ekramsiraj-828 4 ปีที่แล้ว

      @@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ አሚን እህቴ

    • @jamalmhmd5267
      @jamalmhmd5267 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ከጭቅትሺ አላህይገላግልሺ አላህይጠብቅሺ ያረብ

  • @اللهملكلحمد
    @اللهملكلحمد 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ተሰምቶ አይጠገብም አሏህ ልባችንን ክፍት ያድርግልን

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዙና አድበቱ ጣፋጭአላህ ይጠብቅህ

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መልካምስራህንምይውደድልህ ያረብ

  • @ayshayoutube2205
    @ayshayoutube2205 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኻሊድ

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል
    @የፍርዶስእናየኡስማንከወል 4 ปีที่แล้ว

    አህሌን ጀግናዬ የኔ አሰድ ቃላት ዬለኝም ላንተ አላህ ይጠብቅክ
    ስወድክ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ድንቅ ትምርት እየወሰድን ነው *እስኪ እያፈጠረ የሚያዳምጥ ማነው* ላይክ 👍 ዱአአድርጉልኝ ለኔም ለኡስታዝም

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 ปีที่แล้ว

    መርሀባን ፊኪ ምርጥ ኡሥታዝ ምርጥ ወንዲም

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የምትለቀው ሙሀደራ ባይ ባይብአልጠግብም አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን እንዳንተ አይነት ጀግና ያብዛልን

  • @zahrasaid7549
    @zahrasaid7549 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ካሊድ አላህ ደረጃህን ከፍ ያርግልህ ፡ ወላሂ ትምህርትህ ሳልጠግበው ያልቃል ማሻ አላህ የጌታን ቃል እንዲህ ማስተንተን መታደል ነው።

    • @fidakenefsiyaresulellah7822
      @fidakenefsiyaresulellah7822 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ መታደር ነው አላህ እሄን እድል ለእኛም ይስጠን

  • @saedamuhammad3622
    @saedamuhammad3622 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ካልድ ክብሮም ጀዛክላህ ኸይር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የኢስላም መብራትነህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡስታዙና ጄዛከላህ ኸይር አላህ ያህፍዘክ

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar4142 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚንን ኡስታዝ

  • @zullfamohammed8729
    @zullfamohammed8729 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እኛንም ሰምተን ተጠቃሚዎች አላህ ያርገን አሚን

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ በፍቀረ ነው ምጠብቀው ፕሮግራምህን አላህ ይጨምረልህ

  • @zmzmnb6424
    @zmzmnb6424 4 ปีที่แล้ว

    ውስታስዝ አላህ ይጨምርልህ ረጅም እድሜ ካጤናጋ አላህይስጥህ

  • @zdali1626
    @zdali1626 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ኡስታዝ ኸሊድ. አሏህ ይጣብቅህ

  • @Sofi-se1le
    @Sofi-se1le 4 ปีที่แล้ว +1

    🕋🕋🕋🕋🕋ማሻአላህ ኡስታዝ ግን ትንሽ ጨምርበት አጭር ነው

  • @Salsibel
    @Salsibel 4 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ምነኛ ያማረቃል ነው ቁርአን አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ያረገን አላህ ሙስሊምም አርጎ ይግደለን መጨረሻችን ያሳምርልን ኡስታዝ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ሳሂሮቹ(ድግምተኞቹ) ሱጅድ የሚያረጉበት ቦታ ቃሉ ስወደው በቃ በአይምሮዬ ተፅፎአል ደስስስ ነው ሚለኝ

  • @መድናየረሡልወዳጅm
    @መድናየረሡልወዳጅm 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህ ኸይርኡሥታዜ በጣም ደሥይምል ትምህረትነው አላህይጠብቅህኡሥታዜበላህበት

  • @ጠይበብንትከዲር
    @ጠይበብንትከዲር 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ኡስተዝ ጄዘ ከለ ኸይር መሸለሀ ደሰ ሲል

  • @hayatmohammed118
    @hayatmohammed118 4 ปีที่แล้ว +1

    ይኸን ፕሮግራም እየተከታተሉ አለመሣቅ አይቻልም
    አላህ ይጠብቅህ

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 4 ปีที่แล้ว

    ልብ አጠልጣይነው የምታቆምበትቦታ ኧረ በአላህ ረዘም አድርግልን ኡስታዝ ካሊድ

  • @እሙእብራሕምእሙሰሚራ
    @እሙእብራሕምእሙሰሚራ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    እውቀትን በእወቀትላይ ይጨምርልህ ያኢሥላም ጀግና

  • @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ
    @ዜድነኝየኩታበሯ-ቀ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣምደስየሚል ጀዛክካላህኸይር

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ ኢንሻአላህ

  • @muni1524
    @muni1524 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ኸሊድ ቢላሎችም ለምታደርጉት ነገር ሁሉ ኸይር ስራ አላህ ይቀበላቹሁ

  • @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን
    @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ ውበረከቱ
    ሡባሀን አላህ
    አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝ ☝️☝️☝️

  • @ኢክሩነኝየኢስላምልጅኢክሩ
    @ኢክሩነኝየኢስላምልጅኢክሩ 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ አለክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር ሱብሀነክ ያርብ!!

  • @ሳኣዳዳውድወረታ
    @ሳኣዳዳውድወረታ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ሸር ምርጥ ትምህርት ነው

  • @oknn1907
    @oknn1907 4 ปีที่แล้ว

    አቦ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ካሊዶ

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለህ ኡስተዙና አለህ ይጠብቅክ እድሜና ጤና ይስጥክ መልከም ስረክን አለህ ይቀበልክ እኛንም በሰማነዉ ተጠቀሚ የድርገን

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቴ
    የኛ ጀግና የኢስላም ልጅ አላህ ጥሩ ስራህን ይቀበልሽ ከክፉ አይን ይጠብቅክ አሚን ያረበል አለሚን

  • @mahbobamahboba6783
    @mahbobamahboba6783 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ደስ የሚል ትምህርት
    ጀዛክላህ ኸይረን ኡስታዝና

  • @sunriverdu1783
    @sunriverdu1783 4 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሚህን ይረዝመዉ ኡስታዝ እዉቀትህም ይጨምረልህ ለኘም እዉቀትን ይጨምረልን
    ሠምቸን ከሚጠቀሙት ይረገን
    ይህን ወረረሺ አላህ ይሳልን
    يا رب

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ያቆይልን ታሪኩ መሳጭነው አጅብ።

  • @heriyatakela3157
    @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan7993 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
    ቢላሎች በርቱልን ሹክራን ለኩም ።
    አላህ ቁርአን የምንረዳ ያድርግልን ያረብ

  • @seadaseada7724
    @seadaseada7724 4 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ አደበትህ ጣፋጭ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ቁርአንን አግራለኝ አላህ እረመዳናችንን ይቀበለን ያረብ😥😥

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ

  • @AA-gl5cm
    @AA-gl5cm 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ጀዛ ይክፍልህ ኡስታዝ

  • @ኢክሩነኝየኢስላምልጅኢክሩ
    @ኢክሩነኝየኢስላምልጅኢክሩ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረበል አለሚን ጀዛ ኸሏህ ኸይረን ጀዛ ❤❤

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንን የረብ አቤት ስየጓጓ ቀጠዩ ክፍል ኢንሻ አላህ እንጠብቀላን

  • @hawamanaye9771
    @hawamanaye9771 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ ኡስታዜ

  • @ያረህማንባሪያየረሡልወዳጂ
    @ያረህማንባሪያየረሡልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሠላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዝና ጀዛክ ላህ ኸይር 👍

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
    @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛጀዛክአላህኸይር ትምርትህቸከአእምሮየአይፍቅም አላህይጠብቅሀለሁ

  • @mariyammariyam3949
    @mariyammariyam3949 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen

  • @ffss4488
    @ffss4488 4 ปีที่แล้ว

    ኡሰታዝ ማሻ አላህ አላህ ይነወረ አለከ ያረብ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ ሀሊድ አላህ ይጠብቅህ ይባርክፊክ ያርብ

  • @sofiyakeder8906
    @sofiyakeder8906 4 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አሜንያረበልአለሚን

  • @mominasaydabi434
    @mominasaydabi434 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ድንቅ ታአምር ነው

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛ ካአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ምን አለ ረዥም ቢሆን ሲያልቅ አዝናለሁ ቢላሎች ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ

  • @كوكوبنتباباألحبشيه
    @كوكوبنتباباألحبشيه 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ

  • @ارحمنعللارشتو
    @ارحمنعللارشتو 4 ปีที่แล้ว

    ያረብአላህይጠብቅልን ኡስታዜልቤውስጥተቆረቆረ

  • @seedayasin7765
    @seedayasin7765 4 ปีที่แล้ว

    የኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸኸኸኸኸኸይይይይረን ያሀቢቢ አተቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ አላሁ አክበር

  • @seadaseada7724
    @seadaseada7724 4 ปีที่แล้ว

    አህለን አህለን ዉዱ ኡስታዛችን ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ
    ያረብ እዉቀት ጨምርልኝ ያረብ 😥😥

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
    @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ሁልጊዜም የምልህ ቢኖር አሏህ ከሚያውቅው ሁሉ ይወፍቅህ ከሚያውቀው መጥፎ ሁሉ ይሰውርህ አንድ ሚሊዮው ኻሊድ ሁን መሰሎችህን ያብዛልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ሰው መጨረሻው ሲያምርነው

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +6

    አህላን ወሳህላን ኡስታዙና እንዲሁም ቢላሎች እንዴት ነቹ
    ኡስታዙናን ምን ማላት እንዳላብኝ አላውቅም ብቻ አላህ የሳብካውን ሁሉ ይሙላልህ የኛ ጀግና አላህ ይጣብቅህ

  • @firdousaman1972
    @firdousaman1972 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah Tabarakallah
    Ustazzz betam dase yemil agelalets nw Allah mindahin jenet yadergew yareb

  • @subehanekrebi3964
    @subehanekrebi3964 4 ปีที่แล้ว

    Ye ustaz kalid zare semetek betam new yegebagn (enga nen yetadegenat endemilut alek 100%

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜአላህይጠብቅህ

  • @ሁስናነኝጉራጌዋ
    @ሁስናነኝጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ኡስታዞ አላህ የጠበቅህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሃሂ አህለን ወሣህለን የኛ ጀግና አላህ ኸይር ሥራህን ይዉደድልህ እኛንም ሠምተዉ አሚጠቀሙት ያድርገን ቁርአንን ሀፍዘን እዳንተ ባማረ አደበት እምናሥተነትን ያድርገን ያረብ መሠሎችህንም ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @alsakf4384
    @alsakf4384 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah jezak Allahu khayr

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዙና

  • @zaintzaint9949
    @zaintzaint9949 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህከሙሉአፊጋር እረጁምእድሜይስጥልን

  • @ayshaalketbi1745
    @ayshaalketbi1745 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ኡስታዜ ጀዛከላህ አላህበዱኒያም በአሄራም ምችት ይበልልን አደበተ ሩቱኡ ኡስታዜ እጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያወሀብ አተ ያጠመምከዉን የሚያራ የለም አተም ያገራኸዉን የሚያጠም የለምና በእዝነትህ እዉቀት ጨምርልኝ ማረኝም የረመዷንን በረካ ስጠንንንንንንአሚንንንንን

  • @zainabetupia3062
    @zainabetupia3062 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካላህ ከይራ ውድ ኡስታዝ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንንንንንን

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና
    @የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አሏሁ ኸይረም ኡስታዝ በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ጌታየ ከኔጋ ነው ማሻአላህ ምስጥብየነው የምዳምጠው

  • @rahmakedir6913
    @rahmakedir6913 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡሰታዝ ጅዛከ አላህ ኸይር

  • @ekramybutajerawa5119
    @ekramybutajerawa5119 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን

  • @fghf7973
    @fghf7973 4 ปีที่แล้ว

    ዋለዪኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ በጉጉት ኢየጠበቅኩነው ህዪርጀዛክ አላህ ዪክፈልከ

  • @hikmaok9524
    @hikmaok9524 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @semiraabdulkadir3644
    @semiraabdulkadir3644 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب9ض5م

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ
    @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

    መሰልህ ይብዛልን እንድህ ለአእምሮ ገንቢ ትምህርትህ በብዙዋች ጋ የምመኘው ነው እስልምና አለምን በሙሉ ይደምስስ ያረብ ሁሉም የአደም ልጆች በእውነተኛው ድነል እስላም ውደ መጣንበት እንድንመለስ ሁሌም ምኞቴ ና ዱአየ ነው ያኢላሂ አንተ ኩሉን ቻይ ነህና አንተ ሲራጦል ሙስተቂምን ምራን

  • @Gg-zx4fk
    @Gg-zx4fk 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @mayajamal8658
    @mayajamal8658 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን የአይናችን ብሌን አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ያርብ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ያርብ

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 4 ปีที่แล้ว

    ሡበሀናላህ፣ጀዛከላህ፣ኸይር፣ኡሥታዝ

  • @faruzabdulahi1772
    @faruzabdulahi1772 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ጣፋጭ ነዉ አቀራረብህ

  • @አሪሂቡዩቱብ
    @አሪሂቡዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪለሂ ኻይር ኡሱተ ዙነ አለህ ዪጠብቅልኝ

  • @allhamdilillhraabiiislamum2369
    @allhamdilillhraabiiislamum2369 4 ปีที่แล้ว

    Subahanallhaa subahanallhaa

  • @yesoreno
    @yesoreno 4 ปีที่แล้ว +5

    ወለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር በጉጉት እምጠምቀው ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @fd3601
    @fd3601 4 ปีที่แล้ว +2

    شوكرأ جزأك الله خيراً عستأز الله يحفظك

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب9ض5م

    الله اكبر

  • @ayshakemal3393
    @ayshakemal3393 4 ปีที่แล้ว

    Mashalah tebarkAlla Allahu kbr Allahukwbr Allahuwkbr true nwe gezakAllah

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ጃዛክ አላህ ሄር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @ragiaragia3672
    @ragiaragia3672 4 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ማሻአላ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @Zamzam-rt9pi
    @Zamzam-rt9pi 4 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb ማሻአላህ እስታዝ አላህይጠብቅህ አላህእድሜና ጤናስቶ ያቆይክ እኝም በስማነው እምንጠቅም አላህያርገን ያረብ